የአስጠኚው እና የተማሪዋ ጉድ

  Рет қаралды 605,417

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 438
@iskinderalemayehu2838
@iskinderalemayehu2838 3 жыл бұрын
ሃይ ብስራት በጣም በፍቅር ነው የአንችን ፕሮግራም የምከታተለው ደስ ይለኛል። የምትሰጫቸውም አስተያየቶች ከፊልሙ በሗላ ጥሩ ናቸው። ዛሬ ባስተላለፍሽው ፕሮግራም ላይ ግን ትክክለኛ አስተያየት አይደለም የሰጠሽው። ልጅቱ ጥፋተኛ ብትሆንም ብለሻል። ይሄ በጣም እራስወዳድነት የራስን ክብር መፈለግ ነው። በመጀመሪያ ልጅቱ ምንም አይነት ጥፋት አልሰራችም ምንም። እንደማንኛውም ሰው የማፍቀርና ከፈለገችው ሰው ጋር የመሆን መብት አላት። ሁለተኛ እነሱ አያገቧት የሚወዷት ከሆነ የእሷ ደስታ ደስታቸው ሊሆን ነው የሚገባው። ሲቀጥል ቁጭ አድርገው ሁለቱንም መምከርና የሆነ ቦታ ላይ እስኪደርሱ ማርገዝ እደሌለባት ወይም ከትምህርቷ ወደ ሗላ እዳትቀር መምከር እዴት ማደግና መለወጥ የሚችሉበትን መንገድ ማሳየት እንጅ ይሄ ሁሉ ነፍስ ማጥፋት ድረስ መሄድ የህታቸውን ሂውት ማበላሸት እናትን በሽታ ላይ መጣል ቢዝነስን ማውደም ምን የሚሉት አስተሳሰብ ነው። በተጨማሪ ምን የሚሉት ቁጥጥር ነው እሷ በሌለችበት መኝታቤቷን ገብቶ መበርበር እስርቤት ነው ያለችው? ልጅቱ እኮ የራሷ private የሚባል ነገር አለ እንኳን የ16 አመት ልጅ ቀርቶ ነፍስ ካወቁበት ጊዜ ጀምሮ የግል ነገራቸውን ልናከብርላቸው ይገባል። በአጠቃላይ ከዚህ ቤት አንድ ሰው እንኳን እደሰው ሲያስቡ አላየሁም እንደ እንስሳ ነው በደመንፍስ ሲንቀሳቀሱ ያየሁት። ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንድን ነው ነገር ሳይከር ወደ ፖሊስ ሄደው የተፈጠረውን ችግር የማያሳውቁት ለምን ነገሩን ለፖሊስ ማሳውቅ እደማይፈልጉ ነው ግራ የሚገባኝ። በጣም ያዘንኩት ለዚች ምስኪን አለምን በደንብ አድርጋ ለማታውቅ ግን ወደ ጎዳና ስለወጣች ነፍስ ነው። እዴት ሰው ቆሞ ማሰብ ያቅተዋል? አባትም ልጆችም አንድ አይነት ይገርማል!
@eacdexafd4383
@eacdexafd4383 3 жыл бұрын
😮😮😮😮😮
@marieomar7711
@marieomar7711 3 жыл бұрын
የሚያሳዝን ነው ልብ የሚነካ ታሪክ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ትክክል ትልቁ ጎጂ ባህላችን የምንኖረው ለሰው ይመስል ልጆች ሲያጠፉ ሰው ምን ይለናል ? እንዴት ስሜ ይሰደባል ክብሬ ተነካ ወዘተ እናበዛለን ለሰው መጨነቅ ትተን በትክክለኛው መንገድ ጥሩውንና መልካሙን እያሳየን እየመከርን ሀሳባቸውን እንዲገልጡ እያረግን እያዳመጥን መምራት እንጂ በግጃጅ በመምታት በማስፈራራት መመለስ አይቻልም እንዲሸሹና እንዲጠፉ እናረጋለን ቤተሰቡም ወዳልታሰበ ሁኔታ ይገባል እንደባለታሪኮቹ ትልቅ ትምህርት ነው ለቤተሰብም ለልጆችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ግን የምትገሉ ሰዎች ስትገሉ እራሳችሁንም ቤተሰባችሁንም በገደላችሁት ሳይድ ያሉትንም ቤተሰብ እንደምትገሉ አስተውሉ ።
@የኔየስላሴባሪያ
@የኔየስላሴባሪያ 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ኡፍፍፍፍፍ በፍቅር ውስጥስ ሶስተኛ ሰው አያስፍልግም ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን👏❤
@samarle9747
@samarle9747 3 жыл бұрын
ከዚህነገርአላህይጠብቀን
@habebkamaal5858
@habebkamaal5858 3 жыл бұрын
በሀገራችን ቅናትና ተንኮል ድሮም ያለ ነው አሁንም እያጫረሰን ነው ምናለ ሰውን መግደል እንደዚ ቀላል ባናደርገው
@getanehzebene4070
@getanehzebene4070 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቱ ታሪክ ይሰውረን።
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁሌም ለልጁ መልካም ማሰቡ ጥሩ ቢሆንም ከልክ ያለፈ ቁጥጥር እና ተገቢ ያልሆነ ክትትል መጨረሻው አያምርም ልጆቹንም ሆነ ቤተሰቡን ይጎዳል
@eacdexafd4383
@eacdexafd4383 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ተግባር ነው የፈፀሙት ወንጀል😥😥😥 ምን አይነት ዘገምተኛ የሆኑ አባትና ልጅ ናቸው የሰው ነብስ አጥፍተው በሰላም ልጃቸውን መልሰው ተረጋግተው እንኖራለን ብሎ ማሰብ ምን ያህል ዝቃጭ ባዶ ራስ ቢሆኑ ነው የልጁ ባጭሩ መቀጨት ልብን ቢሰብርም አንድ አፍቅራ ብለው ለስማቸው የተጨነቁት ማሰብ የተሳናቸው ቤተሰቦች አሁን ይሻላል ታዲያ ሴተኛ አዳሪ ስትሆን ? ሁሉም ባይሆኑ አብዛኛዎቹ ሃብታሞች አስተሳሰብ 0000000።
@godlylife8603
@godlylife8603 3 жыл бұрын
ችግሩ የጀመረው ወንድ አስጠኚ የቀጠሩለት ነው። ተመሳሳይ ፆታ ያላቸውን አስጠኚ ቢቀጠር ጥሩ መፍትኼ ነው። ብረትና ማግኔት አጠጋግቶ አይሳሳቡ ማለት ተፈጥሮን ያለማወቅ ነው።
