የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜና የስምምነቱ ስንክሳር

  Рет қаралды 184,645

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@kebededemisse171
@kebededemisse171 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዶ/ር ደረጀ እንኳን በሰላም መጡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ። በጣም ይገባናል ምን እንደሆነ ህመምዎት ። የምታውቀው እውነት ህመም ይሆናል እውነት ነው ህሊና ላለው ሰው ። ግን በአማራ ላይ ያለዎትን ምልከታ በዚህ ደረጃ ይሆናል ብዬ አልገምትም ነበር በሀገሩ ላይም ምንም ውክልና የለውም ለዛም ነው ይወከል የሚባለው ወለጋላይ እየሞተ እየተሰቃየ እየተሰደደ ያለው ተወካይ ስላለው ነው ? በብዙ ነገር የተበደለ ህዝብ ነው ። መስኪያችን እናከብርሻለን። እረጅም እድሜ ከጤናጋ ኑሪልን
@merry8689
@merry8689 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጀ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ያክብርህ🙏🙏🙏
@bitaniyama9154
@bitaniyama9154 2 жыл бұрын
DR DERGE IS IN A DIFFERENT LEVEL, WOW 👌 HE IS SO INTELLECTUAL AND HONEST ABOUT EVERYTHING OB THE GROUND. THANK YOU 🙏 DR DEREGE
@birhanesilassietibebu8472
@birhanesilassietibebu8472 2 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጀ ስላአየሁህ ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል መስኪ የጭቁኖች ድምፅ የግፉዓን ልሳን ውዱና ተናፋቂው ጋዜጣኛ አዲሱ አበበ ሰላም ለእናንተ ይሁን ምርጦቼ
@addisegonite2706
@addisegonite2706 2 жыл бұрын
ዶክተር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን አገራችን ያንተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰወች ያስፈልጉአታል::
@dr.derejebelew4654
@dr.derejebelew4654 2 жыл бұрын
አኔ ከራሱ ከዶክር ደረጀ በዲፖሬሽ ታሞ ለረጅም ጊዜ እንደቆየ ስሰማ በጣም ነው የደነገጥሁት በጋጣሚ ትላንት ወንድሜ ጋር በስልክ ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ እውቀት ችግር ስናወራ ታዋቂው በሳል የፖለቲካ እውቀት እና ብቃት ያለው ዶክተር ደረጀ የት ጠፋ ብየ አንስቸው ነበር ለማንኛው በእጅጉ የማከብርህ እና የማደንቅህ ውድ ወንድም ዶክተር ደረጀ እንኳን በሰላም ወደ ሶሻል ሚዲያው መጣህ ሰላሙን እና ጤናህ እግዚአብሔር ይስጥህ እላለሁ አይዞህ ወንድሜ እራስህ እና ጤናህ ጠብቅ።
@beloved1900
@beloved1900 2 жыл бұрын
Thank you Adisu ይሄንን ብልህ የዘመናችን ድንቅ እውነተኛ ሃቀኛ ኢትዮጵያዊ ከሁሉም በፊት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ቀድሞ የተረዳ ዶክተር ደረጀን ስለጋበዝክልን 🙏🏾 መስኪ የሁልግዚይችን ❤️❤️❤️❤️
@lililetel9128
@lililetel9128 2 жыл бұрын
ወ/መስከረም አኔ መሪ ብሆን ኖሮ በይና መከላከያችንን በተኛበት ሲገድል ወዘተ ምን አንድትጠየቁ ግራ ታጋባላችሁ ከጠያቂው በቀር ሁ ሁለታችሁም ለኔ ፍርደገምድል አላማችሁ ለሰላም ያልቆመ ነው።💀 በቃችሁኝ የሚያደርጉትን አያውቁምና ነው።።።።
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 жыл бұрын
dr dereje..misses a point .
@ደንደን-ቀ5ሰ
@ደንደን-ቀ5ሰ 2 жыл бұрын
እውነተኛና ሃቀኛ ኢትዮጵያዊ ?
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 жыл бұрын
Dr Dereje, he is a loser .. Loser Ethiopianst ... too late to talk about citizenship
@tadeletchd.dantamo2205
@tadeletchd.dantamo2205 2 жыл бұрын
ምን ቢሆን ይሻል ነበር? ጦርነቱ ይቀጥል?
@elsabethailemariamdessie3888
@elsabethailemariamdessie3888 2 жыл бұрын
ደ/ር ደረጀ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ስላየንህ ደስ ብሎናል። እናመሰግናለን ጋሼ አዲሱ ለሁለተኛ ጊዜ ብትጋብዝልን በጣም ደስ ይለናል። ሁለቱም ብርቱ እና ሰፋ ያለ የፖለቲካ ብስለት ስላላቸው ለሕብረተሰቡ ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣሉ የሚል እምነት አለኝ።
@giorgiofasiledus2533
@giorgiofasiledus2533 2 жыл бұрын
Dr. Dereje is as he said brutally honest. One can disagree with his views on his political or any other views but his clarity and his honesty on everything he said is piercing like razor blades. Hats off to you Sir 👏. I respect and admire his sharp and clear views.
@SofiTub12
@SofiTub12 2 жыл бұрын
ዶር ደርጀ በጣም አስገራሚ ሰው ሀቀኝ ሰው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@mknyat10
@mknyat10 2 жыл бұрын
አጉል ሽንገላ አይጠቅመውም ልብክ እያወቀ ማቆላፐስ ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም .. ችግሩንያብስበት እንጅ አይረዳም ከሚድያ ከሀበሻ ለግዜው ቢርቅ ይረጋጋል አዲሱም ዩቱብ ላይ ሳንቲም መልቀሙን ነው ያየው ስለ ዶክተሩ ጤንነት ግድ አልሰጠውም
@fitsegebrehiwot2558
@fitsegebrehiwot2558 2 жыл бұрын
የተማረ ዪግደለኝ የሚባለው አባባል ለ ዶክተር ደረጀ ዪሰራል..ምሁር እንደዚ ነው። ተባረክ !
@rainman1775
@rainman1775 2 жыл бұрын
Big amen
@ፀሐይጥበቡ
@ፀሐይጥበቡ 2 жыл бұрын
ዶ/ር እንኳን መጣሕ።የናት ሐገርሕ ነገር ወደ ድብርት አስገባሕ😓😓😓😓ብዙወቻችን ተመሳሳይ ችግር ውስጥ አልፈናል።
@Daniel-md7vg
@Daniel-md7vg 2 жыл бұрын
ደሬ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ በጣም አስበን ተጨንቀንም ነበር እንኳን መጣህልን::
@ሀዛልዩቱብ
@ሀዛልዩቱብ 2 жыл бұрын
ይህን አማራ ጠል ባይሻልዉ ምን አገባን
@masalt1424
@masalt1424 2 жыл бұрын
አማራ በአቋም ሀሳቡ ምንም ይሁን እንደ መስከረም የፀና ያላጓበደደ አቋም ሊኖረዉ ይገባል:እረዳለዉ አንዳንድ ብልጠት የሚያስፈልገዉ አካሄድና አገላለፅ እንደማያስፈልግ:: ሆኖም አማራ እንደመስከረም የሚታገልለትን አላማና መድረሻ አዉቆ በጋራ ቆሞ መታገል አለበት ተደራጅቶ ይህንን የሚያስተባብር አዲስ ፓርቲም ካስፈለገ ተቋቁም እንደ ሸኔ የታጠቀ ሀይልም እየተንቀሳቀሰ ህዝቡን በሚዲያ የሚሰድቡትን በህቡዑ ፀጥ እያደረገ
@ፍቅር-ዐ3ጘ
@ፍቅር-ዐ3ጘ 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጀ የእውቀት ጎተራ በእውነት ክብር ይገባሀል። መስከረም እውቀትሽ ከብሄር ይውጣ እና ሀገራዊ ወይም ሁለገብ ይሁን። የአማራው ገዳት መስተካከል ያለበት በህዝቡ አንድነት ነው።አማራ አንድ ሁን።
@tateklemma8356
@tateklemma8356 2 жыл бұрын
ሀኪሞቹ ረዱኝ እግዚአብሔር ፈወሰኝ። የትልቅነት ጥግ!!
@iandi907
@iandi907 2 жыл бұрын
Dr Dereje glad to hear you after a while. ከመጀመሪያ ጀምሮ ስለለውጡ የምትናገረው የምጋራውና ትክክለኛው እውነት ነው
@mpymelondy
@mpymelondy 2 жыл бұрын
Dr Derege, egezer may God completely heal you. You are among the few who think stright. I like the way you think. God bless!
@chalyw1450
@chalyw1450 2 жыл бұрын
ብልሁ ምሁር ዶ/ር ደረጀ እንኳን ድምፅህን አሰማን አሜን ብልሆቹ ምሁራኖች ብልሀቶቻችን እንኳን ሰማናችሁ
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 жыл бұрын
ምን ብልህ ነው የአምሮ በሽተኛ እብድ ወያኔ ሞህር ብሎ ጥላቻ ያሰከረው ፌቶ እንኳን ይመሰክራል አሆንም ወያኔ ይመጣል ብሎ በተስፋ ወስፉቶ የወጣ የቆም እባብ ነው
@kidudest7893
@kidudest7893 4 ай бұрын
Dr. Dereje you are really a true intellectual who lives for truth.
@kurateme
@kurateme 4 ай бұрын
ዶ/ር ደረጄን ማዳመጥ ላይብረሪ ገብቶ እንደመወጣት ነው ሁሌም ባዳምጠው የማይሰለች ባለ ምጡቅ አዐምሮ ነብስክን ይማረው❤
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 3 ай бұрын
ለኢትዮጵያ እንደዚህ አይነዚህ አይነት ምሁራን ሂወታቸውን እያወራረዱ ዋጋ እየከፈሉ ነው ዶ/ደረጀ ነፍስህን ይማረው!!!!
@weldekirosaregawi6969
@weldekirosaregawi6969 2 жыл бұрын
Welcome Dr. Derege. I wish we have a hand full of educated people like you in a media. Much respect
@kb-man6114
@kb-man6114 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ "የአደባባይ ምሁር" ነው ያቀረብክልን። Dr. Dereje, can’t wait to see you again! The country needs more intellects like you.
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 2 жыл бұрын
Welcome back Dr.Derage 🌻🌼🌻!!! 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@zekariasteklaymanot2443
@zekariasteklaymanot2443 2 жыл бұрын
መንደርተኛ ሴት ናት
@esrael13b
@esrael13b Ай бұрын
የሚገርም ቅን እና እውነተኛ ሰው ነው ዶክተር ደረጀ
@lemlemw2256
@lemlemw2256 2 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ dr ደረጀ እንኩዋን በሰላም ተመለስክ እንኩዋን እግዚአብሔር ማረህ መስኪ እንደሁልጊዜው አክብሮቴ የላቀ ነዉ ሁለታችሁም የሃሳብ ልዩነት ቢኖራችሁም ሃቀኞች በመሆናችሁ እናንተን ማዳመጥ አይጠገብም ፈጣሪ ከሁላችሁ ጋር ይሁን አቶ አዲሱ thank you
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጄን በድጋሜ ከረጅም አመት በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 2 жыл бұрын
ዳውላ ሌባ የደደቢት እርኩስ ።በጣም ይገርማን እናትህንና አባትህን አማራ አድርገህ ለመደበቅ ስትፈልግ ሲታይ ።እውነት የአማራ ጀግና ካለ በውሸት አማራ ብለህ የተደበከውን ጭንቅላትህን ብሎ ማጣፋት አለበት።
@tesfayeabayneh6617
@tesfayeabayneh6617 2 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጀ ምርጥ፡ በዕውቀት ላይ የተመሠረተና ትንታግተናጋሪ ምሁር ሲሆን ከአደባባይ በመጥፋቱ ካዘኑት ሰዎች መካከል ነበርኩ፡፡ እናም ከሁን ስላየነውና ስለሰማነው ደስ ብሎናል፡፡ ከሕመሙ በመዳኑም ፈጣሪ ይመስገን፡፡
@yared_ha2288
@yared_ha2288 2 жыл бұрын
The participation of Dr. Dereje on this KZbin channel forced me to like, subscribe, and share the channel. It feel so great to hear the debate from one a brilliant and intellectual person. Dear Dr Dereje, you have been missed and I’m glad to hear your fast recovery. Your thoughts, understanding, and political analysis is beyond my imagination. Thank you for facing the brutal and authoritarian government of Ethiopian. Thank you for standing for justice and humanity. You speak the truth and understand the chronic political crisis in Ethiopian. Dr. Please continue to expose the tyrants, genocidals, and the brutality of this government. May God bless you and heal you completely..!
@kibromasmelash8199
@kibromasmelash8199 2 жыл бұрын
እንደ እኔ ግን መስከረም በጣም እየፎረፈች ነዉ የመጣቺዉ እና ሙግት ባለበት ቦታ ባትገኝ መልካም ይመስለኜል።እሷ ዝም ብላ በንቃት ሚድያዋ ትንተናዋን ብትሰጥ በቂ ይመስለኛል።
@Grace-ks4yl
@Grace-ks4yl 2 жыл бұрын
SO DO I
@ተሰፋዬጃሎ
@ተሰፋዬጃሎ 2 жыл бұрын
He is a small minded bigot!!
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
@@kibromasmelash8199 lemen tiforfalechi ? Yewoianen aremenenet silagaletechi ? Bmaninetu silemitaredew Amhara dins silehonechi ?
@nuredin537
@nuredin537 2 жыл бұрын
@@kibromasmelash8199 even that is more than her level of capacity!
@sabam473
@sabam473 2 жыл бұрын
So happy to see you, Dr Dereje! And glad to know you’re doing well.
@etheth5034
@etheth5034 2 жыл бұрын
❤️🙏እረጅም እድሜ ክጤና ጋር በእውነት እንዲህም ባለ በመጠቀ አይምሮ በሳል የሆን እውቀት ከትልቅ ስብእና እንዲህ ያሉትን ያብዛልን ብዬ እመኛለሁ ዶክተር ደረጀን የሚናገሩት አንድ ጠብ የሚል የለውም ሁሉ እውቀትና እውነት ነው
@frehiwotmihretut2926
@frehiwotmihretut2926 2 жыл бұрын
ተባርክ ዶክተር ደርጀ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ!! አሳሳህኝ እንዲህ እይነት ምሁርም ኢትዮጵያውያ ውስጥ አለ ለካ ብየ አንተራስህ ሀያ መቶ ብትሆን ብየ ተመኘሁ!! ተስፋ እንዳልቆርጥም እርዳህኝ!! አመሰግናለሁ !! መምህር መስከርም ግን ትንሽ እርፍት ብታደርግ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ይሄው እነሱ በአደባባይ ከመጡ ወዲህ ነገሮች እየባሱ እና እየጦዙ መተው ጭራሽ መደማመጥ መከባበር እስኪያቅተና መናወጥ ውስጥ ላይ ነን !! ይህ ጦርነት ለአማራ ቁሚያለሁ የምትለው ህዝብ ያለቅነው እና እየሞተ ያለው እንድም እሷ አብራስታጦዘው በከርመችው ውጥቅጡ በወጣው የፓለቲካ ስብከቷ ነው !! በደንብም የተርዳችው ፓለቲካውን አይመስለኝም በስሜት ነው የምታወራውው እሱ ደግሞ አይጠቅምም ወይ ቀስ ብላ በደንብ ብትማር ብታነብ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ዶክተርን ስምቼ እሷን ስሰማ በጣም ወርደችብኝ!!
@taidedethio627
@taidedethio627 2 жыл бұрын
Dr Dereje... I am so glad to see you back in the public perview.
@bethlehemgebremeskel2605
@bethlehemgebremeskel2605 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዶክቶር ድምፅ መስማታችን ማያታችን። መስክዩንም። የኛ ጀግኖች። በርቱልን። እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 жыл бұрын
ድረጀ ገና ከህመሙ አልሻረም ። ምናለ ባስታስለፈልፉት? አቶ አዲሱ ደግሞ የደቡብ አፍሪካውን ድርድር በሁለት ፓርቲዎች መካከል የተደረገ ነው ብለው እርፍ አለ ።ሽማግሌ ጠፋ አለች ዘፋኟ?
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 жыл бұрын
Ato Adisu, you are so different,professionally equipped ,qualified & highly respected in my heart.
@saraeb8801
@saraeb8801 2 жыл бұрын
Thank you very much Dr.Dereje! May God bless you 🎉 you are the only one who recognizes reality and talks about it! You don't live in an illusion like many Ethiopians! God gave you this wisdom👍🙏
@eshetulaki3407
@eshetulaki3407 2 жыл бұрын
Dr derje malet mafria atla nowi meski is brilliant menagerwini mayawiki atla now
@shineadam5473
@shineadam5473 2 жыл бұрын
Oh my God! I was wondering where Dr Dereje was. Thank God you"r a life and I hope will see you in public again.
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም አዲሱንም ዶ/ደረጄንም መ/መስከረምንም በጣም እናመሰግናችሗለን🙏🏽 ዶ/ደረጄ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ በጣም ደስ ብሎናል ደግመን ስላየንህ:: አዲሱም በርታልን እንደዚህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጠለቅ ያለ እውቀት ያላቸውን እንግዶች እየጋበዝክ ብታወያይልን ደስ ይለናል::
@yohannesabraham7472
@yohannesabraham7472 2 жыл бұрын
It is an intersting discussion by both individual but i like the objective factual and intellectual analysis of Dr. Dereje. I completly agree with him.
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
@እግዚአብሔርሀይላችንነው 2 жыл бұрын
Thank you!!! I am glad to see Dr Dereje and Meski in this channel.
@thegroom4361
@thegroom4361 2 жыл бұрын
አቶ አዲሱ ስለ ዝግጅቱ ከልብ እናመሰግናለን :: ነገር ግን ሚዛናዊ ለመሆን ሁለት የተለያየ ወይም ተቃርኖ ሀሳብ ያላቸውን በተመሳሳይ ሙያ ላይ ያሉ (ለምሳሌ ሲሳይ አጌና እና መስከረምን ) የመሳሰሉ ሰዎች በቀረቡበት ደግሞ የበለጠ ጥሩ ነበር :: ጋሽ አዲሱ ይሔ አስተያየት ነው ደሞ ። ካልተሰማማህ መተው ትችላለህ እንዳይሉኝ
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 2 жыл бұрын
Such an enlightened perspective Dr Dereje, the world needs to hear the voice of independent intellectuals at this time of idiocy and herd mentality! Fellow Ethiopian, facing the painful truth will set us free. Denial and ignorance can only delay the solution (accepting, facing, and choosing to overcome the problem)
@yonigebru7587
@yonigebru7587 2 жыл бұрын
Amazing discussion Addisu thanks and God bless you, specially dr dereje have real heart, human feeling, open and straight.
@lillywm4673
@lillywm4673 2 жыл бұрын
We need more intellectuals like Dr Dereje!
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ውይይት የዶክተር ደረጀን አይነት ለሀቅ የቆመ,ብሩህ አይምሮ የእውነት ኢትዮጰያዊነት ያብዛልን:: ተሰፋ አረጋለሁ ደግመን ደረጀን እንደምናየው
@haftomhagos406
@haftomhagos406 2 жыл бұрын
ወያኔ እዴነሽ ደናነሽ😂😂
@rainman1775
@rainman1775 2 жыл бұрын
DR. DERJE!!! WE HAVE BEEN SEARCHING ALL OVER YOU TUBE AND ON DIFFERENT FORUMS. SO GLAD TO FINALLY KNOW THAT YOU ARE BACK!!!
@user-eh4rc1lp5w
@user-eh4rc1lp5w 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጀ በጣም ኣስተዋይ ነህ እንዳንተ ያሉ ምሁራን ይብዙልን👍❤💐
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ዶር ደረጀ ዘለቀ well came back ሀሪፍ ውይይት ነበር ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ..!
@zewdiewoldetsadik4432
@zewdiewoldetsadik4432 2 жыл бұрын
አቶ አዲሱ እንኳን በሰላም አገኘኹኽ ሠላምህ ይብዛ!!💚💛❤️
@genetgebremeskel3458
@genetgebremeskel3458 2 жыл бұрын
በጣም እውነት የምትናገር የምትደነቅ ሰው ነህ ዶክተር ደረጀ። እድሜ ይጥህ የትግራይ ሕዝብ ችግር መረዳትህ ።
@etheth5034
@etheth5034 2 жыл бұрын
💔💔 የትግራይን ሕዝብ በህውሀት አስመስሎ የጨፈጨፈ ሁሉ በምድር ፍርድ ባያገኝ በሰማይ ፍርዱን ይቀበላል መንገድ ዘግቶ ምግብ መድሀኒት መብራት ውሀ የሚከለክል መንግስት ደግፎ ከመቆም በላይ ምን አሳፋራ ነገር አለ በለው በለው ባዮች ነውረኞች ።
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
TPLF ye Ethiopia hizb telat seitan ye Tigray hizb telat woiane bicha new
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 жыл бұрын
ሰይጣን ወደራስህ ተመልከት! ሌላውን ሕዝብ 45 አመ ስትጨፈጭፍ ያልተሰማህ ትግሬ ምናባክ አንተ ከማናባክ ትበልጥና? የጃችሁን ነው ያገኛችሁት ገና ምን አይታችሁ? እግዚአብሔር ነው የቀጣችሁ
@etheth5034
@etheth5034 2 жыл бұрын
@@HamrawitሐምራTube አይ ፍጤ
@dannydesalegn8467
@dannydesalegn8467 2 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጀ እግዚአብሄር ጤናህን ይመልስልህ ብዙ መዛባት ይታይብሃል !
@elsanegussiesahile6408
@elsanegussiesahile6408 2 жыл бұрын
መስኬ ካለች ግዜው ያጥርብኛል በርችልን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@misraqawi
@misraqawi 2 жыл бұрын
መስኪ: ያቆይልሽ:: ከልብሽ : ለራስሽ ክብር አንዳች ሳትጨነቂ ለአመንሽበት: ለህዝብሽ ህመም : ዋጋ ለመክፈል ያለሽን ቁርጠኝነት እጅግ አደንቃለሁ:: ያቆይልሽ ዘንድም ጽኑምኞቴ ነው:::
@haftomhagos406
@haftomhagos406 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጣት😚❤
@LinaLina-xd4qd
@LinaLina-xd4qd 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት አስተዋይ ሰው ለካ አለ እናመሰግናለን 🙏
@እውነት-አ1ደ
@እውነት-አ1ደ 2 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጂ እንኳንም በደህና መጣህ በጣም አስበን ነበርን ያልፍለግን ጊዜ የለም እግዜር ይመስገን በደህና ስላየንህ ።
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ ዶክተር ደረጀ እንኳን በድጋሚ ወደፓለቲካዊ መድረክ በጤና መጣህ መስኪ የዘመናችን ጀግኒት ነሽ ጋሽ አዲሱ በድጋሚ ለማቅረብ please don’t hesitate. Thank you 🙏
@yafethailemariam4293
@yafethailemariam4293 2 жыл бұрын
መስኪ እግዛብሄር ዘመንሽን ይባርክ!!!!
@afaransispress
@afaransispress 2 жыл бұрын
ገና አሁን ``The reality on the ground ’’ ላይ የሚያምን እና '′ Reasonable `` Attitude ያለው ልሂቅ አየሁ #Dereje_Z_Mekonen 🙏Thanks Man
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 2 жыл бұрын
Dr. Dereje is an amazing Ethiopian. I have a special respect for you my brother. Meskerem is in our view always ; I would like to thank you as well my sister.
@TheHulule
@TheHulule 2 жыл бұрын
ዶክተሮች ረዱኝ "እግዚአብሔር ፈወሰኝ"! የሚያስደንቅ እምነት ነው። እግዚአብሔር የዶር ደረጄን ፈውስ ያፅናው።
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 2 жыл бұрын
እያመመው መጣ!! ከሚናገረው ዶ/ር ደረጄ አሁንም ኣልዳነም!!
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 2 жыл бұрын
እያመመው መጣ!! ከሚናገረው ዶ/ር ደረጄ አሁንም ኣልዳነም!!
@sarondawit9462
@sarondawit9462 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@kebihaile9840
@kebihaile9840 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ብሶበታል 😅
@redfoxethiopia5614
@redfoxethiopia5614 2 жыл бұрын
ሰውየው ገና አልዳነም
@alemtesfa1427
@alemtesfa1427 2 жыл бұрын
Glad to hear from Dr Derege ,Thank you Addisu to bring back this genuine Ethiopian.
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
ድል የዘር ማጥፋት ወንጀል ለሚፈፀምበት ለታላቁ አማራ ህዝብ✊🏽መስከረም እድሜና ጤና ይስጥልን!
@yanita7632
@yanita7632 2 жыл бұрын
ዘር ካላጠፍሁ ባዩ ተቅበዝባዡ ማለትህ ነዉ።
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 2 жыл бұрын
I am happy you are back to us Dr. Dere.
@rekikteso2075
@rekikteso2075 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጀ ኢትዮጵያ ከቀሩዋት ጥቂት ሰዎች መሀል ከመስኪ ጋር ማየት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@natnaelgetachew597
@natnaelgetachew597 2 жыл бұрын
Is she even intellectual? Is she usually logical? I don't buy most of her ideas, she is in dream and pretend to be calm but usually emotional mind. No offence though
@henoketesfahun5024
@henoketesfahun5024 2 жыл бұрын
I never heard a this Dr Derje before but very clear and solid very good.
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 2 жыл бұрын
አዲሱ፣ እጅግ የምናከብርህና የምንወድህ ኡባታችን፣ ወንድማችን፣ የጋዜጠኝነት ምልክታችን (our icon) እንኳን ተመለስክልን!
@hailumeressa4577
@hailumeressa4577 2 жыл бұрын
Doctor Dereje እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@Negodegade
@Negodegade 2 жыл бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አይዞህ በርታ ።
@Kafu-toronto
@Kafu-toronto 2 жыл бұрын
amazing discussion, i would like to thank both Dr Dereje and Meskerem and the regulator as well. I wanted to underline the point Dr Dereje mentioned that we should find a way to make peace with our fellow citizens first as a society before the illusion of dreaming about democracy. An amazing statement......
@mesfinasfaw7290
@mesfinasfaw7290 2 жыл бұрын
Very nice discussion thanks Addisu ...!!! Appreciate both..!
@Heluamore
@Heluamore 2 жыл бұрын
Long live for Dr. Dereje I always admire you! I have watched all your dialogues before the war. Stay strong
@fesehawold238
@fesehawold238 2 жыл бұрын
Dr. Dereje, I appreciate your honesty and courage.
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 2 жыл бұрын
Meskiye you made me more proud of you. Thanks a million! 🙏
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 жыл бұрын
** እኔን ያስደሰተኝ ጋዜጠኝነት በሞተባትና ተብታቦች ጋዜጠኛ ና ዜና አንባቢ በሆኑበት የኣበሻ ሚዲያ * አዲሱ አበበ አንጋፈው ጋዜጠኛ ውይይቱን ለመክፈቻ የተጠቀመመበት ውብና አክብሮታዊነት በተሞላበት ወንድማዊ ፍቅር አሳይቶ ለዛ በለው አማርኛ አድማጭን የሚመስጠውን ድምጹን በመስማቴ ተመስገን የስነጽሑፍ አድባር የሞትክ መስሎኝ ነበር ለካ አለህ ብዬ ነው የተደሰትኩት። አዲሱ አበበ እንዃንም ወደ ሙያሕ ተመለስክ ሁለት በክብርና በፍቅር የምወዳቸውን በማቅረብህ ደሞ You make my day ተባረክ አቦ 👍
@tesfaldetleghesse2679
@tesfaldetleghesse2679 2 жыл бұрын
thanks Dr dereje you are intellectual philosophers
@brookmo3184
@brookmo3184 2 жыл бұрын
Hello Mr. Derejae! Absolutely delighted to see you! I have been looking forward to seeing this program right after Mr. Abebe Belew mentioned it a day or two ago on his program. I am so sorry that you went through a period of disappointment, frustration, depression and possibly anger! I am so sorry! And I know how that feels. I happened to follow closely the business of our nation after the current prime minister held office and in less than a years time, I went from being an ardent supporter to a disillusioned spectator, to an informed hater of this regime and finally, the overwhelming massacre and war crimes and atrocities caused me self-hate, shame, a debilitating feeling of powerlessness, physical pain, and and compulsion to avenge the blood of poor Amharas! As I was, and probably will never be, in no condition to respond meaningfully, I fell into depression. I feel a little better now though. And no sooner than you could finish your sentence about your depression did I sympathize with you! 🫂 And I am glad that you had the help you needed! 👏 Please stay healthy as your well being means a lot to a lot of us! Thank you for all your contribution in being a loud voice in the sound-proof political hall of our nation! 🗣️ And I am a huge of fun of your wording and verbatim and tone and tough-as-hell demeanor! 💪👍✊👏🙏 Dear Meskerem I was just watching your program with Amha Degefa on the serious concerns that Oromo nationalists are having about the rising Amhara Nationalism and it is great to see you here again! Mr. Addisu, thank you for inviting these two folks on your KZbin channel!
@alexretta6497
@alexretta6497 2 жыл бұрын
ደረጀ በርግጥም የታመመ ይመስላል ወያኔ በስላም ግዝቶ ነው የኖረው ሲል የሚገርም ነው::
@tigraycountry5674
@tigraycountry5674 2 жыл бұрын
ደግሜ በህልናህ የምትኖር ስለሆንክ ኡንኳን እግዝሄር ማረህ ደሞ እግዝሄር እንዳንተ በራሳቸዉ አቋምና ለሀቅ የምቆም ሁሌ እግዝአብሄር ይደግፈዋልና አይዞህ👍👌👌❤💛❤
@habesha9871
@habesha9871 2 жыл бұрын
Lek ende tplf hakegna malet new???
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Ye woiane seitaninet bedenb alteredawum
@tttfff4025
@tttfff4025 2 жыл бұрын
tekkli nehi wedmi
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
እናንተ ፈጣሪን እና እውነትን ታውቃላችሁ ግን
@eyobasbeha5647
@eyobasbeha5647 2 жыл бұрын
Hi Cho. B.
@الال-و2ص
@الال-و2ص 2 жыл бұрын
ዶር ደረጄ የሚገርም ምርጥ እና የሚገርም ዕውቀት ያለው ሠው ነው
@haimanotdaniel2101
@haimanotdaniel2101 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሀሳቦች የተነሱበት ውይይት ነው:: ባለፈው ዘመን እንደዚ ያለ ውይይት የተለመደ ነበር:: ብዙም ሰዎች ነበሩ እንደ ዶር ደረጄ አይነት:: በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያውያን በብዙ ዘርፍ ስለወረድን በተለይ በትምሕርት እንደዚ ያለው ውይይት እንዲበዛ እንማፀናለን ምክንያቱም ይህ የሀገርን አቅጣጫ ስለሚያመላክት:: ለዶር ደሬ ጤናን ለአዲሱ አበበ ምስጋናን እንዲሁም ቃል በገባኸው መሰረት በሌላ ፕሮግራም እንድትመጣ እላለሁ:: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
@girmayabreha4771
@girmayabreha4771 2 жыл бұрын
Dr Dereje Zeleke he is a berllant 🙏🌻🌼🌺🌹🌼🌷🌻🌺🌹
@godisincontrol5983
@godisincontrol5983 2 жыл бұрын
Meskiye, thank you so much for persistently be the voice of Amhara. I share your concern very much, although I am happy and relieved that the civil war is "over", it also worries me at what and whose expense the agreement was done, knowing the common interests and views they have against The Great Amhara People.
@vanman9930
@vanman9930 2 жыл бұрын
የመስኪን ሀሳብ እየተጋራህ ግን በአማርኛ ሀሳብህን ለማስቀመጥ ምን ያዘህ?
@ET3453
@ET3453 2 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጀ ከ3 አመት በፊት ስሰማው በንግግሩ ተደንቄ ነበር ፤ በዛሬው ንግግሩ ግን ቀድሞ ማመስገን በኋላ ለማማት ያስቸግራል አይነት ሆኖብኛል።
@Michael-kw2vi
@Michael-kw2vi 2 жыл бұрын
ምክንያት?
@Temesgengoytay
@Temesgengoytay 2 жыл бұрын
የትግራይን ህዝብ የዋህ ና ትሁት ተበደልዋል ስላለ ነዋ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
@@Temesgengoytay ከትግራይ ወገን ለአማራ የሚያስብ አለ ሰላማዊ ሰልፋ ወታችሁ በመንጋ አማራን የምትሰድቡ ዘፈን የምታወጡ ጉዶች ናችሁ እኮ ለናንተ እንዲታዘን በልዩ ሁኔታ ሌላዉ ህዝብ እንዲመለከታችሁ የምታስቡ ሁሌም እኝአ ልክ ነን የምትሉ አምላክ ይመስል የማታጠፉ የማትሳሳቱ የማትበድሉ
@saram2567
@saram2567 2 жыл бұрын
@@Temesgengoytay ትግሬ አራጅ ነብስ በላ 666🤐🤐
@haftomhagos406
@haftomhagos406 2 жыл бұрын
ትክክል
@sofiasofi1778
@sofiasofi1778 2 жыл бұрын
ዶክተር ደረጀ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@abeselomabreha2519
@abeselomabreha2519 2 жыл бұрын
አቶ አዲሱ እግዚአብሔር ያክብርህ ይህን ጀግና ልበሙሉ እውነተኛ ሊቅ ሃገር ወዳድ ሰው ስለጋበዝክልን ሃሳቡ ግሩም ነው ክፋ አይንካው ልጅ ይውጣለት
@rainman1775
@rainman1775 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Derje!!! You are an amazing person
@samu2673
@samu2673 2 жыл бұрын
ዶር.ደረጀ እንኳን በጤና በሰላም ተመለስክ። የዛሬው አስተያየትህ ግን እጅግ የተዛባ ነው። የትግራይ ወራሪ የአንተን የትውልድ አገር ወሎን ሲያወድምና ሲጨፈጭፍ ከርሞ ለአማራ ህዝብ ሳትጨነቅ ስለ ህወሓት ጀግንነትና አይበገሬነት እንዲሁም የዋሁና ደጉ የትግራይ ህዝብ ለሁለት አመት ተሰቃየ ብለህ አዘንክ! እውነት ነው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መጨነቅህ ትክክል ቢሆንም የተዛባ መሆን ግን አልነበረበትም! መስከረም በቅንነትና በማክበር የምትሰጠውን አስተያየት በሌላ መንገድ ቀይረህ ሊታምታታት ሞክረሐል ይህ ደግሞ የእነ ልደቱ አያሌው ጎራ መሆንህን በግልፅ አሳብቀሐል። የአማራን ህዝብ የማንነት ትግል የርስት ማስመሰል አድርገህ አራክሰኽዋል! እንዴት በዚህ መጠን የአማራ ሊህቃን ለአማራ መታገል ባይፈልግ እንኳ እንዴት የለየለት ጠላት ይሆናል። አማራ ለድርድር መወከል የለበትም ምክንያቱም በአማራ ብልፅግና በደመቀ መኮንን ተወክሏል ብለሐይ ውክልና እንዲህ ከሆነማ ህገመንግስቱ ሲፀድቅ እኮ አማራን የሸጡ አማራዎች ነበሩ። ህግን የሚያስተምር ፕሮፌሰር እንዴት ህገ ገምድል ይሆናል?!?!?!
@kassa7538
@kassa7538 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል። ዶ/ር ደረጀ በጣም በጣም ወርዷል ዛሬ። How could he fail to understand that the representation of Amhara is not substantial??
@rising1786
@rising1786 2 жыл бұрын
ደንቆሮ ነህ: እውነት መናገር ባንተ አገር መውረድ ነው:: ማፈሪያ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 жыл бұрын
የሆነ ጊዜ ተደምሚበት ነበር ዛሬ ደሞ ወርዶ ደሞ ጭራሽ አማራ ነኝ አለ 🤔
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 2 жыл бұрын
አይ ድንቁርና ዶክተሩ ትክክል ነው
@haftomhagos406
@haftomhagos406 2 жыл бұрын
ትክክል
@sallyh2004
@sallyh2004 2 жыл бұрын
Thank you for inviting ደረጀ ዘለቀ, ደሬ እንንክዋን ደህና መጣህ ! ደሬ ብዙ ሰው ነው የሚያዳምጥህ ስለዚህ አትጥፋ You voice matters ግን መድሃመድሃኔያለም ይጠብቅህ 🙏🏽
@habtamuethicha8555
@habtamuethicha8555 2 жыл бұрын
Well articulated Meski. I am proud to be Amhara with my mother side.
@hailugetachew5021
@hailugetachew5021 2 жыл бұрын
ፈጣን አሳቢውና ፈታን ተናጋሪው ዶክተር ደረጀ እንዴት አለህ፣ ትንታጓ መስኪ አላችሁልን? እድሜና ጤና ከዘልዛላ እድሜ ጋር እንመኛለን።
@tadeledemelash408
@tadeledemelash408 2 жыл бұрын
Both Dr. Dereje and Meskerem gave us good arguments although they viewed the problems the people of Amhara have faced and facing today. I like your opinions. The arguments help us to understand the core problems of Amhara people although they get in to heated debate which is not helpful as such. Thank you to Addisu media for inviting the two guys any way.
@estifanosjemaneh2452
@estifanosjemaneh2452 2 жыл бұрын
Dr.dereje. I am so happy see you again
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 2 жыл бұрын
መስኪዬ ነገሮችን የምታዪበት እይታ አድናቂ ነኝ። እውነትን እቅጯን ስለምታቀርቢያት ብዙ ሰወች ላይቀበሉሽ ይችላሉ። ምክንያቱም ከራሳቸው ፍላጎት አንፃር ስለሚመለከቱትና መስማት የሚፈልጉትን እንድትናገሪ ስለሚፈልጉ ነው።
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 2 жыл бұрын
My beautiful brilliant sister thank you very much for brave , clear and intelligent answers
@alemaywld6120
@alemaywld6120 2 жыл бұрын
ዶ/ር ደረጀ እንኳን በሰላም ተመለስክ። ሁለት እንቁዎች!!!
@hiwiabebe7495
@hiwiabebe7495 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ደረጀ እግዜር ይባርክህ ይጠብቅህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን !
@haftomhagos406
@haftomhagos406 2 жыл бұрын
እብድ ያብዛልን እያልሽ ነው???
@danfan2300
@danfan2300 2 жыл бұрын
Meski you did very well! Also, maintain your patience and emotional intelligence. You were excellent today in that regard. Yene Qimem.
@selamselam8531
@selamselam8531 2 жыл бұрын
ደረጄን ስለጋበዝክልን እናመሠግናለን🙏 ደረጄ በሳልና ሚዛናዊ ለህሊናው የሚያወራ እንደመስከረም ወገንተኛ ያልሆነ ሚዛናዊ ነው
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Meskerem wogenetecha hona aidelem ye Amhara hizb b maninetu siletarede new
@letustalkfacttruth2431
@letustalkfacttruth2431 2 жыл бұрын
The doctor is exceptional analyst. He is full of principles
@yohannesbisetegn8547
@yohannesbisetegn8547 2 жыл бұрын
GOD Bless Dr. Dereje Zeleke.
@omaridris3167
@omaridris3167 2 жыл бұрын
አኦሮምኛ የስራ ቁዋነወቁዋ አርገን እንሞክረው ከድህነት ካወጣን ማለቴ ሰላም ከሰጠን አንድ ህዝቦች ነን
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН