የስርጉት ጉዳይወረዳ 08 ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ! እህቶቿ ለምን በቀጠሮው ላይ ሳይገኙ ቀሩ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 177,395

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 11 ай бұрын
እባካችሁ የቀበሌ አመራሮች ከእህቶቿ ጋር ያለው ቤት ለሌላ ተሰቶ ለሷ እና ለታማሚ እህቷ አንድ ላይ ራቅ ያለ ቦታ ተለዋጭ ሰታችኋት እኛም እሷም እባካችሁ በቶሎ አስደስቱን እናተም የህሊና እርካታ አግኙ❤
@peacelove5040
@peacelove5040 11 ай бұрын
እኔም ብያለሁ
@የመክሊትእናት
@የመክሊትእናት 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ የስርጉትን ህይዎት ቀይርላት የኔ እናት ስታዛን ፍትህ ፍትህ 😢
@samiraahmed2769
@samiraahmed2769 11 ай бұрын
ፍትህ ሂወቷን በበርሀ በሰዉ ሀገር እንደሻማ ለቀለጠዉ እህታችን
@gemelatemamee1926
@gemelatemamee1926 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 11 ай бұрын
😢😢😢
@serkalemteklemariam9956
@serkalemteklemariam9956 11 ай бұрын
🎉
@ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ
@ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 11 ай бұрын
አለሞ ሠገድዬ አንተ ታማኝ የህዝብክ የወገንክ አገልጋይ ተባረክ አንተን ስናይ ሐገሬ ተስፋ አላት ክበርልን🙏‼️👍
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 11 ай бұрын
Ewnet Ewnet
@zeritutube
@zeritutube 11 ай бұрын
አለም ሰገድ
@Birhane16
@Birhane16 11 ай бұрын
​@@zeritutube ውዴ ደምሪኝ
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 11 ай бұрын
አናንተ፣ጀቀበሌ፣ቤት፣ኮንደም፣ቤት፣ያቸዉን፣አሰጥታችሁ፣ቤት፣ሌላችዉ፣ሰጡ፣ብችግራቸዉ፣አሮጠዉ፣ይመጣ፣ነበረ፣ሰላልቸገራቸዉ፣ነዉ፣ፍትህ፣ፋትህ፣ፋትህ፣ለተበደለ፣ህግን፣የናቀ፣ሰዉ፣፣ናቸዉ፣፣ሰለዚህ፣ለዚቸ፣ልጅ፣መብትኔ፣ሰጣት፣፣
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 11 ай бұрын
ክራዩን፣ትከፋፋለዉ፣ነዉየካንድሜን፣ክራይ፣አየተከፉፈሉ፣ነዉ፣ልጅቷን፣የምጨወቱት፣ህግ፣ፍርዱ፣ይለይቸዉ፣አሰከሚጎደ፣መጠበቅ፣አንደሰዉ፣ተጠያቅ፣ያደረጋል፣ፍትህ፣ፍትህ፣ወሰኑ፣ጊዜ፣መሰጠት፣ወንጀል፣ማስፋት፣ይመስላል፣፣
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ 11 ай бұрын
ለስርጉት ፍትህ ፍትህ የምትሉ ቤቱ ይገባታን🙏👍
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 11 ай бұрын
በትክክል ይገባታል
@userenter2635
@userenter2635 11 ай бұрын
የእውነት የወረዳው ሰራተኞች ምስጋና ይገባችካል ሁላችሁም🙏
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 11 ай бұрын
Ere endezi werdew you tube ere shame new
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
@@shkorinabowey7958 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@Birhane16
@Birhane16 11 ай бұрын
​@@shkorinabowey7958ውዴ ደምሪኝ
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 11 ай бұрын
ኧረ እቺ ልጅ የተበደለች ትመስላለች እንዴት ለሷ መፍቴ ይጠፋል ኧረ የህግ አካላት ፈጣሪን ፍሩ
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 11 ай бұрын
እህቶቿ በድሏታል ጨካኝ ናቸው
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 11 ай бұрын
ከአረብ ሀገር ስንገባ የቤተሰብ ነገር ያከትማል 😢😢ለምን ግን ስለደከምንለቸው ከራሳችን በላይ ስለቤተሰብ ስላምንጨነቅ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ሌባ ብቻ ነው ፍርድ የለም 😂😂😂😂
@EYULOVE-eg2bo
@EYULOVE-eg2bo 11 ай бұрын
ግዴታ መጎሳቀል አለባት እዴ
@onelove1703
@onelove1703 11 ай бұрын
የህግ እኩልነት የለም እቺ ተበዳይ ገንዘብ ቢኖራት አይደለም ተበድላ ትርፍ ብትጠይቅ እንኳን በ1 ይወሰንላት ነበር አይደለም ተንገላታ ተበድላ ይቅርና
@shmles-y1i
@shmles-y1i 11 ай бұрын
እውነት ለእውነተ የጉሌሌ ቀበሌ ምርጥ ሞደል ሊሆኑ የሚገቢ የመንግስት ሰረተኞች ❤❤❤❤❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 11 ай бұрын
Allah yibarikachew
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
@@nejatali7088 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@Birhane16
@Birhane16 11 ай бұрын
​@@azebtufa7389 ውዴ ደምሪኝ
@ደሊናደሊና
@ደሊናደሊና 11 ай бұрын
ችግሩ ያለው የወረዳው አስተዳደር ላይ ነው ቆፍጠን ያለ እርምጃ ባለመውሰዱ ደሀ ሰሚ ያጣበት ሀገር😢😢
@BogalchAshebir
@BogalchAshebir 11 ай бұрын
በጣም መቁረጥ ያለ ዉሳኔ ብሰጡ
@helenberhanu-y1k
@helenberhanu-y1k 11 ай бұрын
የምን እሹሮሮ ነው ማሱጣት ነው እነዛን
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 10 ай бұрын
ስርኩትዬ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ አለምዬ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@nasanate8410
@nasanate8410 11 ай бұрын
አለምሰገድ ላት ትልቅ ክብርአልኝ የተባረክ ሰው ነክ ❤❤ስርጉት እመቤቴ ትርዳሽ የኔውድ❤❤
@kerkemwodeneh8638
@kerkemwodeneh8638 11 ай бұрын
አለምሰገድ ከጊዜ በሀሗላ አገርንም የምታስማማ ይመስለኛል እናቴ ድንግል በሔድክበት ሁሉ ትከተልህ
@kerkemwodeneh8638
@kerkemwodeneh8638 11 ай бұрын
አይዞሽ ይች ቀን ታልፋለች ስርጉትየ
@birhanjembere5758
@birhanjembere5758 11 ай бұрын
አለምየ መቼም ላንተ ምስጋና ያንስሀል ወንድማችን ተባረክ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 11 ай бұрын
እህቶቿ በጣም ትእቢተኞችና ጥጋበኞች ናቸው እነሱን አስወጥቶ ስርጉት ታማሚ እህቷን ይዛ ትቀመጥበት የምን መጨማለቅ ነው 😮
@onelove1703
@onelove1703 11 ай бұрын
እኛ የምንፈልገው የጎረቤት ምስክር ሳይሆን ህጉ እንደ ህግ ይፍረድ ቤቱን ይቀሙ ሌላ ቤት ለስርጉት እና ለታማሚዋ እህታቸው ሌላ ቤት ይሰጣቸው
@asmeretkuflu879
@asmeretkuflu879 11 ай бұрын
You are right
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 11 ай бұрын
ጎርቤት ያለዉ ሰዉዬ ከሴቶች ጋር ሌላ ነገር ይርዋል 😀
@hirutmekonnen4897
@hirutmekonnen4897 11 ай бұрын
​@@leiladavid.2632፨፨ቀቨቀቨቀቨቀቯቯቯቯቯቯቯቯቑቯቑቯቑቯቑቯቑቯቯቑቯቑቯቮቯቧቑቦ😅
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 11 ай бұрын
ፍትህ ለስደተኛዋ እህታችን ስረጉትና ለታማሚ እህቷ😢
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 11 ай бұрын
ለቤቱ ብቻ ሳይሆን ለህይወቷ ያሰጋሉ፤ ዋስ ይጥሩ!!!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
የኔ ከርታታ መጨረሻሽን ያሳምረው እህቴ😢❤❤
@selamasefa492
@selamasefa492 11 ай бұрын
Wiyyy Amen Amen Amen eskemece Gen endezih tekerat teceleu Alec bica fetari yerdat
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 11 ай бұрын
ቤት፣መቀየር፣ትቸላቸሁ፣ለዚቸ፣ልጅ፣መፉትህ፣ፈልጉላት፣ለልጆቸ፣ትብተኞች፣ናችዉ፣ሐሰተንፍሳችዉ፣ህግንም፣ይወቁ፣፣
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ያማል ሰው በስደት የልጅነት ጊዜውን ጨርሶ በስራ የለፈበትን በቤተሰብ በእናት ልጅ መከዳት ልብ ይሰብራል💔 ዘመድ ዞሮ ጠላት ሲሆናቹ😢 በቻ የሀቅ ላብ እንባሽ ይፋረዳቸው ደሞም አይቀርም ቢዘገይ እንጂ እህቴ አንቺ ብቻ በቀና መንፈስ ተጓዢ ለሰው ተንኮል አታስቢ ከዛ ሁሉን ያስተካክለዋል የፈጠረን❤️🙏❤️🥰
@yayahala615
@yayahala615 11 ай бұрын
😭 ተሰቃየች የተረጉሙ እህቶች ነው ያላት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
​@@yayahala615እኔዴት አንጀት እንምትበላኮ ከእጇ በልተው ጠጥተው በሏት አምላክ ይፍረድባቸው ደሞኮ ስደትን ያዩም አሉ አረመኔዎች😢
@FirezerHailesilassieFirezerHai
@FirezerHailesilassieFirezerHai 11 ай бұрын
ወይ ስምንተኛው ሺ ዘመን ወንድም ለወንድም እህት ለእህት የሚጨካከንበት ዘመን ደርሰናል
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 11 ай бұрын
አለም ሰገድ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ ❤❤❤❤
@Aster-j6s
@Aster-j6s 11 ай бұрын
😢😢በጣም ታሳዝናለች
@marticool8700
@marticool8700 11 ай бұрын
ለመሆኑ እህቶችዋ ማን ይሆን ለልባቸው ልብ ሰጥቶ ይህችን ምስኪን እያንከራተቱ የሚያስለቅሱዋት?! ወይ ጥጋብ.....አይዞሽ ስርጉት እግዚአብሔር እንባሽን ያብሳል እህቴ❤ አሌክስ እጅግ ልትመሰገን ይገባል፤እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
ምናልባት ከመንግሥት አካል የሆነ ሰው ያንዳቸው ውሽማ ይኖራል፣ "የሴት የላከው ሞት አይፈራም" አይደል? እግዚአብሔር ግን የስርጉትን እንባ ያብስ🙏🏾
@selamregassabmemoteazentse2415
@selamregassabmemoteazentse2415 11 ай бұрын
የወረዳው አመራሮች በጣም ታጋሽና አስተዋይ ለውሳኔ የማይቸኩሉ ናቸው ለሁሉም ወረዳ አርያ ይሆናሉ አለምሰገድ አንደኛ ሚዲያው የሕዝብን ችግር በቅርበት የሚሰማ ነው ሁላቹሁም ተባረኩ
@jemuyana
@jemuyana 11 ай бұрын
አለም ሰገድ ትህትናህ❤ በዚ ጉዳይ ከስርጉት በላይ አንተ ነህ የተጨነከው ❤
@marmaria787
@marmaria787 11 ай бұрын
Bravo to wereda 08 team.Egzihabher Yabertash Sirgut. Gobez Nesh, Ayzosh!
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ምን ያህል ከህዝብ እንደራቀ ነው የሚያሳየው!!
@toybamohammed9047
@toybamohammed9047 11 ай бұрын
በጣም
@HayatHassenMamu
@HayatHassenMamu 11 ай бұрын
Betam betam
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 11 ай бұрын
Awo beram
@tesjij8484
@tesjij8484 7 ай бұрын
አረብ ሀገር ነው ፍትህ
@sara46076
@sara46076 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሞት እና ህይወት ድጋሚ የለውም ይቅር ብትባባሉ ጥሩ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን አድርጉ. በተለይ እህቶችዋ.
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 11 ай бұрын
ጋዜጠኘዉ እድሜክ ይርዘም❤❤❤ እንዳይስገድሎት ብቻ😢
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 11 ай бұрын
Wey besmam Egzehabhare ale
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
@@misrakmendaye6635 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 11 ай бұрын
የሴጣን ጆሮ ይደፈን
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 11 ай бұрын
እነዚሕ አመራሮች የተባረኩ ናቸው !!!
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ 11 ай бұрын
ፍትህ ለስርጉት የእውነት አንገላቷት እኮ😢😢😢
@ethopian3947
@ethopian3947 3 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ተረጋግ ራስሽን ጠብቅ ጠኒካራሁኝ❤
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 11 ай бұрын
እህታችን አይዞሽ የእውነት አምላክ ካቺ ጋ ነው አለም ሰገድ አተን አለማድነቅ ንፍግነት
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ 11 ай бұрын
የኔ ውድ ስርጉትዬ እግዚያብሄር ከፊትሽ ይቅደምልሽ አይዞሽ
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 11 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነገር ሰው በዚህ ልክ እንዴት በእህታቸው ላይ ይጨክናል ለሰፈር ለወረዳው ለሁሉም ችግር ሆኑ እኮ ስርጉትዬ እግዚአብሔር እምባሽን ይጥረግ በየትኛውም ቦታ በተለይ ከገባሸ እራስሽን ጠብቂ ምንም ከማረግ አይመለሱም እነዚህ ነውጠኞች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ወረዳ 8 ስለትግስታችሁ እናመሰግናለን ለሁሉም ወረዳዎች ሞዴል ናችሁ በእጃችሁ ስንት የተቸገረ ሰው እያለ ይህን ያሀል ትዕግት ማድረጋችሁ ለሰው ልጅ ያላችሁን ክብር ያሳያል ከዚህ በኆላ ግን እህታችን በነሱ ምክንያት መጎዳት የለባትም ትግስትም ልክ አለው በህይወቷም አደጋ ሊመጣ ስለሚችል አብረው መኖር የለባቸውም ከሌላ ሰው ጋር ማቀያየር ከተቻለ ጥሩ ነዉ የተቸገረችው እሷ ነች ወሉን አፈርሶ እሷን ከሌላ ሰው ጋር አዳብሎ ማዋዋል ይቻላል ሰፊ ከሆነ በምንም መልኩ ከነሱ ጋር መለያየት አለባት ደህንነቷም ያሳሰባል ወረዳ 8 አስቡበት እናመሠግናለን አለምዬ ይህን ያህል ኑሩልን ብሎ መለማመጥ እኮ አያስፈልግም አንተ የፍቅር አባት ስለሆንክ ነው እንወድሀለን አለምዬ እናመሠግናለን
@helanhelan50
@helanhelan50 11 ай бұрын
ህጉን ጠበቅ አድርጉት ስለምታላሉትነው ማንም የማያከብራችሁ በደንብ ህግ መከበር አለበት ከእግዚአብሔር በታች ህግ ይከበር የምትሉ 👍👍👍 አሳዮኘ
@LemlemeMikikujiru-ye2qk
@LemlemeMikikujiru-ye2qk 11 ай бұрын
ችግሩ ማን ጋር እንዳለ ያስታውቃል አሌክስ እስከ መጨረሻ ድረስ አግዛት
@sadamohammed605
@sadamohammed605 11 ай бұрын
መጨረሻችንን አሣምረው ተሥማሙ ምድር ከቱነት😮ለምን የህዝብ መሣቅያ ትሆናላችሁ
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 11 ай бұрын
ባለጌዎች ናቸው ልጅትዎን አከራተትዎት ስርኩት አይዞሽ ❤
@YetmGsadec-p5j
@YetmGsadec-p5j 11 ай бұрын
አቤት ይህ ቤተሠብ መቼም ትልቅ እርግምማን ያለበት ይመስላል ምክንያቱም ውንድም እና እህት የሚባላበት ዘመን ይህን ስታይ አንድ ሆኖ መፈጠር ያስመኞል እንደው ለሚቀር አለም አባትና እናት እንካን ጥለውት ሄደዋል እንደው ለቀበሌ ቤት መባላት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው::
@shmles-y1i
@shmles-y1i 11 ай бұрын
እህቶቾ ጉልበተኛ ናቸው እኔ የምለው ለሰርጉት ይወሰልናት
@سالمالبشر-ه2ه
@سالمالبشر-ه2ه 11 ай бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ይቁምልሽ ከህት ጠላት ያላቅሽ በረሀ የጨረሽው ጉልበትና እድሜሽ ይፍረድባቸው ወሣኝ ሰአት ላይ ነሽ ጠንክረሽ ፀልይ አንቺ ከርታታ ፈጣሪ ቅርብሽ ነው ከተበዳይ ሰው እርቆ አያውቅም ቆይ :የኛ የስደተኞች መጨረሻ ይሄ ነው በጣም ያስፈራል እዴት ሰው ባገሩ በቤተሰቡ የዚን ያህል በደል ይደርስበታል: እረ ፈጣሪን ፍሩ እህት ተብዬዎች ብራቹም አላቂ ነው የተመካቹበት ሁሉ ምንም ነው: ጊዜ እዳይቀያይራቹ :ፍሩና ተስማሙ
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ 11 ай бұрын
ምን አይነት እህቶች ናቸው ትንሽ እንኩዋን እዘኑላት ምን አይነት ጭካኔ ነው እነዚህን ደህና አድርጎ መግረፍ ነው እድሜያችሁ ይጠር አይዞሽ እህቴ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 11 ай бұрын
ክፍ ናቸው እፍፍ ከህጌ አምልጦ መኖረረ የለም👀
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 11 ай бұрын
አስሮ መግረፍ ።ከቤቱ ማባረር ነበር እኔ ዳኛ ብሆን ባለጌ ናቸው
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 11 ай бұрын
@usergk4dk8vz1i meragem mn asfelege ende eswam tnadedalech mnm bihon ehtochwa nachew edmeyachu yiter aybalm
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 11 ай бұрын
በደንብ ልብሣቸው ተገልቦ መገረፍ አለባቸው
@azmiazmi8180
@azmiazmi8180 11 ай бұрын
ብታሰረ እኾ የትም ኣባታቸው ኣይደርሱም ንቀት ነው እንደዚህ ያማድርግባቸው መቀጣት ኣለባቹው ሰወቹ ይህ ያክል ምንድነው እነዝህ መተተኛምች ናቸው ያስታውቃል ኣውረወች ናቸው ፍትህ ለሰርጉት
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 11 ай бұрын
ተባረክ አለም ሰገድ በጣም አግባብ የሆነ ጥያቄ ነው የጠየከው የቻልከውን ያህል ተዋግተሃል እግዛብሄር ይጨመርበት
@azmiazmi8180
@azmiazmi8180 11 ай бұрын
ለሰርጉት ፍትህ ፍትህ ግን በመተት ነው እንደዚህ የማሳቃያዋት ያለው ፍትህ ለተበዳይ😢😢
@beniyamwoldu7406
@beniyamwoldu7406 11 ай бұрын
እኅታችን እግዚአብሔር የማያዳግም መፍትሔ ይስጥሽ የወረዳው ኃላፊዎች ግን በጣም ምርጦች ናችሁ በርቱልን እንደዚህ ለአንድ ሰው መብት መቆማችሁ የሚያስመሰግን ነው viva ኃላፊዎቻችን
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym 11 ай бұрын
ስው በእናቱ ልጅ እንዲህ ይጨክናል ሱብሀን አላህ 😢😢😢
@alemweldeyes2932
@alemweldeyes2932 11 ай бұрын
አለምሰገድ እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ የደሀ እምባ ጠራጊ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ከትህትናህ ጋር
@asmeretkuflu879
@asmeretkuflu879 11 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@TigistJemal-nm4pn
@TigistJemal-nm4pn 11 ай бұрын
አሜን
@ياالله-د6ب
@ياالله-د6ب 11 ай бұрын
እንደው ሰወቸ እህት ተብየዎቹ ምን ያህል ሊኖሩ ነው በአላህ😢😢😢ወይ ጭካኔ😢
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 11 ай бұрын
KZbin ከፈች ብያንስ በሱ እንርዳሽ የኔ ከርታታ የአረብ ሀገር ምስክን እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ድካምሽን አይቶ ያላሰብሽውን ጸጋ ይስጥሽ 😢አይ ስደት ለአብዛኞቻችን ትርፉ ድካም እና መጋፋት ሆነ አልሃምዱሊላህ
@saramillion9585
@saramillion9585 11 ай бұрын
በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሁና ደህና ስልክ ላይኖራት ይቾላል😢😢😢😢
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 11 ай бұрын
ፍትህህህህ ለእህታችንንንንን እረ ምን ጉድ ናቸው አውሬዎች ሱባሀን አላህ ሰው እንደት በእህቱ ይጨክናል የጃቸውን መሰጠት አለባቸው እስከመጨረሻው እነኝህን ሰዎች 😢😢😢
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 11 ай бұрын
1 ኛ ነኝ ፕሊስ ላይክ አማረኝ ስርጉትየ መቸ ነው ስቀሽ ዩምናይሽ😢
@martakebed3626
@martakebed3626 11 ай бұрын
በልጆቻቹ ይድርስ በስደት ተከራታ ያማል በማረፊያዋ ሰአት
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል በዚህ ልክ ጥላቻ በዚህ ልክ ክፋት ያውም እህት ማስተዋሉን ይስጣችሁ አለምዩ ተባረክ
@HewultaWorkneh
@HewultaWorkneh 11 ай бұрын
አንተኮ ትለያለህ የእኔ የኢትዮጵያ እንባ አባሽ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ተባርክ እድሜ ከጤና ይስጥህ የወለድከዉ ይርባ የዘራህዉ ያፍራ ቃላት የለኝም አሁንም አደራ የምልህ የዚችን ልጅ አደራ በሰማይ አደራ በምድር እስከ መጨርሻዉ አብራሀት ሁን መጨርሻዉንም እንደምታሳወቀን ተስፍ አለን አሁንም ከጎኗ ነህ ቀጥልበት መልካምነት ለእራስነዉ በርታልን❤
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 11 ай бұрын
ዝም በያቸው ቢዘገይም እግዚአብሔር ይፈርዳል😢😢😢የስደት እህቶቼ አስቡበት ማርያምን ሀገር ገብተን ከእጃችን ስናጣ መጀመሪያ ሚጠሉን ዋጋ የከፈልንላቸው ናቸው 😢😢ለራሳቹ ኑሩ ከእናት❤ካባት ውጪ ማንንም ለማስደሰት አትድከሙ ❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 11 ай бұрын
በትክክል
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 11 ай бұрын
በጣም አረ ስንቱ ሁላችንም ነን የተጎዳነው ሆድ ይፍጀው😢😢😢😢
@abentekelly9387
@abentekelly9387 11 ай бұрын
@@Helenabebe-fu5slእወነትም ሆድ ይፍጀው !! ስንት ጉድ ተሸክመን ነው ያለነው እኔ እራሲ ቤተሰብ ስንት ጉድ ደርሶብኛል ግን እግዚአብሔር በፀጋው እየባረከኝ አለሁ አለሁ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 11 ай бұрын
እናትአባትም ገንዘብ ከሌላችሁ ያደላሉ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 11 ай бұрын
Welachum lemanem aterdu enate abatachum degmo befitem eyenoru neber awenem yenoralu yehone bota lay setedersu yerasachun yegel sera seteseru terdalachu tergagetachu sertachu berachune kumquat neger serubet
@halemaaa6240
@halemaaa6240 11 ай бұрын
ይችልጅ የኔናት😢😢😢ማነው እደኔ ልቡ የተሠበር
@selamwongel1625
@selamwongel1625 11 ай бұрын
አባካችሁ የታመመችዋ ሚስኪን የምታርፍበት ፈልጉላት
@سالمالبشر-ه2ه
@سالمالبشر-ه2ه 11 ай бұрын
አለምዬ ፈጣሪ ይባርክክ የኛ ወንድም :❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 11 ай бұрын
ምን አይነት የተረገሙ እህቶች ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ኢትዮጵያ እንደ ድሮው ህግ ቢኖር ይች ልጂ ፍትህ ታገኝ ነበር
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 11 ай бұрын
እህት አታካብጅ ልክ ነው ቀጠሮ መከበር ነበረበት ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ሲጋጥም በታቻለ መጠን ለተቀጣሪው ማሳወቅ
@EyuAbby
@EyuAbby 11 ай бұрын
አለምዬ በጣም አድናቂህ ነኝ የክብደት መጨመርህን ነገር ግን ቸል አትበል አስብበት
@godislove8937
@godislove8937 11 ай бұрын
😂😜⛔️no more borch
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 11 ай бұрын
ፍታቸውን ያላሳዩት ባለጌ ስለሆኑ ነው
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 11 ай бұрын
ለማንኛውም ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ መልካምነትህን ግን ቀጥልበት ስርጉት አንቺንም አላህ ይርዳሽ 😢ወላሂ የተበዳይ እንባ ተቀባይነት አለው አብሽሪ የስደተኞች እንባ ፈሶ አይቀርም አላህ ፈራጅ ነው 😢😢
@ekramt9c
@ekramt9c 5 ай бұрын
ፍትህ ለስርጉት😢😢
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 11 ай бұрын
አይ ጊዜ ምን አይነት ዘመን ደረስን የአንድ እናት ልጆች እንዲህ መባላት🤔 እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 11 ай бұрын
በወነት እኔ ዘመኔ በስደት አለፈ ግን አገር ስገባ ፈራሑ😢
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 11 ай бұрын
Min aynet kifu geze new ehet be ehetu lay tenesa sewu kifu hone
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 ай бұрын
ወረዳው እነዚህን ጥጋበኞች ልክ ቢያገባቸው ደስ ይለኛል:: ፍትህ ለተበደለችው ስርጉት::
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትታ እውነት ሰለእውነት ፈርዳቹሁ ለመላው ኢትዮጵያዊ አሳዩ በእውነት ስንት አይነት ቤተሰብ ነው ያለ አለም ሰገድ በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 11 ай бұрын
ፍትህ ለስርጉት እኔ ባየዋት ቁጥር አለቅሳለው በጣም ነው የማዝነው በገዛ እህቶቿ እንደዚህ መሆኗ ያሳዝነኛል ፍትህ ለስርጉት🙏😭😭
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 11 ай бұрын
ወንድሜ አለምሰገድ ይሄ አገልግሎት ሃላፊነትም ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህም🙏
@የማርያምልጅነኝ-ቀ7ወ
@የማርያምልጅነኝ-ቀ7ወ 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ይኤም የጭለማ ቀን አልፎ እደታሪክ ታወሪዋለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ካቺ ጋር እደዚ እዳከራተቱሽ እነሱም የሚከራተቱበት ቀን ይመጣል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 11 ай бұрын
ሕግ ያፈልጋታል ለስርጉት እና ለታማሚ እህቷ እድሜዋን ጊዜዋን በሉት ቢያንስ ሠላም ይስጥዋት
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 11 ай бұрын
እዴነወው ለዝች ልጀ ፈትህ የጠፉው በጣም አዛዘነችኝ ምናይነት እህቶችናቸው
@FelekechBerhane
@FelekechBerhane 11 ай бұрын
አመራሮቹ ትግስታቸዉን አደንቃለሁ እግዚያብሄር ይባርካችሁ
@hayiaGshs
@hayiaGshs 11 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 11 ай бұрын
ወይ ጉድ በመጨረሻው ዘመን ወንድም በወንድሙ ላይ እህት በእህቷ ላይ ቃሉ ተፈፀመ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 11 ай бұрын
ወይኔ እህቴ አላህ ያግዝሽ ቢቻል እነሱጋ ያለው ልብስ ይቅርብሽ ለህይወትሽ አስጊ ነው
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 11 ай бұрын
ምን አይነት ቆሻሻ እህቶች ነው ያሏት የወለዳችሁት አይባረክ በልጆቻችሁ አግኙት
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 11 ай бұрын
አሚንን
@wardamuhammad493
@wardamuhammad493 11 ай бұрын
Ameen
@eid214
@eid214 11 ай бұрын
እህቴ አምላክ ካንቺጋር ይሁንልሽ
@ሀኒቾየገኒ
@ሀኒቾየገኒ 11 ай бұрын
ሲጀመር ለራሷ ቀበሌው ቤት ሊሰጣት ይገባል ከእነዛ ተንከሲስ ጋር ብትሆን አራሱ ደስተኛ ሆና መኖር ይከብዳል ቤት ይሰጣት
@azeb5309
@azeb5309 11 ай бұрын
እንደዚ ከሆነ ሁሉ እየተጣላ የሚመጣ አይመስልህም?
@Aster24-y4l
@Aster24-y4l 11 ай бұрын
Rasua new yemtmertew
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 11 ай бұрын
ኣለም ሰገድ ፈጣሪ ይባርክህ ከዚች ምስኪን ጎን ስለሆንክ❤😢😢
@senaitbekele47
@senaitbekele47 11 ай бұрын
አሌክስ እንዴ ስንቴ ነው የሚለመኑት ይቺ ልጅ እኮ ሁሌም እየለመነች ነው ያለችው ለምንድነው እርምጃ የሚወሰድባቸው😢😢
@meseretlemma4242
@meseretlemma4242 11 ай бұрын
እግዛብሄር ለዚች ልጅ እፎይ የምትልበትን ግዜ ይስጣት ዜው ክፉ ሆነ እህት ወንድም የገዛ እህቱን ማሳደድ የበዛበት ክፉ ዘመን
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 11 ай бұрын
ውጪ የምትኖሩ እህቴ ወንድሜ እናቴ አባቴ እያላቹ ሳትወልድ ሳታገቡ ለነሱ ስትረድ እድሜ ጨርሳቹ ተመልከቱ መጨረሻውን በረዳች ቤት ባደሰች ባስተማረች የገጠማት ጠቅላ ስትገባ ሀገሯ የገጠማት ሰርጉትን ተመልከቱ ትምህርት ይሁናቹ በተለይ ውጪ ያላቹ ተጠንቀቁ ውጪ ያሉ ለቤተሰብ እንደ ሻማ ቀለጠች የሚባለው ትርክት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kanaeth2235
@kanaeth2235 11 ай бұрын
አስተዳደሮቹ ምርጥ ናቸው እነዚህ የተረገሚ እህቶች እግዚአብሔር ይፍርድባቸው
@messiessi3635
@messiessi3635 11 ай бұрын
ፍትህ ለስርጉት
@how31369
@how31369 11 ай бұрын
አለምዬ ምርጥ ጋዜጤኛ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ለኢትዮጵያ በጣም ታስፈልጋለህ። ወረዳ 8 ቢቻል ተለዋጭ አቤት ቢሰጣት ምክንያቱም አብሮ የመኖሩ ነገር አይመስለኝም። አለምዬ ለዚች ከርታታ ድረሱላት።
@sadi8416
@sadi8416 11 ай бұрын
አለምዬ ጤና እድሜ ይስጥክ የድሆች አባት
@hannageberamlak1108
@hannageberamlak1108 11 ай бұрын
አለምሰገድ እጎዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም ጎበዝ ነህ
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 10 ай бұрын
ፍትህ ለስርኩት ህይወትዋን ወጣትነትዋን በስደት ሀገር ጨርሳ ሀገሬ ልረፍ ብላ መታ እንደዚ መሆንዋ ታሳዝናለች ከምር ፍትህ ይገባታል
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 11 ай бұрын
ስርጉትዬ የኔ ቆንጆ እኔ ልሠፍሠፍልሽ አይዞሽ ጌታ ያዉቃል
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ አለምዬ እግዛብሔር ሆይ እባክ ለዚህ ቤተሰብ ሰላም አውርድ ላንተ ሁሉም ነገር ቀላል ነውና
@rahelmulugeta9164
@rahelmulugeta9164 11 ай бұрын
እህት ተብየዎች ማነው ትቢት ያስተማራቹ ጌታ ልትሉ ነው ።ወንገልማ አታቁም ሲሆን እግዚአብሔር እደሚያቅ ሰው የራሳችሁን እንኳ ብሰጧት ።ጌታ እኮ ፍቅር ነው።
@SamriKebede
@SamriKebede 6 ай бұрын
ጰንጤ እኮ ጨካኞች በአፋቸው ጌታ እየሱስ ይላሉ ተግባራቸው ግን ሰይጣናዊ ነው
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 11 ай бұрын
አለምዬ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤ ፍትህ ለስደተኛዋ እህታችን 🙏😭
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 11 ай бұрын
ምን አይነት እህትች ናቸው አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢
@-zedye
@-zedye 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስርጉትና እህቷ
@tigestenegashe
@tigestenegashe 11 ай бұрын
መልካም ዜና አሰማን ፈጣሪ አምላካችን ይዝችን ልጅ እንግልት ሰምቶ መልካሙን ያሰማን እውነተኛ ፍርድ ታገኝ ዘንድ እርዳት
@jemuyana
@jemuyana 11 ай бұрын
አላህዬ በራመቱ ሀቅሽን ያውጣልሽ እነዚ ምን አይነት ክፉ እህቶች ናቸው ስንት አመት ልትኖሩበት ነው እችን በሰው ሀገር የተቃጠለችውን እህታቹ ሰው ብቶኑ መንከባከብና ፍቅር መስጠት ሲገባቹ ጭራሽ አላህ እድሜያቹን ያሳጥረው አቦ
@Nardos945
@Nardos945 11 ай бұрын
ሌላ ቤት ሰጡዋት አብሮ ለመኖርም ይከብዳል
@asmeretkuflu879
@asmeretkuflu879 11 ай бұрын
👌
@MeriMTube
@MeriMTube 11 ай бұрын
ትክክል
@elisa3493
@elisa3493 11 ай бұрын
የፈነዳነገር ምንአይነት አሻራነው የሚገኝበት፡ አልገባኝም የናትልጆች በዚልክ አቤትጌታሆይ
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam 11 ай бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ችግር ይገላግልሽ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ፍትህ ናፈቀን እኮ ጎበዝ ።
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.