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 жыл бұрын
ትክክል
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 3 жыл бұрын
ትክክል በእውነት👍
@cristanzerihun7183
@cristanzerihun7183 3 жыл бұрын
እውነትሽንኮነው
@rozina3913
@rozina3913 2 жыл бұрын
Awo😔
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
እሳትና ጭድ ሲጀምር ለብቻ አይተውም በተለይ በአፍላነት ጊዜ ለገባው ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@abdulrazakmustafa6934
@abdulrazakmustafa6934 3 жыл бұрын
ፍቅሬን የነጠቄኝ ቤተሰቤም አይደለም ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥሽ የኔ ሚስኪን የራሰቹን ሕይወት እንዳልኖሩ የሌላውን ያጠቃሉ እትዮጵያ የሚያስጠላኝ በዚህ በዚህ ነው
@መልካምየድንርልማርያምልጅ
@መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እውነት እኮ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን ይሄ አለማዊ ፍለጋ እዳያሸንፈን እግዚአብሔር ይርዳን
@habiibjames9218
@habiibjames9218 3 жыл бұрын
እዴት የማል ከሚንሚ ባለይ ግን እኔኔ አንጀቴን የባለኝ ነገር ብኖር እች አንድ ፍሬ ህጻን ለጓደና ህዎት ማብቀቱዋግን ባኡናት ባጣሚ የማል እኔሚ ኡኳ እህት ስለሌኝ አንጃቴ ባባ አቤት አቤት እች ህዎት ግን ባቃ ሚኑዋሚ አልጫባጥ ይባል አቤት ጌተዬ አንቴ ሳለሙን አሳማን እነቴንሚ ከሁን ቧሀለ ጡሩ ዜነ ህዛቹ ለማሚጣት ያብቃቹ ዉድ የሚድየ ቤተሳቧች
@wubitibutajira
@wubitibutajira 3 жыл бұрын
ተቃራሪ ፆታ ሲቀራረቡ ይህም ይመጣል ብሎ ማሰብ ነው በሩን የከፈቱላት ቤተሰቦችዋ ነው በሷ መፍረድ አይቻልም ሁሉም ተጠያቂ ናቸው
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
ይኤን ፕሮግራም ማነው እደኔ የሚጠብቀው ግን አዳዴማ ፊልም ይመስለኛል ስሰማ እኛ ኢቶጲያኖች ከህሰሳ አነስን በቃ ከመገዳደል መቼነው የምንወጣው
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*-ያሳዝናል ይህ የቤተሰብም ጥፋት አለበት ብቻ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን-*
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሣዝን መጨረሻ የወደደችዉን አጋብቶ ሁሉም ቤተሠብ በሠላም መኖር እየተቻለ እንደዚህ ወደማይወጡት መከራ መግባት ምን ይሉታል አዝናለሁ ልቦና ይሥጠን
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 3 жыл бұрын
በጽዮን መለከትን ንፉ ጾምንም ቀድሱ ጉባኤውንም አውጁ ትንቢተ ኢዮኤል 2÷15 እንኳን ለታላቁ ለዐቢይ ጾም በሠላም አዳራሳችሁ
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አብሮ አደረሰን
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
አሜን.እንኳን.አብሮ.አደረሰን........
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት.ያሰማልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Ere ehte ethiopia bicha meselesh ezi sidet layim yaw bachew
@mekiya.6784
@mekiya.6784 3 жыл бұрын
እኔ በ15አመቴ ነበር ፍቅር የጀመርኩ ጎደኛየ 18አመቱ ነበረ በጣም መልካምና ውብ ነበረ ቤተሰቦቸ በጣም ይቆጣጥሩኛል 11አመታችን በፍቅር ከሱ ከምለይ ሞቴን እመርጣለሁ
@ፍቅሩነኝ
@ፍቅሩነኝ 3 жыл бұрын
ዊዉ ባሥራምት አመት ደረሠሽ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 жыл бұрын
ዴምሩኝ
@mekiya.6784
@mekiya.6784 3 жыл бұрын
@@ፍቅሩነኝ ክክክክ የአይን ፍቅር ነበረ 15አመቴ በዛ ሰአት ፍቅር ነበረ በአሁኑ ሰአት ሮጠው እንቅመሳችሁ ይላሉ ያን ግዜ እደዚህ የለም አሁን ሮጠው ገዘብም ያያሉ k8ወር በኃላ ሀገሬ እገባለሁ ሰርጋችንነው
@ፍቅሩነኝ
@ፍቅሩነኝ 3 жыл бұрын
@@mekiya.6784 በጣም አሪፍነዉ ያለን ሠዉ አዉ ገንዘብና እቅመሥ ይላል ዉነትሽነዉ እኔም እደትሥቂ 17 አመቴነዉ ያገባሁት እህት ግን ያነየ ሥለፍቅር ምንም አለቅቅም አይዞሽ
@mekiya.6784
@mekiya.6784 3 жыл бұрын
@@ፍቅሩነኝ ክክክክ ወላሂ እኔምኮ እዳንቺውነኝ እኛ ተጠፋፍተን ነበረ በስደት ገና ልንጋባነው
@ሮዚማር
@ሮዚማር 3 жыл бұрын
ሴት ልጅን አብዝቶ መቆጣጠር በጣም መጥፎ ነው ሁሉም በፍቅር ሲሆን ጥሩ ነው እኔም ደርሶብኛል ድንገታዊ ፍተሻ እየተባለ የትምህርት ቤት ቦርሳዬ ፓንቴ ሳይቀር ይፈተሽ ነበር ከቁጥጥር ትንሽ ፋታ ሳገኝ በውሸት ፍቅር ህይወቴ ተበላሸ
@berhanezemdhin6081
@berhanezemdhin6081 3 жыл бұрын
Bio
@movierecap1020
@movierecap1020 3 жыл бұрын
ayezone ehete
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 3 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ ቤተሰብ የፍቅር መቀስ ነው ሁለቱ ከተዋደዱ ምን አለ ቢተዋቸው
@3etv303
@3etv303 3 жыл бұрын
አታምጣው ነው የአንተ ወይም የአንቺም ልጅ በ16 አመትዋ እንዲህ ብታደርግ ደስ ላይል ይችላል ይህም ሆኖ ግን የስዋ ቤተስቦች ትዕግስት ቢኖራቸው ይሄ ሁሉ አይፈጠርም ነበር
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
16 አመት እረ እግዚአብሔር ያድርስ በስምአም
@ሉባባነኝየሰኢዶ
@ሉባባነኝየሰኢዶ 3 жыл бұрын
@@saronfikir5962 ene 16 amate nw fkr endme ayataykem eko fkraya yazuk yayazku5 ba 15 amete nw kza awku lamalalat mokaru eshi alanachew gn ahunm abarana nan ahun 17 lemolay nw
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 3 жыл бұрын
ቢድሮቸው ምን አለ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 3 жыл бұрын
@@3etv303 16 አመት ትልቅ ነን ለባል ከመድረስም አልፎናን እኔ በ14ት አመቴ ነው ያገባሁት
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 жыл бұрын
በፍቅር ያጣመረቸው አላህ ነበረ ምን ነበረበት ደስታዋን ባልተነጠቀች 😥😥😥
@nursfabshir4962
@nursfabshir4962 3 жыл бұрын
yegna sew mekgna ayedl
@leetube9513
@leetube9513 3 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጉኝ እህቶቼ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 жыл бұрын
በ ሀራም ነው 😏
@tube-br4di
@tube-br4di 3 жыл бұрын
መምከር እያለ መግደል ምን አመጣዉ ነገም ማግባቷ አይቀር እነሡ አያገቧት ኤጭ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
ያው ሴተኛ አዳሪ ሆነችላቸው ጭራሽ። አንድ ቀን ደሞ እራሱዋን ታጠፋለች እግዚኣብሔር ይሁናን ምስኪን😭😭😭😩😩😩
@obsehika5518
@obsehika5518 3 жыл бұрын
Lijn endezi mekotater lk aydelem esun bayhonm lela sew magbatua aykerm neber yemtafekrew sew babatua megedel alneberetebetm
@wondetasew2735
@wondetasew2735 3 жыл бұрын
ኤልሻዳይ ጥፋቷ እራሷን ማበርታት አለመቻሉ ማለትም መጨረሻ ላይ የገባችበት የሴተኛ አዳሪነት ህይወት እና ከልክ ያለፈ አፍቃሪነቷ ብቻ ነው ወላጆቿ ሊረዱት ይግባ ነበር ገንዘብ አለን ከህግ በላይ ነን ብለው በሰው ነብስ ላይ እንዴት ይፈርዳሉ ?😟ግፈኛ ቤተሰብ ልጅቷ እኮ ዕድሜዋ ነው !!
@yetuj633ru3
@yetuj633ru3 3 жыл бұрын
ዊ ልብየሚነካ ታሪክ ከደዚህ አዬነት አላህ ይሠውረን ያረብ💔💔😭
@MeloniMahder
@MeloniMahder 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን የቤተሰቦቿንም የራሷንም የልጅንም ሕይወት አጨለመች አብሶ ሴት ልጅ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 3 жыл бұрын
እንካን። ደና። መጣቹ። አላህ። ቀልብ። ያሥጣት
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 3 жыл бұрын
Batlye satoche lawande belane batsbochachneme waga ankefale eswa batasbochwane akbra kalachawne betkbre yeswanme yabtsbochwanme hiwate tetadge nabare ay ente makarashe malkya yalawme
@kabeteshdamte2950
@kabeteshdamte2950 3 жыл бұрын
ምስኪን በፍቅር ሰበብ ደሀልጃቸውን አጡ ቤተሰቦቹ እግዛብሔር ያፅናቹ 💔😢
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 3 жыл бұрын
😭
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 жыл бұрын
😭😭😭😔
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወይስ ትረካ እውነት ነው ግን
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 እውነተኛ ታሪክነው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
