@@God-db9vp We don’t have a problem with Orthodox. Just know that Jesus Christ Loves us all and that He is the only way to The Father. Read your Bible and you will find out for yourself. Goita yebarekum
ትንቢተ ዳንኤል 6:25 ፤ የዚያን ጊዜም ንጉሥ ዳርዮስ በምድር ሁሉ ላይ ወደሚኖሩ ወገኖችና አሕዛብ በልዩ ልዩም ቋንቋ ወደሚናገሩ ሁሉ ጻፈ፥ እንዲህም አለ። ሰላም ይብዛላችሁ። ትንቢተ ዳንኤል 6:26 ፤ በመንግሥቴ ግዛት ሁሉ ያሉ ሰዎች በዳንኤል አምላክ ፊት እንዲፈሩና እንዲንቀጠቀጡ አዝዣለሁ፤ እርሱ ሕያው አምላክ ለዘላለም የሚኖር ነውና፤ መንግሥቱም የማይጠፋ ነው፥ ግዛቱም እስከ መጨረሻ ድረስ ይኖራል። ትንቢተ ዳንኤል 6:27 ፤ ያድናል ይታደግማል፥ በሰማይና በምድርም ተአምራትንና ድንቅን ይሠራል፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታል። Daniel 6:25 Then King Darius wrote to all the peoples, nations and men of every language throughout the land: "May you prosper greatly! 6:26 "I issue a decree that in every part of my kingdom people must fear and reverence the God of Daniel. "For he is the living God and he endures forever; his kingdom will not be destroyed, his dominion will never end. 6:27 He rescues and he saves; he performs signs and wonders in the heavens and on the earth. He has rescued Daniel from the power of the lions."
@frehiwotteshome13332 жыл бұрын
I am proud of word God praise to God in a name of Jesus.
@john97620942 жыл бұрын
@@frehiwotteshome1333 Amen
@frehiwotteshome13332 жыл бұрын
Thank you.
@john97620942 жыл бұрын
@@frehiwotteshome1333 you welcome
@ribkaabo2712 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen Erimuye tabarik ba geta simi la zalalami🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@mekmek67482 жыл бұрын
ጌታ ልክ እንደ ፓውሎስ ያስነሳው የጌታ ባርያ ስወድህ እኮ ጌታን
@hayalgeta60242 жыл бұрын
Geta eyesus yebakehe!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የእሱስጌታንው2 жыл бұрын
ሻሎም ቁዱሳን ኤርምይ 🙏🙏🙏
@dahabkabon21822 жыл бұрын
ኣቤት ምህረት ኣድርግላቸው
@john97620942 жыл бұрын
ኦሪት ዘዳግም 18:9 ፤ አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር በገባህ ጊዜ እነዚያ አሕዛብ የሚያደርጉትን ርኵሰት ታደርግ ዘንድ አትማር። ኦሪት ዘዳግም 18:10 ፤ ወንድ ልጁን ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፥ ምዋርተኛም፥ ሞራ ገላጭም፥ ኦሪት ዘዳግም 18:11 ፤ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ። ኦሪት ዘዳግም 18:12 ፤ ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል። ኦሪት ዘዳግም 18:13 ፤ አንተ ግን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ ፍጹም ሁን። ኦሪት ዘዳግም 18:14 ፤ የምትወርሳቸው እነዚህ አሕዛብ ሞራ ገላጮችንና ምዋርተኞችን ያዳምጣሉ፤ አንተ ግን እንዲሁ ታደርግ ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር ከልክሎሃል። Deuteronomy 18:9 When you enter the land the LORD your God is giving you, do not learn to imitate the detestable ways of the nations there. 18:10 Let no one be found among you who sacrifices his son or daughter in the fire, who practices divination or sorcery, interprets omens, engages in witchcraft, 18:11 or casts spells, or who is a medium or spiritist or who consults the dead. 18:12 Anyone who does these things is detestable to the LORD, and because of these detestable practices the LORD your God will drive out those nations before you. 18:13 You must be blameless before the LORD your God. 18:14 The nations you will dispossess listen to those who practice sorcery or divination. But as for you, the LORD your God has not permitted you to do so.
@eyerushailu88662 жыл бұрын
selam ermi geta yebarkeh tebarek yihen kefu sera kemederachen geta yansewu endezi yemiserutenem geta yerdachewu
@futsumgebremicheal48142 жыл бұрын
Brother Ermy Don't stop go ahead God is with you !!!!!!!!
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21 ፤ ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። ኦሪት ዘሌዋውያን 18:22 ፤ ከሴትም ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ፤ ጸያፍ ነገር ነውና። ኦሪት ዘሌዋውያን 18:23 ፤ እንዳትረክስባትም ከእንሰሳ ጋር አትተኛ፤ ሴት ከእርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእንስሳ ፊት አትቁም፤ የተጠላ ነገር ነውና። ኦሪት ዘሌዋውያን 18:24 ፤ በእነዚህ ሁሉ ከፊታችሁ የማሳድዳቸው አሕዛብ ረክሰዋልና በእነዚህ ነገሮች ሁሉ አትርከሱ። ኦሪት ዘሌዋውያን 18:25 ፤ ምድሪቱም ረከሰች፤ ስለዚህ ኃጢአትዋን በእርስዋ ላይ እመልሳለሁ፥ ምድሪቱም የሚኖሩባትን ሰዎች ትተፋለች። ኦሪት ዘሌዋውያን 18:26 ፤ ሥርዓቴንና ፍርዴን ጠብቁ፤ እናንተም የአገሩ ልጆች በእናንተም መካከል የሚኖሩት እንግዶች ከዚህ ርኵሰት ምንም አትሥሩ፤ ኦሪት ዘሌዋውያን 18:27 ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩ የአገሩ ልጆች ይህን ርኵሰት ሁሉ ሠርተዋልና፥ ምድሪቱም ረክሳለችና፤ ኦሪት ዘሌዋውያን 18:28 ፤ ባረከሳችኋት ጊዜ ምድሪቱ ከእናንተ በፊት የነበረውን ሕዝብ እንደ ተፋች እናንተን እንዳትተፋችሁ። ኦሪት ዘሌዋውያን 18:29 ፤ ከዚህ ርኵሰት ሁሉ ማናቸውን የሚያደርግ ያ ሰው ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ ይጠፋልና። ኦሪት ዘሌዋውያን 18:30 ፤ ስለዚህ ከእናንተ በፊት የነበሩ ሰዎች የሠሩትን ጸያፍ የሆነውን ወግ ሁሉ እንዳትሠሩ፥ በእርሱም እንዳትረክሱ ሥርዓቴን ጠብቁ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ። Leviticus18:21 "'Do not give any of your children to be sacrificed to Molech, for you must not profane the name of your God. I am the LORD. 18:22 "'Do not lie with a man as one lies with a woman; that is detestable. 18:23 "'Do not have sexual relations with an animal and defile yourself with it. A woman must not present herself to an animal to have sexual relations with it; that is a perversion. 18:24 "'Do not defile yourselves in any of these ways, because this is how the nations that I am going to drive out before you became defiled. 18:25 Even the land was defiled; so I punished it for its sin, and the land vomited out its inhabitants. 18:26 But you must keep my decrees and my laws. The native-born and the aliens living among you must not do any of these detestable things, 18:27 for all these things were done by the people who lived in the land before you, and the land became defiled. 18:28 And if you defile the land, it will vomit you out as it vomited out the nations that were before you. 18:29 "'Everyone who does any of these detestable things--such persons must be cut off from their people. 18:30 Keep my requirements and do not follow any of the detestable customs that were practiced before you came and do not defile yourselves with them. I am the LORD your God.'"
@john97620942 жыл бұрын
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:3 ... 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። 1st Timothy 2:3 This is good, and pleases God our Savior, 2:4 who wants all men to be saved and to come to a knowledge of the truth.
@@God-db9vp It is funny that you quote this bible verse to support this devilish work. you have clearly heard that she wants people to drink grounded human bones to get healed and to have babies. you can not have children by drinking liquid bone. Children are the gift of God. If you are into this demonic work, I advise you to stay away. If you want healing የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። If you want children, መዝሙረ ዳዊት 127:3 እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው። የሉቃስ ወንጌል 1:13 መልአኩም እንዲህ አለው። ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። Read Luke chapter 1 The wives of Abraham, Isaac Jacob and Manoh were sterile but God gave them children, so Let us not drink liquid human bones to get children.
@@God-db9vp You are right and I agree that God did many miracles in the bible using different things but what is the purpose of grounding human bone and mix with olive oil. I didn't say that Satan gives children, what I said was that what she did is devilish. የያዕቆብ መልእክት 5:14 ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት። የያዕቆብ መልእክት 5:15 የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል። የያዕቆብ መልእክት 5:16 እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።
I reject these spirit by Jesus Name,Good bless you Ermi❤.
@fanachurch93652 жыл бұрын
Good to see you!!
@akberetghebremariam91052 жыл бұрын
አቤት ጉድ ነው ተሰምቶም ታይቶም የማያውቅ እዝግዮ መሐረነ ክርስቶስ 🙏🏽
@john97620942 жыл бұрын
ትንቢተ ኢሳይያስ 40:15 ፤ እነሆ፥ አሕዛብ በገንቦ እንዳለች ጠብታ ናቸው፥ በሚዛንም እንዳለ ትንሽ ትቢያ ተቈጥረዋል፤ እነሆ፥ ደሴቶችን እንደ ቀላል ነገር ያነሣል። Isaiah 40:15 Surely the nations are like a drop in a bucket; they are regarded as dust on the scales; he weighs the islands as though they were fine dust.
@hanatesfaye99232 жыл бұрын
ታባረክ
@bisrathaile99802 жыл бұрын
I rebuke in the name of Jesus every demonic worship
መጽሐፈ ኢዮብ። 42:2 ፤ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ። Job 42:2 "I know that you can do all things; no plan of yours can be thwarted.
ኦሪት ዘዳግም 9:1 ፤ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ከአንተ የበለጡትንና የበረቱትን አሕዛብ፥ እስከ ሰማይም ድረስ የተመሸጉትን ታላላቆች ከተሞች ለመውረስ ትገቡ ዘንድ ዛሬ ዮርዳኖስን ትሻገረዋለህ። ኦሪት ዘዳግም 9:2 ፤ አንተም የምታውቃቸው ስለ እነርሱም። በዔናቅ ልጆች ፊት መቆም ማን ይችላል? ሲባል የሰማኸው ታላቁና ረጅሙ ሕዝብ የዔናቅ ልጆች ናቸው። ኦሪት ዘዳግም 9:3 ፤ አምላክህም እግዚአብሔር እንደሚበላ እሳት ሆኖ በፊትህ እንዲያልፍ ዛሬ እወቅ፤ እርሱ ያጠፋቸዋል፥ በፊትህም ያዋርዳቸዋል፤ እግዚአብሔርም እንደ ነገረህ አንተ ታሳድዳቸዋለህ፥ ፈጥነህም ታጠፋቸዋለህ። Deuteronomy 9:1 Hear, O Israel. You are now about to cross the Jordan to go in and dispossess nations greater and stronger than you, with large cities that have walls up to the sky. 9:2 The people are strong and tall--Anakites! You know about them and have heard it said: "Who can stand up against the Anakites?" 9:3 But be assured today that the LORD your God is the one who goes across ahead of you like a devouring fire. He will destroy them; he will subdue them before you. And you will drive them out and annihilate them quickly, as the LORD has promised you.
@chaltu93722 жыл бұрын
Ye sew atsim, be Geta be Eyesus Sim yihe mergem yiseber. Geta hoy lezih hizb dires
Ermi selam lant yihun metsahaf kidus memar falige neber what's up group layii asgebagn please begeta
@john97620942 жыл бұрын
ኦሪት ዘኍልቍ 25:1 ፤ እስራኤልም በሰጢም ተቀመጡ፤ ሕዝቡም ከሞዓብ ልጆች ጋር ያመነዝሩ ጀመር። ኦሪት ዘኍልቍ 25:2 ፤ ሕዝቡንም ወደ አምላኮቻቸው መሥዋዕት ጠሩ፤ ሕዝቡም በሉ፥ ወደ አምላኮቻቸውም ሰገዱ። ኦሪት ዘኍልቍ 25:3 ፤ እስራኤልም ብዔልፌጎርን ተከተለ፤ የእግዚአብሔርም ቍጣ በእስራኤል ላይ ነደደ። ኦሪት ዘኍልቍ 25:4 ፤ እግዚአብሔርም ሙሴን። የእግዚአብሔር የቍጣው ጽናት ከእስራኤል እንዲመለስ የሕዝቡን አለቆች ሁሉ ወስደህ በፀሐዩ ፊት ወደ እግዚአብሔር ስቀላቸው አለው። ኦሪት ዘኍልቍ 25:5 ፤ ሙሴም የእስራኤልን ዳኞች። እናንተ ሁሉ ብዔልፌጎርን የተከተሉትን ሰዎቻችሁን ግደሉ አላቸው። ኦሪት ዘኍልቍ 25:6 ፤ እነሆም፥ ከእስራኤል ልጆች አንዱ መጥቶ በሙሴና በእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ፊት ምድያማዊቱን አንዲቱን ሴት ወደ ወንድሞቹ አመጣት፤ እነርሱም በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ያለቅሱ ነበር። ኦሪት ዘኍልቍ 25:7 ፤ የካህኑም የአሮን ልጅ የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ ባየው ጊዜ ከማኅበሩ መካከል ተነሥቶ በእጁ ጦር አነሣ፤ ኦሪት ዘኍልቍ 25:8 ፤ ያንንም የእስራኤልን ሰው ተከትሎ ወደ ድንኳኑ ገባ። እስራኤላዊውንም ሰውና ሴቲቱን ሁለቱን ሆዳቸውን ወጋቸው። ከእስራኤልም ልጆች መቅሠፍቱ ተከለከለ። ኦሪት ዘኍልቍ 25:9 ፤ በመቅሠፍትም የሞተው ሀያ አራት ሺህ ነበረ። Numbers 25:1 While Israel was staying in Shittim, the men began to indulge in sexual immorality with Moabite women, 25:2 who invited them to the sacrifices to their gods. The people ate and bowed down before these gods. 25:3 So Israel joined in worshiping the Baal of Peor. And the LORD'S anger burned against them. 25:4 The LORD said to Moses, "Take all the leaders of these people, kill them and expose them in broad daylight before the LORD, so that the LORD'S fierce anger may turn away from Israel." 25:5 So Moses said to Israel's judges, "Each of you must put to death those of your men who have joined in worshiping the Baal of Peor." 25:6 Then an Israelite man brought to his family a Midianite woman right before the eyes of Moses and the whole assembly of Israel while they were weeping at the entrance to the Tent of Meeting. 25:7 When Phinehas son of Eleazar, the son of Aaron, the priest, saw this, he left the assembly, took a spear in his hand 25:8 and followed the Israelite into the tent. He drove the spear through both of them--through the Israelite and into the woman's body. Then the plague against the Israelites was stopped; 25:9 but those who died in the plague numbered 24,000.
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ2 жыл бұрын
Nice to see you pls come to you tube and Facebook we need you here!!! God bless you!!!
@efremtega9134 Жыл бұрын
ENTOTO OBSEVATORY YBALAL
@wudeberga70002 жыл бұрын
የሴትየዋ:አፅም:አያልቅም?ወይስ:የሌሎችንም;አፅም:ይፈጫሉ?ይገርማል።
@sabetto19812 жыл бұрын
demyana
@yewubdarassefa65692 жыл бұрын
ኤርሚ በረታ
@Purple2.52 жыл бұрын
We have to pray hard so that God will break their bandage.
ትንቢተ ኢሳይያስ 8:19 ፤ እነርሱም። የሚጮኹትንና ድምፃቸውን ዝቅ አድርገው የሚናገሩትን መናፍስት ጠሪዎችንና ጠንቋዮችን ጠይቁ ባሉአችሁ ጊዜ፥ ሕዝቡ ከአምላኩ መጠየቅ አይገባውምን? ወይስ ለሕያዋን ሲሉ ሙታንን ይጠይቃሉን? Isaiah 8:19 When men tell you to consult mediums and spiritists, who whisper and mutter, should not a people inquire of their God? Why consult the dead on behalf of the living?