የምርጥ 5 ኮኮብ ድምፃውያን የሚፋለሙበት የፍፃሜ ዋዜማ ውድድር! ቀጥታ ሥርጭት | Live NBC ታለንት ሾው

  Рет қаралды 17,630

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

24 күн бұрын

ከባድ ትንቅንቅ የታየበት እና ለዳኝነት ያዳገተው ዙር! የምርጥ 5 ውድድር ! ለመጨረሻ ጊዜ የሚፋለሙበት የፍፃሜ ዋዜማ ውድድር! ቀጥታ ሥርጭት | Live NBC ታለንት ሾው
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#nbcidol#ethiopianmusic#ethiopianidol#nbctalentshow#ido#gena_timket#nbc_idolshow#2016_live_music#NBC_ታለንት ሾው #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #entertainmentvideo
#talentshow #NBCTalentShow #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #leul_sisay #ልኡል _ሲሳይ #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘትት

Пікірлер: 87
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 22 күн бұрын
ሁናንተ ዳኝነቱ የተዋጣለት አይመሰለኝም። በተወዳዳሪዎች ከቀረቡ ስራዎች "ይህን ዘፈን አላውቀውም" የሚለው ይበዛል። ዋናውን ዘፋኝ ማወቁ ተወዳዳሪዎች ሲዘፍኑ ለማነጻጸር ይመቻል; ደሞም እንደሙዚቀኛ ማድመጥም ዘፋኙን ማወቅም ግድ ይላል። ማወቁ ለመዳኘት ይመቻል። አደራ ከዚህ በኋላ "አላውቀውም" የሚል ቃል ከአንደበትህ እንዳይወጣ። ዘፋኙን ብቻ አይደለም ግጥምና ዜሜ ደራሲውን ጭምር ማወቅ ይጠበቅሀል....ሁኔ እየሄድህ....
@kuromi40976
@kuromi40976 22 күн бұрын
ኤፍሬም አበበ ምርጥ ፀባይ ነው ያለህ አመለ ሸጋ ነው ምንም ማለት አይደለም ለቀጣይ በርትቶ መስራት ነው ባህሬንም የመጣህ ግዜ አሪፍ ብቃት አሳይተኽናል በርታልኝ
@solomonkerie
@solomonkerie 22 күн бұрын
መስተካከል ያለባቸው ነገሮች 1. ተወዳዳሪዎች ወደ መድረክ ሲመጡ የመሰናክል ሩጫ ተወዳዳሪ ይመስል ብዙ መሰናክሎችን አልፈው ነው የሚመጡት እና መድረክ አካባቢ ያለ ኮተት ቢነሳ 2. ዛሬ አምስተኛ ለወጣው ተወዳዳሪ ለሞራሉ የገንዘብ ሽልማት ቢሰጠው ልክ እንደ ፋና ላምሮት...ሌሎችም አስተያየቶች አሉኝ እቀጥላለሁ
@tewodrosmelka6006
@tewodrosmelka6006 21 күн бұрын
N2 is ma best performer..!
@bizuayehuatinafu8638
@bizuayehuatinafu8638 21 күн бұрын
ሁናንተ የፋና ላምሮት ዳኞችን ጭምር የምበልጥ ምርጥ ዳኛ ነዉ::
@dagimmengistu1901
@dagimmengistu1901 21 күн бұрын
ዳኝነት ላይ አስቡበት በተለይ መሀል ላይ ያለው ዳኛ በዚ ላይ ተወዳዳሪዎች የሚመርጡትን ሙዚቃዎች እንዴት እያዩ እንደሆነ አልገባኝም አሁን የዛሬው የብስራት ምርጫዎች ከኤፍሬም በጣም የወረዱ ናቸው እንደ ሁል ግዜው ዳኝነት መረጋጋትን ይፈልጋል እንደ ሁናንተ ስሜታዊነት አይደለም
@ApfelRot-xp8gt
@ApfelRot-xp8gt 22 күн бұрын
Ufffffff leyu chilota...denk teseto ❤🙏🙏🙏
@dawityeshitila
@dawityeshitila 21 күн бұрын
NBC የዳኝነቱን ጉዳይ ያስብበት
@mekdesfantu567
@mekdesfantu567 22 күн бұрын
ዳኞች የስፈራቹን ልጆች ካልደገፉ በሀቅ የሰሩ የማይመስላቹ ሰዎች ጤንነታቹ ያሳስበኛል 😂😂 እነዚ ዳኞች የበሰለ የሙዚቃ ዕውቀት ያላቸው ብዙ ስራ የሰሩ ናቸው ሊከበሩ ይገባል 👌
@TUBE-fr2zu
@TUBE-fr2zu 22 күн бұрын
ዳኛ ሁናንተ ለዳኝነት አይመጥንም ማርያም የጥላሁን ከመሞት አልድንም ለፍፃሜ ለማለፍ አይደለም ለፍፃሜ ከበቂ በላይ የሆነ ሙዚቃ ነው እና በሞላ ጎበዝ የሙዚቃ ባለሙያ ሁናንተ ዳኛ መሆኑ ያሳዝናል ማርያምን ምንም እሚያውቀው ታሪክ የለም still ጥሩ አዳማጭ አይደለም አስተያየቶቹ አልበሰሉም እባካቹ N B C ውድድሩ ቀጣይነት ካለው የዳኛ ነገር አስቡበት ተወዳዳሪዎቹ ከፒች ይውጡ ከቅኝት ይውጡ ሙዚቃው ከባድ ይሁ ቀላል እማያውቅ ዳኛ ትውልድ ይገላል ጥሩ ጥሩ ባለሙያዎች አሉ አስቡበት
@yesuethio
@yesuethio 22 күн бұрын
ለምን አንተ ከብተህ አትዳኝም ፣ወሬኛ ፣ይችላል አይገልፀዉም ።
@tesemaf6607
@tesemaf6607 21 күн бұрын
በቃ የሠፈርህ ወይ የመንደርህ ሰው ላይ አስተያየት ከተሰጠ ዘራፍ ማለት የጤና አይመስለኝም ይህ ልጅ ወደ ዳኝነት ሲመጣም በሠፈር እንዲዳኝ አይደለም ማንም እየተነሳ ለዓመታት ስራ ላይ የቆየን ሰው በድፍረት አትችልም ማለት አላዋቂነት እንጂ ምን ይባላል
@bizuayehuatinafu8638
@bizuayehuatinafu8638 21 күн бұрын
ሁናንተ የፋና ላምሮት ዳኞችን ጭምር የምበልጥ ምርጥ ዳኛ ነዉ::
@ABCyoutoubchanal
@ABCyoutoubchanal 21 күн бұрын
ዳኞች ጩኸት ያለው ዘፈን ነው ብዙ ጊዜ መስማት የሚፈልጉት ።ውበተን ማየት ግድ ነው ከሙዚቃ ህግ በተጨማሪ ።ለምሳሌ የፍቅራዲስ አልገባኝም የሚያስተች ዘፈን አይደለም በደብ ነው የዘፈነችው።
@ApfelRot-xp8gt
@ApfelRot-xp8gt 22 күн бұрын
Wow😍😍💯👍
@user-xq8rp7cf7f
@user-xq8rp7cf7f 22 күн бұрын
The jujes all are correct because its clear only gad j help them
@abebetefera3504
@abebetefera3504 22 күн бұрын
ዳኞች ከፋና ለምሮት ተሞክሮ መውሰድ አለባቸው ምክንያቱም ውድድሩ በራስ ድምፅ መዘፈፈን እንጂ የሆነን ዘፋኝ መምሰል ማካተት አለበት ብዬ ስለማላምን :: በጣም የገረመኝ አንድ ሰው ከ 10 ያለነሱ ሴትም የተካተተበት መዝሙር ስታደንቁ ስሰማ ተመልካቹን የናቃችሁ ያህል ነው የተሰማኝ :: በተጨማሪም ከተፋ የሚመስሉ ስራዎች ስታበረታቱ ሳይማ አይኔን ሳደክ በቆየቴን ነው የተረዳሁት ቢንስ እንደ ባላገሩ መሆን ባይቻል እንደ ላምሮት ለመሆን ሞክሩ :: ህዝብ አያውቅም ብላችሁ ባታስቡ ክብር ለአድማጭ!!!
@alula2825
@alula2825 22 күн бұрын
በጣም ሲጀመር መወዳደሪያ የሚሆን መዝሙር አደለም በዚህ ከቀጠለ በዛ በክረምት በበጋ የሚለውን ይዞ መምጣቱ አይቀርም
@ayirkmadugna6384
@ayirkmadugna6384 22 күн бұрын
ለክለብ ብቁ ሰው ለማምረት ያለሙ ይመስለኛል
@mekdesfantu567
@mekdesfantu567 22 күн бұрын
ድንቅ የተለየ ለመጨረሻ ውድድር የሚመጥን ስራ ነበር አስር ድምፅ ቀርቶ አንድ ድምፅ ማስመሰል ካለ ችሎታ ኬት ይመጣል 😂😂
@yesuethio
@yesuethio 22 күн бұрын
አባቴ ከዚህ በላይ እንዴት ይዳኙልህ ? በጣም የበሰሉ ባለሞያወች ናቸዉ ፣ደግሞ ባላገሩ ትላለህ እንዴ ? ባይሆን ፋና ላምሮት ትንሽ ይሻል ነበር ፣የነዚህማ አንደኛ ነዉ ።
@MamayeAweke-eo5xu
@MamayeAweke-eo5xu 22 күн бұрын
Yebesele migib new bro dagnochu mezinanat new emifelgut engi mnm yedimtsi clouor ayakum 😂😂😂😂
@user-pk9ps8sc7j
@user-pk9ps8sc7j 22 күн бұрын
በኔ ግምት ሁናንተ ዳኝነቱ ላይ የተዋጣለት አይመስለኝም ።ስለዚህ የNBC ፕሮግራም አዘጋጆች ይህ ውድድር ቀጣይነት ካለው አስቡበት።
@rahmamohammad8976
@rahmamohammad8976 22 күн бұрын
Epram leyu nek ❤❤❤❤❤❤
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 22 күн бұрын
Raheeelllllll❤❤❤❤
@sisarttube8200
@sisarttube8200 22 күн бұрын
N2 👌👌👌👌
@user-zm4qn8bo7v
@user-zm4qn8bo7v 22 күн бұрын
N16 the. Best
@addisababa1879
@addisababa1879 22 күн бұрын
N3
@ApfelRot-xp8gt
@ApfelRot-xp8gt 22 күн бұрын
N12...❤👍
@kedirabdul19
@kedirabdul19 21 күн бұрын
N 16
@serawitdagne2997
@serawitdagne2997 21 күн бұрын
ዳኝነት በዕለት ብቃታቸው ቢሆን ሁነ ሚዛናዊ ሁን
@YabuTheKid-lz1vg
@YabuTheKid-lz1vg 21 күн бұрын
N2
@fitsumgetachew7337
@fitsumgetachew7337 21 күн бұрын
N12
@Kalethioman1227
@Kalethioman1227 22 күн бұрын
ዳኞች ግን እንዴት ቢዘፈን ነው ቆማችሁ የምታጨበጭ ቡት 🤔🤔
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 22 күн бұрын
Here is my advice to the judges " Give priority to the harmony that you see between all the 5 contestants , therefore make all of them to be equally winners of this competition and let them share the awards equally. What Ethiopia lacks at this time is togetherness and these beautiful guys showed how they can delete the ugly picture we Ethiopians possess. God Bless all of them
@kidistteshome7989
@kidistteshome7989 21 күн бұрын
N 2
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 22 күн бұрын
የዛሬው ፐርፎርማን የሁሉም ዜሮ ነው።
@yonatanabebe2966
@yonatanabebe2966 21 күн бұрын
Ephrem Abebe is the best Singer that I ever seen in this competition. I don't know he was not advanced into the final. He is very talented guy. In general I am not convinced by the judges especially Hunante the way he made a decision.
@tekalignkejela1898
@tekalignkejela1898 22 күн бұрын
Efi ❤❤❤
@dawityeshitila
@dawityeshitila 21 күн бұрын
ዳኛ ሁናንተ ከህሊና ወቀሳ አትድንም በእውነት.....ኤፍሬም በርታ ድንቅ ነበርክ
@kedirabdul19
@kedirabdul19 21 күн бұрын
N16
@abayhaile1460
@abayhaile1460 22 күн бұрын
የመሐል ዳኛው ምንም የዳኝነት ብቃት የለውም 5 ቱንም በዜሮ ማጣፋት የኢትዮን ሙዚቃ እኔ ብቻ ነኝ የማውቀው እንደማለት ነው :: ሌላው ሲዳኝ የዳኝነት ፈገግታ አይታይበትም ለሚቀጥለው ዳኛ ባይሆ ? ሌላው ልጆቹ በየቀኑ ስለሚጥሩ ክብር ይገባቸዋል ::
@sunshinewoldeme7133
@sunshinewoldeme7133 22 күн бұрын
Daghothu zare ehframen endemetelut awake number it OK esu Gen telek bota ydersal ????
@ayirkmadugna6384
@ayirkmadugna6384 22 күн бұрын
ዳኞች በራሳቸው ክፍተት ድጋሚ እንዲያቀርቡ ባደረጉበት ውድድር ግን ስሜታዊ ሁነው ኮሜት ማድረግ እና ማሸማቀቅ fair አይደለም
@EduTesh
@EduTesh 22 күн бұрын
Judges please don't appreciate imtation as quality.
@negussiegebremariam5632
@negussiegebremariam5632 21 күн бұрын
ራሄል ተሬሳ
@fikere.yesewe
@fikere.yesewe 22 күн бұрын
Richeye
@samihailu9853
@samihailu9853 21 күн бұрын
n2
@RomanK-hu6pm
@RomanK-hu6pm 22 күн бұрын
ወይኔ ኤፊ🥺🥺🥺
@samihailu9853
@samihailu9853 21 күн бұрын
n16
@user-rf6ji9wg9k
@user-rf6ji9wg9k 22 күн бұрын
Segemer ezi daghente west belane yosafe megbate alebate fana lamerot ye nberehew malet ke esua bezu temaralahu betam ye megermew le tenbete ye metsetute aseteyayete dekama new beserat le meballew degmo betam takabedalahu seketele tenbete ye beletewale bedenbb yehane asebu eshi
@rahmamohammad8976
@rahmamohammad8976 22 күн бұрын
Yasaznal epram tengelata negeru genet megbeya behone gud neber zaram beserat dagnu andegna mewetat yalebeten 4tegna endatadergu😢😢
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 22 күн бұрын
ሁኔ ማርያምን አትችልም, ራፕህ ጋ ቸክል ሌላው ጋ የለሽበትም:: ሙዚቃዎቹን አታቃቸውም እነሱም አያውቁህም:: ደግሞ አክትሽ
@afrozb6406
@afrozb6406 22 күн бұрын
ትንቢተ ኢሳያስ ምርጥ አዚያሚ እና ኢንቴርቴነር ነው::ጎበዝ ከሆነ እና እራሱን ከጠበቀ ምናልባትም እንደ ጥላሁን ገሰሰ ብዙ የሚዘፍን እና አለ የሚባል ባለሙያ መሆን ይችላል::ራሔልም እንደዛው ግን በጣም ጎበዝ አጋዥ ያስፈልጋታል::ዮሐንስም አሪፍ ::
@baheramen267
@baheramen267 21 күн бұрын
ልዑል ምነው ዮሀንስን ስሙን ጠርተህ ይላደነቅከው አልገባኝም ?
@girmabekele4912
@girmabekele4912 21 күн бұрын
የካሜራ ማኑ ችሎታ የለውም
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 21 күн бұрын
Danoehie lamen zafen Atestwahewem? bahwolatnaew zuer lay zafen meratulahiew ? lamen zafen Atemartulahiewem? Danoehie Ayedaelahw.? zemie belahu naew enda la daninaet yatekimetahuiet? meratulahiew ya miezafnuten.
@user-ks5qb3zs4j
@user-ks5qb3zs4j 21 күн бұрын
NBc;Really ye dagna chiger akbachuh...next asebubet..endet 2015 yewota zefen sizefnu alkewm yibalal😂😂 ere weyyy
@tirsitkebede5844
@tirsitkebede5844 21 күн бұрын
Kebalageru ko dagninet lmd batwosdu kelamrot mewused tchilu neber...ohh ktl alkugn diction yilutal eko beras dmts endizefn endet ataberetatum egna admachoch edmie lebalageruna lelamrot tmrt agegnitenal...enezihn zefahnoch gedel ketetachihu....enatem blo ohh tekatelku.....any way beras dmts yemibalewun ....bcs masmesel kenegudatu new yemiasredut lelochu...keketefa bet ayiwotum kasmeselu
@SeifuBedho
@SeifuBedho 22 күн бұрын
አያልቅበት መውደቅ አልነበረበትም ኤፍራምን ለመጣል 3ኛ ቀን አያስፈልግም ነበር ልጆቹን አደከማችሁ።
@sunshinewoldeme7133
@sunshinewoldeme7133 22 күн бұрын
Eferame Top singer new Gen daghoth selemelut Bettha wedeke it s not Faire sorry
@abraham406
@abraham406 22 күн бұрын
Zare hulum mewdek neberebachew😂aynefam
@AstewlAkalneh
@AstewlAkalneh 21 күн бұрын
ትዝብት 1.ውድድሩ በመጀመሪያው ቀን ቢሆን ኤፍሬም አልፎ ዮሀንስ ይወድቅ ነበር ግን ኤፍሬም ጥሩ ሀቅም ባሳየበት ቀን ዮሀንስ ጥሩ ስላልነበረ ቀኑ ተራዝሞ ጎበዝና ሀቅም ያለውን የተስፋ ሰው እንዲወድቅ ተደረገ 2.ሁንአንተ በጣም ሀቅምም ብቃትም የሌለው ዳኛ ከመሆኑ የተነሳ ሁሌ ወሬው ፒች እና ቅኝት ነበር ሲቀጥልም ኤፍሬምን ጥሩ ሆኖ ሳለም ጠምዶት ነበር ይህ ቀሽምነት ነው በአጠቃላይ ሁንአንተ በሰፈር የሚዳኝ ሁሉንም እኩል የማያይ ዳኛ ነው
@girmabekele4912
@girmabekele4912 21 күн бұрын
መዝሙር አቅርቦ ይሄ ሁሉ ዳንስ የዘፋኙስ ይሁን ዳኞቹ መሬት የጠበባቸው ምኮንያት አልገባኝም ታሳፍራላችሁ
@tirsitkebede5844
@tirsitkebede5844 21 күн бұрын
Enie ko yegeremegn endet masmeseln yaberetatalu ..dro ko yasmeselut eskezare keketefa bet slalwotu...keza lmd tenestew beras dmts beras colour azefafen eyalu tmrt mestet jemeru....enam beras dmts ena beras colour yezefenu yihew ayenachew Dawit Tsegie ena Manjus albemun eyatenakeke new kenezih dagnoch lmd wusedu. Yeduroma Idol masmesel slenebere keketefa bet alwotum. Example ye Ephrwmn yezefenew yemejemeriaw ethi idol...kezam Bekele arega yebahrun kagnen zefnew adegna wotu mkniatum slasmeselu...yihew keketefa bet alwotum...kkkk albem wof yelem...kezih lmd tewosdo beras dmts ena color tebale wutetun ahenew Dawit tsegien ena Ahmed hussien (Manjuce)...akatela hihugn yakatlachihuna
@user-lz9eg4qc8o
@user-lz9eg4qc8o 22 күн бұрын
ትንቢት ኢሳያስ N2 ናው ።መራጨያ ናው።
@MamayeAweke-eo5xu
@MamayeAweke-eo5xu 22 күн бұрын
Dagnochu mnm atchilum ahun bisrat zefagn new 😂😂😂😂😂
@azizabalode8717
@azizabalode8717 21 күн бұрын
Bisrat ke zefagnm belto denk artist new! Great voice, intertain, talented, creativ, and good-looking. Ere Mekegnet tiru aydelem yagobtal.
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 22 күн бұрын
how mr.BISRAT CAN BE BETTER THAN EPHEREM, JUDGES YOU WILL REGRET FOR THIS DECISSION
@azizabalode8717
@azizabalode8717 21 күн бұрын
Because he knows the lyrics and rhythm! If you know what it is.....
@meharitesfamariam9329
@meharitesfamariam9329 22 күн бұрын
Be Strong bro 8841 (N2 ) ዎስጢ ነክ
@bettytaye2482
@bettytaye2482 21 күн бұрын
N12
@agt8360
@agt8360 21 күн бұрын
N3
@babigetachew3013
@babigetachew3013 21 күн бұрын
N2
@tsegaetiruneh780
@tsegaetiruneh780 22 күн бұрын
N 16
@kedirabdul19
@kedirabdul19 21 күн бұрын
N16
@samihailu9853
@samihailu9853 21 күн бұрын
n2
@benyamebeyene7671
@benyamebeyene7671 21 күн бұрын
N3
@ashuman5216
@ashuman5216 21 күн бұрын
N2
@birhaneberhe9580
@birhaneberhe9580 22 күн бұрын
N12
@user-zm4qn8bo7v
@user-zm4qn8bo7v 22 күн бұрын
N16
@abrehamwodeyohannes9993
@abrehamwodeyohannes9993 22 күн бұрын
N16
@KazaBlanka-js3op
@KazaBlanka-js3op 22 күн бұрын
N16
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 84 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
When Jax'S Love For Pomni Is Prevented By Pomni'S Door 😂️
00:26
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Қайрат Нұртас - Қоймайсың бей 2024
2:20
Kairat Nurtas
Рет қаралды 1,7 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,4 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 253 М.
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 1,5 МЛН
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 466 М.
Bidash - Dorama
3:25
BIDASH
Рет қаралды 153 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 1,1 МЛН