በቃ የኛ ሰው ሰው መግደልና የሴት ልጅን ስቃይ ተራ ነገር ሆኖ መቅረቱ በጣም ይገርማል
@leetube9513
@leetube9513 3 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@semirashamil7169
@semirashamil7169 3 жыл бұрын
yarebi Mnayenet Kesetet New Men tebelo mnybalal ya allah
@ddtfiliti3947
@ddtfiliti3947 3 жыл бұрын
ኤልሻዳይ የፍቅር ንግስት እንጂ ምንም ስህተት አልሰራችም። አንቺ የፍቅር የተፈጥሮ ልብ የለሽም። ድሀ መሆንሽን በታሪክሽ እናውቃለን። ኤልሻዳይ ረቂቅ በሆነውና ከሞት በላይ ከባድ በተባለው የተፈጥሮ ስጦታ ማለትም በፍቅር እጅግ ሀብታም በመሆኗ ነው ያጋጠማት ሁኔታ እንጂ ምንም ጥፋት የለውም። ሩጫ ለሮጠ ስራም ለደከመ ሳይሆን አጋጣሚ ከ ጊዜ ጋር ሁሉን ያገኛቸዋል። ኤልሻዳይም አፍላ የፍቅር እድሜዋ ላይ የሚያረካት ደስ የሚላት ፍቅር አጋጠማት። ችግር የሆኑት ሌሎች ናቸው። እኔነትና ቅናት።
@dvggfggg8389
@dvggfggg8389 3 жыл бұрын
ምነውባይገሉባት ነበር ሂወቷን አበላሹባት ወይኔ ትታዛዝን
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
ደሀ መሆን ወንጀል አስመሰልሽዉ ከአእምሮ ደሀ ከመሆን የገንዘብ ደሀ መሆን ይሻላል ቤተሰቦቿ ለመጉዳት ሳይሆን ካላቸው ፍቅር በዚህ እድሜዋ እንዳትታል ብለዉ ነው ባለሀብቷ try to use ur bloody common sense
@hananteshome4783
@hananteshome4783 3 жыл бұрын
@truth2232
@truth2232 3 жыл бұрын
ሲጀመር በዚህ እድሜ ላለች ልጅ ጎረምሳ ለአስጠኝነት ማምጣት ትልቅ ስህተት ነው! ጥፋቱ የጀመረው ከቤተሰብ ነው !!!! እንደገና ደግሞ' የልጅቷን ሒወት ማስጨነቅ በዘዴ መያዝ ሲቻል ከዛም ብሶ ልጁን መግደል ፣ እነሱ ልክ እህታቸውን እንደሚፈልጓት የልጁም ቤተሰቦች ልጃቸውን ይፋልጉታል ፣ እንግዲህ ስራችሁ ያውጣችው !!! እዚጋ ወንድሞችዋ እና አባቷ ለክብራቸው ሲሉ የልጅቷን ሒወት ገደል ከተቱት በሚያሳዝን ሁኔታ ! የኔም ቤተሰቦች ልክ እንደዚህ ናቸው ፣ ከነሱ በጊዜ መለየቴ ጠቅሞኛል !!!
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 2 жыл бұрын
ሲጀመር የፍቅር አምላክ በኤደን ገነት የመሰረተውን የጥንዶችን ፍቅር ማፍረስ ከጅልነት አልፎ ሀጥያት ሲሆን እንደዚሁም ቀድሞ አለማርገዝ ሲቻል የተረገዘውን ሂጻን ፅንስ ማስወረድ እራሱ ነብሰ-ገዳይነት ነው።ነብሰ-ገዳይ ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም። ፈጣሪ ለሀገር ለወገን ቸር ያሰማን
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናልም ያሰጠላልም የሶ ጥፋት ሳያንሰ የነሱ ደሞ ባሰ አንድን ነገር ከማድረግ በፊት ደጋግሞ ማሰብ መልካም ነው ጌታ ማሰተዋል ይሰጠን
@fryatferta5546
@fryatferta5546 2 жыл бұрын
ደስ የምትል ተራኪ ፕሮግራሙን በጣም ተወዳጅ ነው ያደረከው
@Samsung-qw1qb
@Samsung-qw1qb 3 жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከደዚህ አይነቱ ነገር ይሰውረን ይጠብቀን
@etre2929
@etre2929 3 жыл бұрын
Amen(3)
@ተተተተተ
@ተተተተተ 3 жыл бұрын
በለው በቃ የኢትዮጵያ ሰወች ሰውን መግደል በእላቺን ሆንን ይገርማል 🤔🤔🤔🤔
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
በጣምይገርማልሰውመግዱልዶሮማረድአደረጉት
@vinsyayemamilji5
@vinsyayemamilji5 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እኮ የኛ ማህበረሰብ ለክርራቸው ሲሉ ሴትን ልጅ ይጨቁናሉ እኔ እነሱ የፈለጉትን ልጅ በ 16 አመቲ አገባው አልፈልግም ብየ የፈለኩትን ሰው በ 22 አመቲ ሳገባ ግን አይንሽን ላፈር ብለው ከ ታላቅ ወንድሚ ጋር እስካሁን አንነጋገርም ይሄ ማለት ስለኛ በማሰብ ሳይሆን ለራሳቸው ክብር ስለሚጨነቁ ነው
@ሰናይትየጌታልጅ
@ሰናይትየጌታልጅ 3 жыл бұрын
ሲጀመር እዴት ሰዉ እደራሱ ልጅ የሰዉን ልጅ አያይም የልጁ ቤተሰብም እሱን እደሚፈልጉት አያቁም ጨካኝች
@selamawitworkneh6283
@selamawitworkneh6283 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ድንቁርና
@abusiyoum3468
@abusiyoum3468 3 жыл бұрын
It is not clear
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
በፍቅር ማህል አንዳንዴ ቤተሰብ ጣልቃ ይገባና የሁለቱንም ህይወት ያበላሻሉ እነሱ ከተዋደዱ ምን አለ ቢተዋቸው የሁለቱም ህይወት ተበላሸ በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ።
@haylu8198
@haylu8198 3 жыл бұрын
የሞተ ነብስ ይማር ያሳዝናል የሰው ልጅ እንደ ልጃቸው አለ ማየታቸው ልጥፋት ዳረጋቸው
@savanasamson9588
@savanasamson9588 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ ላይ አስተዋጾ ማድረግ ወንጀል ነው
@YoYo-vc4nx
@YoYo-vc4nx 3 жыл бұрын
እኔ በብስራት ገመቹ ፍቅር ውስጥ ነኝ ። ወንጀል ውስጥ ሳልገባ አገናኙኝ ሳይቃጠል በቅጠል‼️
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 3 жыл бұрын
enem chimir ,,,,,,,
@ወለየዋየናቴቀበጥ
@ወለየዋየናቴቀበጥ 3 жыл бұрын
የተግማማ ቤተሰብ ልጅ ለምንአፈቀርሽ ተብሎ እድሜ ልክ ፀፀት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
ካፈቀረች ቤተሰቧንም ማክበር ነበረባት ተርመጠመተቸት
@zemzem6548
@zemzem6548 3 жыл бұрын
ሁላችንም ከዴዚህአይነት ክፉ ነገር ልንጠነቀቅይገባል እህሄም ሆንሽ ወንድሜ ራሳችሁንጠብቁ እንጠብቅ የሄንያልኩብት ምክንያት መጠንቀቅ ስላለብንነው
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የፋጣሪይ ያለህ እራሳቼወ በረ ከፋተወ የነገን የሚመጣብንን እናሰታወል እጀ ልጁ ምንም ጥፋተ የለበተም ነበረ ነብሰ ይማረ
@iloveumom2973
@iloveumom2973 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁሌ እኔ ያልኩት ካልሆነ💔🤒🤕
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እኳ ከእኛ ሀገር የምያስጣለኝ ነገር ብኖር ኤሄ ነዉ
@bayush8727
@bayush8727 3 жыл бұрын
እንክብካቤ ብቻ ሳይሆን ቤተሰብም የራሱን ህይወት በጨዋታ መልክ ስላለፈበት ታሪክ እና የፍቅር ህይወት ለልጆች እንደተሞክሮ ማስትማርና ማሳየት
@Hayat-qn7wy
@Hayat-qn7wy 3 жыл бұрын
ሀብታም ፍቅር አያውቅም ደነዞች እደት ይገላሉ ልጅቱም አጥፍታለች ቤተሰብ ጋ ሆና ነገሮችን ማስተካከል ትችል ነበር
@addisufokora9827
@addisufokora9827 3 жыл бұрын
አንድ እዉዳለሁ የምለዉ ስዉ ላይ ክፉ ማስብ የለበትም እነሱም የሚወዳት ልጃቸዉ ላይ እንደዝ ነገር ማሰብ የለባቸዉ እዉነት ልጃቸዉን አይወዱም ምክናቱም የምወዳት ከሆነ የልጃቸዉ አይምሮ መጠበቅ አለባቸዉ የራሳቸዉም ለልጃቸዉም ህይዉት አበላሹ ፍቅር ለለላዉ ክፉ አይስቡም አንደኛ ቆሮንቶስ 13:1-13
@ኦርቶዶክስተዋህዶYouTube
@ኦርቶዶክስተዋህዶYouTube 3 жыл бұрын
ልብ ይስጠን በሁለት ፆታ የተለያዩ አስጠኚ ማደርግ የለብን ለሴት ሴት አስጠኚ ቢሆን ጥሩ ነው ሌላው ነፃነት ብንስጣቸው ማፍቀር መፍቷ ነው አያስተውሉም አፍቀርው የማያውቁ መምስል የለብንም ማስተዋል ይስጠን
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል።ፈጣሪን ያገናኛቸውንባይለዮቸው።በጣምያሳዝናናናናናናናናና
@Wongelmitiku
@Wongelmitiku 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምሕርት ነው ለሴት ልጆች ወንድ አስጠኝ አያስፈልግም
@dlifedlife871
@dlifedlife871 3 жыл бұрын
Amlak yitebik enji ... Hulem esu sishefin newu
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 3 жыл бұрын
ምናለ የአንድ ሴት ልጃቸውን ደስታ ባይነጥቁ እርሷን ካስደሰታት የፈለገችውን ብታደርግ በዛውም አያት ታደርጋቸው ነበር ያሳዝናል በጣም በቃ መግደል ነው የኛ ሠው
@brukiwagaw1287
@brukiwagaw1287 3 жыл бұрын
Te 16 amet lij ayat tadrg nbr teyalsh bzi edme sex sent tatat endmiyamta atakim, sint value ytkflbat lij be teenage fkr ketmhrtwam Kmnm sathon ayate😳😳😳🤣🤣🤣🤣
@adaecnh5992
@adaecnh5992 3 жыл бұрын
ወገኔ አትፍረዱብኝና ሴት አያት ሴት እናት ሴት አክስት ሴት እህት ሴት ቤተሰብ ናች። ግን አንድ ነገር አለኝ ሁሌም የምያነድደኝ ነገር ለምን ሴት ሆንኩኝ ብዬ ሁሌም እራሴን እጠላለሁ ግን እሱ ምክንያቱ እንደዝ በላ ታሪክ አባቴ ሁሌም ይቆጠኛል ይደባድበኛል ግን ሞቴን ልመርጥ ነገረ ስመተኝ ግን ዛሬ ላይ ተምሩ ብዙ ነገር ገባኝ ለከስ እንደል ባልግነው ሁሌም የምቀጣቅጠኝ እሱ በታከበረ በት ቀዬ እንደይዋረድ ነው ድቀላ እንደል ወልድበት ነው ዛሬ ስለ ጠቀማኝ አመሰግናለሁ አባቴ ነፍስ ከና ደገጎች ጎን ትራፍልኝ አባይዬ ፍቅር ሁሌም በውስጤ ትኖረለህ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ ከእግዚአብሔር የምንታረቅበት ውጤታማ የምንሆንበት የተቸገሩትን የምናስብበት ፈጣሪን የምናመሰግንበት ይሁንልን አመት አመት ያድርሳችሁ!!!
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💒💞
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 жыл бұрын
@@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ አሜሜሜሜሜን ውዴ
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Amen
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 እኳን አብሮ አደርሰን 💞💞💒
@የፍቅርእናትየሰለም
@የፍቅርእናትየሰለም 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታሳዝነ እሄን ህይወት አለፍኩት ግን ባሌ ከኔ ጋር ነው ፈጣሪ ይመስገነ
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 3 жыл бұрын
Ine demo wedijewu agbichewu betasabiche leyayuun, zare 10 amet molan kaleyayun isu agbitewal ine iske zare salageba alewu
@የፍቅርእናትየሰለም
@የፍቅርእናትየሰለም 3 жыл бұрын
@@hikmaahmed7307 batedar mahalem hone bafiker mahale mnm masegat ayasfalegem miknayatum qan astesab yalachaw maselaw yasasetalu ene bafeqer 7 molagn betasaben teche ena binafequgn enkuan banena basu mahane marfe masgabat alefalegem esti bafiqer yametamunu banetsu lebona yatsenachu balun
@sema140
@sema140 3 жыл бұрын
@@hikmaahmed7307 abshri dua argibet
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ተረጋግተን ብናጣራ መጥፋ ሰው እንዳለ ጥሩም ሠው አለ አይ ቤተሰብ ቸኮሉ ውጤትዎም ጥሩ ነበር ያ ማለት ልጁ ጥሩ ነበር ማለት ነው ታድያ ምን አለበት ሠው ምናለ ማንነቱ ቢከበር ምን አለው ከሚባል 😭😭😭😭አስረግዞ ስንቱ ጥሎ እየሄደ አደል እንዴ መክሩ ሁሉም በንግግር ይስተካከል ነበር አይ ጠላት መጫወቻ አረገን
@sonsdw7245
@sonsdw7245 3 жыл бұрын
በሰብ ባስባቡ ሰውን መግደል ቀላል ሆነ መምከር ሲቻል ተያይዞ መጥፋት
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ከከዋደዱ እንዲቀጥሉ ማድረግ ይገባቸው ነበር ሰው ፍቅር ውስጥ ከገባ ታንክ እንደማይመልሳቸው አለመገንዘባቸው ሁሉንም አደጋ ላይ ጥሎቸዋል።
@hafizaseid4137
@hafizaseid4137 3 жыл бұрын
እንዴት አይነት አሳዛኝ ታሪክ ነዉ አላህ ይጠብቅ ነዉ
@sabbontuoromoo4712
@sabbontuoromoo4712 3 жыл бұрын
ታሪኩ ከ ኢትዮጲያ ፖለቲከኞች ጋር ይመሳሰላል ሁሉም የ ራሳቸውን ሀሳብ ብቻ ነው ሚያስቀድሙት
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
ክክክክ ክክክክክክክ ወየው
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
የሚገርመው አፍሪቃ ውስጥ በ 15 አመቱ አንድን ህጻን ክላሽ አሲዘው ሒድ ጉድ አፍላ ይባላል በ 16 አመቱ ፍቅር ያዘኝ ሲል ግን ሳይሞቅ ፈላ ይሉታል።😡😡😡😡😡😡😡
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 жыл бұрын
😭ያሳዝናል በጣም የ ኢትዮ ቤተሰቦች ልጆች አስተዳደግ ላይ ያላቸውን ውሳኔና አመለካከት ሊያስቡበት ይግባል
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 жыл бұрын
ሁሉንም ተውት ልጁ ሲሳዝን ህይወቱ እና ቤተሰቡን ለመቀየር 12 አመት ሙሉ በትምህርት አሳልፎ ማፍቀር ያለነው ነገር ግን በምክር እና በዝግታ ማስተካከል ነበር የሁሉም ህይወት ሳይበላሽ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 3 жыл бұрын
ኦፍ በልጆቹም አይፈረድም ፍቅር ነው በቤተሰብም አይፈርድም የክብር ጉዳይ ነው ብቻ አያድርስ ነው ማለት
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 3 жыл бұрын
የብዙ እህቶች ቀን የጨለመባቸው ወንድን ተከትለው ሄደው እንደ ሸንኮራ መጦቸው ሢጥላቸው አሰረግዞ ሢክዳቸው በሱ የተነሣ ከቤተሠባቸው ተለያይተዎል በየጎዳናው እየኖሩ ልጃቸውን ጉዲፈቻ እየሰጡ ሠው ሀገር እራሣቸውን እየጠፉ ይገኛሉ የ90ዎቹ ሤቶች ክብር ይገባናል ከወንድ ይልቅ ሣይማር ያሰተማረንን ቤተሠብ ዎጋ የሠጠነው
@adissbehaylu8880
@adissbehaylu8880 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የተናደድኩባቸው ልጁ ምን አደረገ የሚገደለው ? ሁለት አፍለኛ ተቃራኒ ፆታ ካንድላይ አድርገው ምን ማለታቸው ነው ? ምን አለ የእግዛብሄር ፈቃድ ከሆነ ትምህርታቸውን ጨርሰው የራሳቸውን ህይወት ቢጀምሩ ? በጫር አስቀሩት ልጁን የልጅቱን ህይወት ተበላሸ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ ጠብቀን ነዉ ማለት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ 🤔🤔
@አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ
@አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ 3 жыл бұрын
ሰላም🇪🇹 ለናተ በሰውዲ ያሉ እስር ቤት🇪🇹 እየሞቱብን ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ዝም አትበሉ ያሉትም እየተሰቃዩ ነው መንግስት የለም ወይ 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 3 жыл бұрын
እግዚዮ የተረገመች ቀን የስንት ሰው ህይወት አበላሸ ጌታሆይ አንተው ጠብቀን
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 3 жыл бұрын
የሰውን ህይወት ያጠፋ ሰው የንፁሃንን ደም በከንቱ የሚያፈሡ ሰዎች የሰሩት ወንጀል የቅጣት ልክ ምን ያህል ነው ?🖤
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ባሁኑ ስዓት ከልጆቻችንጋ ያለን ግንኙነት ግልፅ ሆነን መነጋገርና መወያየት መቻል አለብን መጥፎ ደረጃ ላይ ደርሰውብን ወይኔ ከማለት ቀራረባችንን ሳንቸኩል ካዳመጥናቸው ልጆቻችንም ይሰሙናል በፉክክር ከተጀመረ ግን ውጤቱ እንደዚሁ እንደሰማነው ይሆናል ::
@awekesisay8413
@awekesisay8413 3 жыл бұрын
አንዳንድ ጨለማቀን ብርሀን አያግኘው የሁለትንም ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ😢🙏
@habeshagym4125
@habeshagym4125 3 жыл бұрын
የቤተሰቤን መጨረሻ አሳምርልኝ
@ኤልሻዳይ-መ4ዠ
@ኤልሻዳይ-መ4ዠ 3 жыл бұрын
የተራገሙ.ቤተሠባች.ከወደደችው.ምን.አለበት.ድሀ.ስለሆነ.ነው.ምን.ችግራ.አለው.ውይ
@ፀዲየሸዋልጅቱዩብ
@ፀዲየሸዋልጅቱዩብ 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ክፉዎች ናቸው እነዚህን ብሎ ቤተሠብ😭😭😭😭
@MeloniMahder
@MeloniMahder 3 жыл бұрын
አብሶ ልጆች ለቤተሰቦቻች በጣም መጠንቀቅ አለብን
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 3 жыл бұрын
አወይ የመጨረሻው ክፍል ዘመን እግዝኦ አምላኬ ማረን መግደል ቀላል ሁኗል ኢትዮጵያ ውስጥ ፍቅረኛ ብኖራት ምን ችግር አለው በዚህ በሰለጠነ ዘመን ዋ
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
የልጅቱ ቤተሰቦች በጣም ተሳስተዋል የሚወዷትን የልጃቼውን ፉቅረኛ ከመግደል መተሳሰብ ነበረባቼው
@yitayalalem7066
@yitayalalem7066 3 жыл бұрын
ግን እኮ ልጆችን ያፋቀራቸው ፋጣሪ ነው ስለዚህ ቤተሰብ የልጆች የህይወት ጨለማ መሆን የለባቸውም የልጆች መፋቀር የቤተሰብን ትርምስ መፈጠር መስኤ አይሆንም የልጃቸውን መውደድ በመግደልና በማዳን አይገለጽም ያናድዳሉ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 3 жыл бұрын
እንዴ ብዙ ሰው እኮ ብቸኛ ሴት ያሳድጋል ቁጥጥርም ያስፈልጋል ሆኖም ግን የፍቅር አካሄዳቸውን ሲያዩ መፍትሔ መፈለግ እንጂ እንዴት ይገደላል ያሣዝናል
@ggyy7113
@ggyy7113 3 жыл бұрын
ግን ሁሉም ከሆነ ብሀላ ይህን ያህል ምን አስፍለገ የሰው ህይወት ለምን ይጥፋ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 жыл бұрын
በጣም.ክፉ.ቤተሰብ.ልጅታንም.ልባን.ሰበራት
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ወንዶች ሚስቶቻችሁን እንዲህ ብትንከባከቡ እንዴት ጥሩ ነበር ለራሳችሁ ስም ከምትጨነቁ ይልቅ ልቦና ይስጣችሁ #ፍቅር ስንፈልግ የምናቆመው የምንተወው ነገር አይደለም እንዴት ይሄ አይገባችሁም ......😡
@tekludamesa1511
@tekludamesa1511 3 жыл бұрын
እንዲ ያለ ነገር በሰወች ሕይወት ዙሪያ የሚያጋጥም ነገር ስለሆነ.በጭውውት መልክ ይህን እርዕስ ማንሳታቹ መልካም ነገር ሆኖ ሳለ..ታሪኩን።መስረት አድርጋችሁ የተወያያችሁት።ብስራት እና ታዘበ ግን ትልቅ ክፍተት አይቼባችዋለው..ልጅቷ 16 ዓመቷ ነው አላቹን..ልጅ ደግሞ 19 ዓመት ወጣት በጣም ልጆች ናቸው በዚያ ላይ ተስፋ የሚጣልብልቸው ልጆች.እድሜ አቸውን አስመልክታችሁ ግን ምንም አይነት አስተያየት አላስቀመጣችውም.እንዴ የልጁን እሺ ብንል እንኳ.በዚያ እድሜዋ ወደ ፍቅር ገዳይ መግቧታን ማውገዝ ነበረባችሁ..አስጠኛዋም ከገዛ ስሜቱ ወጥቶ እንደ ሀገር ይችን ልጅን ማስተካከል ነበረበት.አላፊነትም ሊሰማው ይገባ ነበር..እንደ ጓደኛ ሚስጥረኛዋ የሆኑት.እናቷም.እድሜዋን በመንተራስ በደንብ ሊያስረዷት እና ሊመክሯት ይገባ.ነበር....እናንተም መጨረሻ ላይ የደረሰውን ችግር ላይ ተትራሳችሁ ተቻቹት እንጂ..ለዚይ ያበቃትን ልጅነት እና ያለመብሰል ጉዳይ አልነገራችሁንም።
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
በቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@nasirshikder6056
@nasirshikder6056 3 жыл бұрын
በጣም፣አስተማሪ፣ነው፣እናመስግናለን
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 жыл бұрын
ሀይ ትዕግስት መጠት በጠም የሰዝነል ግን አንዴ ከብታሀሌች ደሞ ልታገበነው ያተወለዳቹሃ ክንዝ አይነት ክፉ ቀን ፍጠር ይጠብቀን በጠም የመል ስለሮች እናመሰግናለን
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 3 жыл бұрын
በጣም የአዛዝናል ልጅም በጣቱ ቀረ እሳን እንመልሳለን ብለው የአደረጉት ነገረ ቤተሰብም ምሰቅልቅሉ ወጣ
@አያትየእናትዋልጅ
@አያትየእናትዋልጅ 3 жыл бұрын
ልጅትዋ ምንም አላጠፋችም እንደውም ታፍና ነበር ነፃነትን አልሰጧትም ተጋፍተዋታል ደግሞ ፍቅር ወይም ማፍቀር ወንጀል አይደለም ግን እድሜዋ ገና ነሽ ብለው ቢመክሯት እና አልሰማም ካለች ውርደትን ከፈሩ ቢድሯት ይሻል ነበር ግን ሁሉም የሆነው ነገር ያሳዝናል ሲጀመር ደግሞ አፍላ ወጣቶችን በአንድ ክፍል እንዴ እና ምን እንዲያስቡ ነው እሚፈልጉት እንካ ግን አትንካ ነው ነገሩ ወንድሞቿ እና አባቷ ኦ ጉድ ነው
@livewithhope9586
@livewithhope9586 3 жыл бұрын
Betam ygermal yehe Hulu gn min ameta...same here 12 amete eyalehut fikir yzogn neber yegna bet giluxnet yalemoneru yemiwedow yemejemeriye atichalew... eske zare betam nw mixexetegn! 🇪🇷
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
የቤተሰብ ሁሌ እኔ ያልኩት ካልሆነ ባይነት ይሄ ነው መጨረሻው ምን አለበት ከወደደችው ሰው ጋር እንድትኖር ፈቅደውላት ቢሆን ኖሮ ይኼ ሁሉ ባልሆነ ነበር ምፅ 🥲
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 3 жыл бұрын
ቲሽ ቀሽሞች ደነዝ ናቸው እነሱ አያገቧት የሰውን ልጅ መግደል ምን አመጣው ያሳዝናል ሲጀመር የደረሰች ሴትና ወንድ ባድ ክፍል ውስጥ ለብቻ መተው የቤተሰብ ችግር ነው
@ዝናሽ-ለ4ሸ
@ዝናሽ-ለ4ሸ 3 жыл бұрын
ልጁ እግዚአብሔር ን ነ ፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ቤተሰብ ስለ ሁለቱ ልጆችን ፍቅር። ቢጠይቊቸው አብረው እንዲሆኑ ቢረዱአቸው ይሻል ነበር ከሚገባው በላይ መቆጣጠር መማታት። ምንም ውጤት የለውም
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 3 жыл бұрын
እማ እህቴ እንደዚህ አልሠማም ብላ ቤተሠብ ወንዱን እንደዚህ ተከትላ ሄዳ ቤተሠብ ወንድሞቼን አልሠማ ብላ ሰታረገዝ ጥሎት የጠፋው 16 አመትዎ የወለደችው ዛሬ ቤተሠቦቼ ማሩኝ ወንድሞቼ እያለች ጠዎት ማታ የምታለቅሰው
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 3 жыл бұрын
ከዚ ሁሉ ሰው እንዴት አንድ የሚያስተውል ሰው ይጠፋል ፈጣሪዬ ሆዬ አንዳንድ ሰው ህሊና ቢስ ነው የልጃቸውንም የራሳቸውንም የልጁንም ሂወት አበላሹት የሟች ቤተሰቦችስ ምን አይነት ሀዘን ውስጥ እንዳሉ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
ከባድ ነው ወላጆችም አይርዱን ሲቀጥል እኛም ሲመክሩነ አንሰማ
@ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ
@ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ 3 жыл бұрын
ሀብታም ድሃ አይወድም
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ልጠይቃችሁ የኤልሻዳይ ቤተሰብ ይወዷታል ፍፁም አይወዷትም ምንም የፍቅር እንጥፍጣፌ አይታይባቸውም ዘመነዊነት ባለባበስ ብቻ ባይሆን መልካም ነው ወገኔ። ግርማ ቁመትህ ልዩ ነው ስራበት እሺ ።
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 3 жыл бұрын
የሟች ቤተሰቦችም የ16 ዓመት ልጅ ለመጥፎ ነገር በመዳረጋቸው ሊጠየቁ ይገባል።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ ነበር ዛሬ የሚታየው ነገር ሰው እየገደሉ መቅበር ሆነ በመነጋገር ከመፍታት ይልቅ መግደለን የመረጠች ምድር እግዚአብሔር ይሁንሽ
@እሚመካበእግዚአብሔርይመካ
@እሚመካበእግዚአብሔርይመካ 3 жыл бұрын
ዊይ ልብ ይነካል ሤቶችም ,ወንዶችም ቅድሚ የቤተሰብ ፍቃድ ካልሆም ማሣመን መቻል ,,,
@samirabh8469
@samirabh8469 3 жыл бұрын
አይይ ብጣም ያስዝናል እግዚአብሔር ከእንደዝ አይነት ይስውርን
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹሁ ለአንደኛው ሳምንት ዘወረድ ፆም በሰላም አሰጀምሮ በሰላም እንዲያሰጨረሰን ያአምላካችችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንንንን 🙏🙏🙏🙏 እኳን አብሮ አደሰን 💒💒
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 3 жыл бұрын
ጥርብ መሃይሞች አንድ ሰው እንኳን እንዴት ማሰብ ያቅተዋል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
የዛሬ ልጆ ሳይሞቅ ፈላ ናቸው በጠብ ሳይሆን በጥበብ ነው ወላጆቿ በጣም አካበዱት
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 3 жыл бұрын
እኔ በኤልሻዳይ አልፈርድም ፍቅር ፈልገኑ የምናመጣው ነገር አይደለም ስለዚህ ቤተሰቦች ነገሩን እንዲህ ማካረር የለባቸውም ነበር።
እህቱን ከመደፈር ያተረፈው ታዳጊ
36:34
Sile HiwotTV
Рет қаралды 669 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН