የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 16,606

EBC

EBC

Күн бұрын

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Пікірлер: 36
@kiyarina
@kiyarina 23 күн бұрын
Dialogue is powerful than war. War is killing, destruction, sadness, depression, anger.....PEACE is precious, happiness, progress....
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 24 күн бұрын
አለን አለን አሻራችንን እናስቀምጥ ::
@kiyarina
@kiyarina 23 күн бұрын
Dialogue is powerful than war. War is killing, destruction, sadness, depression, anger
@yosephamare6759
@yosephamare6759 24 күн бұрын
ፍትህ ለህፃን ሄቨን !!!!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 24 күн бұрын
* PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!! * I TRULY APPRECIATE HIM TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY APPRECIATE TO THE ETHIOPIANS '🇪🇹 2ND PRESIDENT TEMSGEN TIRUNEH FOREVER, AMEN !!! * I TRULY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️FOREVER !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-ne4uq9rr7y
@user-ne4uq9rr7y 23 күн бұрын
👍🏻
@DanexDanex-hz1me
@DanexDanex-hz1me 23 күн бұрын
ለምን ህዝብ ለህዝብ ተገናኝቶ ሁሉ ችግሩን ኣይፈታም በኣመራር በየ ብሄሩ እየለያዩ ሚያፈጁት ያሉ
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 23 күн бұрын
ሄቨንን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደላት ሰይጣን ካልተገደለ መቼም ህግ አለ ማለት አይቻልም መገደል አለበት ያረብ ሞቱን አሰማኝ የዚህን አረመኔ ሰዉየ
@esatukemey2555
@esatukemey2555 24 күн бұрын
ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ በአገሪቱ ውስጥ የትም ቦታ በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ አይቻልም፡፡ ይህንን እውነታ ውስጡ ሆኖ እየኖረው ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በሚገባ ያውቀዋል፡፡ እውነታውን ስቃዩን፣ እልቂቱን፣ መከራውን፣ ተጋፍጦ ያለው ህዝቡ ነውና አሳምሮ ያውቀዋል፡፡ አብይ በቴሌቪዥን መስኮት እንደለመደው ሊበጠረቅ ብቅ ሲል "ይህ በጥራቃ መጣብን ደግሞ ??" ነው ህዝቡ የሚለው፡፡ በጥቅሉ በኢትዮጵያ የሶስት ሽህ አመታት ረዥም ታሪክ ውስጥ በየትኛውም የስልጣን ደረጃ ላይ የነበረ ንጉስ በሉት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ወይንም ፕሬዝዳንት የአ.ው.ሬ.ው.ን አብይ አህመድን ያህል አገር ያጠፋ፣ ህዝብ የ.ጨ.ረ.ስና ኢትዮጵያን የምድር ሲ.ኦ.ል ያደረገ የለም፡፡ ወደፊትም አይኖርም፡፡
@teka1528
@teka1528 24 күн бұрын
BAENATHE , BEABATHE BET, BEZERROCGE, BEKELILHE SELAM, LEZELALEM AYNUR!! YESHERMUTA, YEGERED L! NEFTEGNA, MALET KOSHASHA, KOMOKER , KOMATA, HEZB NAW! ANTE ENSESA!
@teka1528
@teka1528 24 күн бұрын
BENATHE EKA, YEAHIYA YEGEBA!BOZENE!! ABIY 1000AMET!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 24 күн бұрын
*MAY THE TRUE GOD IS REST IN PEACE FOR THIS CHILD !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@sewnetmehon3281
@sewnetmehon3281 24 күн бұрын
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው፡፡ታላቁን ንጉስ ዳግማዊ አጼ ምኒልክን፣ ከጀግንነታቸው በመነጨው ሩህሩህነታቸው ህዝቡ "እምዬ ምኒልክ" ነበር የሚላቸው፡፡ ንጉሰ ነገስት ምኒልክ ሸዋ ጠላይ ግዛት አንጎለላ በምትባል ቦታ ላይ ነህሴ 12 ቀን 1836 ተወለዱ፡፤ ለመላው ጥቁር ህዝብ ታሪክ የሰሩት የእምዬ ምኒልክ የልደታቸው ቀን ማለትም ነሀሴ 12 ቀን በወያኔ ጊዜ እንኳን በየአመቱ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በይፋ ይከበር ነበር፡፡ ኢትዮጵያን አፍርሶ በመቃብርዋ ላይ የራሱን የኦሮሙማ አገር ሊመሰርት ህዝብና አገር እያጠፋ ያለው በአብይ አህመድ ጊዜ ግን ቀኑን በይፋ መዘከር ቀርቶ ምስላቸው ያለበትን ቲ ሸርት መልበስ አይቻልም፡፡ ነገስ??
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 24 күн бұрын
ሰሜኑ ታሪክ አለው፡፡ የአጼ ቴወድሮስ መቅደላ፣ የጼ ዮሀንስ መተማና የአጼ ምኒልክ አድዋ ታሪኮች ደማቅ ናቸው፡፤ አለም ያወቃቸው ናቸው፡፤በ16ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ወደ ኢትዮጵያ በወ.ረ.ራ. የገባው ኦሮሙማ እስኪ የራሱን አንድት ታሪክ፣ ነጠላም ብትሆን ይንገረን??? ታሪክየለሽኮ ታሪክን አያውቅም!!!
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 24 күн бұрын
"ምኒልክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ -- ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ"" የተሰኘ ግጥም አለ፡፡ አብይ አህመድና መንጋው ይህንን አለም ያወቀውን ሀቅ ካዱም አመኑ ወይንም ፈቀዱም ከለከሉ እያለቀላቸው ስለሆነ ለውጥ የለውም፡፤ ምኒልክ አሁንም ንጉስ ነው፡፡
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 24 күн бұрын
"ምኒልክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ -- ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ"" የተሰኘ ግጥም አለ፡፡ አብይ አህመድና መንጋው ይህንን አለም ያወቀውን ሀቅ ካዱም አመኑ ወይንም ፈቀዱም ከለከሉ እያለቀላቸው ስለሆነ ለውጥ የለውም፡፤ ምኒልክ አሁንም ንጉስ ነው፡፡
@teka1528
@teka1528 24 күн бұрын
Enathe BEAHIYA tenfa!! YEWOYANE, yeshabia mechawecha yeneberech!!
@teka1528
@teka1528 24 күн бұрын
30MILLION MAYEM, MENGA ABIY, ADANECH ABEBE, EYENDU NAW. YEKEBT LIG!
@teka1528
@teka1528 24 күн бұрын
Hadushmelese!! ANTE, WUSHA, koshasha, mayem!! Min tarek,alachu!! COPY, paste becha! Be100 amet Ethiopian yezerefachu!! ANTE ensesa!!
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 24 күн бұрын
"ምኒልክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ -- ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ"" የተሰኘ ግጥም አለ፡፡ አብይ አህመድና መንጋው ይህንን አለም ያወቀውን ሀቅ ካዱም አመኑ ወይንም ፈቀዱም ከለከሉ እያለቀላቸው ስለሆነ ለውጥ የለውም፡፤ ምኒልክ አሁንም ንጉስ ነው፡፡
@teka1528
@teka1528 24 күн бұрын
Komata, barya minilik? Abiy. ADANECH, 30MILLION, KEBT , MENGA, SAAR , EYABELU NAW!! 4KILO YELEM! 15MILLION NEFTEGNA, KEOROMYA, BEEGERU YEWOTAL!!
@YONASAgidew
@YONASAgidew 24 күн бұрын
ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ጫቅላ ሕፃናት በዚህ ዓይነት አስነዋሪ ድርጊት የፈጸመው ወንጀለኛ በምንም መመዘኛ ይግባኝ አያስፈልግም፡፡ ወይም የሕግ ችግር አለው ወይ የወገንተኝነት ከሁለቱ አንዱ እንዳለ ያሳያል
@MohammedDejene-y4w
@MohammedDejene-y4w 24 күн бұрын
በሰሞኑ በአማራ ክልል ባህርዳር በሰባት አመት ጨቅላ የነገ ሀገር ተረካቢ ህጻን ላይ የደረሰባ አሰቃቂ እና አረመኔያዊ የወጀል ድርጊት ሰው ከሆነ ፍጡር የማይጠበቅ በመሆኑ የአማራ ክልል የፍትህ ቢሮ የፍርዱን ውሳኔ ዳግም በመመርመር አስተማሪ እና ለሌሎች መሰል ድርጊት ፈጻሚዎች መቀጣጫ የሚሆን ብይን እንዲበየንበት ስል በኢትዮጲያ ህዝብ ስም እጠይቃለሁ
@blossoming224
@blossoming224 23 күн бұрын
The puppets
@AdisuMengestie
@AdisuMengestie 24 күн бұрын
What😂😂😂😂😂😂 hodien atasekew tersiess lemadu new alu shewferagne dessalegne
@kalkidaneyebejal1756
@kalkidaneyebejal1756 24 күн бұрын
ሞት ብቻ ነው ይህን ወንጀል እንዳይደገም የሚያደርገው በቃ !! አለበለዚያ ለገዳይና ጀሌዎቹ በጥቅም ክብራቸውን ሸጠው ለማድበስበስ ለሚፈልጉ ጅቦች የልብ ልብ መስጠትና በሌላ መንገድ ፍትህ እንዲፈለግ ህዝብን ማነሳሳት ነው ፡፡
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 24 күн бұрын
ሰሜኑ ታሪክ አለው፡፡ የአጼ ቴወድሮስ መቅደላ፣ የጼ ዮሀንስ መተማና የአጼ ምኒልክ አድዋ ታሪኮች ደማቅ ናቸው፡፤ አለም ያወቃቸው ናቸው፡፤ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ወደ ኢትዮጵያ በወ.ረ.ራ. የገባው ኦሮሙማ እስኪ የራሱን አንድት ታሪክ፣ ነጠላም ብትሆን ይንገረን??? ታሪክየለሽኮ ታሪክን አያውቅም!!!
@teka1528
@teka1528 24 күн бұрын
ANTE ENSESA! YEDENKORO, YEKEBET L! ETHIOPIAN LE1000 AMET ZERAFACHU!! FANDYA, NEFTEGNA, 30MILLION, AMED YEHONAL!
@AdisuMengestie
@AdisuMengestie 24 күн бұрын
Denkiem alu emamma letayieshe
@aoH-y7r
@aoH-y7r 24 күн бұрын
Koshasha media
@wubantekebede6666
@wubantekebede6666 24 күн бұрын
ወሬ እና ጎመን ነብስ ያሳድራል አሉ ጭራሽ እስከ 2042 አቀዳችሁ
@negabe7417
@negabe7417 24 күн бұрын
የ ጋላ ሻንቅላ ተመስጌን ጥሩነህ 🙄 የ በጋ መስኖ እርሻ የችግኝ መራህግር ግብር በ መተማ ዓብደራፊዕ ማይካድራ ሁመራ ለምን አይካሄድም 🙄
@teka1528
@teka1528 24 күн бұрын
Ante yeshermuta, yegered lig. Enanthen , woyane,shabia, yenefat neber ! ABIY nexa aweta. Ensesa, buda!
@aoH-y7r
@aoH-y7r 24 күн бұрын
Dedeb
@kiyarina
@kiyarina 23 күн бұрын
Dialogue is powerful than war. War is killing, destruction, sadness, depression, anger
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 171 М.
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 6
24:21
EBC Entertainment
Рет қаралды 118 М.
gere emun part 193 | ገሬ እሙን ክፋል 193
43:32
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 168 М.