Рет қаралды 10,445
#ethiopia #audiobook #yeastnagajuaMastawsha
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት
የአስተናጋጇ ማስታወሻ የተሰኘ እጅግ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ነወ የምትወዷትን ሚስታችሁን የገ ደ ለ ን ሰው ምን ታደርጉታላችሁ ተብላችሁ ብትጠየቁ ምላሻችሁ ምን ይሆን? በዚህ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ውስጥ በርካታ ቁምነገሮች ተካተውበታልና ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው እንድታደምጡት ጋበዝኩ። የታሪኩ ጸሀፊ የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ነች።