KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? በሱባኤ አርምሞ እንዴት ይያዛል? በሱባኤ ተአቅቦ እንዴት ይያዛል? ወቅታዊ ትምህርት ክፍል አምስት!
26:59
ትዕግስት ላጣችሁ … እስከመጨረሻው አዳምጡት
1:15:31
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
የስራ ላይ ሱባኤ
Рет қаралды 13,852
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 9 М.
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Күн бұрын
Пікірлер: 161
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
t.me/getemegn12 ወደቻናላችን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ
@tube-vs6rd
11 ай бұрын
የአባታችን የመንፈስ ልጂ ነህ ዋው ያባታችን የመላከ መከራት መምህር ግርማ ወንድሙ ልጆች እየተበራከቱ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
እሜን ገና እግዚአብሔር ያበዛናል
@rediatBabu
11 ай бұрын
Eski kutrkn asgmtlign wondmi ebakhen 😢😢
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
0909777939 በቴሌግራም ፃፊልኝ ቴክስት አርጊልኝ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
10 ай бұрын
@@Tegbarawi_kerestenaእባክህ ወንድሜ ሳልፆም ሱባየ እዴትልያዝ ማለቴ ስደትነኝ ሳልፆም ሶባየን ጥያቄየ መልስ ያገኝ ይሁን እስኪ ብዙ ሡባየ እምይዝባቸዉነበር ግን ባለመፆሜ ለግዜዉ ሀገሬ ሥገባብየ ዝምብየ እያየሁነዉ
@jgdyiifehtdjuddt5411
Ай бұрын
በጣምጅ ተመስገን በዉእነት
@selfoselfo1747
11 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን ግሩም ት/ት በርታልን የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያጽናህ
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
t.me/getemegn12 ወደመሀበራችን ለመቀላቀል ሉንኩን ይጫኑት
@dhddhduchuf9321
11 ай бұрын
ሰላም ለዚቤት ዛሬ ነዉ ያየሁት ቃለሒወት ያሰማልን
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
t.me/getemegn12 ወደመሀበራችን ለመቀላቀል ሉንኩን ይጫኑት
@MaryamAl3wani
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@luciahaile3713
11 ай бұрын
እኔ ሁሌ ከስራ ጋር ከልጆች ትምህርት ማድረስ ሁሉ ያስጨንቀኝ ነበረ ናሁን ግን መፍትሄ ኣገኘሁ እግዚኣብሄር ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
አሜን ስለዘገየሁ ይቅርታ ይደረግልኝ
@muluethiopia2147
11 ай бұрын
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን እኛም ሱባኤ እንድንገባ ድንግል ማርያም ትርዳን😢🙏
@tedamy1698
11 ай бұрын
ዕውነት ነው፣ ፈጣሪ ትህትናን/ ትዛዥነትን ነው ቀድሞ ወደ የሚመለከተው
@BeletuAesefa-un3mr
11 ай бұрын
በዉነት ቃለሒዉት ያሠማልን ዮሴፍ ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ♥️👏👏🌸
@soliyanalove5235
11 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TesfaBelay-q1i
11 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን በረታልን🙏🙏🙏🙏☺
@mulufetene6844
11 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ወልደ ሀዋሪያት በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@FikeraddsMolaa
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወዲማቺን
@TesfayeGodebo-s1s
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን!
@aftamaftam5505
2 ай бұрын
የኔ አባት ቃል ህይወትን ያሰማልን ❤️
@DhjFjl
11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ
11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዴህን መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀገውን ያበዛልህ እናመስግናለን❤❤❤
@mulye8211
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይውት ይሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እናመስግናለን 💐💐💐
@DfFfg-z4j
11 ай бұрын
አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን ወድማችን በእውነት ፀጋውን ብዝት ብዝዝት ያድርግልህ በርታልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FuhDgh
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ffty7136
11 ай бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርትነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@WelansaYgezu-tv9bw
3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤
@AalamSomething
Ай бұрын
እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Eldana-yf6wu
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲⛪🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️⛪🕯️🤲⛪🤲🤲⛪🤲🤲⛪
@የድንግልባርያ
10 ай бұрын
በእውነት በጣም ሀሪፍ መንገድ ነው ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ቃላት የለኝም የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@aftamaftam5505
2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️❤️❤️
@TegestChereg
11 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@TigYtags
28 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ🎉🎉🎉🎉
@SisayMekonen-v3e
3 ай бұрын
ዐሜን ዐሜን ዐሜን
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
4 ай бұрын
ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ወንድማች
@hapashisara5897
11 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏
@HeheheehHdhdheh
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ሰርካምነኚአበሻዋ
11 ай бұрын
ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማለረን ወድማቺን 💙💙💙
@TeringoTeringo
11 ай бұрын
amen amen amen kale hewotena yasemalene❤
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሕክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@tseonyadamyoutube6625
11 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ። በንተላይ ኣድሮ ያስተማረን ኣምልክ ይመስገን 🎉
@fhsdfgggfggcdf4261
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞችን ፀጋው ያብዛልህ ❤❤
@asde301
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን 🌸🌸🌸 ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሠማልን እናመሰግናለን ወንድማችን 🌸🌸🌸
@SaraMoh-n8g
6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ሁሌ የውስጤ ጥያቄ ነበር ኣመሰግናሎ
@MadiMoll-x2c
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰልነሰ ወድማችን ❤❤❤❤
@Shitu-gg5ht
7 ай бұрын
❤❤❤ተባረክ
@Eyerus-er5ih
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@TamenechHelamo
11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏
@HanaMaryam-so9jp
6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን❤❤
@SebleAbraham-zt2hn
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ጸጋውን ያብዜልህ
@HelenMulash
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማች
@Fretube
11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ምን ምን መፀለይ እንዳለብን ደግሞ ስራልን ከቻልክ። በሱባኤ ሳይሆን በኖርማል ቀን።
@SelamMamo-h7z
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሳማልን ውንድማችን
@MemeBerhan-rb7ir
11 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሠግናለን
@ማርያመይህዝብኪሓደራ
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን🙏🌺
@EmebetKifle-b9h
7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@DhJ-nk5wf
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንደማችን
@hananzanaba
11 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@salmasalmma6417
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Rehawa
11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ያበርታን
@TigistAwoke-tl6
11 ай бұрын
አሜን ❤
@ሂወት-ሸ1ኘ
10 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@የድንግልባርያ
10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ወለተማርያም-ሸ5ቈ
11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@kidist-welete-mikael
11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@gentsisay6670
11 ай бұрын
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን
@Mesifke
11 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድማችን
@jgdyiifehtdjuddt5411
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@fevenamene
11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@መንገሻሰይፈስላሴ
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Eldana-yf6wu
4 ай бұрын
እሜንንንንንንን
@ZeroFour-ji8ke
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EnatAsheber
2 ай бұрын
Kalehiyiwetin.yasemalin.wenidimachin.tifiti.yale.timihirt
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
11 ай бұрын
ወንድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ በሂወቴ ሁለት ግዜ ሱባኤ ገብቻለሁ እናም ሱባኤ አገባቡ አልቻልኩበትም መልስም አላገኝሁበትም እና አሁን ደግሞ መልሼ ሱባኤ መግባት እፈልጋለሁ ምክንያቱ ብዙ ያልተፈቱልኝ እንቆቅልሽ አለኝ እና ያልገባኝ ወንድሜ መቁጠርያውን ልገባኝም እንዴት ነው የምቆጥረው አቡነ ዘበሰማያት እና ሰላም ለኪ ነው በመቁጠርያ የምንፀልየው ስንት ዜ ነው 😢😢😢
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
64 ጊዜ ቪዲዮ ሰራላችኋለው
@Helan-i9p
Ай бұрын
Wendmachn kale hiwet yaswmaln
@saronabi1387
11 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዛብሄር ያክብርልን
@HirutHailay-r8s
11 ай бұрын
betam enamesegnalen wendmachn fetari stegawun kezi belay chemro ysth enye sube sibal gedam neber yemitayegn gn bzu temralew
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
11 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@asrz9645
10 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@meron7563
11 ай бұрын
Kalehywetn yasemaln.wendmalem
@RrRr-u3f
3 ай бұрын
Ok
@נגסונגסו
11 ай бұрын
Kale hiwet ysmaln wendmachin ywesef
@HessaSalim-r5c
11 ай бұрын
Ameuameuameu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sumeyaadem
11 ай бұрын
እውነት
@ndgsr2892
11 ай бұрын
*_እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋው በረከቱ ያብዛልህ ወንድሜ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በጣም በሕይወቴ ያስቸገረኝ ያለ በማህፀኔ የሆነ ነጭ ፈሻሽ ይፈሰኛል እና ሕክምና ኣልሄድኩም በባዕድ አገር ነው ያለሁትና ከምን የመጣው እንደሆነ አላውቀውም መፍትሔውን ምን ይሆን በጣም ጨንቆኛል ምንስ ላርግ በፀሎታቹ ኣስቡኝ የተዋሕዶ ልጆቼ 😢😢😢_*
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
መፍትሔው ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው እግዚአብሔር ከርኩስ መንፈስ የመጣን ፈተናን ብቻ የሚፈታ አድርጋችሁ አታስቡት እሱ የስጋ ህመምንም ይፈውሳል በደረቅ ግንባር አይንን ሰርቷል ስለዚህ የስጋም ይሁን የመንፈስ ፈተና አንተ ያዝልኝ ብለሽ እየፀለይሽ እየሸገድሽ በመቁጠሪያ የአይነጥላ መንፈስ እንዲ እንዲ የምታደርግ ታሰር እያልሽ ቀጥቅጪ እና ፀበል ተጠመቂ ካላገኘሽ የፀሎት ውሀ ተጠቀሚ ወደሆድሽ የሚገባውን ነገር ባርከሽ ተመገቢ ቅብአ ቅዱስ መቀባት እነዚህ መንፈሳዊ ዘዴዎች ናቸው በተረፈ በቴሌግራም ነይ
@ndgsr2892
11 ай бұрын
*_እሺ ኣመሰግናለሁ ወንድሜ ቸሩ መድኃኔዓለም ያክብርልኝ ደሞ የቴሌ ግራም ስም ምን ይላላል ወይም ሊንኩ ካለህ እዚ ኣስቀምጠልን ወንድሜ እንደ እኔ ኣዳዲስ ከመጣን ሊንኩ ጭነን እንዲንገባ_*
@alyanmuhammdneedsgf6157
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም እኔም ሱባኤ መግባት እየፈለኩ ከስራጋር እንዴት ማድረግ እዳለብኝ ተምሬበታለሁ
@gdydd1173
11 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ዮስየፍየይ ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብኝ እኔ የማህበርህ ኣባል ነኝ ወለተ ኪዳን እባላለው እና ኣንድ ጥያቄ በዚ ኣጋጣሚ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋር ምንድ ነው ጥያቄው ካልከኝ ሁለት ጋዶኞች ሁነው ላኣንዱዋ ስለ ፀጋዋም ሊሆን ይችላል ስለሌ ጉዳይ ኣብረው ሱባኤ መያዝ ይችላሉ ባኣንድ ቦታ ላይ ሁነው ሳይሆን በየስራቸው ሁነው ማላት ነው ግዜ ካለህ መልስልኝ ለማወቅ ስለ ፈለኩ ነው ካላስቸገርኩህ በተረፋ በክርስቶስ ፍቅር በጣም ነው ምወድህ ያንተ ትምህርት በተግባር ሰነፍ ብሆንም ግን የኔ የሆነ ነገር ስለ ምትናገረኝ የሁላችን በወጣትነታችን የሚያጋጥመን ችግሮች ስለ ምትነግረን ውስጣችን እንድናዳምጥ ነው ምታደርገን እና እግዚአብሔር ከዚ በላይ ጥበቡ ምስጢሩ ይግለፅልህ ኣባየ ወለተ ኪዳን እያልክ በምታድርገው ፆሎት ኣስበኝ
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
ቀሲስ ሔኖክ ዘሚካኤል በዚ ዙሪያ ለቀዋል ግቢና አዳምጪው ካልተመለሰልሽ ደግመሽ ጠይቂኝ
@gdydd1173
11 ай бұрын
@@Tegbarawi_kerestenaሊንክ ካላ ላክልኝ ወንድሜ
@Mesrt-rw8pk
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁልጊዜ ጥያቄ ነበር ለኔ ብለህ የሰራኸው ይመስላል
@Tegbarawi_kerestena
11 ай бұрын
🤗🤗🤗
@gelateshome2408
11 ай бұрын
Engammm enamesegnalen betammm
@AbenezerAbdisa
Ай бұрын
ስልክህን አስቀምጥልኝ
@MuluyAtalay
11 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ንስሀ እገባለሁ ቀኖናየን አልጨርስም
@tigisttamiru5213
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስብሽ አትፈችም እኮ ታልጨረሽ ውዴ
@MuluyAtalay
11 ай бұрын
@@tigisttamiru5213 አወ መጥሩ አይደለም አይደል
@emualmu8637
11 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Adhanat
11 ай бұрын
Bewenet bertalin wedmachun
@SosoSoso-ch6pu
4 ай бұрын
ብሱባኤ ቅናት ሞቁጠራ መቅጥቅጥ ይቻላል
@mimi-jj5tq
11 ай бұрын
thank you, amazing
@AlamAlam-d7x
6 ай бұрын
👏👏👏
@mroan360
6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን የኔ ጥያቄ በሱባኤ ወቅት ውሀ መጠጣት ይቻላል???
@MerhawiMera-p4g
2 ай бұрын
wendmachn tru akerareb new ana and tyake neberen asudemo subae bebietachn snyz bebietachn honen mesged anchlalen melsu btseten tru neber
@afarisafari2833
11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@tittttittt8380
11 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን🙏ወንድሜ ስባኤ ስንገባ በህልም ብቻ ነው መልስ የሚሰጠን መልስ ካልሰጠንስ ምን እናድርግ ። ኮሜንት ላይ መልስ ስጠኝ እባክህ 😥
@Hahna-fp9ku
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@RrRr-u3f
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@مناهلالعنزي-ص2س
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@marykenashnefnadenahajj41
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblekassa4631
11 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@ruthberhe2369
11 ай бұрын
❤🙏❤️
26:59
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? በሱባኤ አርምሞ እንዴት ይያዛል? በሱባኤ ተአቅቦ እንዴት ይያዛል? ወቅታዊ ትምህርት ክፍል አምስት!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 73 М.
1:15:31
ትዕግስት ላጣችሁ … እስከመጨረሻው አዳምጡት
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 267
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
47:10
ከመቁረባችሁ በፊት ጨርሳችሁ አዳምጡት
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 2,1 М.
31:05
6 ደብተራዎችን አሳሰረ !!! | መምህር ተስፋዬ ያጋለጠው አደገኛ ምስጢር | መ/ር ተስፋዬ ላይ ጥቃት ተሰነዘረበት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 113 М.
34:56
ሕልም እና ፍቺ - ኦርቶዶክሳዊ ሕልም እና ፍቺ ከአባቶች የተገኘ
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 12 М.
29:26
ሱባዔ ለምን? ዓይነቶቹ ቅድመ ዝግጅት እና ማድረግ የሚገቡን ነገሮች
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 52 М.
56:34
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
masresham
Рет қаралды 979 М.
1:25:28
የዝሙት መንፈስ ያስቸግረኛል…የምዕመናን ጥያቄ
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 368
26:59
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 26 М.
33:02
የዱርዬዉ ጸሎት ኤልያስ ሽታሁን/elias shitahun
Elias Shitahun
Рет қаралды 58 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
29:42
መልስ ያለው ሱባኤ እንዴት መግባት እንችላለን | ሱባኤ እንዴት ነው የሚያዘው | የመምህር ግርማ ተማሪዎች
አስራተገብርኤል | በአስተርዮ ሚዲያ
Рет қаралды 3 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН