የቁም ሲኦል | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

  Рет қаралды 15,851

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

Жыл бұрын

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 58
@melatmelu-nd7bf
@melatmelu-nd7bf 2 ай бұрын
ፊያ በውነት መንፈስ ያነቃል ሁሉም ትረካ ፍቄ ቀጥልበት እናመሰግናለን ያበረታል
@Beemenet
@Beemenet 29 күн бұрын
የፊያን ድንቅ ተስጦ ሳላደቅ አላልፍም ታሪኩማ ከቁም ሲኦል ያለፈ ነው የስማሁት እኔ እራሱ ትኩስ ሻይ እየጠጣው ግን ብርድ ብርድ አለኝ የምር😢 የፍቄ አቀራርብና ድምፅ ደግሞ ግሩም ነው እኔም ታሪኬን ፅፌ ልስጠውና ባቀርበልኝ አስባለኝ 😅 ፕሮግራማቹን ብዙ ግዜ እከታተላለው ያው በኤርፎን ስለምስማ ኮሜንት ና ላይክ ያመልጣኛል እና ዛሬ የኮሜንቴ ፍፃሜ በርቱ ብዙ እየተማርንበት ነው አመስግናለው ❤❤❤
@danieltadesse3005
@danieltadesse3005 8 ай бұрын
ፊያሜታ ምን አይነት ምርጥ ፀሐፊ ነችበውነቱ ገፀባህሪውን እንዼት እንደምትፈጥረው እደነቃለሁ በጣም አድናቂዋ ነኝ በርችልን
@addisubest5725
@addisubest5725 5 ай бұрын
የፊልም ታሪክ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 10 ай бұрын
ከድምፅህ ፍቅር ይዞኛል ታድያ ከድምፅህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
እንኳንበሰላምመጣህልኝ ፍቃዱየ
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
ውይ ሲያሳዝን በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ማነው እንደ እኔ የማዳምን ሥራ እየሰራ የሚሰማ 😍
@GffdHtd
@GffdHtd Жыл бұрын
እኔ❤❤❤❤😂
@user-um3fr2mj1z
@user-um3fr2mj1z 11 ай бұрын
እኔ ክክክክ😂
@MahfozaMustof
@MahfozaMustof 8 ай бұрын
እኔ
@frehiwetgetu8521
@frehiwetgetu8521 2 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነዉ የማዳምጠው
@HayatWoltwo
@HayatWoltwo Күн бұрын
እኔ ሲጀመር ስራ እየሰራሁ ሰው አላወራም ታሪክ ነው የማዳምጠው
@tizumekuria6988
@tizumekuria6988 Жыл бұрын
በጣም የተወሳሰበ ታሪክ ነው አይ ሕይወት ግሩም አቀራረብ 😅😮😢 እንደሁጊው
@hanane4254
@hanane4254 11 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@mkmntube6564
@mkmntube6564 Жыл бұрын
በጣም ነው እምታሳዝነው ያአሏህ😢😢
@user-io1vk2hl2u
@user-io1vk2hl2u 11 ай бұрын
ምንም ማለት አልችልም ህይወት እደፈለገች እንጂ እደፈለግን አታኖረንም😢😢😢😢😢
@user-fg1pv1vd4h
@user-fg1pv1vd4h 5 ай бұрын
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Жыл бұрын
አረ የባለፍው ምእራፍ ሰወሰት እየጠበቅን ነው አፍጥነው ወድሜ በረታ አድናቂህ ነኝ
@user-vx9cn4tt1k
@user-vx9cn4tt1k Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ፍቄ እንኳና ደና መጣህ
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታል ታሪክ ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ
@bizuneshserur8121
@bizuneshserur8121 Жыл бұрын
Wow Thanks bro 🙏
@rahamahusan2025
@rahamahusan2025 Жыл бұрын
Wow garami tarki nw thanks
@user-mj3fp7zl2m
@user-mj3fp7zl2m 9 ай бұрын
ደስይምልና፣አሳዘኝ፣ታሪክ
@Ethiopia31news
@Ethiopia31news Жыл бұрын
እይይይ የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@helenmichael5895
@helenmichael5895 Жыл бұрын
Welcome brother
@alembekele4006
@alembekele4006 Жыл бұрын
በርታ የማይሰለች ድምፅ አለህ
@user-jp5uv8on3e
@user-jp5uv8on3e Жыл бұрын
😢😢😢😢😢wuy fikere 😢😢😢
@lukasthemixedsmiths3586
@lukasthemixedsmiths3586 Жыл бұрын
Wow
@Hamdiyamustafaa
@Hamdiyamustafaa 2 ай бұрын
😢😢😢
@muhabakemal7674
@muhabakemal7674 Жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ😢
@GffdHtd
@GffdHtd Жыл бұрын
በጣም😢😢😢
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@nunuendeshaw5798
@nunuendeshaw5798 Жыл бұрын
So heartbreaking 😢😢😢
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro Жыл бұрын
ፍቄ አሰናመሰግናለን❤ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ መጨረሻ ላይ ሁለቱም ሲሞቱ ሰዉነቴን ድንዝዝ አረገኝ ዉይ ድህነት የስራህን😢
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
😢😢😢😢
@genetm.6934
@genetm.6934 Жыл бұрын
Very sad story አያምጣው ማለት ይህን ነው
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 Жыл бұрын
Betam yemiyasazn terik new
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል፡፡
@wondyiradalemayehu5688
@wondyiradalemayehu5688 Жыл бұрын
Abo
@butterfly-85
@butterfly-85 Жыл бұрын
😢😢ፍቅር
@-fw2lp
@-fw2lp Жыл бұрын
𝐖𝐮𝐲 𝐅𝐢𝐤𝐫 𝐞𝐧𝐚 𝐇𝐢𝐰𝐨𝐭 💔 𝐄𝐧𝐚𝐦𝐞𝐬𝐠𝐧𝐚𝐥𝐞𝐧❤
@Izadindaga602
@Izadindaga602 Жыл бұрын
Mechershaw kbad nw😢 mn lemarbt eshi kezi kmazn wechci
@janetey3465
@janetey3465 Жыл бұрын
Omg 😢
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 ай бұрын
እውነትም ሲኦል አያድርስ ነው
@user-ky3ts3ws7o
@user-ky3ts3ws7o Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢በጠም ለበይሰብረል አጨረረሱ
@Pop-en1dk
@Pop-en1dk Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын
እኔ የምለውግን እኛ ሃበሾች ግን እነዚህን ሳያማክሩና ሳንፈልግ አምጥተው ለራሳቸው ደህና ኑሮ ሳይኖራቸው በድህነት አሮንቃ ተዘፍቀው የሃብታሞች ኗሪ አኗኗሪ ሆነው ሳሉ ሌላ ጨቅላ ህፃን ካለፍቃዱ እያመጡ እዛው ችግር አሮንቃውስጥ በጭካኔና በግደለሺነት በእድሉ ያድጋል እያሉ እየዘፈቁን መከራችንን ገና በጨቅላነት እያሳዩ አድገን የራሳችንንም የእነሱንም ሃላፊነት እለጋው ጫንቃችን ላይ ጥለውብን በፈጣሪ እዝነት አድገን ስናበቃ እኛ ተመልሰን ለእናዛ ለራሳቸው ስሜት ሲሉ ሴክስ አድርገው አርግዘው ከመውለድና እችግር ውስጥ ዘፍቀው መከራችንን እንድናይ ከማድረግ በስተቀር ሌላ ምንም ነገር ላልሰጡን ወላጂ ተብየወች ብቻም ሳይሆን ለሌሎች ለወለዷቸው ልጆቻቸው ወንድም እህት ተብየወች አንዷ ታላቋ/ ታላቁ የተባለው ልጂ መከራውን አይቶ ስለእነርሱ እራሱን ሰውቶ ለቤተሰብ እያለ የእራሱን ኑሮ ሳይኖር ማለፉን መቸ ይሆን በቃብሎ የአበሻ ሰው የሚያቆመውና ሁሉም ስለ ራሱ ለራሱ መኖርን የሚለማመደው ፈረንጁም አረቡም ሁሉም ስለራሱ ነው እንጂ የሚጨነቀው ጥሩ ትምህርት ለፍተው ጥረው አስተምረው ላሳደጉት ቤተሰብ እናት አባቱ እንኳን አዝኖና አስቦ አንድት ነገር ከራሱ አሳልፎ ለመስጠት አይፈቅድም እንኳን ለወንድም እህት ለዘመድ እያለ ህይወቱን ሙሉ ለእራሱ ሳይኖር ውስጡ መደሰት መኖርን እየተመኘ እቀብር መሄድና ኡፍፍፍ ይሄሁሉነገር የመጣው ገና ከጥዋቱ እናቴ አባቴ እህቴ ቤተሰቤ ብላ ፍቅሯን እራሷን በመሰዋቷነው የሚገርመው ደግሞ የቤተሰብ ተብየወቹ በእርሷ ያለፈላቸው መሆኑን እያወቁ ለእርሷ መስዋእት ለመክፈል ግን ቅንጣት ታክል አላሰቡም እህትየዋም ሃቁን ስትሰማ ስለ እህቷ ስቃይ አስባ ፍቅሯን ሃየሎምን ሰጥታት ለእኔም ፈጣሪየ ያዘጋጀልኝን ሌላ ሰው ይሰጠኛልና ይቅር ብያችሇለሁ ልጃችሁን በፍቅር አሳድጉ ስለ እኔ ስትይነውና ከአስር አመት በፊት ፍቅርሽን የሰዋሺው አሁንደግሞ ስለአንች ስል ፍቅርሽን ትቸልሻለሁ ሳትል እራስ ወዳድ በመሆኗ አሞትን መረጠች ከዛ ሁሉንም ገደለቻቸው በቃ በጣም ጨካኝ ቤተሰብ የዋሇን በግ ታላቋን ልጂ በቁሟ ገደሏት ምነው ሁሉም ሟተው ፍቅሯንና እርሷን በደስታ ባኖራቸው ነበር
@sofilove6637
@sofilove6637 Жыл бұрын
ኮሜንቱ ከታሪኩ በለጠ እኩ ማነው የሚያነበው
@roozkiros6065
@roozkiros6065 Жыл бұрын
ወንድሜ ኣመስግናሎህ የይንዳዱ ቤት ታሪክ ነው እንዴ እንዴ የሚጎዳን ለግዜው ኣምልጠናል ብለን ብምንኖርበት ግዜ እየቆየ እንደ እሳት ሲለበልበን ልቦችን ስያደማን እንኖራለን በጣም ያሳዝናል ኣፍቅሮ የተጎዳ ስው ብቻ ነው የሚውቀው💘
@mariyam105
@mariyam105 Жыл бұрын
እዉነት ምንግዜም ተደብቆ አይቀርም አንድ ቀን ይፈነዳል. መጀመራዉኑ ከእዉነት ጋር መጋፈጥ ነበርባት ሁለተኛ ከሱ ጋር ከመገናኛት ይልቅ መጨርሻዉ ያሳዝናል
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Жыл бұрын
ፀጊሽ በራስህ ናናናናናናናና😊
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 7 ай бұрын
ማነው ጥፋተኛ?
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Жыл бұрын
ወይኒ ሳላሰበው እባዬን መቆጣጠረ አቃተኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ልክ የኒን ሂወት ነው የተናገረከው የሄው ድፍን 14አመት እደእሳት እየተቃጠልኩ እኖራለሁ ለልጄ ሰል 😭
@mkmntube6564
@mkmntube6564 Жыл бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ ዉይ ፍቅር እኮ ከባድ ነው የአላህ
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 7 ай бұрын
የተፃፈልሽ ነው
@user-eq2vg4qt6w
@user-eq2vg4qt6w 5 ай бұрын
😢😢😢😢
( H. Parham گویش ) داستان صوتی زنده بگور نوشتۀ صادق هدایت
55:22
کتاب های گویای مشعل
Рет қаралды 35 М.
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 20 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 60 МЛН
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
Girum Tereka ደቤ - ያ'ሙስ ጠላ ኩሸት - ከፍሬ ዘር በግሩም - ተበጀ Girum Tebeje
47:37
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 34 М.
ትረካ/ኑዛዜው/ልብ ሰባሪ የሆነ ትረካ/Amharic short story narration
48:26
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 13 М.
አስፈሪውን ሲኦል ላሊበላ አየሁት | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
28:52
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 74 М.
nafqote  | ናፍቆቴ full part | nafkote
2:41:50
አረንጓዴ ገፆች / Green pages
Рет қаралды 76 М.
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:7:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,9 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 7 МЛН
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36
This Shape Is IMPOSSIBLE To Draw...
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
Потеряла Колесо и Поехала Дальше😨☠️
0:41
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 10 МЛН