የእርጎ ቂጣ እና የበግ አሮስቶ በሶስት የተለያየ ሶስ ጋር

  Рет қаралды 23,836

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ለቂጣው መስሪያ የተጠቀምኩት ግብአት 600 ግራም ዱቄት 180 ግ እርጎ 170 ውሀ 1የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ ስካር እና ለጣእም ጨው ናቸው የማጂ መረቁን አሰራር ማወቅ ለምፈልጉ kzbin.info/www/bejne/n4vVdaZ6rZqnm5o እንዲሁም የነጭ ሽንኩርቱ kzbin.info/www/bejne/pl67eIygpZyWrrs በተረፈ በያላችሁልኝ የእግዚያብሄር ጥበቃ አይለያችሁ ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ ❤
@fbg6774
@fbg6774 Жыл бұрын
ሜልዬ እርሾ ተጠቅመሻል ወይ?
@ohiostate6499
@ohiostate6499 Жыл бұрын
how much is the oven set for cooking the meat
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@ohiostate6499 180c for 2 and 1/2 hours
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@fbg6774 አዎ
@אננייהשפראו
@אננייהשפראו Жыл бұрын
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ 💕👏👏👏 አመሰግናለሁ
@zkebede8763
@zkebede8763 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
ምረጥ ነው
@genzebeshete282
@genzebeshete282 Жыл бұрын
ዋውው በጣም በጣም ጎበዝ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንካን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ገራሚ ነው💜💜💜🌺🌺🌹🌹👍🙌🙏👏 የተባረከ ይሁን
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ውይ ሜሉዬ መቼም ስለሞያሽ የኔ አንደኛ አልኩሽ። ግን ሰርተሽ ስትጨርሺ ስትበዪ እንዴት እንደምደሰት አልነግርሽም። u r so unique , Amazing my dear sister happy Holiday with your beloved family and friends.❤❤❤
@Dina6146
@Dina6146 Жыл бұрын
Wow melly betam enamsegnaln bezu giza yemtserwen mokrwalew thank you so much
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
ያለሁበት አገር ምግቡ ጣፋጩ ይሰራል ይበላል በሽ ነው ለኔ ግነ ይበልጥ ሚሊየ ሞያሽ ተመችቶኛል ።አድናቂሽ ነኝ❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Wow very good
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Жыл бұрын
ልዩ ነው
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው 👌🏾 እጅሽ ይባረክ🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ልዮ ነው ሜልየ❤❤❤🙏🙏🙏
@hirutk2012
@hirutk2012 Жыл бұрын
my gooddness you are a good cook blessings to you i learned a lot
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ሂሩትዬ
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
Wow wow powerful ❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ እህት ነሽ:: ጌታ እየሱስ እጆችሽን ይባርክ:: I really really like the way you presented.❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ተባረኪልኝ
@TadeluKassa
@TadeluKassa Жыл бұрын
በጣም በጣም ትለያለሽ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ❤
@ሳራመኮንን
@ሳራመኮንን Жыл бұрын
ሜሊ አገር አቀፍና አለም አቀፋዊት ባለሙያ እጅ ያስቆየጥማል የዛሬው ስትቀምሽው ምነው ጎረቤታቹ ሀሆኜ ቅልውጥና በመጣሁ አልሁኝ እጆችሽ ይባረኩ መልካም ዳግማይ ትንሳኤ ይሁንልሽ
@suzihagos7111
@suzihagos7111 Жыл бұрын
Bravo
@mesfinashagrie934
@mesfinashagrie934 Жыл бұрын
Melly ማሻላህ፡ቱባረክ፡አላህ፡እናመስግናለን፡ከሱዳን፡ካርቱም
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቼ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ሜልዬ እንኳን ሠላም መጣሽ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን አለሜ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ🙏🌸
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ማአረይ
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 Жыл бұрын
Ejesh yebarek ❤yene balmuya ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 Жыл бұрын
Thank you you are such amazing woman
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
የኔ፣ጀግና ፣መጣሽልኝ
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 Жыл бұрын
I like it❤❤❤
@girume3502
@girume3502 Жыл бұрын
Yammy
@redietsertso527
@redietsertso527 Жыл бұрын
ሡፍላኪ ናፈቀኝ አስቀናሽኝ።አፍጋሪስቶ ፖሊ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ፓራካሎ ፖሊ ረዱ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@azmeraasmereiti9988
@azmeraasmereiti9988 Жыл бұрын
Well done Melly you are the best. I like all your receipts. Fantastic the zaziki my children love it even with abesha weT when it's strong for them. For those who can get Anice drink is the best AreKie.❤. መልካም ዳግማይ ትንሳኤ ላንቺና ለቤትሰቦችሽ ❤🌹🙏💐
@ribkakiflom4661
@ribkakiflom4661 Жыл бұрын
Gubez aniebetam new yemwedshe bahlshen yemtakbri haymanutshen yemtakberi smart Ethiopia am Eritrea
@magygebreyesus2715
@magygebreyesus2715 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤you r the best as usual meluyie .
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@emebet2513
@emebet2513 Жыл бұрын
Thank you melly ❤
@hansahansa6656
@hansahansa6656 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቀይ ወጥም በወይራ ዘይት ነዉ የምትሰሪዉ? ወይራ ዘይት እሳት አይችልም ይባላል
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
ወይኔ ሜሉ ረበኝ😢😢❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ነይ እንብላ የኔ ውድ
@susuki4693
@susuki4693 Жыл бұрын
Mirtooo
@gebomanta8507
@gebomanta8507 Жыл бұрын
አሩስቶዉን ስትሰሪ መፍጫዉ ውስጥ የጨመርሽው ምንድን ነው
@dionclark3728
@dionclark3728 Жыл бұрын
Konjoooo Melly can I please hire you !! I need to know the names of some of these recipes. I love Ganesha food so much !!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Which recipe my dear all recipes are there
@dionclark3728
@dionclark3728 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv everything is in Amharic so I always have to ask my habesha friends to translate for me. I would love to hire you to cook for me one day ! Make it happen please
@redietsertso527
@redietsertso527 Жыл бұрын
❤❤❤ጀጂኪ አሠራሩ ጠፍቶኝ ነበር ጋላክቶ ቡሪኮ አሠራሩን አሳዪን።ግን ናና አይጨመርም እንዴ ጀጂኪ ውስጥ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ባህላዊው ጃጂኪ ላይ ናና አይጨምርም ኪያር ነው የሚገባው ግን ሬስቶራንቶች አንዳንድ ሰዎች አሻሽለው በናናም ይሰሩታል ለማንኛውም ሱፍላኪ ከሚናፍቅሽ ነገ እኔ እሰራልሻለሁ ጠብቂኝ የናናውንም ጃጂኪ አንድ ላይ የነገው ሳህን ባንቺ እንሰይመዋለን
@yodit422
@yodit422 Жыл бұрын
Data beqbe aserRu btasaygn tru neber inwedshalen
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ዮዲዬ ከተደጋገመባችሁ እንዳይሰለቻቹ ብዬ ነው የኔ ውድ ሰርቻለሁ በሁለት አይነት መልኩ ግዜ ሲኖርሽ ገብተሽ እይታ ቀላል ነው
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Жыл бұрын
ንፁህ የውይራ ዘይት ከተገኘ ጥሩ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ውይ እሱስ ንጹሕ ነው ከዛፉ ላይ ፍሬ ሲለቀም ጀምረን እስኪጨመቅ ያለውን ሂደት እናውቃለን
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv ታድላቹሃል ግሪክ የወይራ ዘይት አገር ነው እንዴ እኔ ኢታሊ ነበር የሚመስለኝ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
እርሾ ያስፈልገዋል እንዴ ቂጣው?ሜሉ
@cedricsonic19
@cedricsonic19 Жыл бұрын
ዳጣ ወይም ቆጭቆጫ በደቡብ የተለመደ ሲሆን በአማራው ደግሞ የቃሬያ አዋዜ ይባላል በተወሰኑ ቅመምች አጨማመር ላይ ትንሽ ልዪነት አለው እንደአካባቢው
@Aberht-pb6em
@Aberht-pb6em Жыл бұрын
Betamax nw yemadenksh
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
አረ ተይ ግን ለበልሽ ደሪኝ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ሊሊዬ 💕👏👏
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ሐንቾዬ ክበሪልኝ እህቴ 😘😘😘💕💕💕
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ የእኔ ቆንጅዬ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ናኒዬ ክበሪልኝ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊይዬ አሁን አይቼሽ ጨረስኩ እጆችሽ ይባረኩ የጨረሽ ባለሙያ አንቺን መከተሌ በብዙ አተረፍኩ ተባረኪልኝ መልካም ዳግማ ትንሳኤ ይሁንልሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ❤
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
ቤቲዬ እባክሽ ንገሪኝ እስኪ ከ ኢትዮጽያ ጣባዎች አምጥቼ ስንመገብበት ግን ሸክላ ሸክላ ይላል ምን ላርገው
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
ይቅርታ ሜልዬ
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
Hi Mudi 's moya እባላለው እህቴ,,,,,,, በጎመን ዘር በተፈጨው ካሟሸሽ በኋላ በሙቅ ወሀ እጠቢው ከዛ ላት ወይም ጮማ አቅልጭበትና ደግመሽ በሙቅ ዉሀ እጠቢው እና ንፍሮ ቀቅይበት ለድስቶቹ እኔ እማረገው እንደዚ ነው ተባረኪ
@frewhiwettewelde1503
@frewhiwettewelde1503 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው ገጥሞኛል።እናቴን ስጠይቃት ቅቤ ስታነጥሪ የሚወጣው ዝቃጭ አለ አይደል። ማለትም ቅቤ ስናነጥር ኮረሪማ፣ኮሰረት እንጨምራለን አንጥረሽ ስትጨርሺ ቅቤውን ካጠለልሽ በኋላ ከስር የሚቀረው ዝቃጭ ጣባዎችሽን በዛ አሽት አርጊያቸውና ለተወሰነ ሰአታት ተይውና ከዛ በኋላ በሙቅ ውሃ እጠቢው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Mudiye ክበሪልን እውነት ነው ትክክለኛ አሞሻሽ እንደሱ ነው ሄላዬ መጀመሪያ ግን ኦቭን ውስጥ ቀስ ባለ እሳት እንዲበስል አቆይው ያው ውጪ ስለሆነ ያለሽው አንቺ። እናቶቻችን እረመጥ ውስጥ ነው የሚከቱት ያለበለዚያ ውሀ ሲነካው ይሰበርብሻል ከዛ እህታችን እንዳለችው ነው ቅባት ነገር ለምሳሌ ጮማ ማቅለጥ እላዩ ላይ
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ እህቶቼ ባላችሁኝ መሰረት እሞክረዋለሁ ❤️
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
ሜሉዬ አገራችን ተሻሽላለች ኬክ መጋገሪያው ፔፐር በየሱፐር ማርኬት አለ ሌላ ሜሉ የተቸገርኩት የእንቁላል ነጬ በስኳር ስመታው ክሬም አይሆንልኝም ምን ይሆን ስህተቴ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ከፍሪጅ የወጣ ከሆነ ክሬም አይሆንም እና ደግሞ ስኳር ጨምረሽ በደብ ምቺም ማሽኑ ካለሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ጸግዬ በመጀመሪያ እንቁላሉ ከፍርጅ የወጣ ቀዝቃዛ መሆን የለበትም በመቀጠል ትንሽ የሎሚ ጭማቂ ወይም አቼቶ አንድ የሻይ ማንኪያ የሚሆን ጠብ አርጊበት
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉዬ
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
ሜሉዬ ዊፕ ክሬም እቤት መስራት ይቻላል
@konjittakele6135
@konjittakele6135 Жыл бұрын
Mele enqan aderseshe ge mal yebegun sega endat nwe yekortshw
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ለቅቅል እንደምናዘጋጀው ቆንጂትዬ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር
21:02
Melly spice tv
Рет қаралды 9 М.
የበአል ውሎ ይህን ይመስላል
15:14
Melly spice tv
Рет қаралды 13 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት
25:14
Melly spice tv
Рет қаралды 28 М.
የአዲስ አመት ፓርቲ
24:57
Melly spice tv
Рет қаралды 40 М.
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 244 М.
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 700 М.