የራስ ጌታ - Ethioipian Movie Yeras Geta 2020 Full Length Ethiopian Film Yeras Geta 2020

  Рет қаралды 296,353

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

የራስ ጌታ - Ethioipian Movie Yeras Geta 2020 Full Length Ethiopian Film Yeras Geta 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 422
@tm3219
@tm3219 4 жыл бұрын
ይህ ፊልም ለጆሮ ጠንቅ ነው ንግግራቸው አልሠማ ብሎን ድምፁን ከፍ ስናደርገው ሙዚቃው የጆሯችን ታንቡር ሊነቅል ይደርሳል
@user-vq7kq6hk4h
@user-vq7kq6hk4h 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😘
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Hulet wedo ayichalm engide mayet new hahhaha
@zelagirma875
@zelagirma875 4 жыл бұрын
ትክክል አረ፡ይጨንቃልም ሆ፡
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 4 жыл бұрын
😂😂😂በቃ ባልጀምረው ይሻል
@hanaalex8828
@hanaalex8828 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣 true ere widya
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ዛሬ ሰንበት ነው የተቀደሰ ቀን ይሁንልን አሜን*
@mekdifeker2104
@mekdifeker2104 4 жыл бұрын
Amen Mal
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
Amen
@arifnewalss5912
@arifnewalss5912 4 жыл бұрын
Amen
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
አሜን
@aishamhamadali9785
@aishamhamadali9785 4 жыл бұрын
Amen 3
@afrihabesha6156
@afrihabesha6156 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች የነገ ማርያም ከኮሮና ትጠብቃቹ
@amarujemaneh9614
@amarujemaneh9614 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yafetgetchew9432
@yafetgetchew9432 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@user-sq5qn8es5b
@user-sq5qn8es5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
ለጆሮ ጥራቱን የጠበቀ ፊልም በዚሁ ቀጠሉበት ለቀጣዩ ቀን የምልክት ቋንቋ ተምረን የፊልሙን ድምፀ አጥፍተን ምስሉን ብቻ ለማይት ጥረት እናረጋለን 🤣🤣🤣🤣
@seaditube9120
@seaditube9120 4 жыл бұрын
Yemechesh 🤣🤣🤣
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሁንም ልምምድ ነው
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
ትክክል 😂😂
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ሳህ ትክክል
@wintayoutube
@wintayoutube 3 жыл бұрын
እኔም ከስልኬ መስሎኝ ነበር 🙄🙄🙄😣😣ለካ ሁሉም ተማሯል 😂😂😂😂😂😣😣😣😣😣😂😂
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከኮረና ይጠብቀን።
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
Kedir kzbin.info/www/bejne/o4mxf4xrYtOcq9k
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
የዛሬው ቅዱሰ ጊወረጊሰ 23 የለባችሁን መሻት ይፈፀምላችሁ ማሮች መልካም ቀን ኮረናን ያጥፍል ከምድረ ላይ አሜ በሉ 🙏🙏🙏
@ethionegn8064
@ethionegn8064 2 жыл бұрын
የኤዲቲንግ ስህተት ነፍፍፍፍ አለበት ከእኔጋር የሚስማማ ላይክ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ...እነዛን የህዋት ግዜ ኮተታሞች ከማየት አዳናችሁኝ.. በሳምንት ሁለት ፊልም በራሳቸው ባህሪይ የሚሰርቱን...በህወሃት ግዜ ፍልማችን፣ ዜናችን፣ ባህላችን....ምኑ ያልቆሸሸ አለ...ብቻ በአቅዋራጭ ገንዘብ ለማግኘት ብሎ ገደል መግባት...አወራራቸው የሚመርጡት የፊልም አላማ መስረቅ፣ መሸርሞጥ፣ ዝሙት፣ ሙስና እንደ ጀብዱ የሚሰራበት ግዜ... ለማንኛውም አዲስ ሰዎች ከአዲስ ስራ ጋር መምጣታችሁ ብቻውን በቂ ነው...
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
Ethiopian Athletics, Culture, kzbin.info/www/bejne/o4mxf4xrYtOcq9k
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 жыл бұрын
የተሰረቀ ብቻ እንዳይሆን።በእውነት ሰሞኑን የተሰረቁት በጣም ያሳዝናል ሰው የልፍቱን ማግኘት አለበት የሰሞኑን በሸታ አሰከፊና አሰፈሪ ሰለሆነ ሰለ መሰረቅ ደፈረው እዳያወሩ አደረጋቸው ከልቤ አዝኛለሁ እኛ ላይ እዲደረግብን የማንፈልገውን ሌላ ላይ ላለማድረግ እንሞክር።
@yoyotube1204
@yoyotube1204 4 жыл бұрын
Maroch subscrib adergun
@weynitube8465
@weynitube8465 4 жыл бұрын
እነዚህ አይሰርቁም
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
በጣም ከባድነው ግን እኔ ተሰርቆ ሳይሆን የመሰለኝ በበሽታው ምክንያት ሲኒማ ተዘግቶ መስሎኝነበር ነፂ ሲናገር ነው ያመንኩኝ እውነት የሰውላብ በጣም ያስጠላል
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
hermala በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzbin.info/door/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
@boniyechrist3626
@boniyechrist3626 4 жыл бұрын
Yeah Stay at Home አሪፍ ይመስላል መልካም ሰንበት ይሁንልን ደግ ደጉን ያሰማን አሜን
@abdosaid3791
@abdosaid3791 4 жыл бұрын
ምን አይነት ፊልም ነው በናታችሁ ድምፅ የለ እራሱ ምንም ትርጉም የማይሰጥ ፈልም ነው በተለይ ድምፅ አስተካክላችሁ በሌላ ፊልም ዱጭ በሉ እሄኳ በጣም አልተመቸኝም ደግነቱ ዛሬ 17 መርፌን አይቻለሁ ምርጥ ፊልም እሄ ዝብሎ የማይሰማ ልፍለፋ ነው
@toybahassentube4478
@toybahassentube4478 4 жыл бұрын
ብዙ ፍልም አይቻለሁ እደዚህ ግን ያሚስጠላ ፍልም አጋጥሞኝ አያቅም ይችልጅ የምስራበት ሁሉ ዝብሎ ነው ውይ አማርኛዋ ስደብርኝ እሳምራለሁ ብላ እያስተነተነይ እያዘገመይ ደም ነው የምታፈላው
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል😡
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 4 жыл бұрын
ሌላ ፊልሙዋን ንገሪኝ ውይ ሢደብር ንግግግሩዋ ኸራ
@MyEthiopia86
@MyEthiopia86 4 жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡ እንዴ ምንድነው? ምክር ብቻ (ምክርና ቦክስ ለሰጪው ቀላል ነው) አለ ያገሬ ሰው።
@Sale_1455
@Sale_1455 9 ай бұрын
ፊልሙ አሪፍ እና አስተማሪ ነበር ነገር ግን የድምፁ ጥራት በጣም የተበላሸ ነው ለዚህ አቀናባሪ ትምህር ቢሰጠው አሪፍ ነው ባይ ነኝ
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ክፉ በሽታ አንተ ጠብቀን ሀገራችንም ጠብቅልን መልካም እለት ሰንበት ይሁንለን ዉዶቼ
@yoyotube1204
@yoyotube1204 4 жыл бұрын
Mare subscrib adergun
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 4 жыл бұрын
Amen
@alemkenyimen9770
@alemkenyimen9770 3 жыл бұрын
ሰዎቹ የሚናገሩት ሳይሆን የሚሰማው ሳውድ ትራኩ ነው የጆሮ ታንቡር ሚበሳው፡፡
@user-zo2rd3sy8c
@user-zo2rd3sy8c 4 жыл бұрын
አለም እንዴት ዋአለች ዛሬ እግዚአብሔር ወይ ለአም ሕዝቦች ውሎ ምህረቱን ላአከለን አሜን
@nafikotsweet4393
@nafikotsweet4393 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-qh7xp4ff8l
@user-qh7xp4ff8l 4 жыл бұрын
ለምንድን ነው የኢትዮፕያ ፊልሞች ከድምፃቹ ይልቅ ሙዚቃው ሚጎላው ሚገርመኝ ታሪክ የሁላችሁም ፊልም ተመሳሳይ ነው ድምፃቹ አይሰማም።የምር ፊልም መስራት አትችሉም።
@user-habeshawit
@user-habeshawit 4 жыл бұрын
ነፀብራቆችዬ ተባረኩልን እናንተ ባትኖሩ ምን እንሆን ነበር በጭንቀት ልናብድ ነበር ፊልም በፊልምኣበሻበሻቹን ደሞ ኮሮናውን ከምድር ኣለም ያጥፋልን
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
Romi um kzbin.info/www/bejne/o4mxf4xrYtOcq9k
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 3 жыл бұрын
እንደዚህ አዝግ ፊልም አይቼ አላውቅም በርግጥ ያልተካኑበት ሙያ ከባድ ነው
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
ያልተካኑበት 👌😀😀😀
@user-sp3lb1fp4x
@user-sp3lb1fp4x 4 жыл бұрын
ጀማሪ ስለሆናቹ ነው መሰለኝ አልጣመኝም ያስጠላል ፊልሙ የትወና ብቃት ይጎለዋለሰ የተጻፈ ቃል በቃል እንደማንበብ ነው ይሄ ጥንካሬዎቻቹ እና ትወና የለም የምር አይመስጥም ስትተውኑ ደሞ ብቃታቹ እንጂ ቃላታቹን ብቻ አትጠቀሙ ምክንያታም ትወና ያለችሎታ ሳይሆን ያለብቃት አያምርም ጠንክሩ በርቱ በሌላ ፊልም በሚገርም ብቃት ጠብቃለው አከብራቹሀለው አስተያየት አይናቅም የተሰማኝ ነው የተናገርኩት ካስቀየምኩ ይቅርታ
@abdosaid3791
@abdosaid3791 4 жыл бұрын
ምርጥ አገላለጥ ውነሽን ነው
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu 4 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን የክላሲካሉ ድምጹን በጣም ከፍ አለ የሰዎቹ ዝቅ ቸለ አይነፍም ደሞም ይረብሻል በተረፈ በርቱ አሪፍ ነው ።
@selestupro5174
@selestupro5174 4 жыл бұрын
ሰላም የነፀብራቅ ሚድያ አባሎች የእናንተ አስተያየት አይቸዋለሁ ትህትና ይጎድለዋል አስተያየት ስትሰጡ በትህትና ይሁን የራስ ጌታ የሚለዉን ፊልም ለማለት ይቸግረኛል ስክሪፕት ታሪኩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ምስል ሲቀረጽ በጣም መንቀጥቀጥ ብዙ ሲን ላይ አይቻለሁ ቀጥሎ ድምጽ ካሜራ ማይክ ቢጠቀም እንደዚህ አይነቶች ሁካታ ፊልሙ ላይ አይስተዋልም ነበር እንደዚህ አይነት ስህተት እንኳ ቢኖር በቅንብር መስተካከል ይችል ነበረ ሆኖም ግን ቅንብሩ ውጥንቅጡ የበዛ ሆኖ ሲኖቹን በድጋሚ ሲሰራ ታይቷል እናም አቀናባሪዉን እጀ ሰባራ አድርጎታል ይሄ እንኳ ባለሙያ ይቅርና ስለምስል አቀራረጽ የማያዉቅ ሰዉ እንካ አስተያየት ይሰጣል ለኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ መዳከም እንዳይሆን ተስተካክለዉ ቢሰሩ መልካም ነዉ አመሰግናለሁ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
አሪፊልምነው እናመሰግናለን
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 3 жыл бұрын
ነፀብራቆች ቆንጆ እየሰራችሁ ግን ኮሜንት አታነቡም መሰለኝ ድምፅ በጣም ይረብሻል ሲባል ስለማትሰሙ ታሳዝናላችሁ:: ቁምነገሩን ሳይሆ ድምፁላይ ቢቻ ያተኮረ ነው ካሜራ ማናችሁ መጀመሪያ ኮሜንት የሚሰጠው እንታነቡና እንድታርሙ መስሎን ብናይ ብናይ ያው ሆነብን:: ስላደነቆራችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ግን እዩትና ፍረዱት ሰራችሁን ሳላደንቅሽ አላልፍም እጅግ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ ይመችሽ::
@bezusene7122
@bezusene7122 4 жыл бұрын
Well done 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 very intersting and different kind ...... luv it. But the Sound was totaly messed up 😨
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ይመስላል ግን ጥሩነተን ለማወቅ ደሞ ጥርት ማለት ይገባዋል ካልጠራ በምን እንወቀው ኤር ፎን ይሆን ብዬ ያልቀየርኩት የለው ውይይይይ
@gelilasolomon9616
@gelilasolomon9616 4 жыл бұрын
የነጭ ጎጃሜ ደስ ሲል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ብላችሁ ከምትሰሩት ቢቀር ቆንጆ ነበር ምድረ ኮሮና ቫይረስ ፊት
@mahletassegid5800
@mahletassegid5800 4 жыл бұрын
1 neger binager des yilegnal be ergit yemejemria serachu kehone aliferidbachihum gin betam new yazenikut filmun say beteley dimitsu ...yehone botama dimitsuna ye afachew enkisilase ekul adelem tekertso yegeba new mimesilegn cafe wust betam classical bezabet ..endegena bizu bota ley background dimits tisemal like ye bet wisha, ye erasachew "tsehaye honebign" sitil chaka wust asire yidegagemal milut neger....ere gin echin tinisheye sihitet sayayut new weyis le hizbu yalachu niket new koy wey andegnawin ye milikit kuankua bihone yishalew neber minim eko ayisemam mecheresha ley ye erat gibishaw le fillm crew thank you program new mimesilew enji ye filmu akal ayimesilim betam simetawi eyehoniku new tenadijalehu be hizib joro ley yikeledal ?Location alebabes make up minamin ley andegna honachu minew le acting alitechenekachu yehe neger ke ethiopia enditefa mignote new endayilemedachu wa!
@hayme4396
@hayme4396 4 жыл бұрын
በጣም ደባሪ ነው
@amendg4753
@amendg4753 4 жыл бұрын
Wayine betam nw yewededkut betam yemwedat lij ina konjo lij alebet i like it
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 4 жыл бұрын
Arif new 👍❤
@onlineonline4460
@onlineonline4460 4 жыл бұрын
የልጅነት ወዜ ተመችቶኛል
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
ወደ ትወናው አለም ብርሀኑን አምጧት በጣም ጥሩ ተዋናይ ይወጣታል ማለቴ ሹክ ልበላችሁ አዘጋጅ ለማለቴ ነው
@betites62
@betites62 4 жыл бұрын
Thankyou🙏
@wlagatube9776
@wlagatube9776 4 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም ነው የደበሩኝ የእውነት እነዚህ ፊልም ሙያቸው አደለም እንደው ምናለ ከሞላ ጎደል ፊልሙን ፊልም ቢያስመሉት ዮቱበረስቶች እንደሚለቁት እንኳን አይሆን የእውነት የሄ በሲኒማ ደረጃ ከታየ የኢትዮ ገና የፊልም ካፓኒ በ100 አመትም ቡሀላ እድገቱ ቁልቁል ነው የሚሄድ የሚመስኝ ሰው ይህን አይቶ ሁለተኛ በሲኒማ ቤት በር እንኳ የሚያልፍ አይመስለኚም
@samerahmaharu8575
@samerahmaharu8575 4 жыл бұрын
Tekekel
@user-wk1ti1od1o
@user-wk1ti1od1o 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ጀግና የው ተውኩለቻው
@user-yr2be1sk8f
@user-yr2be1sk8f 4 жыл бұрын
የተሰርረቀ ቢሆን ባይሆን ምን አገባኝ wifi ባይኖር አላየውም ነበር እድሜ ለመዳም ደሞ የሚሰሩት እራሱ ከነጮች የተሰረቀ ነው ኢትዮጵያ አድ የራሳችው ዮነ ፊልም ሲሰሩ አይቼ አላቅም ስለዚ ቢሰረቅ አይገርምም
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
ትቅደም ኢትዮጵያ kzbin.info/www/bejne/o4mxf4xrYtOcq9k
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-vr1oz3wh2f
@user-vr1oz3wh2f 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እኮ እኛ ተሠረቀ አሌተሠረቀ ምን አገባን እኛ እንደሁ በዋይፋይ ነው ግን በርግጥ ለፍተው የልፋታቸውን ባለማግኘታቸው ያሣዝናል
@hammudihammudi6664
@hammudihammudi6664 4 жыл бұрын
Hahaha
@MonaMona-xb2yk
@MonaMona-xb2yk 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ደስ ሲል
@user-td4be8uh9q
@user-td4be8uh9q 4 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ አስተማሪ ነው እያየውት እራሴንም እየፈተሽኩበት ነበር ግን የድምፅ ችግር አለው ሲቀጥል ከካሜራ በስተጀርባ የምትናገሩት ይሰማ ነበር ልጅቱም አሪፍ ሰርታዋለች ግን የሆነ ሰአት ላይ ይጠፋባታል መሰል ወደ ካሜራው ታቶክር ነበር ለመተቸት ሳይሆን በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እኔ ብዙ ነገሮችን አጊንቼበታለሁ ምን አልባትም መክሊቴን አገኝ ይሆናል ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከመጣብን በሽታ ይጠብቀን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ በተለይም ማዳም ቤት የምትሰሩ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ለፅዳት ብለው የሚገዟቸው ኬሚካሎች እጃችንን እያበላሹብን ይገኛሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@samerahmaharu8575
@samerahmaharu8575 4 жыл бұрын
Amen leke beleshale
@user-bi5qx4fd5b
@user-bi5qx4fd5b 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ምን ጨዋ ጨዋ ያጫዉታቹሃል ግጥም አርጎ አይቶ ሌባ ምናምን ማለት አይነፋም የምር
@selamyemariyamlij9763
@selamyemariyamlij9763 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk Ewunet Bleshal Endih Ngerilegn Enji
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
ትክክል
@hayatabebe3394
@hayatabebe3394 4 жыл бұрын
Eneda ketekeke mayet yikeral Eneda demo bezu sewm yetsrke mehonun Ayakum midere leba Yesew lefat Yemiyasedestachew
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
adis በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzbin.info/door/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 4 жыл бұрын
adis shambel are shure konjo
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።ደብሮኝ ነበር አሪፋ ፊልም ተለቀቀ
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 4 жыл бұрын
በሥልክ ነው እንዴ ኤዲት ያደረጋችሁት በጣም ያሥታውቃል ቁርጥ ቁርጥ በዚህ ላይ የትምህርት ቤት ጀማሪ ድራማ ሠሪዎች የልጅቱዋ ንግግር ሢዘጋ ከት አክሽኑ ያሥታውቃል ብቻ ይደክማል ሣልጨርው ወጣው ባይ
@mebrahtomguesh3177
@mebrahtomguesh3177 4 жыл бұрын
ደብሮን ነበረ ሰራ ተዘግቶ በኮሮና ምክንያት ኮሮና ያጥፋልን
@tiebebaraki4812
@tiebebaraki4812 4 жыл бұрын
በጣም የሚያበሳጭ የሚሰለች ፊልም ነው
@meseretkebede2685
@meseretkebede2685 4 жыл бұрын
የቱርክ ፊልም መስሎኝ ነበር እንደ ቃና ፊልሞች !! በእርግጥ ይህ ኦሪጅናል ፊልም ነው ተብሎ በፊልም ቤትም ሲታይ እንዲህ ከሆነ ያሳፍራል የፊልሙ ባለቤቶች ቢያስወርዱት ጥሩ ነውና ስንት የተለፋበት ወጪ የወጣበት ፊልም በወረደ ጥራት ማየት ይደብራል። በእውነት ለመናገር ድንቅ ይዘት ያለው ፊልም ነው እንደምንም ብዬ አይቼዋለሁ። ለሌላ ሰው እንዲያየ Share ማድረግ ያሳፍረኛል። subscribe ለማድረግም !!!
@amirakemal6268
@amirakemal6268 4 жыл бұрын
Film arif nbr dimstachulay tirat yelem
@meseretyefiru6629
@meseretyefiru6629 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አስተማሪ
@betelihemz4868
@betelihemz4868 4 жыл бұрын
I saw this as a DARE, kezi belay liketugn yemichilu aymeslignm
@nouhayerga9437
@nouhayerga9437 4 жыл бұрын
የኔ ማሮችዬ ነፀብ ራቆችዬ እናመሰግናለን
@user-op8mk4yz7d
@user-op8mk4yz7d 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 жыл бұрын
ድምፅ 0 ነው ካልሰማው እንዴት ይግባኝ ውይ ሲያናድደኝ እንደዚ አይነት ነገር ባላይስ አስተካክሉና ለሸቀቁልን እናመሰግናለን
@user-iy1dn8di1b
@user-iy1dn8di1b 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አልተመቸኝም ቢሆን በርቱ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 4 жыл бұрын
ተዋናዮቹ ምርጥ ናቸው
@kushentertainment788
@kushentertainment788 4 жыл бұрын
The film is cool and have good message but the sound System so poor
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
What we are going to gain from meditating is the bad spirit. Except the sounding problems the quality of the movie is obviously higher. Thank you!
@user-wk1ti1od1o
@user-wk1ti1od1o 4 жыл бұрын
እኔ ኮ ግርም ምትሉኝ የተሰረቀ ነው ምናምን ምትሉ ሰወች ነቹሁ ቆይ ዝም ብለቹ ለምን ስለፍልሙ አትኮመንቱም በቀ ተፈቱን ስለፍልሙ አውሩ
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 4 жыл бұрын
Ethio love
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-mp5yd7bg3g
@user-mp5yd7bg3g 4 жыл бұрын
አረፍ ነውግን የሆነ ነፃብራቅ የምታረጉት በጣም የሜያምረ ትላሲካ ነብረ ግን አላድረጋችሁትም ነምን
@zenasifekeri9747
@zenasifekeri9747 4 жыл бұрын
ምህረት ሀበሻዊ 🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶
@user-mp5yd7bg3g
@user-mp5yd7bg3g 4 жыл бұрын
ሰሜነው
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 жыл бұрын
ድምፅ የለም አቦ...ሲቀጥል ሐብታሞች ሲቀናጡ ማየት ይነስረኛል ደራስው ምን አስቡ እንደደረሰው አላቅም በፍፁም ኢትዮጲያዊነት አይታይበትም በፊልሙ ላይ
@gezehegntesfay2809
@gezehegntesfay2809 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@frahiwettadese927
@frahiwettadese927 4 жыл бұрын
ነፀብራቅ በጣም ተምችታችዉኝል
@AfomiaYne
@AfomiaYne 4 жыл бұрын
ይድረስ ለኮሮና የማመስገኛ መልክት ከቤት የወጣውን ወደቤት ቤተሰቡን የረሳውን በማገናኘት የተራራቀውን በማቀራረብ አምላክ የረሳውን በመማፀን በፀሎት ስላደረግክ አጠር ያለ ምስጋና አቀረብኩልህ ግን ሁሉም በምክንያት ሆነ
@mengekefelegn2627
@mengekefelegn2627 4 жыл бұрын
ያምራል
@binimanbiniman3017
@binimanbiniman3017 4 жыл бұрын
እውነት ድምፄን ብትሰሙት ደስ ይለኝ ነበር ከምር በጣም ነው ያዘንኩት ፊልሙ በእጋዊ ስለወሰደቹት ለምን እኔ ብሆን የፊልሙ ባለቤት ከፈሎኝ ካሎነ ፊልሙንም አላይም
@user-dh5xr2eh9z
@user-dh5xr2eh9z 4 жыл бұрын
ነፀብራቅ በርቱ እናመስግናል አስተማሪ ፊልም ነው
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 жыл бұрын
ምንድነው ግን ግራ ገባኝ ጭንቀት ለቀቀብኝ ድምፅ አይሰማም ፅራት የለውም
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 4 жыл бұрын
ምክርና ሻወር ከራስይጀምራል መጀመሪያ አች አነጋገርሽን አለባበስሽን አስተካክይ
@mengistuhika5174
@mengistuhika5174 4 жыл бұрын
Good
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ግን መች ነው ከችንከን የፀዳ ሆኖ ደስ ብሎኝ የማየው ወይኔ ኤጭ
@winterwolf5510
@winterwolf5510 4 жыл бұрын
ምን አይነት ቀዌ ፊልም ነው ሳውንድ ትራኩና የገፀ ባህሪዎች ድምፅ ያልተመጣጠነ
@nebsyalkulki9674
@nebsyalkulki9674 4 жыл бұрын
R.I.P Ethiopian movie
@agotebaba489
@agotebaba489 4 жыл бұрын
አስተማሪ ፍልም ነው ግን sound manu ፍሬሽ ነው???
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
አሁንስ የኢትዮጵያ ፊልም. አናደደኝ ነፀብራቅ በድምፁ. ሶደሬ. በአንድት ሴት መከራ ኧረ ኡኡኡ
@ruthiv645
@ruthiv645 4 жыл бұрын
Echhh Endatayut betammm debari film new
@JaJa-bi4mc
@JaJa-bi4mc 4 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ለውነቱ ፊልሙኳን ባያምርም ልጅቷ በቂ ናት
@fatekadi9027
@fatekadi9027 4 жыл бұрын
ላየው ነበር አላህ ይስጣቹ ኬሜንት ላክ አንድም ፊልሙ ያምራል ያስተምራል የሚል ስለሌለ ለምን ሰአቴን ላቃጥል
@selamyemariyamlij9763
@selamyemariyamlij9763 4 жыл бұрын
ነፀብራቆችዬ ወይ ስወዳቹኮ አቦ እንዴት እንደምትመቹኝ በዚው ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@vucuc4324
@vucuc4324 4 жыл бұрын
ብዙ ደነዝ ወንዶች አሉ ወረኞች
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
እንዲህ ለፍታችሁ ሰርታችሁ ሳይታረም በመለቁ እንደ ከንቱ ፊልም ለኮምፕሌን ( ለትችት) መአት መዳረጉ ያሳዝናል። ከተቻለ አስተካክላቹ እንደገና ልቀቁት ይህ ፊልም ከታረመ አሪፍ ይሆናል እመኑን።
@plazatrue5th372
@plazatrue5th372 4 жыл бұрын
እንደገና አስተካክላችሁ ልቀቁልን
@jemalali9570
@jemalali9570 3 жыл бұрын
astemari nw des yilal. tinsh voice yistekakel enji
@linalina5554
@linalina5554 4 жыл бұрын
ፊልም።ነው ወይስ የምክር አገልግሎት በነገራችን ላይ ብዙም አያስጠላም
@ethionegn8064
@ethionegn8064 2 жыл бұрын
የሚገርመው ድምፅ የለው ቁም ነገር የለው በዛ ላይ በአንድ ቀን ትውውቅ አብሮ ጓደኛ መሆንና በአንድ ቀን የዚን አይነት ሰው በአንዴ ለመቀየር መወሰን
@TeddyAsmamaw
@TeddyAsmamaw 4 жыл бұрын
ከተምታታበት ከስውር አለም ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@user-oc5gr6dd2d
@user-oc5gr6dd2d 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-qh7xp4ff8l
@user-qh7xp4ff8l 4 жыл бұрын
በ.2020 የወጣ ፊልም አይመስልም የቆየ ፊልም ነው ሚመስለው
@abiyekemal6898
@abiyekemal6898 4 жыл бұрын
ቲሽ ሲያስጠላ የምር ጊዜዬን ነው የወሰዳቹሁብኝ
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 3 жыл бұрын
ኤጭ ክሚሰመው የማይሰመው ይበልጣል አነጋ ብቻ ነው ወይስ አናተም ጋ የዚህ ፊልም ቀራጭ ለማጅ መሆን አለበት ምንም አያምርም
@skyfam4375
@skyfam4375 4 жыл бұрын
ትክክል የእትዮጵያ ፍልም የልተኮረጄ ይሄን አየው ምኑም እየምርም ገንዘብ ለመግኛት እንጅ ለሞያ ምሰረ ዬላምምድረ አመደም እነንቴን ብሎ ፍልም ሰር ህዝቡን ስለምትንቁ ነው ሰት ገመግሙ ለህዝብ ትለቀለችሁ ዘገኝ ዘገኝ:: ቱ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 4 жыл бұрын
በጣም አስጠሊታ ፊልም ምንድነው ድምፁ በጣም ታሳዝናላችሁ አለማፈራችሁ
@halimahussin3059
@halimahussin3059 4 жыл бұрын
Ufff abo filem ateseruuu zegiweche demesun enkuwan endet masetekakel atechelum
@diboradibolove7632
@diboradibolove7632 4 жыл бұрын
ድምፅ ይበላሽ እንጂ የሚያስተም ፊልም ነው ኢትዮጵያውያ የሚያስፈልጋት እንዲህ ያለ ፊልም ነው ።
@titieti1880
@titieti1880 4 жыл бұрын
ድምፁ ዜሮ ክላሲካል ከማብዛት ይልክ ፊልሙን በደንብ ቢስራ አይሻልም ወይስ ፊልሙ ደራሲ የለውም ይመስለኛል
@ayanaandualem
@ayanaandualem 4 жыл бұрын
Is it Animation Movie? thir is no Sound
@user-en5fw9rx4e
@user-en5fw9rx4e 3 жыл бұрын
ፍልሙ አሪፍ ነዉ ግን አረ ጭጭተዉን ቀንሱት ፍልም ስትሰሩ
@belan123belanbelu2
@belan123belanbelu2 3 жыл бұрын
Mn gud new
@user-xb5ge3bv1g
@user-xb5ge3bv1g 4 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን ቀረፃው የተደጋገመ ከዛላይ ቁርጥርጥ ሲል ስሜት አይሠጥም ድምፁም አይሠማ
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
Wowzare1nemesis like smart
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 4 жыл бұрын
እኔ ግን የኢትዮጵያ ፊልም በጣም እሚገርመኝ ሁሌ አኮል ብላክ ሌብል ካልተጠጣ ግዴታ ይመስል የሀብታም መገለጫው መጠጣት መዘሞት እንደሆነ ብቻ አርጎ መቅረቡ አልተዋጠልኝም ምክንያቱም ብዙ አሉ ሳይጠጡ ሳይዘሙቱ ትዳራቸውን አክብረው አንቱ የተባሉ ነገር ግን በጣም ብዙ ሀብት ያፈሩ ዋናው ጭንቅላት ነው አይመስላችህም!!!!
@lidiyalidiya5903
@lidiyalidiya5903 4 жыл бұрын
Film zegagn zegagn
@ninetvalencia6971
@ninetvalencia6971 4 жыл бұрын
Yasetelal
ትርታዬ - Ethiopian Movie Trtaye 2020 Full Length Ethiopian Film Tertaye 2020
1:22:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 764 М.
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019
1:34:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 508 М.
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 12 МЛН
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 118 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 80 МЛН
የእንጀራ እናት - Ethiopian Movie YeInjera Enat 2024 Full Length Ethiopian Film Yenjera Enat 2024
1:29:25
የተንቢ | Yetenbi - New Ethiopia Music 2022 - (Official Music Video)
5:30
Aster Seyfe / Aster Tej / አስቴር ጠጅ
Рет қаралды 16 М.
ወሪያ ሙሉ ፊልም ተመልከቱ
1:25:31
AmharicTV
Рет қаралды 458 М.
የወንድሜ ሚስት - Ethiopian Movie Yewendeme Mist 2020 Full Length Ethiopian Film Yewendeme Mist 2020
1:23:01
ባላደራው - Ethiopian Movie Baladeraw 2020 Full Length Ethiopian Film Baladeraw 2020
1:25:06
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 927 М.
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 941 М.
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
0:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 10 МЛН
Andrey’s TOP VIEWED videos - Reaction 👏 @andreyreactions
0:12
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
УКРАЛИ банковскую КАРТУ у ДЕВУШКИ 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 4,4 МЛН
killing fleas on a dog🐶🐜❓gigachad in a frenzy💀
0:19
Waiting for target Germany Sniper #movies #film #short #sniper
0:34
Fans Movie Recap
Рет қаралды 9 МЛН