No video

የራስህን ዋጋ የምሰጠዉ ራስህ ነህ። ረምዚን ቶክስ ፖድካስት ክፍል-3 | Ramzin Talks Amharic Podcast Episode 3

  Рет қаралды 67,543

Ramzin Real Estate

Ramzin Real Estate

8 ай бұрын

ረምዚን ቶክስ ፖድካስት ክፍል-3 | Ramzin Talks Amharic Podcast Episode 3
Ramzin estate brokers is a start-up real estate company based in Dubai that aims to provide real estate services to various countries. We start offering our services by selling properties in Dubai, Sharjah, and Ajman for customers who are based in UAE and worldwide. Through the investments, we have different goals and strategies for the different countries.
For more info call/ WhatsApp : +971505437719
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#Ramzintalks #DubaiLife #DubaiRealEstate #SneakPeek #dubai #habesha #ebs #dawit dreams #manyazewal #comedianeshetu #dinqlijoch #awaqi #ethiopianwomen #betoch #hopeentertainment #lifestyle #diaspora #ethiopian #addisababa #ethiopianpodcust #inspirational #technology #howtocreatebusinessinethiopia #ethiopiantechcompanies #startupsinethiopia #ዳዊትድረስ #eshetu,donkeytube #ethiopiantiktok #ethiopian #prank #mikomikee #fegegitareact #ebstv #donkeyyoutube #addisababa #kanatv #ethiopiannewstoday #amhara #oromomusic #ethiopia #seifuonebs #seifufantahunshow #ethiopianartist #ሰይፉፋንታሁንሾው #ሰይፉበኢቢኤስ #እሁድንበኢቢኤስ #የዛሬእሁድንበኢቢኤስ #newebs #sundayshow #today #እሁድንበኢቢኤስnewthisweek #እሁድንበኢቢኤስ #liveebstv #Iiveonline #ebstv #ehudenbeebsyesterday #ebstvshow #ebstv #show #seifufantahunthisweek #ebstv #interview #ehudenbeebs

Пікірлер: 77
@ramzinrealestate
@ramzinrealestate 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/nF60m3ykr5mXf6ssi=cDtSQ-sVJX8wSrdi
@mimikebe5572
@mimikebe5572 6 ай бұрын
ማሜ በዚህ ግዜ ከንተ በላይ ማን ሊያነቃቃን ይችላል yes we can ማንም ከማንም አንሶ አልተወለደም የ mindset ጉዳይ ሆኖ ራሳችንን አሳንሰን አሳምነነው እንሞታለን
@azebeazebe335
@azebeazebe335 26 күн бұрын
ሚስተር አህመድ ምእንም ይሁን ምእንም ስራ ቅጠረኝ በማርያም
@calebd9456
@calebd9456 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ሰላም ሆነን ስለአገራችን በኩራት የምናወራው ሁላችሁም በየእምነታቹ ዱአ ፀሎት አርጉ
@hayathayati9014
@hayathayati9014 6 ай бұрын
የኢትዮን ባንድራ በአንዱ ሣይድ ብታደርጉ ሸብረቅ ትሉ ነበረ🎉🎉🎉❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
በርቱ አላህ በሀላሉ ከሀራሙ ይጠብቃችሁ ሰው ሰርቶ ሲለወጥ ደስ ይላል
@user-ii2wx6zr5p
@user-ii2wx6zr5p 7 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ከለበሽ አይቀር ሂጃብሽን ብታስተካክይዉ ምን አለበት😢አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@yishakzeki4576
@yishakzeki4576 2 ай бұрын
Regata ke habet gar yetdel saw✨👌😎
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 7 ай бұрын
እኔም አሁን ዱባይ ነኝ እላለሁ ከመዳም ውጭ በነፃነት ተሰርቶ የሚለውጥ ስራ ጠቁሙኝ
@Migpredictions
@Migpredictions 8 ай бұрын
You guys just inserted a desire in me to live in Dubai. Beautiful People.
@Nahom_Henok
@Nahom_Henok 8 ай бұрын
keep it up ramzin to the top
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 8 ай бұрын
ረምዚዎች ❤።
@emmahmed8394
@emmahmed8394 6 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ርምዝ
@zainabyzz
@zainabyzz 7 ай бұрын
ዋው አሪፍ ትምህርት ነው
@uamawkuwnbasawko3314
@uamawkuwnbasawko3314 7 ай бұрын
ما شاء الله الله يعطيكم العافيه
@AwolMohammed-ne4nv
@AwolMohammed-ne4nv 6 ай бұрын
ሰላም ራምዚ እኔ የፊኒሽግ ባለሞያ ነኝ በስራየም 4 የአፍሪካ አገሮች ከቱርክ ካፓኒ ጋር እየሰራሁ ነው ቱርክ ሂጀ የመስራት እድል ተሰቶኝ ነበር ግን እኔ ዱባይ ብሰራ ደስ ይለኛል ቦታ ካላችሁ የሴራሚክ ነክ ስራውች ከ10አመት በላይ ልምድ አለኝ
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 6 ай бұрын
ደስ ይላል በጣም በርቱ
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ከኢቶ ወዲ ማጣት ትቺላላቺሁደ ባአላህ እናተጋ ለመቀጠር
@hayuti7346
@hayuti7346 7 ай бұрын
mashallah jegna nek RAMZI 🙏👌👌👌
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o 7 ай бұрын
ምንኛ የማራ ንግግር ነው በርቱ ስታምሩ በርቱ በደብ ደስ የሚል ንግግግር ነው ወላሂ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@thedailyheroesteam
@thedailyheroesteam 7 ай бұрын
Well Done Ahmed I am alreafy proud of you and Your team ma Bro❤
@hilamoo928
@hilamoo928 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@burn-to-learn
@burn-to-learn 6 ай бұрын
በርቱልን❤
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
እኔም ወደእዛ መምጣት እፈልጋለሁ አሁን የምኖረው አሜሪካ ነው አረብኛ እንግሊዝ አፍ በደንብ እንዲሁም የረጂም ዘመን የሆቴል ቤት ስራ ልምድ አለኝ የሽያጭ ካሸር ከስተመር ሰርቪስ ልምድ አለኝ እስኪ ሀሳብ ስጡኝ ንግድስ ቢሆን ወረት ስንት ያስፈልጋል ወይም ስራዎች በቀላሉ ይገኛል ወይስ ረምዚ ትቀጠረኛለህ??
@Absalatreal
@Absalatreal 7 ай бұрын
Ke america wede dubai ?,lr vacation kalhone athiji
@hairstayhanu621
@hairstayhanu621 7 ай бұрын
😳😳😳
@Hikmaee
@Hikmaee 7 ай бұрын
​@@Absalatreal ዱባይኮ ለሰራባት በተለይ ለቢዝነት ከአሜሪካ ትበልጣለች
@hayaat9236
@hayaat9236 6 ай бұрын
@@Absalatreallemen ene ke UK wede dubai mehed felglaw le nuro
@Absalatreal
@Absalatreal 6 ай бұрын
@@Hikmaee ቢዝነስ መጀመር ደገም ቀላል አይደለም ! ለሰራባት ሁሉም ሃገር ምቹ ናዉ :: ግን ምን አይነት ስራ የሚለዉ ነዉ የሚወስነዉ ! ለምሳሌ ዱባይ ሆቴሎች realstate cultural ቁስ የመሳሰሉት አዋጭ ነዉ ምክንያቱም ዱባይ ብዙ tourist የሚሄድባት ሃገር ናት ,:: ነገር ግን የ technology startup ለመክፈት የህክምና አገልግሎል የመሳሰሉት ደግም እምብዛም አዋጭ አይሆንም በ technology startup India እና America more ያዋጣል ከ business እድገት ጀምሮ እስከ human resources በስፋት የሚገኝበት ስለሆነ በህክምና ደግሞ Turkey ስለዚህ ቦታዉ ብቻ ሳይሆን ለቦታዉ የዘሺዉ የምትቀርቢዉ ነገር ይበልጥ ወሳኝነት አለዉ አንድ ሰዉ ዱባይ ዉስጥ ተሳካለት ማለት ሁሉም ይሳካለታል ማለት አይደለም , ብዙ unicorn company የሚገኘዉ US silicon valley and India ነዉ ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ስለተሳካላቸዉ ብለሽ ወደዛ move አታደርጊም !
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ነው ወንድሞቼ ግን ከሃላ ያለው እሳት ምንድነው ካንዳንዴ ገንዘብ ሲበዛ ዲናችንን እንዳንጋፋ ፍርሀት አለኝ ለዛም ነው የጠየኲችሁ ከምናየው ከምንሠማው መጥፎ ነገር አንፃር
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 7 ай бұрын
እንደው በፈጣረሽ እሄ ምኑ ነው ከዲን ጋር ሚገጫው ወይ አወቂ አወቂ ለመጫወት ነው ከኃለቻው ሚተያው የእሳት ምልክት ነው እኛ አገር ቤት ልክ እንደዚህ እያነዳደ ነው ምግብ ምንሰረው ቤት ምነሞቀው በሀለዊ መሞቂየ ልበልሽ የሰው ነውር ለመፈላግ አቱሩጡ
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 6 ай бұрын
mashaAllah Nice discastion❤you guys
@rhimarhi364
@rhimarhi364 7 ай бұрын
ማሽአላህ
@user-wn4eb7go6g
@user-wn4eb7go6g 7 ай бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ ዱንያቹም እንዲ እንዳማረው አላህ ቀጣይ ያለው ሂወታቹም አላህ አኼራቹን ያሳምርላቹ ምኞቴ ነው አደራ ወንድም እህቶቼ ዱንያ መሸጋገርያ ድልድይ ነች
@abenetmekonnen8659
@abenetmekonnen8659 8 ай бұрын
Yemchachihu👌
@meazamita7683
@meazamita7683 6 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ቆጆ😍
@Maziyteka
@Maziyteka 8 ай бұрын
Msha Allah. Kmer jgna nhi master ramzan
@alias784
@alias784 7 ай бұрын
Masha Allah Tiru new Ketulubet Ye Sera Lmdacu Makafel Melkamnet New 🙏
@redwandawed1431
@redwandawed1431 7 ай бұрын
Mashallah..
@MrBEKALU
@MrBEKALU 8 ай бұрын
I am electrician & ac technician I have 3 year experience in Dubai but Dubai police deport me 😢by the case of overstay fine
@ethiomusic121
@ethiomusic121 7 ай бұрын
des telalachu i wish enem eqa simualalegn podcast endemjemer
@Ethiohomes785
@Ethiohomes785 6 ай бұрын
Tikekele tikekele🎉
@SA_Tube7
@SA_Tube7 7 ай бұрын
Natu mekdi🔥🔥🔥🔥
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 7 ай бұрын
This podcast is 🔥🔥🔥
@uamawkuwnbasawko3314
@uamawkuwnbasawko3314 7 ай бұрын
الحمد لله على نعمة
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 ай бұрын
ማሻአላህ ራሚዞች ስወዳቸው❤❤
@californa6827
@californa6827 7 ай бұрын
ባክሺ ፀግራሺን ሽፉኝ ታምራለቹ የሳ ፀጉር ሲቀር
@Kibromsew
@Kibromsew 7 ай бұрын
migbare senay❤
@Ethio_milkz
@Ethio_milkz 8 ай бұрын
Nice podcast 🙌
@Tesfegnaw-mengedegna
@Tesfegnaw-mengedegna 7 ай бұрын
Keep it up
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 8 ай бұрын
ራምዚ በጣም ነው መፍልጋችው ሰው ምክንያቱም ዱባይ መምጣት ፍለጋለው በናንት
@menamark9615
@menamark9615 8 ай бұрын
Keep up the good work 👍
@osmanali3381
@osmanali3381 8 ай бұрын
Wow desylal
@user-qp3bl7bs9h
@user-qp3bl7bs9h 7 ай бұрын
Wow
@mahishallom1369
@mahishallom1369 7 ай бұрын
ታክስ ፍሪ የሆነ አገር ስለሆነ ለሚሰራ ኢንቨስት ለማድረግ የሚፈልግ ሰው ጥሩ አገር ነው።
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
How much needed to start anything??
@user-vn2yt9im8d
@user-vn2yt9im8d 7 ай бұрын
cool
@abdinasir5494
@abdinasir5494 7 ай бұрын
wonderful .....i am an architect i wish i could work with your team
@MrAbditube
@MrAbditube 7 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r 7 ай бұрын
ቅናት ነዉ ተሳዳቢወችተቃጠሉ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 6 ай бұрын
ማሻአላህ ግን ሴት ልጅ ፀጉርሸን ጆሮሸን በሙሉ መሸፈን አለብሸ ይህ በሱናው ዲኑ ነው አላህ ይጠብቅሸ
@user-nd5ih8hx9x
@user-nd5ih8hx9x 7 ай бұрын
Ramize sewadh
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 7 ай бұрын
ደግሞ የኛንም ባንዲራ ደምሯት እንጅ
@user-ih3xl5wu8c
@user-ih3xl5wu8c 6 ай бұрын
How to start jobs Dobie
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 7 ай бұрын
ዱባይ ላይ በቀላሉ ምን ምን መስራት ይቻላል በቀላሉ ለመጀመር
@drawingzone101
@drawingzone101 7 ай бұрын
How can i apply to work at your conpany. I checked on linkdin and your website but i couldn't find the option to apply.
@MrBEKALU
@MrBEKALU 8 ай бұрын
ዱባይ ጥሩ ሀገር ናት እኔን ዲፖርት አደረጉኝ እንጂ
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 7 ай бұрын
ሙስሊም ሆናችሁ ክርስቲያን አበረታቷቸው
@semihunsefa6007
@semihunsefa6007 6 ай бұрын
አሁን ፀጉሩ መሸፈን ያለበት ማነው
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 7 ай бұрын
ኣምሃራ ክርስትያን እና ዝብሎ ኣምሃሩ ብደቅይ ሃይለስላስ ዝምሩሁ፡ እንዳ ፀነቱ ከምዝኮዱ ዘለው ኣይሪደኦምን፡ ቖንቓ ኣምሃርኛ ናይ ምን እዩ፡ ናይ ኦርቶዶክስ ኣምሃሩ ውይ ናይ ኣምሃሩ ኢስላም ውይ ዓርብ እንዳስለሙ ኣምሃርይ ዝይኮኑ ኣምሃሩ? ንፁር ዝይኮነ ማንነት ህብርተስብ፡
@SofanitWorku
@SofanitWorku 2 ай бұрын
አንቺ ጅብ መሃተብሽን አውለቅሽ ነው ስትገርሚ
@user-mh1ei8we7r
@user-mh1ei8we7r 6 ай бұрын
የእናንተ አርማ ደግሞ እሳት ነው?
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 15 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН