የውስጥን ጦርነት ድል ማድረግ || ማንያዘዋል ግቢ

  Рет қаралды 25,008

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ችግሩን ሳይሆን የችግሩን ምንጭ እናጥቃው።በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ ስለችግሩ ምንጭ መፍትሄ አለው።ሙሉ ቪዲዮውን እንመልከት።
Are you tired of facing the same problem over and over again? Are you tired of implementing quick fixes that only provide temporary solutions? It's time to stop treating the symptoms and start addressing the root cause of the problem.
In this video, we will guide you through the process of identifying the root cause of a problem and provide you with practical tips on how to solve it. We will cover the following topics:

Пікірлер: 100
@esayasfaris76
@esayasfaris76 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ያለህ ፍቅር እይታ በመልክቶችህ ስሰማ ሁሌም ልቤ ደስ ይለዋል ማንነቴንም በይበልጥ እንዳይ ያደርገኛል thank you ማኔ!!!🇺🇲
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ጀግናነትህ አስመሰክረሃል እናከብራሀለን 🙏🙏🙏
@ArayaTV
@ArayaTV Жыл бұрын
ሄሉዬ ውዴ ሰላም ላንቺ ይሁን።✋
@FantayaAmen-wf4ds
@FantayaAmen-wf4ds 11 ай бұрын
ማኔ እንዴት እንደ ማመሰግንህ አላውቅም እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ በጣም ነው የለወጥከኝ እ/ር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥክ
@sinwerqant-qy4lr
@sinwerqant-qy4lr Жыл бұрын
አንተን ስሰማ ውስጤ በጣም ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ያክብርህ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ዶ/ር ሀይሉ እባላለሁ እንሰሳት ሀኪም የምታሰተምረው ለውጦኝ አንድ ቀን ይህን ቻናል ከፈትኩ ባንተ ምክር ተግሳፅኩ ,ሞራል ፈጣሪ ረዳን የት ደረሰኩ ፈጣሪ ይመሰገን ተባረክ ከልቤ ከልቤ ተባረክ
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 Жыл бұрын
አመስግናለሁ ወንድሜ የኔ ህይወት ነዉ እየተናገረክዉ ሀገሪ ሰገባ አግኝቸህ ሰልጠና መዉሰድ እፈልጋለሁ
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 Жыл бұрын
ለቤት አዲስ ነኝ፣ግን፣በጣም፣ደስ፣የሚል፣ትምህረት፣ነው፣በርታ፣ለኛ፣ለመዳም፣ቅመሞች፣ጥሩ፣ትምህርትነው፣በንተ፣እንደምቀየር፣ተስፋ፣አለኝ
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ Жыл бұрын
ማኒያዘዋል የሚያስተምራቸው ሁሉ ከ3 አመት በፊት እኔ በተግባር በህይወት የኖርሃቸው ናቸው ዛሬ ላይ ግን ግማሽ ጠንካራ ባህሪወቼን ታቻቸው ነበር ለካስ ያኔ ትክክል ጠንካራ ነሪያለሁ ስለዚህ እነዛን ባህሪወቼን በአጭር ጊዚያትመመለስ አለብኝ አንዳንዴ የምሰማው ትምህርት ላይ እኔነቴን ሳገኘው የበለጠ ደስ ይለኛል እናመሰግናለን ወንድማችን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ያድርግህ ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር
@SameraRose
@SameraRose 8 ай бұрын
ማኔዬ በቅርብ ነው አተን መከታተል የጀመርኩት በተለይ ስልጅነት ስታወራአ በጣም ልቤን ይነካል ዛሬ ያለህበት ከትላት የተሻለህ ነው። አላህ ከዚ በላይ ያድርስ አድቀን እደምዘይር እርግጠኛ ነህኝ ፎሷሴ ትጋብዘኛለህ። ጀግና ነህ እምነት ደስ ይላል 🫶🫶🫶🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
ማኔ እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያግዘን በስደት ያለነው እንደዚህ የሚያነቃቃ ነገር እናዳምጥ ይጠቅመናል ።
@yemariam
@yemariam Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ። ማራኪ ወግ ። ላይ አየሁት ዋው የኦርቶዶክስ ቅዳሴ እንዴት እንዳልከው በጣም ይገርማል 🙏💐 እግዚአብሔር ይባርክህ
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ማንዬ የምርትለያለክ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን አመሠግናለሁ
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 Жыл бұрын
ዘወትር ፡ በእግዚአብሔር ፡ እንድንገደፍ ፡ ሰለምታሰታውሰን ፡ እናመሠግናለን ፡
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
amazing you are thankyou so much
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 Жыл бұрын
ይመችክ አባቴ
@taziabraham7699
@taziabraham7699 Жыл бұрын
Thank you!
@danielwondimu5013
@danielwondimu5013 Жыл бұрын
Obboleesso. Baayee Galatoomi.
@Kalid2015
@Kalid2015 Жыл бұрын
ብዙ video ስራውችህን ተከታትያለሁ ግን አንድም ቀን commente አድርጌ አላውቅም $ $ ዛሬ ግን ውስጤ በጣም አምኖበት ልኮምት ችያለሁ በ ማንያዘዋል ግቢ በጣም ተደንቄለሁ የምር ነው የገረመኝ ለካ የምትኖረውን ነው የምታስተምረው ለካ አንድ ሰው ከትቢያ አፈር ተነስቶ ተአምር መስራት ይችላል :: ተአምር መናገር , ማስተማር ብቻ ሳይሆን ተአምሩን መስራት & መኖር ዛሬ ይሄንን አይቼለሁ ኢትዮጵያዊያ በአንተ ተሰፋ አላት ህዝቦቻን ወደ enlightenment ታቀርባቸው ዘንድ Go A head Mane
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ማኔ እንወድሀለን በርታ ጀግናዬ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ አስተማሪ ነገር ነው
@hilinatilahun3846
@hilinatilahun3846 Жыл бұрын
I don’t have any word for you እንዲ ስሙ ከአፉህ የማይጠፋው እግዝያቤር ጨምሮ ሞገስን ይስጥህ!!
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
ማኔ ምን ቃል ይገልጽህ ይሆን ምርጥ ልጅ ሳከብርህ ምርጥ ሰው ይብዛልን እግዚአብሔር ሁሌም አይለይህ የእሼ ወንድምህ አንተን የገለጸበት ደስ ብሎኛል እሼ ገብቶታል ማኔ የኔ የዋህ ኑርልን እንደማቱ ሳላ እድሜ ይስጥልን ።
@mekidessheganeh
@mekidessheganeh Жыл бұрын
Ybark hiwot mani
@Brook4355
@Brook4355 Жыл бұрын
Am from California I love manye❤ I wish i came in Addis to see manye❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ተባረክ ሁሌም የምወድህና የማደንቅህ ቅድም ነህ
@BiniyeTube-ul6qm
@BiniyeTube-ul6qm Жыл бұрын
ማንዬ ኑሪልኝ🏃‍♀️🏃‍♀️
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
ማን ያዘዋል እዚህ ደረጃ ደርስ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል
@ahmedenderis7416
@ahmedenderis7416 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ አድቀን ግቢህ መጥተን እንማራለን አተም እድግ በል ወድሜ
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 Жыл бұрын
ማኔ እኔ በጣም ነዉ አንተ ጋር መምጣት ምክር ማግኘት የምፈልገው but ምንም ጊዜ አጣሁ :: anyway . You are blessed እግዚአብሔር በውስጥ ትልቅ ቦታ ስላለው ባንተ ውስጥ እየሰራ ነዉ
@accacc8936
@accacc8936 Жыл бұрын
ማንዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ
@lw440
@lw440 Жыл бұрын
You are doing a great Job . Our community has a negative thinking culture and hidden traumas. It is so refreshing to hear you talk. Im so proud of you and how you changed your thoughts around. God bless you!!
@tibebu9117
@tibebu9117 Жыл бұрын
Geta Yebarkeh
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
ጀግና
@lemlembirhan2248
@lemlembirhan2248 Жыл бұрын
Thank you
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
ማኔ ምርጡ ስወድህ ሳከብርህ።
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
Gem 💎
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Жыл бұрын
ጀግናው ማኔ💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻ትሬዲንግስ አለህ ወይ??
@aaziz3118
@aaziz3118 Жыл бұрын
Menem alelehime tebarek
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ
@ሰላምታደሰ-ጨ9ረ Жыл бұрын
ማኔ አመሠግናለሁ እድሜን ጤናን ይስጥህ እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው የ 13 አመት ልጅ አለችኝ አንተ ጋር ብልካት ኮርሶችህን መማር ትችል ይሆን እባክህን ካየህኝ አትለፈኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Жыл бұрын
መፅናየኛየ ወድሜ በውነት በጣም ነው አመሠግናለሁ
@gebeyehu933
@gebeyehu933 Жыл бұрын
Hi Manie, How is everything hope you're doing well, sometimes when i get free time am watching your video & am really glad to see your new recreational area .keep it up. Thanks
@biniyamtesfaye1963
@biniyamtesfaye1963 Жыл бұрын
በትክክል ማኔ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
ማኔ ጀግና ነህ
@eliyasseyoum6570
@eliyasseyoum6570 Жыл бұрын
ወንድም ማኔ ክብረት ይስጥልን ! ምንጭህን ጠብቅ...ይገባል መቼም Bro
@hezbetesfaw
@hezbetesfaw Жыл бұрын
በውኑ ሕይወትን መቀየር ይቻላልን?
@derebegirmay2651
@derebegirmay2651 Жыл бұрын
mane betam mirt sew neh ....@maraki weg lay new bedenb yayehuh ...#kidase askediseh yemtbelawn mat yalkew #liben nektotal .... kezih buhala bezih tube eketatelhalehu
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
🙏🙏
@ውብሀገሬ-በ3ሠ
@ውብሀገሬ-በ3ሠ Жыл бұрын
እኔም እራሴን ማሸነፍ እፈልጋለሁ መጀመር ብዙ ጊዜ ጀምሬያለሁ መቀጠል ግን...
@halakedegela1894
@halakedegela1894 Жыл бұрын
ok newu lemindino yerasu yehone inde fana,walta TV bitkeftu mini ale
@IbrahimAliyyi-uu3jv
@IbrahimAliyyi-uu3jv Жыл бұрын
❤nu jiradhu
@Bekelechdebebe
@Bekelechdebebe 7 ай бұрын
Uuuuuuffffff yikirta madargii efaligale gena alchalakuma mina ladirge
@fanakiros2027
@fanakiros2027 Жыл бұрын
Amesegnalew Mane
@kiyatadesse9839
@kiyatadesse9839 Жыл бұрын
ጀግናው
@አቅ
@አቅ Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ በየቀበሌው መንግስት በጀት መድቦልህ ለወጣቶች ምክር አዘል ንግግር ብታደርግ ለማህበረሰባችን ጠቃሚ ይመስለኛል፣ አንድ ለማሳሰብ የምወደው ብዙ የተለያዬ አይማኖት ስላለ ህሱን በመጠኑ ብታደርገው ህላለሁ። በተረፈ በአሁን ግዜ ወጣቶች በቶሎ አብታም መሆን ይፈልጋሉ ይሄንንም ለማሳካት ወንጀል ጭምርም ሲሰሩ ህናያለን ህና ወጣቶች በከንቱ ምኞት ህንዳይጠለፉ ትምህርት ብትለግሳቸው ።
@aids906
@aids906 Жыл бұрын
መንግስት አለን እዴ??
@getahunfikre5742
@getahunfikre5742 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ እያየሁ ነው......
@Bekelechdebebe
@Bekelechdebebe 7 ай бұрын
Yhona gize barasu tifata yemhodewo sew askayami bilho sadabiyee😢😢😢😢😢😢😢
@Bekelechdebebe
@Bekelechdebebe 7 ай бұрын
amasaginalewo mane
@gdnlentertainment2605
@gdnlentertainment2605 Жыл бұрын
Mane ye ewnet lemenaagere lene ke sebakiwoch belay ante nehe wede fetari endekereb eyeredahegn yalehew Fertari menegedehen yetebekew
@kiyaatube30
@kiyaatube30 Жыл бұрын
Yehe jegnaa nek iko😍😍😍😍😍😍😘😘ine bante Timirt Bizu hiyot qayarku Madam bet bante mikinat waxiche Wede Hagare ligiba new Qirb qan So I wont to Take your learn
@belayTec44
@belayTec44 Жыл бұрын
Manyaaaaaa 💕🙏
@SaraSara-yw6ww
@SaraSara-yw6ww Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@misterelemma-hn4kf
@misterelemma-hn4kf Жыл бұрын
Mane des belogale degami selayhuhe
@ethiopeak
@ethiopeak Жыл бұрын
mana tileyaleh benatih yimechih
@tyyeee8242
@tyyeee8242 Жыл бұрын
Zmm blo naw Mnm ngr ayawkm fara geriba naw
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
ተበዳይ ነኝ የሚለዉን ስሜት እንዴት ማዉጣት ይቻላል?በእዉነት የተበደለ ሰዉ አልተበደልኩም ማለት እራስን ማታለል አይሆንም ወይ?ባይሆን አምላክን ያንን ደጋግሞ በአይምሮ እንዳየመጣ መፀለይ ለማንኛዉም እስቲ እዚች ላይ የምትለኝ ካለ አመሰግናለሁ ማኔ አድናቂህ ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ👍🙏
@Joye2015
@Joye2015 Жыл бұрын
manm sew yisasatal mnalbat be sihtet sew bigodash...... anchim gn besihtet yegodashw sew endale bitasby..... enezam sewoch yemr betikiklegna maninet endalgodush bitasby selam ysemashal.....yezane altebedelkum bity wushet ayhonm
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
@@Joye2015 በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ለሰጠህኝ ምክር 🙏
@Joye2015
@Joye2015 Жыл бұрын
Le kena milashish ameseginalehu. Subscribe adrgealehu berchy
@hailetedla2337
@hailetedla2337 Жыл бұрын
የህይወት ምንዛርየ በዘፈቀደ የተበተነ ነው። ማኔ የመቄዶንያ በርና መስኮት ለመግጠም በዶንኪ ቲዩብ ለነበረው የቀጥታ ስርጭት በነበረው የህይወት ልምድና መርህ ውይይት የበለጠ ትኩረቴን ገዝቶኝ ነበር ። ቢያንስ 24 ስዓት የሚሆን ስርጭቱን በቀጥታ ተከታትየዋለሁ። ማኔ በአካል መገኘት እፈልጋለሁ። ለመለወጥ።
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 Жыл бұрын
Now i am interesting to listen because you changed the way you talk. You used to screaming . This is should be how to tech .
@SelamBrhane-r7u
@SelamBrhane-r7u Жыл бұрын
Hi ena selam ebalalhuy ke ertriea new yemthut bahune seat etio new yalhut weda 13amete bezu fetanawochen alefalhuy geni bahune seat yagatemayen mekera batam betam kebad new hiwata fetan west new yalhut lebtesbocha becheya leje ney bakehn mene laderge ageycha bamakerh yeshal yehon ebakeh erday
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
0987209020 call
@kinfetayu7430
@kinfetayu7430 Жыл бұрын
ወንድሜ እንርዳኝ እራሴን ላግኝ
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 Жыл бұрын
Sew alemen hulu biagegn nefsun gen biatta men yittekmewal. Sewun yemikeyer ye Egziabeher menfes new! Selam yemigegnew be Egziabeher ena be Egziabeher Kal new Bible new! Esun enanbeb. Esun enesbek ye sewun philosophy ayhun!
@UsniyaUsniya-k4c
@UsniyaUsniya-k4c Жыл бұрын
የኔ ችግር አለም ነው ሀለቱን መስታረቅ
@haimanotgbremedhin6493
@haimanotgbremedhin6493 Жыл бұрын
🍒🍒🍒🍒
@yeneneshbekele3955
@yeneneshbekele3955 Жыл бұрын
Mane betam new miwedih hiyweten betiliku iuekeyerkew mechem tesemtogn mayawk simet ante sisemah new yemisemagn kerase gar indihon tadergegnaleh ameseginalew
@Endegenaayele
@Endegenaayele 7 ай бұрын
Awo ante slenorkew bedeb adamthalew gn yalnoresew binageregn erashn ey new yemlew
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
ከማራኪ ወግ ነው የመጣሁት እስኪ ልስማ
@አስኒየማርያምልጅ
@አስኒየማርያምልጅ Жыл бұрын
ማኔ ስልክህን አስቀምጥልኝ በውስጥ ፈልግሃለሁ 😢
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
በቴሌግራም ሂጀ አስኒ ታገኚዋለሽ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
ማናዘዋል እሽ አበሰው የኔም ጥያቂ ከአስመሳይ ሰው እና በጣም እየጮሁ ከማወሩት ሰዎች እንዴት አብረን እንኑር ????
@Brook4355
@Brook4355 Жыл бұрын
😂😂
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
@@Brook4355 እሮ አትሳቂ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
አቤቱ ልብ ስጠኝ እስማ ዘንድ
@zpodcast4889
@zpodcast4889 Жыл бұрын
Ahun ande sew chat kekame negative nw belachu mitasebu kalkame demo positive nw, Positive and negative illusion nw,ale tebelek seletekeresk nw there is no positive and negative . . . Yehen aserar meteketel kehone ye aymerok eserehgna nek,enen mamen ayetebekibikim lifekin examine argew Yefelege positive life betenor negative ale,selamenkibet hule yeketatelalu.....minalebat esun life belek yezekewal gin huletu kante gar mnm miyagenahgnachew ngr yelem kenezi seteweta eskezare alemenoreken teredalek
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
Ethio endegbaw emetalew mane mirt
@me-wn6rj
@me-wn6rj Жыл бұрын
ye ethiopia bicha sayhon alemn yemanekakat bikat aleh . 👍👍👍
@habtewoldmelesse8443
@habtewoldmelesse8443 Жыл бұрын
ማኔ ፍቅር ይዞህ ነበር እንዴ AASTU መድረክ ሰትመራ የነበረው ፡፡
@elzahriabdela7478
@elzahriabdela7478 Жыл бұрын
ትክክለኛው አምላክ አላህ ብቻ ነው ማኔ ለማንበብ ሞክር
@awetteame2828
@awetteame2828 Жыл бұрын
Donkoro
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🍇🌷
@ashtesera6949
@ashtesera6949 Жыл бұрын
Lebba....another IZRAEL DENSSA. He is not qualified for personal couching. Another....manuplation in difrent format.😂😂😂😂😂.
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ አስተማሪ ነገር ነው
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 230 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 6 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 230 МЛН