የስኳር በሽታ፣ ለሰው ልጅ የህልውና ስጋት ሆኗል! ተራብቶ ፣ዘር መተካትን እየተገዳደረ ይገኛል! መፍትሄውና ማሸነፊያው በእጃችን ነው!

  Рет қаралды 8,997

The wisdom media  Dr Demissie TD

The wisdom media Dr Demissie TD

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@solomonayane3552
@solomonayane3552 2 ай бұрын
ዶክተር ፋንታሁን አንተ ጀግና ነህ ለሕዝብህ ተስፋን የዘራሕ ተባረክ ።
@kedirmuzyein1298
@kedirmuzyein1298 2 ай бұрын
ዶክተር ደምሴ ታደሰ ላንተ ያለኝ አክብሮትና አድናቆት ከፍ ያለ ነዉ አንተ በ NBC TV በእንግድነት ቀርበህ በተደጋጋሚ የሰጠዉ አዲሱ የስኳር ህመምን ለመቀልበስ ችግሩንና መፍቴሄዉን በማቅረብ ትልቅ ትምህርት እንዳገኝ አድርገኸኛል አሁንም ቢሆን በዩቲዩብ የምትሰጠዉን ጤናነክ ትምህርት በንቃት እየተከታተልኩ ነዉ ለሁሉም ከፍ ያለ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰላም አብዝቶ አባዝቶ ይስጥህ ኑርልን!! ክበርልን!!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ!
@fikereminet
@fikereminet 2 ай бұрын
ክብር ይስጥልን
@etsegenetabebe-zl3yx
@etsegenetabebe-zl3yx 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ ዶክተር❤❤❤
@MebratSenusi
@MebratSenusi 2 ай бұрын
You are sacrificing your time and energy to teach us. This surprised me because, in my opinion, not many of us possess this humanitarian quality. Thanks, Dr.!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Wow, thank you
@GebregziabherHailu-kg7yw
@GebregziabherHailu-kg7yw 2 ай бұрын
ደግተር እድሜው ጤና ይስጥህ በመጽሐፍ አሳትመው በገበያ ብታውል ጥሩ ነበር
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 2 ай бұрын
ዋው በጣም ተቀይረሀል እኔም በቀን አንድ ጊዜ መብላት ከጀመርኩ ይኸው ስድስት ወር እየሞላኝ ነው
@Tsegaye-y1m
@Tsegaye-y1m 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ደምሴ for informative session
@AbebeSimeneh
@AbebeSimeneh 2 ай бұрын
Dr demiss you are one of the community health problems solving professionalist. Thank you i have learned lot of health care knowledge and have secured my personal health. May God give you long life with health. You are doing fine for all of us.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Thank you so much, you are very kind.
@ኃይለመስቀል
@ኃይለመስቀል 2 ай бұрын
ወንድሜ ዶክተር ደምሴ ያቀረቡት መረጃ አጅግ መልካምና አጥጋቢ ነው። በጣም አመሰግናለሁ በተለይ በተፈጥሮአዊ ያለመድኃኒት ዋነኛ የመቀልበሻ መንገድ ለስኳር 2 ህመም መፍትሄ ቢሰጡን
@Eyerus-fl6if
@Eyerus-fl6if 2 ай бұрын
ዶክተረየ እድሜና ጤና ይሰጥልነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyerus-fl6if
@Eyerus-fl6if 2 ай бұрын
በጣምነው እምወድህ እማከብረህ ትምህረትህ በጣም ፈዋሺነው የምረ❤❤❤❤
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 2 ай бұрын
ተባረክ
@zelalemmotuma7537
@zelalemmotuma7537 2 ай бұрын
ዶክተር መልካም ምክር ነው ተባረክ
@akabeka2352
@akabeka2352 2 ай бұрын
ዶ/ር እንኳን ደህና መጣህ
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 2 ай бұрын
Thank you, Dr. Dmess
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
You are very welcome
@thomasterega9594
@thomasterega9594 2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ደምሴ የጾም ጥቅም አብራርተህ አስተምረን አመሰግናለሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ስለ ፃም በስፋት ተዘጋጅቻለሁ፡ ይጠብቁ ።
@abdulfetahnuru3422
@abdulfetahnuru3422 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ ስኳርን በተመለከተ ሕይወቴን ቀይረኸዋል።
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 2 ай бұрын
thanks dr !!!
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 2 ай бұрын
Dr Demse ❤❤
@hudatadesse8254
@hudatadesse8254 2 ай бұрын
Proud of you 💕
@AserChurch
@AserChurch 2 ай бұрын
@FafiSeid-w7j
@FafiSeid-w7j 2 ай бұрын
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጠወት የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው በጣም እናመሰግናለን ግን ዶክተር በጣም ፈልጌህ ነበር እናቴ ስኳር ታማሚ ናት ምክርህን እገዛህን ፈልጌ ነበር እዴት ነው ማውራት የምችለው እባክህን ካየህው ኮሜንቱን እዳታልፈኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ በfb ,በ telegram, በ WhatsApp ላይ ፈልገው ያናግሩኝ። በ +251920959620 ወይም +64 211263802 ላይ ሊደውሉልኝ ይችላሉ።
@FafiSeid-w7j
@FafiSeid-w7j 2 ай бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@yeheyeszafu5357
@yeheyeszafu5357 2 ай бұрын
ይድረስ ዶ/ር ደምሴ ታደሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዶ/ር የምትሰጠው ትምህርት እጅግ ጠቃሚና ወሳኝ ነው።እንዴት ላመስግንህ??? ?በእውነት ከልቤ ነው።ያለህ ቅንነትና በጎነት ልቤን ነክቶታል እንዲሁም ብቃትህና መተማመንህ ያኮራኛል ፤ያስደስተኛል።መች ይህ ብቻ ትችቶችንና ጥያቄዎችን ተቀብለህ የምትመልስበት መንገድ ላስተዋለው እጅግ አስተማሪ ነው። ያስደስተኛል።በእውነት ለመናገር በትምህርትህ ፥በአቀራረብህ፥በሙያህ ብቃት፥በሥነ ምግባርህ፥በትዕግስትህ እጅግ ተደስቻለው፤ተምሬበታለው።ለራሴ እንድመክር፥ጉድለቴን እንዳይ ዕውቀቴን እንዳዳብር በቂ ምክንያት ሆኖኛል፤ለውጦኛል፤በአእምሮና በአካል መሠረታዊ ለውጥ አግንቼበታለው።የህይወት ስንቅ ሆኖኛል።ኢትዮጰያዊ በመሆንህ ኮርቼብሀለው። ይኸውም ከአንተ ስኳርና ግፊት በሽታዎች ባ ደረከው ጥረትና ጥናት ውጤታማ መሆንህ እኔንም አበረታቶኝ ይኸው ምግቤን አስተካክዬ እየትከታተልኩ መድሀኒት ካቆምኩ ይኸው አምስተኛ ወሬን ይዣለው። እግ/ር ይመስገን፡፤ እግ/ርም ረድቶኛል።እግ/ር ስለሰጠህ ጥበብና ማስተዋል በቅድምያ እጅግ አመሰግነዋለው፤እባርከዋለው።በመቀጠልም እጅግ አድርግ አመሰግንሀለው።ዘመንህና ጤናህ ይባረክ ቤተሰቦችህና የወለድካቸው ልጆችህ ከአንተ በልጠው ይባረኩ።ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ይህ ያሳየኸው ባህርይ ይለያል።እንጃ እጅግ በጣም በጣም በጣም ጥቂት ሰዎች ይገኙ ይሆናል። ይህ ለአንድ ኢትዮጰ ያዊ እንዲህ ሆኖ መገኘት እንደገና መወለዱ/መፈጠር ነው።ቅንነት እጅግ ውድ ነገር ምንድነው ቢባል በሀገራችን ቅንነትና በጎነት ነው።ለስሙ ክርስትያን ከተባልን ሶስት ሺ ዓመታት ቆጠርን ቢበቃን ጥሩ ነው።ትርፋችን እርግማንና ውድቀት ነው።እግ/ር ይርዳን!!!!!!!!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tadast7771
@tadast7771 2 ай бұрын
Gets ybarkh neteregaga huneta new gzehn seteh yastemarkew tebarek.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@antenehtesfaye2487
@antenehtesfaye2487 2 ай бұрын
Doctor Birth control yemiyasketilewus filagot matatis....?sikuwar sayinorachew
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ፣ ምንም እንኳን አጋጣሚዎቹ ( የሚፈጠረው ችግር ) ከሰው ሰው በጣም ቢለያዩም፣ የወሊድ መቆጣጠሪያዎች ፣ የወሲብ ፍላጎትን ሊቀንሱ፣ በወሲባዊ ግንኙነት ወቅት/ጊዜ መርካት አለመቻልን ሊያስከትሉ ይችላሉ። በተለይ የቴስቶስትሮንን መጠን የሚቀንሱ አንዳንድ pills፣ ለዚህ ችግር ሊያጋጥሙ ይችላሉ።
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione 2 ай бұрын
Hi sir for the future in your opening statments put date in both calender so that we get reference date for the videos, and even as to whether the info is how recent it is
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
Thank you, it is noted.
@ABDULSEMEDSAHFI
@ABDULSEMEDSAHFI 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yibabiesahlu7382
@yibabiesahlu7382 2 ай бұрын
ዶ/ር ከግፊት የምድንበትን መፍትሔ ንገረኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ፣ በቅርቡ ቪዲዮ አወጣለሁ። እስከዛው፣ በfb በtelegram, በ WhatsApp ላይ ፈልገው ያናግሩኝ።
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 ай бұрын
ደክተር እኔያንተንቁጥርእንዴትአግኝለሁ ፈቃደኝከሆንክ በስልክላናግርህነበርእባክህን ቁጥርህን ጤናዬበተመለከተ ልጠይቅህ ፈልጌነውውእባክህን
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም በ +251 9 20 95 96 20 WhatsApp ላይ ይፈልጉኝ።
@Mule1M
@Mule1M 2 ай бұрын
ሠላም ሠላም ዶክተር ደምሴ እንዴት ነህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ነኝ ወንድሜ፣ ዶክተር ሙሉጌታ አንተ እንዴት ነህ?
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 2 ай бұрын
ግሩም ምክር ነው ዶክተር አናመሰግናለን ግን የቪያግራ ጥቅም ብልታችን እንዲቆም ነው ወይስ ተሎ እንዳንጨርስ ነው?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ለሁለቱም ይሰራል። በአብዛኛው፣ የናይትሪክ ኦክሳይድን ስራ ነው የሚያግዘው።
@SaddaSelamat
@SaddaSelamat 2 ай бұрын
😮
@SaddaSelamat
@SaddaSelamat 2 ай бұрын
❤😮🎉
@WasihunGebeyehu-i8k
@WasihunGebeyehu-i8k 2 ай бұрын
ተኝተን የቆመው ስንነቃ ወዲያዉ ይሞታል ይህ ምክንያቱ ምንድን ነወ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ተኝተው ሳለ ቆሞ ከነበረ፣ እና ሲነቁ ከወደቀ፣ ችግሩ ከውጥረት፣ ጭንቀት፣ ድብርት ፣ ከስትረስ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል።
@teshagerengidaayehu6168
@teshagerengidaayehu6168 2 ай бұрын
እኔ ከ 19 አመትብፊት ነው ያወቁት ምልክቱ ደግሞ በጣም መጠማት እና ሽንት ነበር፡፡
@ExpoDubai-eu4iw
@ExpoDubai-eu4iw Ай бұрын
Yat naw yamagek pls 🙏
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ሰላም! ማንም ሰው በ ፌስቡክ ላይ ደምሴ ታደሰ ወይም ዶ/ር ደምሴ ታደሰ ብሎ በመፈለግ፣ ወይም +64 211263802 ወይም +251 920 9596 20 በመጠቀም፣ በቴሌግራም እና በዋትስአፕ ሊያገኘኝ ይችላል።
@EshetuDemise-d7g
@EshetuDemise-d7g 2 ай бұрын
Dr type 2 የለባት ሰው ቀጭን ከሆነ ክብደት መቀነስ ያስፈልጋል ወይ?
@WasihunGebeyehu-i8k
@WasihunGebeyehu-i8k 2 ай бұрын
ተኝተን የተነሳዉ ስንነቃ ወዲያው ይሞታል ለምን?
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione 2 ай бұрын
Dr demes... how is your carnivore journey ... starting tomorrow November 1 in European calendar i am about to embark on the same journey for 1 month .....i have no high Bp issue nor diabetes ....for .the last 5, or 6 weeks, for about 2, 3 days i stayed on meat alone diet, so it was for limited time , i felt excellent in those days ....but abruptly i had to break the meat diet and went back to bread and past and corn felex .....the craving for these foods: bread, cereal corn flex , milik, pizza etc is so enormous, i could not sustain meat alone diet for more than 3 days ... Now i am.determind to punish my craving .... as i go along with my plan, what would be a good strategy to carry on . ....how long shall i stay on ....over all what would you say
@nohaethp9988
@nohaethp9988 2 ай бұрын
ዶ/ር ከልብ እናመስግናለን እኔ ስኳር አለብኝ መርፌ እወጋለው ባለትዳር ነኝ ልጅ እቢ አለኝ እድሜዬ 28 ነኝ ካገባው 3 አመቴ 😢ስኳሩይሖን ሐኪም የመውለድ ችግር የለብሺም አለኝ ስኳሩ ይሖን? አትለፈኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ፣ በመውለድ( በመፀነስ) ችግር ላይ ሁለቱም ሰዎች መመርመር አለባቸው። የስኳር በሽታ፣ ለመውለድ ችግር ያጋልጣል፣ በቪዲዮው ላይ እንደተገለፀው። ስለዚህ የስኳር በሽታውን መቀልበስ፣ የመውለድ ችግሩን ሊፈታ ይችላልና፣ በስኳር በሽታው ላይ እርምጃ ይውሰዱ።
@nohaethp9988
@nohaethp9988 2 ай бұрын
​@@DrDemissieTadesseበጣም አመስግናለው ኢትዮጵያ ብሖን አተጋር እመጣ ነበር ስው ሐገር ነኝ እዳልከኝ አረጋለው ክበርልኝ
@alemayehudestaye9806
@alemayehudestaye9806 2 ай бұрын
Dr. በፈጠረህ አድራሻህን በwhatsapp እንዴት ነው የማገኝህ? ብዙ ጥያቄዎች ነበረኝ በምን አይነት ሁኔታ ነው የማገኝህ? በጣም እፈልጋለሁ። ብዙ ዓላማ ነበረኝ ግን አሁን stuck ሁኛለሁ እባክህ እርዳኝ የምጠይቀው ብዙ ነገሮች አሉኝ። አመሰግናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
+64 22 090 1878( WhatsApp) +251 920959620 ( telegram)
@kasahunambaye5347
@kasahunambaye5347 2 ай бұрын
ዶር ለምትሠጠን የጤና ነክ ትምህርት እጅጉን አመሠግናለሁ። ኳኲንተ የምፈልገው ምላሽ የቴሥተሥትሮን ማግኛ ሣፕልመንት ወይንም የሆርሞኑ ማግኛ መድሃኒትና አዎሣሠዱን ብታሣውቀኝ። አመሠግናለሁ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
ሰላም ሰለ ጥያቄው አመሠግናለሁ። ስለ ቴስቶሰተሮን፣ ስለ ናይትሪክ ኦክሳይድ እጥረትና ህክምናው በተከታታይ ቪዲዮዎች፣ በዝርዝር ለማቅረብ እየተዘጋጀሁ ነው። ስለዚህ ጥቂት ቀናት ይጠብቁኝ።
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 2 ай бұрын
Long live doctor Demisse!!!
@SolomonTsegaye-o1m
@SolomonTsegaye-o1m 2 ай бұрын
አሁን እኮ ስለመፍትሔው ምንም ስትናገር ወጣህ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
መፍትሄው በቀናት ውስጥ በተከታታይ ይቀርባል
@GebruWoldemariam-p6n
@GebruWoldemariam-p6n 2 ай бұрын
Irrational
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
ጀማሪ ነህ እንዴ እጅህን ተመጠን በላይ ታወራጫለህ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 ай бұрын
አዎ፡ ገና መጀመሬ ነው
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 2 ай бұрын
አርፈህ ትምህርቱን አትሰማም? እጅ እጅ ከማየት እንደ የኔ ቢጤ? የማትሰማ ከሆነ like አድርገህ ላጥ በል
@WasihunGebeyehu-i8k
@WasihunGebeyehu-i8k 2 ай бұрын
ተኝተን የተነሳዉ ስንነቃ ወዲያው ይሞታል ለምን?
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 174 М.
ለምን እንወፍራለን? ከልክ ያለፈ ውፍረት ምን ችግር አለው?
21:10
ኣሸገርቲ ሰባት ትቐጽዓሉ 6 ሜላታት
15:12
Aklilu H.michael
Рет қаралды 36 М.
የስኳር በሽታ፣ የዘመናችን የብልፅግና ቸነፈር ነው!
14:56
The wisdom media Dr Demissie TD
Рет қаралды 3,5 М.
የስኳር በሽታ መፍትሄ ክፍል 4 & 5 The Diabetes Code Part 4 & 5
57:57
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 144 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН