ያለ ኦቨን ቀላል የመጥበሻ ፓስታ ፍርኖ አሰራር

  Рет қаралды 10,933

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

2 жыл бұрын

ኦቨን ማግኘት ለማንችል ልዩ ነው ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ
#ኢትዮላል #የመጥበሻ_ፓስታፍርኖ

Пікірлер: 46
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Misayeee
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ፓስታ ፉርኖ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የእኔ ባለሞያ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌ሼር❤🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ባለሙያ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ😍 ሼር✅
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
አምልጦኝ ነበር ምሳዬ ሞያሽን አለማድነቅ በፍፁም አይቻልም ምሳይዬ በጣም ልዩ ነው በመጥበሻ ሲሠራ ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄ ከኦቨን ምትም አይለይም ስጎውን በሚገርም ሁኔታ ነው የሠራሽው በጣም ምርጥ አርገሽ ያለ ባሻሜል ደግሞ መሆኑ በጣም ነው ያስደነቀኝ እትደዚ ከሆነማ እጅግ በቀላሉ መስራት ተቻለ በጣም አሪፍ አማራጭ ሲያዩት የሚያጓጓ ነው የኔ ውድ አሜን ሀገራችን ሠላም ያርግልን የኔ መልካም እህት እጅሽ ይባረክ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍👌
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆና ቀለል ያለ ያለኦቭን የሚሰራ በመጥበሻ ፓስታል ፎርኖ፡አሰራር ስላካፈልሽን ፡በጣም እናመሰግናለን።👍👍🙏🙏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ የፓስታ ፍርኖ አሰራር ነው ሶሱ ልዩ ነዉ ያምራል እጅሽ ይባረክ 😍
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ እርሽ ነው የሰራሽው እኔም ልጆችም በጣም ነው የምንውደው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ መልካም ሰው❤️🥰🥰🥰🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ የፓስታ ሶስ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ ሼር!!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ምሳይዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እንደሁልግዜ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ!! ዋዉ! በጣም ቆንጆ የፓስታ ፍርኖ ነው የሰራሽዉ። የተጠቀምሻቸዉ ግእባቶች ለጤናችን ወሳኝ ናቸዉ። ሲያምር😋😋 እጅሽ ይባረክ🙏🙏👌😘 ላይክ ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ኅብስትዬ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆና ልዩ የፓስታ ፎርኖ አሰራር አሳየሽን በጣም ወደድኩት ❤️❤️❤️👌🏾👍🏾እሰራዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን ዋይልን እህቴ🙏🏾
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ምርጥ እእድርገሽ ነው የሰራሽ እጅሽ ይባረል❤️🥰🥰👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ህልዬ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
Watching ❤️👌
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
Watching ምሳዬ አመለጠኝ😋😍
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
አይ መላ አይ ጥበብ እጅሽ ይባረክ
@deliciousgoueriya9280
@deliciousgoueriya9280 2 жыл бұрын
جميييل ماشاء الله عليك أحسنت النشر ومسيرة موفقة إن شاء الله
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ እና ቀለል ያለ አሰራር ነዉ ምሳዬ እናመሰግናለን 👍🥰
@selam21558
@selam21558 2 жыл бұрын
ምሳዬ በስማም በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ሰላምዬ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Watching
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ እምወድሽዋ ጠፋሽ እኮ ፅፌልሽ ነበር አልመለሽልኝም💕💕💕
@abeba2tube
@abeba2tube 2 жыл бұрын
ሠላም ውዴ በላይክ 👍👍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን ሐንዬ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️❤️❤️❤️
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆና ቀላል አስራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 👌🏾👍🏾💯💝
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ምስራቅዬ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ልዩ ቀላል እና ፈጣን አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
በጣም እሚያስጎመጅ ቆንጆ አስራር ነው ምሳዩ እናመስግናለን 🥰🥰🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ በጣም ያምራል ቆንጅዬ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰💕🥰
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
WATCHING
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
watching ምሳዬ❤
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Thank you yene balmoya
@almazderess8971
@almazderess8971 2 жыл бұрын
👌
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
የት አገር ነው የምትኖሪው እህቴ እንደው አንድ ቀን አብሬሸ ቡና ብጠጣ ደሰ ይለኛል ሰራሸ ሁሉ ይመቸኛል ። 💚💛❤🙏
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 2 жыл бұрын
ለመስራት ቀለል ያለ ና የሚመች ነው ነው።👍😉
@dblove339
@dblove339 2 жыл бұрын
ውዶቼ ሰብስክራይብ በመደራረግ ቻናላችንን እናሳድግ
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 36 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 17 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ፓስታ ፎርኖ /how to make pasta forno
14:19
እንማማር Tube
Рет қаралды 45 М.
የፆም ፓስታ ፍርኖ በመጥበሻ አሰራር
10:24
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 29 М.
ቀላልና ተበልተው የማይጠገቡ የመስቀል ምግቦች
9:27
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 28 М.
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
10:53
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 36 МЛН