የሩዝ የፊት ክሬም ትክክለኛው አሰራር ለሁሉም ተስማም እንዴት እናዘጋጃለን

  Рет қаралды 156,126

ye Nathan enat tube

ye Nathan enat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 311
@rozayedingllij4862
@rozayedingllij4862 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን....እኔ ሩዙን ብቻ ምንም አይነት ነገር ሳልጨምርበት በጣም አሪፍ ነው ውድጄዋለ
@alove3176
@alove3176 4 жыл бұрын
በርቺ መሲ የኔ ልዩ ለኔ ሁሉም የምታሰተላልፊልን ነገር ይመቸኛል እሩዝ በጣም አሪፍ ነዉ
@abebaamdae6727
@abebaamdae6727 4 жыл бұрын
Hi ye nathan enat endet nash betam nw yamenamesagenw ahun yasayashenen letakam nw gen ande teyake alagn ene la 10 amet yahel fair and lovely nw yametakamaw gen ahu fite shefe yelale ena tolotolo beguer yewatale mine ladereg??hule yametatebaw samuna lifebuoy nw
@ሩቅያሷዲቅ
@ሩቅያሷዲቅ 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መሲ በሳሙና ከታጠብን ቦሀላ ሁሌ በየጊዜው ቤት ውስጥ ከሩዝ ውጭ ስሪልን ፊይቴ ሴንሰቲም ነው+አልወድም አልፈልግምም የውጭ ነገሮች ግዝቶመጠቀም አገር ብንገባም እዛው በቀላሉ ልናገኘው የምንችለው ቤት ውስጥ የሚሰራ በበጋ ና በክረምት የምንጠቀማቸው ክሬሞች አዘጋጂልን
@elza253
@elza253 3 жыл бұрын
I just sow recently. You're Amazing and very decent woman keep going
@aishaauyu8780
@aishaauyu8780 4 жыл бұрын
መሲ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ሃሪፍ ነው በተለይ ምክርሽ ተባረኪ ቪዲዮው ይረዝም አተጨናነቂ በጣም ወድጄዋለው
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
አረ መሲዬ እንደገባው ነው ላይክ ማደርግሽ😍
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
እኔንም ቤተሰብ አጊኝ ማሬ
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
@@mayanatan6832 እሺ የኔ ቆንጆ
@Gracepower
@Gracepower 4 жыл бұрын
መሲዬ ቅን ሰው ላይክ ሼር አድርጌያለሁ በርቺልኝ እወድሻለሁ እህቴ 😘
@tgzak8071
@tgzak8071 4 жыл бұрын
ሀይ መሲ ፊቴ ደረቅ ነው ተልባ ብቀባስ ጥሩ ነው
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 жыл бұрын
ቆንጆ የሠራሸውን ክሬም ማታ ነው ወይንሰ ቀን እንጠቀመው በረቺ
@tigistteklu5967
@tigistteklu5967 4 жыл бұрын
Hi konjo lejoches dena nachew este negergne ፀጉሬ በታም ስሰ የሚያበዛ ነገር ንገሪኝ
@beegamrada9857
@beegamrada9857 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆጆ የፀጉር ማስኩ በጣም ነዉ የተመቸኝ ፀጉሬ በጣም አደገ የፊቱን ደሞ እሞክረዋለሁ
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
mn texaqmesh New mar
@mahihailu8413
@mahihailu8413 4 жыл бұрын
mesiye ena be glycerin nw yemetekemehu ena betam temechetogal E/yakeberesh thank you mare!!!
@yosifarsema3308
@yosifarsema3308 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ኮከናንት የፀጉር ቅባት ነው ለፊት የምንጠቀመው እባክሽ ቶሎ መልሺልኝ??
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 4 жыл бұрын
Good job. God help u ur way👏👏
@jo-qz1yw
@jo-qz1yw 3 жыл бұрын
Be vazlin mesrat aychalm
@betikenaw8935
@betikenaw8935 2 жыл бұрын
እባክሽ መሲዬ ማድያት ገና ሲጀምርሽ ነው የጀመርሽው እርድ እና ማሩን
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 3 ай бұрын
Thanks for sharing. This is great idea.❤❤❤❤
@fayzabedewe6114
@fayzabedewe6114 4 жыл бұрын
ሩዙ ግዴታ መቀቀል አለበት ወይ ? ሳንቀቅለው ፈጭተነው ከወተት ጋር ደባልቀን መቀባትስ አንችልም ? ከይቅርታ ጭምር እንድታብራሪልኝ ፋልጌ ነው ለፀጉራችንስ እንዴት ነው ምንቀባው
@betelhemgirma7425
@betelhemgirma7425 4 жыл бұрын
Betam oliy ayedelm ena Gilicery bareg cheger alew mn recommend taregigbalesh plz let me know
@emug1724
@emug1724 4 жыл бұрын
በየቀኑ መቀባት ይቻላል? በርቺ
@adisawal5851
@adisawal5851 4 жыл бұрын
Selam indet Nash ine betam fiten zeit alew betam shifi ilbnal
@firehiwotdebssa6844
@firehiwotdebssa6844 2 жыл бұрын
ke firige wechi bekamit chiger alew?
@mamTesfaye
@mamTesfaye Жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን እስቲ እሞክረዋለሁ ። እሺ በሳምንት ስንቴ መጠቀም አለብን
@nigistisolomon4937
@nigistisolomon4937 4 жыл бұрын
Mesi betam arif neger new ene betam dry skin new yalegn betam techegre neber mokrwalw .. but i have one question ruzun keklen bich bintekemew lewte alew??
@mihertejigu6465
@mihertejigu6465 4 жыл бұрын
Yene konjooo selam endet nesh yeruzi kerem befit endalishew tekebche neber arif nw neger gen betaaam yakatelegnal,yibelagnal selezi mndnw mefethew benatsh melishligne pls
@geniabe3010
@geniabe3010 3 жыл бұрын
መስዬ የኔ ታታሪ እስቲ መላ በይኝ ፊቴ እየተበላሸ ነው ምን አይነት ሳሙና እንደምጠቀም እራሱ ግራ ገብቶኛል እና ፊቴ ወዛም ነው ብጉር አልጠፋ አለኝ በብጉር ምክንያት ፊቴ ወፊት ሆነ መላ በይኝ በሳሙና ስታጠብ በሰዓቱ ይደርቃል ቆይቶ ግን ይወዛል
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 жыл бұрын
የት አገር ነሸ
@zayetube3001
@zayetube3001 4 жыл бұрын
Ohh thanks sis.....i like your video....gobez nesh berchie😍
@nikodimosmekonnenmekonnen2618
@nikodimosmekonnenmekonnen2618 4 жыл бұрын
my face is kind of combination can i use the crame
@bettyshuruba2831
@bettyshuruba2831 4 жыл бұрын
Ymechish yene mar enameseginalen
@jedymaru8992
@jedymaru8992 4 жыл бұрын
Mesiye bexam konjo ye rice cream nw fite lay chef yel nbr abso genbare akababi. Bexam tesmamtognal tert Yale fit honolgnal. Berchi😍
@MekuriaMito
@MekuriaMito 5 ай бұрын
መፍጫዉ የት ይግኛል
@bege7778
@bege7778 4 жыл бұрын
Selam,,, arif new programsh,, yetetekemshw ruz trewn new weys keklesh?
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 4 жыл бұрын
መሰየ እዉነት ነዉ እኔ ምንም ኦይል የለለዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ
@tenodemise2107
@tenodemise2107 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስዬ የኔ ቆንጆ እባክሽ እስት መላበይኝ ፊቴ በጣም አስቸጋር ነዉ ምን ነገር ሳልቀባ እራሱ በጉር በበጉር ይሆናል እንደዚሁም ማዳት በማዳት ሆንኩኝ አፍንጫዬ ሳይቀር በምን እንደማጠፍ ንገርኝ
@munayehjay5635
@munayehjay5635 2 жыл бұрын
Selam mesiye endetnesh
@lomifamily
@lomifamily 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስየ
@selameyob8910
@selameyob8910 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሩዝ, ማር, እሬት ካደረግኩት ምን ችግር ኣለው
@hermelademeke3939
@hermelademeke3939 4 жыл бұрын
Betam tnxx gne tewat lay ways Mata lay new yehen mask yeminetekemew
@ነኝስደታኛዋታስፈየደከማኝ
@ነኝስደታኛዋታስፈየደከማኝ 4 жыл бұрын
እነማሰግነለን ማሲ ግን አራፈ ቃራፈ ለፊት ነዉ ወይስ ለፀጉርነዉ እስቲ ኒጋሪኝ
@rahimahrahimah9797
@rahimahrahimah9797 2 жыл бұрын
ቁጥረሺነበዘህላኪልኝ
@askutube3155
@askutube3155 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ማርዬ ሩዝ ለሁሉም ነገር ውስጤ ነው
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ
@ሶፊሶፊ-ፀ1ሰ
@ሶፊሶፊ-ፀ1ሰ 4 жыл бұрын
የንችን ቪድዬ ሰለይ ለፍቴ ለፀጉሬ ታጠቅሜው ነበር የሩዝ።ክሬሙን እነ በጠም።አርፍ።ነው
@Zahra-ግሬስፋሚሊ
@Zahra-ግሬስፋሚሊ 5 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ
@frinjusi9265
@frinjusi9265 4 жыл бұрын
Hi konjo ena and negr lteyksh feliga new ena yewst mesmersh laklig
@adisawal5851
@adisawal5851 4 жыл бұрын
Silezh yaruzu krem minim ainet zeit nek negrochun alchemrbet ?
@seadahassan710
@seadahassan710 4 жыл бұрын
መሢ እኔ አሥሥያ አለብ ምን አይነት ልጠቀም
@selamambasajer2034
@selamambasajer2034 4 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo
@meskeremtenkir6413
@meskeremtenkir6413 4 жыл бұрын
ምንታጠበዉ በሙቁ ወሀ ነው
@marymtube9213
@marymtube9213 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ የተከበራችሁ የሀገሬ የልጆች በቅንነት ሰብስክራይበር አርጉኝ ይከፈልበት ፎቶዋን በመጫን በተረፈ ሰላማችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😍😍😍😍❤❤❤
@remlayoutube5932
@remlayoutube5932 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምእሺ ማማየ በቅንነት
@marymtube9213
@marymtube9213 4 жыл бұрын
@@remlayoutube5932 እሽ
@seadanurye7313
@seadanurye7313 4 жыл бұрын
yasaguri mask hulum perfect nichaw batam yamiyasadije eni yamiyalasalese new bariche ewnti
@ፈጣሪሆይአገሬንጠብቃት
@ፈጣሪሆይአገሬንጠብቃት 4 жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዚት ይበልእኔ ግን እምጠይቅሽ የማዳት ማጥፋ ማስክ
@yeneneshafework8822
@yeneneshafework8822 4 жыл бұрын
አመሰግናለው መስዬ ይህንን ውህድ ከእሬት ጋር መቀላቀል እችላለው ፌቴ ሽፍፍ ይልብኛል
@yeshiyoutube9388
@yeshiyoutube9388 4 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከኒና ከናተጋር ይሁን መሲዬ የኔ እናት እንዴት ነሽልኝ ማዳትን ለማጥፋት ምን ማድርገ አለብን መሲዬ ያለሽን ተሞክሮ ንገሪን እማማዬ አምላከ ቅዱሳን ሰላምሽን ከምትወጃቸው ልጆችሽና ቤተሰቦችሽ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ 💚💛❤🌹🌹
@ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ
@ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እሩዙን ባይቀቀል ቢፈጭስ ችግር አለው ማር
@kashin6000
@kashin6000 3 жыл бұрын
ፉት ላይ አላርጅክ ብለውኝ ፊቴ እያሳከከኝ ይላጣል ምን ባደርግ ይሻላል
@afiyaabdu3559
@afiyaabdu3559 4 жыл бұрын
En saguren etaqaml endaze sarecha gen mare alsegababtem coconut gar aderga arif new
@salimmuhaba6240
@salimmuhaba6240 4 жыл бұрын
Srash Arif nw sitfechi dimtsun Aswechiw plz
@zaboraa32
@zaboraa32 Жыл бұрын
እስኪ ለመወፈር ሰሪእልኝ
@samilast5684
@samilast5684 4 жыл бұрын
Mesi piz help me 18 ameta new ena feta oily new ena begure aschgergn mn large
@Nebi230
@Nebi230 4 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬን ማሳደግ በጣም እፈልጋለሁ የተለያዩ ነገሮችን ሞከርኩ ግን ለውጥ የለም ምን ትመክሪኛለሽ
@makdesfiker1562
@makdesfiker1562 4 жыл бұрын
Malishelegn etabikeshalo ba tigesti eshi mar😘😘
@milkitwo3173
@milkitwo3173 3 жыл бұрын
Ok Emokiralehugn gin Ehe Kirem Baye kanu new ye mini takamaew???
@selineguse7928
@selineguse7928 4 жыл бұрын
Thanks messiye I love it so much
@kedesttekelmariam2193
@kedesttekelmariam2193 2 жыл бұрын
ለማድያት ይሆናል ሩዝ በግሪሲሊን ብቻ
@berislsl2119
@berislsl2119 4 жыл бұрын
የኔ ውብ በጣም እናመሰግናለን የኔ ፊት በጣም ቅባታማ በዛላይ ለስላሳ ነው ስስቅ በጣም ፊቴ ይጨማደዳል ምን ላድርግ ማሬ።
@yousuf9041
@yousuf9041 3 жыл бұрын
ማደት፣ያስለቅቀልደ
@zedyeallahbariyayebetesebn6914
@zedyeallahbariyayebetesebn6914 4 жыл бұрын
ሃይ መስ ,እጄ ላይ ቆስሎብኝ ነበር አሁን ግን ሲጠፋ ጠባሳ ሆኖብኝ በናትሽ ጠባሳው ማትፈያ ንገሪኝ በነገራችን ላይ አድናቂሽ ነኝ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም አለኝ አልጠፋልኝም
@ሩቅያሷዲቅ
@ሩቅያሷዲቅ 4 жыл бұрын
ቀስ እያለ በየጊዜው እደበዘዘ ይሄዳል አመት ሁለት አመት ከዛም በላይ ሊቆይ ይችላል አብሽሪ ይጠፋል ግን ይቆያል በራሱ ጊዜነው ሚጠፋው ምንም አያስለቅቀውም እኔ ኦቨን ድስት ትኩሱ ሴቃጥለኝ ጠባሳ አለው ቶሎም አይጠፋም
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Instagram 👉Messi.molla Telegraph 👉ye Nathan enat Facebook page 👉 ye Nathan enat
@betelhemhailu7746
@betelhemhailu7746 4 жыл бұрын
እንዴት ነሽ የብብት እና አላስፈላጊ ቦታዎች ላይ የሚወጣ ፀጉር እንዴት እንደምታሶግጂ አይቼ ነበር እና አንቺ የምትጠቀሚውን የኬክ መስሪያ አላገኘሁም እና ይሄ ከሆነ ልጠይቅሽ ነበር
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
@@betelhemhailu7746 ቤተሰብ አድርጊኝ መሲየ
@አገልጋይአልማዝከማል
@አገልጋይአልማዝከማል 3 жыл бұрын
በአማርኛ አብራሪው
@tsehaygeteabebe7100
@tsehaygeteabebe7100 4 жыл бұрын
መሲ አረ እባክሽ የፎረፎር መድሀኒት ንገሪኝ አስቸገረኝ
@helenghebremeskel8109
@helenghebremeskel8109 4 жыл бұрын
Hi ehte ye forofor medanit custor oil tekebi bergtegnnet yetefalshal
@bettyyishak9052
@bettyyishak9052 2 жыл бұрын
መሲ የሩዙን ክሬም በሳምንት ስንት ግዜ ነው የምንጠቀመው?
@selamtube5095
@selamtube5095 4 жыл бұрын
ውዶች እስከ Like ኣሩጉኝ ብቅነት
@rahelgirma6187
@rahelgirma6187 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ንሽ ፊቴ በጣም ወዛም ነው ከ ሩዝ ክሬም ጋር ምን ልቀባ
@salammansour1613
@salammansour1613 4 жыл бұрын
0523958418
@ሩቅያሷዲቅ
@ሩቅያሷዲቅ 4 жыл бұрын
ሩዝ ፊይቄ ያደርቃል ኦይል አይመቸኝም እዳልጨምር
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahimanyebet247
@mahimanyebet247 4 жыл бұрын
አመሰግናለዉ መሲ መጠቀም ከጀመርኩ ቆይቻለዉ በግሪሰሊን የሰራሺዉን ነበር ሚጠቀመዉ በሚገርም ሁኔታ ፈቴ ፅድት ብሉልኛል እንዲዉም ሱሰ ሆኖብኛል አዉን እራሱ እሩዝ እየቀቀልኩነዉ በጣም ነዉ ማመሰግንሺ መሲዬ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks So Much
@emmhammdi7672
@emmhammdi7672 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ
@ጥራኝበሥምህጥራኝበሥምህ
@ጥራኝበሥምህጥራኝበሥምህ 4 жыл бұрын
Tanks yena konjo
@meremshukrela4758
@meremshukrela4758 4 жыл бұрын
Tehtensh baxam yemchali ehta xankiry
@semuye3857
@semuye3857 4 жыл бұрын
Yena wd betam des tyaleshi adis teketatayshi negn
@tigistkassa7208
@tigistkassa7208 3 жыл бұрын
መፍጫ የሌለን ምን እናድርግ?
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@samrawitteklu8185
@samrawitteklu8185 4 жыл бұрын
Waww you are amazing doctor nesh
@selamashagrie4053
@selamashagrie4053 4 жыл бұрын
Betam arif nw yemtiywn hulu emokrewalew tnks mesiye
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቺ
@salmebeyene4211
@salmebeyene4211 4 жыл бұрын
እኔ እንኳን ብዙ ጊዜ አለየሁትም ቪድዮሽን ግን እርጋተሽ ደስ ይላል
@mekdesnega144
@mekdesnega144 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😘😘
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ መቅድየ
@eruesu9580
@eruesu9580 4 жыл бұрын
ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
በርቺልኝ የኔ ውድ
@makdesfiker1562
@makdesfiker1562 4 жыл бұрын
Eshi masiye mar ye madet yemiya tefa min matekam enoribegnal gin fite darek new yeltakemkut.near yelam pilc
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Hi just use home made face mask I know it takes a time but🤷 erd
@makdesfiker1562
@makdesfiker1562 4 жыл бұрын
Ene atewukim enda eshi tayihu bake amsgenalo
@sffgggh7509
@sffgggh7509 4 жыл бұрын
ሰላም ነው መሲ እኔ የምጠይቅሽ የእራስ ጸጉሬ እዬቆሰለብኝ በጣም ስቃይ ላይ ነኝ ወደ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው የቆዳ ሀኪም ብሄድም አላርጂክ ነው ይሉኛል የተለያዬ መድሀኒት ይሰጡኛል ይድናል መዳኒቱን ስጨርስ መልሶ ይቆስላል ሲቆስል ህመሙን አልነግርሽም ማበጠርም መታጠብም አልችልም እባክሽ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ ያልሞከርኩት ነገር የለም በተለይ ጸጉሬን ከሼፈንኩት ሲሞቀኝ የበለጠ ይቆስላል ሙቀትም አለው ቁስሉ ሲነሳብኝ
@afroaddis5617
@afroaddis5617 4 жыл бұрын
የኔ ቅን በጣም እናመሰግናለን 😘
@seadanurye7313
@seadanurye7313 4 жыл бұрын
Yana konjo hulum yamitetakamichaw eni yamitasetamirin batam arafi new barichelegn videoshen mayate kajamariku keribi kani new jen batam buzu lawte ajegnchalahu wuda
@gmesayhareru5818
@gmesayhareru5818 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rahelasefa3738
@rahelasefa3738 4 жыл бұрын
Ena ymelhs fet lay tenhs endmadeyat aynt nger wetubgal maltem madtat yun men yun alwekum bech yun tenshg nger teko yal nger wetubgal enam endum berasu andanda koday yfgfgal endum bmket gezh fet lay schf ylal endum genbar akebab endmshbshb ylal men endun alwekom enam est men baderg endmtefalign ngerign please.
@ቃልቱዪብ-ገ3ጨ
@ቃልቱዪብ-ገ3ጨ 4 жыл бұрын
waaaaaaw goz
@myethiopia5380
@myethiopia5380 4 жыл бұрын
መሴቆንጆ አንድጥያቄ ልጠይቅሽ ቂጤ ብራቡሬ ሁኖብኛል ጥቁርእና ቀይ በፈጠረሽ አንድበይኝ ሎሜቀብቸው ምንም ጭራሹንም አሻክክኝ በዛው በለዜ ከሡቅየሚገዙ ማስኮች ክሬሞች ንገሪኝ የኔውድ በማሪያም በጣም አስቀያሚ ስለሆነብኝነው ላንች ያማከርኩሽ
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
የኔ እህት ካካዎ በተር በቀን ሁለት ጊዜ እየታጠብሽ ተቀቢው ወይም ደግሞ ኒቪያ ክሬም ሰማያዊውን ሳይሆን ነጩን የፕላስቲኩን ተቀቢ ገላሽን ሁልጊዜ በደንብ ያጠፋልሻል።
@myethiopia5380
@myethiopia5380 4 жыл бұрын
@@Tube-rt1zg ካካው ምድነው ማር አላውቀውም ክሬሙን ንገሪኝውድ በጣም አስቀያሚሁኖብኝነው😢😢
@samraabadi3593
@samraabadi3593 4 жыл бұрын
😝😝😝😝😝😝😁
@Soli19831
@Soli19831 4 жыл бұрын
Berci thank you😘
@juliavetrano6930
@juliavetrano6930 4 жыл бұрын
I like but try to talk short thank you
@kalkidanaynalemwolde8744
@kalkidanaynalemwolde8744 4 жыл бұрын
Mesiye betam nw mketateksh.... arif lewt aychebetalew ...😉
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ዶክተር ለምኔ🤷 ቀላል የጥርስ ማንጫ ፏ በቤቴ
9:48
ሜካፕ ለምኔ ፏ በቀላሉ ሞክሩት ትወዱታላችሁ
10:55
ye Nathan enat tube
Рет қаралды 638 М.
የሩዝ  ውሀ  ጥርት ላለ  ፊት / rice water for glowing skin
16:11
🌸ጉንጭን የሚያወፍር ልዩ የፊት ማስክ
15:23
Serana /ሴራናTube
Рет қаралды 52 М.
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН