KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከአሰሪዋ ጋር የጠረጠርኳት ባለቤቴ ላይ በፈፀምኩት ነገር ሕይወቴ ወደ ሞት ተሸጋገረ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
51:23
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
2:47:11
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
የአርቲስት ሄለን ታደሰ ያልተሰሙ ታሪኮች!! ልጆቿን ለማሳደግ የገጠማት ፈተና እና አስደሳች መጨረሻ Helen with Fegegita React
Рет қаралды 27,146
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 409 М.
Fegegita React
Күн бұрын
Пікірлер: 86
@SoloTess-ww1rs
7 ай бұрын
God bless you you are strong woman you are a good real model for the younger generation
@nejatsalah2743
7 ай бұрын
Strong lady well done on your achievements ❤
@Merci-ke7zk
7 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ዉድ ዘመንሽ ይባረክ ። ግን እኔም አልፈው ይሆን ይህን መከካ ?
@saraelyas661
6 ай бұрын
👉 ብረቷ እናት ! ሄለን ለድጆችሽ የከፈልሽውን ዋጋ በጥቂቱም ቢሆን እናውቃለን! እጅግም ተገረምን_ ይህ የእግዚአብሔር እርዳታ ብቻ ነው። ሁሌም ሰላም ጤናን እስከ ልጆችሽ እመኛለሁ! አክባሪሽ!
@hiwel9209
6 ай бұрын
ሄለን ሄለን እጅግ ጎበዝና ብርቱ ሴት እኔ እጅግ በጣም እረዳሻለሁ እግዚአብሔር ሁሌም በየትም ቦታ የሚመራሽ እህታችን እንኳን በሀገርሽ ህልምሽን ለማሳካት እረዳሽ አንቺን ሳይ እጅግ እበረታለሁ እውነት ነው የምትናገሪው በሙሉ
@hageraethiopia513
7 ай бұрын
ጥሩ ነው ቀጥይበት
@PomiNh3570
6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነህ።በርታ።የሷ ደሞ እርጋታና ጉብዝና
@akiberhe2555
7 ай бұрын
Bravo. God loves you. ❤❤❤❤
@alamaetaddesse6198
6 ай бұрын
ተባረኩ ሁለታችሁም ራሄል ጎበዞች አንቺ አሽናፊ ነሽ እህዚአብሄር አምላክ የምታስቢውን የምትስሪውን ሁሉ ይፈፅምልሽ እስከዛሬ ያልተማርነውን ነው ያስተማርሽን ልጆችሽንም እስከመጨረሻው ይባርክልሽ ❤❤❤
@shortsyoutube8704
7 ай бұрын
❤❤tebareki
@emeeme7779
7 ай бұрын
ጠያቂው እሷ ያለችውን ደግሞ ለማብራራት ይሞክራል። በአማርኛ መሰለኝ እያወራች ያለችው bro. ተረጋጋ።
@rigatteklu7354
6 ай бұрын
Zemeneshe yebarek anchi jegna nesh Egezabher yeredash.lebezewoch bereket nesh.
@pink9212
7 ай бұрын
America is not easy with out family support but people think everything is easy
@ed31244
6 ай бұрын
Sitasazin. Demom birtu gobez እናት ሴት ናት Helen. Tarikua betam asitemari nw. Keriw Zemenishi yetedila, yedesta, የእረፊት yihuni. GBU.
@senayetedema5238
7 ай бұрын
ለልጆችሽ ብለሽ እንደ ሻማ የቀለጥሽ ጀግና እናት ኤሉዬ ድንግል ማሪያም የልጆችሽን ፍሬ ታሳይሽ
@eyobhagos3249
6 ай бұрын
ሁሉም ነገር ሲያልፍ ማውራት ደስ ይላል
@ss-rl9vw
6 ай бұрын
U can dress elegantly and still be beautiful soo watch ur dresses
@Patty-444
3 ай бұрын
በራስዎ ህይወት ላይ ያተኩሩ FOCUS ON YOUR OWN LIFE
@weinighebreindriase7698
7 ай бұрын
Yea, yesew sime shetewo yemibluti genzebi geni ❤❤❤esati huno yeblachewali ❤
@YuleTaylor-l8g
4 ай бұрын
Allen Betty Hernandez Margaret Hall John
@MT-rg3mt
7 ай бұрын
ግሩም አባባል relationship ይሰሪችሗል ወይም ይሰብራችሗል 👍👍
@ነፃነትየድንግልልጅ
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@weinighebreindriase7698
7 ай бұрын
Yeruki telati yekirebe telati yetekemali ❤❤❤
@Lijeyassu
7 ай бұрын
I love Helenye ❤❤❤❤
@saratekle7627
7 ай бұрын
Her children grow up at mountain mission sool way she laying? Thanks to GOD and America
@BeautyCharm
7 ай бұрын
Ena men yehune
@seyoumberhanutm9491
6 ай бұрын
@@BeautyCharmእና ማ አትዋሽ
@BeBetterTG
6 ай бұрын
Stop being negative please, she knows what she went through! You don’t If you don’t have nice things to say, it’s nice to be quiet 🤫 Respectfully✌️
@agereneshenate7562
7 ай бұрын
Farenju balish men hon wosha yzash aychesh neber kesu ger ezi yetrfaw new wosha yemiyasadgw biye new
@shamblefentawe3690
7 ай бұрын
Alex❤❤
@genetgashawabebe8768
6 ай бұрын
ሄሉአለባበስሽ ግን እንደ ክርስቲያን እና እንደ እድሜ እኪዮችሽ ቢሆን ይመረጣል የጨዋ አለባበስ ቢሆን የበለጠ ጀግናነትሽን ያጎላው ነበረ ተባረኪ😊
@hiwel9209
6 ай бұрын
ግን አለባበስን በእድሜ ያደረገው ማን ነው ? በአለባበስስ ላይን እንጂ ውስጥን ማወቅ ይቻላል ያለው ማን ነው? እሷ እጅግ ትልቅ ትምህርትንና እውቀትን ለሴቶች እየሰጠች ነው እኮ ያለችው በተለይ ያለ አባትየልጆቻቸውን ሀላፊነት እየተወጡ ላሉ ሴቶች ወይም መወጣት ላቃታቸው በተለይም በውጭው አለም ስንቱ ካገባ በኃላ ከወለደ በኃላ በብስጭት እራሱን ትቶ በቃ ተስፋ የለኝም ላሉ ምስኪን እናቶች እና ሴቶች ትልቅ ትምህርት እየሰጠች ነውና ቁም ነገሩ ልብሱ ሳይሆን አላማው ላይ ቢሆን
@genetgashawabebe8768
6 ай бұрын
@@hiwel9209 ስለ ጥንካሬዋ እስዋን ጨምሮ በጣም ብዙ ብዙ ጠንካራ እናቶች አሉ ሌላው ሁኑ ነገር በቦታው ሲሆን ብቻ ነው ነው የሚያምረው ሀምሳን ካለፋ በኋላ ይሄ አለባበስ ይደብራል ሌላው ሰውነትዋ የክርስቶስ ማደሪያ ቤተመቅደስ ነው ከአለም ጋር መመሳሰል ሀጥያት ነው።
@Patty-444
3 ай бұрын
እንደ ክርስቲያን ቆላስይስ 3:14 የሚለው ፍቅርን እንደ ልብስህ ልበስ ነው። ከዚያ ውጪ መንፈስ ቅዱስ ካልከለከላት በቀር የፈለገችውን መልበስ ትችላለች። ወንዶችን ይፈትናል ወይስ አይፈትንም የሚለው ጥያቄ፣ ኢየሱስ ለሴቶች ምን መልበስ እንደሌለባቸው አልነገራቸውም። የማቴዎስ ወንጌል 18:9 "ዓይንህ ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት፤ ሁለት ዓይን ኖሮህ ወደ ገሃነመ እሳት ከምትጣል ይልቅ አንዲት ዓይን ኖራህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል።" ነፃነቷን አንንካው።
@queenzuzu710
7 ай бұрын
እሷ በጣም ጀግና ሰው ነች❤❤❤
@Sassy387
7 ай бұрын
Yihen tarik bizu gize tenagralech. Yaltesemu tarikoch yemilew title mindinew?
@NotToodayy
6 ай бұрын
Tarikua new eko sele abatua gin tenagra atakm zem belesh semi wey X out
@abebechkanko2478
7 ай бұрын
ቆይ ጣሊያን የሄደቺው መቼ ነው ጥላሁንን ያገባችው መች ነው የሱንስ መጋባት ለምን አታነሳም? የወለድቺውስ ከማን ነው ታሪኩ የተምታታ ነው ምንድነው ግልፅ የማታደርገው?
@hiwel9209
6 ай бұрын
ተናገረች ስለተለያዩ ብዙ ማውራት አትፈልግም ከዚ በፊት ሁሉንም ሆድ ብሷት ተናግራለች አሁን ላይ ስኬቷን ነው እያስተማረች ያለችው እሱም አግብቷል ከሱጋ ጨርሳለች
@VincentBard-m2k
4 ай бұрын
Thompson Shirley Smith Scott Anderson Elizabeth
@tewabechtessoduresso9796
7 ай бұрын
MNM HONE MN ALASHENEFESHM TEWETASHEW EKO EZAW DENZEZO MEQRETM ALE !
@tewabechtessoduresso9796
7 ай бұрын
EGZABHER REDAT GURAGENETUWA M REDTOWAT YHONAL
@HarveySidney-r7o
4 ай бұрын
Wilson Steven Young Jennifer Moore Sharon
@afomia7469
6 ай бұрын
በየቦታው የአንቺ interview ሰለቸን
@rigatteklu7354
6 ай бұрын
Yemesemate gedeta yelebachum.go ahead.
@Patty-444
3 ай бұрын
ሴት ነሽ። ያለ በቂ ምክንያት በሌላ ሴት ላይ አትናገሪ።
@Foziyaዩቱብ
7 ай бұрын
ቆይማ እይታ ቀንሶል ደሞ ላይክ አርገለት
@MisrakTizazu
7 ай бұрын
akbarish negn jegena set yanchin aynet challenge yegtmachew bezu setoch alu yanchi experience degmo melse new antenm enamesgnalen.
@abnett.6429
7 ай бұрын
ሰውየውም ከበርቴ ሆኖ ሌላ አገባ። ብዪ ያላት😅😅እንደሚሰራቸው ገፀ ባህርያት ቀብቃባ ቋጣሪ ነው ማለት ነው😅😅 አንቺ ግን ይመችሽ
@TtTena-y4b
6 ай бұрын
Bal comntochn agebachu what ever she wearing comlexam ppl
@danieltariku9157
7 ай бұрын
Second
@Sunshine-3uk
6 ай бұрын
ባለቤቴ ሂዎቴ ጨለማ አደረገዉ ግን እንደሚያልፍ አቃለሁ😢
@Patty-444
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁል ጊዜ መልካም ነው። ጌታ አይለወጥም። ይህ ደግሞ ያልፋል።
@nadi7244
7 ай бұрын
9 inch 🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️
@abebeyenenew5795
7 ай бұрын
መሬት ተንበርክኮ ከተፈለገ ሴንቲም ይገኛል?
@abnett.6429
7 ай бұрын
ድሮ ይገኝ ነበር። የምር!
@ameleworkabate2980
6 ай бұрын
Neber
@ethiopian6561
7 ай бұрын
Endeee don’t you get tired of talking about your life over and over?
@abnett.6429
6 ай бұрын
😅
@Patty-444
3 ай бұрын
and yet you are here watching her videos 🤣
@RahelwaRoba
2 ай бұрын
Ayzoh/Ayzosh 1 Ken yemineger Tarik yinorehal/yinorshal
@hayatadela
7 ай бұрын
ሄሌን በድሊ መስላኝ
@abnett.6429
7 ай бұрын
😂😂😂
@abnett.6429
7 ай бұрын
ቲያትር ቤት ኖ ስትዪ የስ ያሉትን ብትነግሪን😊😊ኖ ካልሽ እንዴት ከአባባ ትልቁ አረገዝሽ
@rigatteklu7354
6 ай бұрын
Aye enante men yahel ywerde rase .Egezabher yeker yebelachu
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
7 ай бұрын
የልጅሽ እኩያ ፈረንጁስ
@rigatteklu7354
6 ай бұрын
Yetelatachu tege.
@abebechkanko2478
7 ай бұрын
ምን የመሰለ ትዳርሺን እና ልጆችሺን በትንሽ አጉል ፈረንጅ አግብተሽ ዋጋሺን ከፈልሽ ሲያንስሽ ነው ተራ ሰው ነሽ አላደንቅሽም።
@rigatteklu7354
6 ай бұрын
Afachu zeme belachu yemitekeftu.Egezabher yeker yebelachu.afachu setekefetu chenkelatachu yetayal.
@Patty-444
3 ай бұрын
አንተ ከምትናገረው ሰው ጋር ያጋባሃት አንተ ነህ? ከልጆቿ አባት በቀር ሌላ አግብታ አታውቅም። እሷ ልጆቿን ለማሳደግ መስዋዕትነት ከፈለች። አንተ ምን ጠቃሚ ነገር አደረግህ?
@ejigayehutiruneh1392
7 ай бұрын
አለባበስሽ ለእድሜሽ አይመጥንም አስተካክይው
@MekiyaBule
6 ай бұрын
ለሚቀጥለው ተከናንባ ትመጠለች ።
@PomiNh3570
6 ай бұрын
ቅናት😂 ለሚቀጥለው እንዳንቺ ሺቲ እና ኤርገንዶ አድርጋ ትመጣለች።
@ejigayehutiruneh1392
7 ай бұрын
አለባበስሽ ከዕድሜሽ ጋር አይመጥንም! እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ!
@Patty-444
3 ай бұрын
Emete በራስዎ ህይወት ላይ ያተኩሩ
@HamrawitሐምራTube
7 ай бұрын
ሺ ጊዜ ማስታወቂያ ሲያጠላአቋርጫለሁ ስግብግብ
@Patty-444
3 ай бұрын
ቅናት አይሁን። እነዚህ ሰዎች ሰርተው ይብሉ።
@haymi-Ju3Hz7
7 ай бұрын
አፋትታቹ አፋታቹ ደግሞ ወደ ተፋታቹ ሄዳቹ?
@Mimi-vh3yt
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ አቦ
@politicalopinion4860
7 ай бұрын
ኸረ መፈንዳት፤ ኮረዳነት እነደዚህ
@enateenateengda8985
7 ай бұрын
ነጩ ባላስ
@Patty-444
3 ай бұрын
ከልጆቿ አባት በቀር ሌላ አግብታ አታውቅም። ፍቅረኛዬ ነው አለች ግን ተለያዩ።
@abebechkanko2478
7 ай бұрын
ለዚህ ነው አሁንም ግማሽ አካልሺን ራቁት ሆነሽ የወጣሺው ታሳዝኛለሽ
@Patty-444
3 ай бұрын
እመቤቴ ቅናት በሽታ ነው። በሽታው ሳይገድሎ ይግደሉት እና ያሸንፉ።
@Meskerem-oz5oh
28 күн бұрын
❤️❤️❤️
51:23
ከአሰሪዋ ጋር የጠረጠርኳት ባለቤቴ ላይ በፈፀምኩት ነገር ሕይወቴ ወደ ሞት ተሸጋገረ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 50 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 366 М.
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
1:12:29
በአድቬንቸር ስለተሞላው አዲሱ ህይዎቱ ምርጥ ቆይታ Life Coach Ebba T with Fegegita React
Fegegita React
Рет қаралды 28 М.
1:06:13
ይደበድባታል...አስቤዛ አይሰጣትም? አሜሪካ ላላችሁና ወረቀት አላልቅ ላላችሁ ማየት ያለባችሁ ቪዲዮ! #gizachewashagrie#ግዛቸውአሻግሬ#usa
Maraki Weg
Рет қаралды 287 М.
12:57
አነጋጋሪዎ ምእራፍ ተስፋዬ (ማንሲያን) ማን ናት ስለ ሰው ደንታ የለኝም አለች
Weleba Media - ወለባ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
50:00
🛑 የክብርት ማስተዋል አሳፋሪው ጉድ በቲቪ የእርቃኑ ክሊፕ ይዞ የመጣው መዘዝ
BENJA ቤንጃ
Рет қаралды 65 М.
35:05
የ28 ዓመት ትዳሬ ጉድ ይዞብኝ መጣ! በልጅ እጦት የተፈተነው ቤተሰብ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 106 М.
1:08:49
3ተኛ ሚስት የተባለችው እውነታ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 257 М.
1:55:16
ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ! #pastorchere#gizachewashagrie# samsonanddagionseifuonebs
Maraki Weg
Рет қаралды 703 М.
25:40
መዘንግዕ ቴለፎን ምስ ዳናይት ሙሴ ስነ ጥበበኛ-ሰልሚ ሓሳብ
Habtom Entertainment
Рет қаралды 586
2:18:52
አሁን ወንድ አያታልለኝም! ቆቅ ነኝ! እንተንፍስ #19
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 141 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 405 М.
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН