No video

የራበው ይበላል አስደናቂው ግቢ በ አዲስ አበባ!! ጀግና መፍጠር ክፍል -3 Donkey Tube Comedian Eshetu

  Рет қаралды 40,831

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

JEGNA MEFTER
HANAN is a kind hearted women who is feeding more than 1000 poor people every single day for free. she has a charity organization called BABULHAIRE. she is our hero for today.
here is episode 3 of her interview with Comedian Eshetu
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
#ethiopian
#ethiopianAirForce
#bezabehPetros
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 262
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 жыл бұрын
መሸለም አለባት የምትሉ ላይክ። እውነትም ጀግና መፍጠር ጀግኒት አምሳያሽን ያብዛልን
@neimaneima6098
@neimaneima6098 3 жыл бұрын
እሸቱ ይለያል ይሸለም ይገባዋል
@M2Meriem
@M2Meriem 3 жыл бұрын
Yess
@user-yr5rm3ey7c
@user-yr5rm3ey7c 3 жыл бұрын
ትሸለም✅✅
@user-fy5qy6tl4f
@user-fy5qy6tl4f 3 жыл бұрын
ትክክል አላህይሽልማት መሸአላህ ጀግኖች
@fatiaberake778
@fatiaberake778 2 жыл бұрын
@@user-fy5qy6tl4f መሸአለህ አለሀ ሚደውን ይክፈልሽ ሚርጢ ሰው
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 3 жыл бұрын
ዋው አንዴት አይነት መልካም ልብ ያላት እህት ናት እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ!!!!
@jjl7448
@jjl7448 3 жыл бұрын
እሼ ጀግናመፍጠር ላይ ወንድም ዲኑ አሊን ጋብዝልን በጣም ጀግና ወንድማችን ነው
@user-yr5rm3ey7c
@user-yr5rm3ey7c 3 жыл бұрын
👍🇪🇹💯🇪🇹💯🇪🇹💯🇪🇹💯🇪🇹💯💪💪👍✅✅👏👏👏👏
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 3 жыл бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና ምርጥ ኤትዪጰያ እድሜ ጤና ይሰጥሸ እግዚአብሔር የሴት ጀግና♥♥♥😍😍😍🙏🙏🙏
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
ጀግኒት በጉጉት ነው የምከታተልሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ተምሳሌትና የዘመኔ ጀግና
@kedirsh
@kedirsh 2 жыл бұрын
ለአገር ሞዴል የሆነ ምርጥ ድርጅት ከምርጥ መሪና ተመሪዎች ጋር!!! አላህ ስራችሁን ይውደድላችሁ፡፡ ብዙ ብዙ መስራት የምትችሉ አላህ ያድርጋችሁ!!!
@hanamekuriya4312
@hanamekuriya4312 3 жыл бұрын
ሀኑዬ❤እግዚአብሔር ሀሳቦችሽን ሞልቶ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃን🙏ቤትሽ ሁሉም ጠግቦ ሁሉም በቤቱ ተትረፍርፎለት ይዘጋ ❤
@user-yj3dc1tu3r
@user-yj3dc1tu3r 3 жыл бұрын
እዉነት ለሁሉም ነገር መመረጥ የስፈገል እድለኛ ነት ተመረጣለች። ረጃጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ትልቅ ስራ ነው በርቺ እህት እናት ❤❤❤❤
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
መሪውን የሚያከብር የተከበረ ነው ጀግኒት እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
@medinegne8090
@medinegne8090 3 жыл бұрын
እሸ የእውነት በጣም እናመሰግናለን ሀንየ የጀግና ሴቶች ተምሳሌት ረክም እድሜ ይስጥልን ባቡል ኸይርን ትልቅ ደረጃ ደርሶ እምናየው ያድርገን
@user-ku8en8uz1l
@user-ku8en8uz1l 3 жыл бұрын
አላህ ይገዝሽ እማ አላህ ትልቅ ኒአማ ሰቶሻል መሰሎችሽን ያብዛልን እኛንም አላህ ይወፍቀን ሀገራችን ሰላም ትሁን
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
የምድሩን እንዳሳመርሽዉ የሰማዮን ደግሞ ፈጣሪ ያሳምርልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@bernardoairam4523
@bernardoairam4523 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይገዛችሁ ምንኛ መታደል ነዉ በኸይር ነገር ላይ መጣድ
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ሁሌ ይገርመኛል እሼን ከቀልድ ውጪ በብዙ ቁምነገር እንዲ በአጭር ግዚትልቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ስራ እየሰራ ምሆኑ ሁሌም ይድእንቃል እሼ አንተራሱ ጅእግና ነክ ትልቅ ክብር ይገባካ
@hwawmuhammad8107
@hwawmuhammad8107 3 жыл бұрын
ጀግና ሴትናት ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሸ አላህ ይጠበቅሸ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 жыл бұрын
ኣምላክ ያግዝሽ 🌍ምርጥ ኢትዮጲያዊት እህቴ መታደል ነው የእግዜኣቢሄር ስጦታ ነሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኣብነታዊት ጅግና ሴት 100%
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 3 жыл бұрын
አላህ ቅኑን መንገድ ይምራችሁ መልካም ሰወች በፊጥረት አላህ ብትኖሩና ብትሞቱ ምኞቴ ነው ለእኛም ያረቢ በፊጥራችን ላይ ኑረን በፊጥር ላይ ግደለን
@mohamemohammed5302
@mohamemohammed5302 3 жыл бұрын
ጀግና ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ እህቴ ዱኒያ አሄራሺን አላህ አሳምሮልሻል
@saudisaudi3677
@saudisaudi3677 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ አላይ ይጠብቅሽ❤❤❤
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
ሀናን በረች መሽአላህ ጀግናነሽ በረች
@sayatdemissie9874
@sayatdemissie9874 3 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን
@semegntariku3503
@semegntariku3503 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽ ይባረኩ ጀግና እናት ነሽ በርችልን thank you እሼ
@rahima5815
@rahima5815 3 жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ድንቡሽቡሽ አላህ መልካም ስራሽን ወዶ ይቀበልሽ ።
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 жыл бұрын
2 መልካም ኢትዮጵያውያኖች ማሻአላህ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 3 жыл бұрын
እች የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ የስደቶኝች እባ በቃ ይበለን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ኑ ወደቤቴ ፍቅር እና ስኬት እንማማር
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Жыл бұрын
አሚን
@zemzemreshid6928
@zemzemreshid6928 3 жыл бұрын
ሀናንዬ ማሻአላህ አላህ ሀያት እና ጤና ይስጥሽ የእኛ ጀግኒት ነሽ 🌹
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ እንዳትለያዩ አብራችሁ ስሩ እናንተ ለኢትዮ ዘረኛና አክራሪ ሀይማኖተኛ ምርጥ ምሳሌ ና አርአያ ናችሁ።ያሰባችሁት ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ እድሜያችሁ ይርዘም።
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
🌿🌿🌿🌿🌿👍👍
@fikrtetesfaye3169
@fikrtetesfaye3169 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን አሼ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 3 жыл бұрын
ጀግና በርችልን እሼ ምርጥ ሰው 🙏
@tsiongebremedn4081
@tsiongebremedn4081 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ በልጆችሽ ተደሰቺ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ።
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነበር የተባረከች እህታችን
@Degsewtube
@Degsewtube 3 жыл бұрын
እሸ ምርጥ ሰው የወጣቶች አርያ ዘመንህ ይባረክ ውት ያገሬ ልዶች በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ ኑ ወደቤቴ 💚💛❤️😘
@yosefnegsh7934
@yosefnegsh7934 3 жыл бұрын
ተመስገን ምስጋና እና ክብር ለቦለቤትሽም ላንቺም
@Makiya-balay
@Makiya-balay 3 жыл бұрын
ደግ ልብ ስላለሽ አላህ የምትመኝውን ሁሉ ያሳካልሽ ያረብ
@abdlmejidyassinmashaalah2853
@abdlmejidyassinmashaalah2853 2 жыл бұрын
አላህ እናትና አባትሽን የጀነት ያድርግልሽ !!!!
@naimarayali7977
@naimarayali7977 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እውነት ጀገና አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@rehimaneja9872
@rehimaneja9872 3 жыл бұрын
አላህ ሀሳብሽን ከፍ ያርግልሽ እኛንም ካለችን እንኳን እንድናካፍል ልባችንን ያግራልን ያ ረበል አለሚን
@salihclassic9101
@salihclassic9101 3 жыл бұрын
አሼ እናመሰግናለን ትክክለኛ ጀግኒት ነው ያቀረብክልን ።
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 3 жыл бұрын
በርች! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏❤
@user-cs2nn9ov5z
@user-cs2nn9ov5z 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እናት አንች የሽዎች እናት ነሽ አላህ ረጀም እደሜ ይስጥሽ
@neimtube3431
@neimtube3431 3 жыл бұрын
ሚገርም ቅን ልብ ነው ያለሽ ሀኒዬ ማሻ አላህ ተባረከላህ♥ እሺ አላህ ይጠብቅህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_አህለን ሀኒቾ አላህ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ያረብ ለኛም ጥሩን ነገር ይዎፍቀን_
@genatgenat7165
@genatgenat7165 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ በርች
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ሀኑቲ ረበና ይጨምርልሽ እሼ አንተም በርታ ጀግና ነክ ሁላችሁንም አላህ የበርታቹ
@user-jd9mx5nu6l
@user-jd9mx5nu6l 3 жыл бұрын
የኔ እህት ይህን ያክል ልብ ከላይ እኮ ነው የተስጠሽ ይጨምርልሽ
@haytelove5466
@haytelove5466 3 жыл бұрын
ሥለሏህ አለይህ ወሠለም ሀቢቢና መሀመድ
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 3 жыл бұрын
እህታቺን ሀናን ይቱብ ክፈቺ አዳዲነገካን ያግዛል
@vhdh8457
@vhdh8457 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርሽ
@khedijamussa791
@khedijamussa791 3 жыл бұрын
ረዥም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ 🥀
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን የኛ ቅን ወንድም ተባረክ
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Mengeste Endeze aynete Ethiopian Yabertatalen yegebatal demo Yastelalefshw tekekele new yes 👌
@rehmanuri8034
@rehmanuri8034 2 жыл бұрын
ሀኒ አለህ ይጠብቅሽ ኢትዮ ልዩናት ሁለችንም እጠብቀት ሀኒ ሥለ ውጪ የተነገረችው ናገር %%% እውናት ነው
@haymihaymi5274
@haymihaymi5274 Жыл бұрын
እዴሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ😢😢
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
መሻላህተባርክላ።አላህይጠብቅሽ።ሀናን።ፍትህ።ለሰዉዴ።እስርኞች።ፍትህህህህህ
@user-ob7zr7qu1c
@user-ob7zr7qu1c 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እህታችን ወንድም አሹ እናምስግናለን
@jossykind7869
@jossykind7869 3 жыл бұрын
ኧረ ይችሴት ከአይምሮዬ በላይ ሆነችብኝ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
እሸቱ ክብር ይገባሀል ሙሉ ስብእና ያለህ ሰው::
@edengebre4692
@edengebre4692 3 жыл бұрын
ሀናንዬ ተባረኪ ጀግና ነሽ በርቺ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ምርጥ ሴትየጀግነት ጥግ በጣም እንወድሻለን እናከብርሽ አለን የሚስኪኖች እንባ አባሽ አላህ የወደፊቱ እቅድሽ ህልምሽ አላህ ያሳካልሽ ረዥም ሀያት
@samsungnot10plus46
@samsungnot10plus46 3 жыл бұрын
ሀኒቾ ጀግናዋ አይ አረአያ እምትገርሚ ሰው ነሽ ፐ ምን ልበልሽ የኛ እንቁ ሀኒ አትጠገቢም እኮ ሀኒ
@mekdibelete5506
@mekdibelete5506 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እንዳች ያሉትን ይብዛልን ፈጣሪ ፈጣሪ ደግሞ የአስራት ሀገሩን ይጠብቃት 🇪🇹🔐💕💖 እሽየ አንተንም ፈጣሪ ለምታደርገው ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልክ
@user-uo2dz3gc6y
@user-uo2dz3gc6y 3 жыл бұрын
ትክክል በርቺልንን
@user-jo5co2dy6q
@user-jo5co2dy6q Жыл бұрын
ጀግና ሴት ።
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Selam lewlachew Hanan anche Ken Set aydelem meret lelam yegebashal hageron yemiwad lek Endanche betegibar mashayet Alebet mesgana benena ba hagere sem Thanks 😘🙏
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
ሀናንዬ የሴቶች ተምሳሌት 💓
@kaskas9334
@kaskas9334 3 жыл бұрын
ማሽአላህ፡በጣም፡ደስይላል👍👍❤❤
@susukonjo6341
@susukonjo6341 3 жыл бұрын
ሁኒቾው ጁግናዬ የሴቶች ተምሳሌት አችን አለማዲነቅ ንፉግነት ነው አላህ ይጨምርልሽ እሽ በርታ የልጂ አዋቂ ከፍ ከፍበል ውድሜ
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ
@fedilayasin7844
@fedilayasin7844 Жыл бұрын
Mashallah Mashallah Mashallah
@sofinayene9664
@sofinayene9664 2 жыл бұрын
Wow wow masa Allhe
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው እስኪ የሰከልሽ በሉኝ ሌሎቻቹም የሰበቹ ከለቹ አላህ የሰከለቹ ከመደም ቤት አውጥቶን የሰብነውን የሰከልን
@hanankedir2659
@hanankedir2659 3 жыл бұрын
Allah ytebksh yemrm jegnit nesh, bro ante gerami program eyesera new bzu sew kante memar yalebet ymeslegnal
@hadrahadra8671
@hadrahadra8671 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላሕ ምኞትሽን ያሳካልሽ አብሽር እኛም ከጎንሽ ነን
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Wow wow Jagnit nesh tichialesh yene qin Egzihaber Idmenna xena yisxish 🙏❤️💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ የኔ ቆጆ
@kirubelasfawify
@kirubelasfawify 3 жыл бұрын
አንቺን፡ለደገፉሽ፡በተለይም፡ባለቤትሽን፡ማመስገን፡እፈልጋለሁ፡እግዚያብሔር፡ይስጠው፡፡እሼ፡ባጭሩ፡እድሜህ፡ይርዘም።
@semiraahmed6321
@semiraahmed6321 Жыл бұрын
Inshaa allah enedallen gen Ashe wodime ebaken sela gumruk bota yallew karet wode Ager bet magbat Asfaretonal ezi sera yellem berut sera yellem ebakehn demste hunellen wondime
@dohacity7635
@dohacity7635 3 жыл бұрын
እሼ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሀኒ ስራሽን ሁሉ አላህ ይቀበልሽ 😘😘😘😘👍
@candaceitsmydam9892
@candaceitsmydam9892 3 жыл бұрын
God bless sister you are great
@mominaoumer7840
@mominaoumer7840 3 жыл бұрын
Mashalha alha yixabwchuuu yarb
@user-jw5ng8uf4w
@user-jw5ng8uf4w 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ስታምሪ ይጨምር
@user-mv1mb7gg3z
@user-mv1mb7gg3z 3 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ ማናው ባቡል ሀይርን ለመጎብኘት የጋጋው እኔ ምን ያህል እንደጋጋሁ ለነግራቸው አልችልም ኢንሻአላህ እኔም በቅርብ የተወሰኑ አልባሳቶችን ለባቡል ሀይር አስረክባለው ኢንሻአላህ ወደ አገር ስገባ ኢንሻአላህ
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ ሀልግዜ ባየሁ ቁጥር ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ እቅዴ ነው
@user-yr9lf8uk9b
@user-yr9lf8uk9b 3 жыл бұрын
ኢንሻአሏህከስደትመልስወደባቡልህይር ተውዳጅውድእህታችሀናአላይጥበቃአይለይሽ አላህመጨረሻውያስምረውአሚንያረበለአላሚን
@haytelove5466
@haytelove5466 3 жыл бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍
@user-gn6ym3iq5q
@user-gn6ym3iq5q 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀኒዬ የሴቶች ተምሳሌት
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዬፒያዊ ነሸ ጀግና
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ጀግኒት ነሽ ዋውውውውው
@alfiyadaredo1638
@alfiyadaredo1638 3 жыл бұрын
የኔደርበበ አለህይጠብቅሽ
@beruktaitejemanh9289
@beruktaitejemanh9289 3 жыл бұрын
ልበ ቅን እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
@zed7329
@zed7329 3 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰላም ጀዛኪላህ ኸይር ሀንቲ አላህ ይጠብቅህ ሀቢበቲ አላህ አምሳሎችሽን ያብዛልን እሸቱ በጣም አድናቂህነህ ሁሉም ሰው እዳተ ቢያስተውል
@khyria1890
@khyria1890 3 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 3 жыл бұрын
እህቴ አሏህ ጀዛሽን አላሁሱባነውታአላ ኸይርስራሽን አሏህሱባነውታአ ይቀበልሽ
@user-wq7bz6bi1i
@user-wq7bz6bi1i 3 жыл бұрын
የኔ ሴት ሐኒዬ ከአርብ ሀገር ብር ሰለማትቀበይ ኢንሻአላህ ሰመጣ እመጣለሁ በርቱ እሼ መልካምሰዉ ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን
@ReduEbel
@ReduEbel Жыл бұрын
መታየት ያለበት እሼ
@bewuketuabebe2955
@bewuketuabebe2955 3 жыл бұрын
መልካም ነዉ ፈጣሪ ይገዝሽ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z 3 жыл бұрын
አላህጀዛሸንይክፈልሸበራህመቱ
@user-er4nb7ug9v
@user-er4nb7ug9v Жыл бұрын
ማሻአላህ፣እሽዬ፣አላህ፣ይጠብቅክ
@hananafrano6336
@hananafrano6336 3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ስራሽን ይውደድልሽ እህቴ፡ በዱንያም በአኺራ አላህ ያስደስትሽ፡፡
@asiaalreyashi4267
@asiaalreyashi4267 3 жыл бұрын
ماشاالله
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
የተራቡትን እናጉርስ፣የታረዙትን እናልብስ!
8:01
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН