|የሶማሊላንድ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ| |የአቪየሺን ሽብር ወንጀል ምርመራ| |የህወሓት ዛቻ| |የህዳሴ ግድባችን ድል| |

  Рет қаралды 6,500

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 ай бұрын
የህዳሴ ግድባችን ከወደቀበት ተነስቶ በውዱ መሪ አብያችን ቆራጥ አመራር ለሀይል ማምረት በመብቃቱ እጅግ በጣመ እናመሠግናለን ።
@Dawit-z4h
@Dawit-z4h 2 ай бұрын
በርታ
@tigistkassa610
@tigistkassa610 2 ай бұрын
በየተኛው የምታደርጋቸው ማብራራዎች በጣም ህዝቡ በሚገባውና በቀለለ መንገድ ነው በጣም እናመሰግናለን በዚው ቀጥል ።
@tubeomega777yy
@tubeomega777yy 2 ай бұрын
እይታህን በጣም እወዳለሁ
@Rabiyashemsu
@Rabiyashemsu 2 ай бұрын
ዛሬ በግዜ ከች አልክ ጌትነት አለህ ኑርልን በሶማሌያ ያሉ ክልሎች ከኢትዮጵያ ጋር ነን አሉ ግን እኛ በሁሉም ጉዳይ መዘጋጀት ያለብን ይመስለናል
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
በአረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያችን ሪክርድ ሰበረች ደስ ብሎናል 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@Tasta-o5o
@Tasta-o5o 2 ай бұрын
ስለ ህዳሴ ግድባችን ሁለቱ ዩንት ማመንጨት መጀመሩን ክቡር ጠቅላይ ሚንስተራችን ዛሬ ለህዝባችን ገልጸዋል ስለሆነም ሁላችንም ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለን። ጌትነት በምታቀርበው ሁሉ ግልፀኝነት የተሞላ አቃራራብ ስለሆነ እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e 2 ай бұрын
ኘ/ር ጌትነት በጣም በጣም ምርጥ ሰው ነህ። ነገሮችን ሁሉ በጥልቀት አይተህ ነው የምትናገረው። ለእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። እግዚአብሔር ጨማምሮ ዕውቀትንና የማስተዋል ጥበብን ይስጥህ። በርታልኝ!!!
@TeferaEshete-k7o
@TeferaEshete-k7o 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን። ለ ታሪካዊ ጠላቶቻችን መርዶ ነው!!!!!!
@BeyeneYimenu
@BeyeneYimenu 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ።
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን 💪💪🙏🙏ፕሮፈሰር ❤
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 2 ай бұрын
Looking good prof. አምሮብሀል ፊቱም ፍትፍቱም ተገናኝተዋል
@temesgenassefa7911
@temesgenassefa7911 2 ай бұрын
የእውነት አገር ወዳድነህ በርታልን እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e 2 ай бұрын
እውነት ብለሀል እንደ ኘ/ር ጌትነት ያሉትን ያብዛልን
@bisratgirma
@bisratgirma 2 ай бұрын
ማንም ይሁን ማ በኢትዮጲያ መከላከያ ላይ የሚተኩስ ሁሉ የተረገመ ነው!
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 ай бұрын
ብስርዬ በወጣ ይተካ❤
@MukeremReshad-c3d
@MukeremReshad-c3d 2 ай бұрын
selam selam gatish..yegn bal wiletachen nachu...anit wiba siyuma ena abebech.
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ህዳሴያችን ኩራታችን ለባቢጁ ነብሰይማር ባደባባይ እንደዉሀ አረቄሚጠጣ ገዝግዞ እንገደለዉ የታወቀነዉ አየር መገዱ ይቀጥልበት ይሄንየመሰለ አየርመንገድ ማንም አክቲቪሰትና ተሳፋሪ ያገራችን ዜጎች ሰምማጥፋት አይችሉም ጭራሸ ላገራቸዉ ለኩባንያዉም ክብር የላቸዉ አይተናል የሌላገር ባንዲራ የየለበሱ ሲሳደቡ በተለይ ኢትዮጵያዉሰጥ ያሉ ሻቢያዎች ከድርጊታቸዉ ይቆጠቡ በቡድን እየገቡነዉ ከዉጪ በሰላም መኖር ሲቻል ምንይሁን እንደሚሉ ባይገባኝም ጥንቃቄ ያሰፈልጋል
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
እንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ይባርክህ ምን ብዬ አንደማመሰግን እላቅም ቅንነት ለራስ ነው ተባረክ ዘርህ ይባረክ እድሚ ጤና ይስጥህ
@jemalabdu-k7m
@jemalabdu-k7m 2 ай бұрын
Brao our PM Dr. Abiy Ahmed Ali. Congratulations all Ethiopians. Thank you our PM Dr. Abiy for your effective and efficient leadership to finish GERD.
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 ай бұрын
መርሃባ GAT ሚዲያ Professor ወላሂ እንወድሃለን። ትልቅ አስተማሪያችን ነህ። ❤🇪🇹❤ From Sana'a👍
@WeyniYemenu
@WeyniYemenu 2 ай бұрын
🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jemalabdu-k7m
@jemalabdu-k7m 2 ай бұрын
BRAVO our PM Dr. Abiy A. Ali. You are making history.
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 ай бұрын
ወገኖቸ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ ያለን ታሪክ ሰርተናል ባለእራዩ ትችላለህፕሮጀክቱ የተሳተፋችሁ መከላከያችን በሙሉ እናመሰግናለን 🌼🌹🌼🌹🌼🌹
@gebremichaeldeferso7373
@gebremichaeldeferso7373 2 ай бұрын
ኘሮፌሸር በርታልን
@tolashtola6224
@tolashtola6224 2 ай бұрын
ጌትዬ ኑርልን የኔ ቆንጆ
@EsmailSalih-z8g
@EsmailSalih-z8g 2 ай бұрын
Allah bless Ethiopian
@DawitMicale
@DawitMicale 2 ай бұрын
Bartaling wandime❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
እነ መለስ ዜናዊ ወያኔዎቹ የተጫወቱበት የህዳሴ ግድባችን በፈጣሪ እርዳታ ለዚህ በቃልን ክብር ለጀግኖች ኢትዮጵያዉያንና ለጀግናዉ አገር ወዳዱ መሪያችን አብቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Muhabanuru-fj9dm
@Muhabanuru-fj9dm 2 ай бұрын
የቁርጥ ቀን ልጅ አላህ እድሜ ይሰጥህ።
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሶማሊላንድ የምለውን ከመጠቀም ወደ ኋላ ማለት የለበትም ።
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 2 ай бұрын
የውጭ ጠላት ሳይሆን በሀይማኖትና በዘር ህዝብ ውስጥ ያለ ባንዳ ነው እሚያስቸግር እያስቸገር ያለው፡፡
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 2 ай бұрын
❤❤❤
@kingof15aiz23
@kingof15aiz23 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹♥️👑❤️
@tubeomega777yy
@tubeomega777yy 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 2 ай бұрын
ፕሮፍ ከዚህ ዕውቀትና ዕውነት ውጪ እንዳትሆን አደራ አደራ ማለት እወዳለሁ ።
@Black-2024
@Black-2024 2 ай бұрын
▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@TeferaEshete-k7o
@TeferaEshete-k7o 2 ай бұрын
አየር መንገዳችንን ለማጠልሸት ከሚሠሩ የውጪ ጠላቶቻችን ጋር የሚሠሩ ባንዳዎች ስለሆኑ ተገቢውን ቅጣት ማግኘት ይገባቸዋል።
@YaredMulugeta-mk1vj
@YaredMulugeta-mk1vj 2 ай бұрын
Say something about Amhara region current situation please 🙏🙏🙏
@bishofftu_media2352
@bishofftu_media2352 2 ай бұрын
Selam Brother
@dawitgebre323
@dawitgebre323 2 ай бұрын
የብልፅግና ቅልብ ካድሬ ስንት ነው የሚከፈልህ ?
@dontmiss53787
@dontmiss53787 2 ай бұрын
ZeGiant: We need to teach the coming generations. The teaching will be about Abbay. Abbay has to be taken as a subject. The educational curriculum has to accommodate it. The other very important thing is for warmonger countries like Egypt using the dam's flood as a weapon should be taught therein. Our coming generations ought to /have to be well awared of it. Thanks.
@Solomonn-eu4rj
@Solomonn-eu4rj 2 ай бұрын
Eኢትዬጵያ በትልቅ ጎርጅ ውስጥ ብቻ 100 ሺ ሜ/ ፖውር አውሱን በደረጃ በግራና ቀኝ በሁለት የውሃ ትቦ በአገሪቱ ባሉ ውንዞች መስራት እንችላለን።
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 2 ай бұрын
ጌትሽ ሰላም ነህ ወይ እንኳን ደስ አለህ አሁን በተጨባጭ የአባይ ወንዝ መታሰሩን ግብፅ ከመሪው አፍ ሰምታለች ኦቨር ፍሎው አይኖርም በተርባይኑና እንዳስፈላጊነቱ በማስተንፈሻው እየተመጠነ ብቻ ነው የሚመጣልሽ ኩልል ያለ ውሃ አፈርና ወርቅ የሌለው ብሎ ነግሯታል። በዚህ ያበቃል ብለሽ እንዳትጠብቂ ቀጥሎ የስዊዝ ካናልሽን ጉሮሮ ባብኤልመንደብ ላይ ወጥተን እንቆጣጠረዋለን። ኢትዮጵያን ፍዳ እንዳስቀጠርሻት ከዚህ በኋላ ፍዳ መቁጠሩ ያንቺ ተራ ይሆናል ማለት ነው የመሪያችን መልዕክት ሲተነተን።
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
በትክክል
@endaledebela1202
@endaledebela1202 2 ай бұрын
ዞባ ማለት ዞን ማለት ነው
@habtehabte2605
@habtehabte2605 2 ай бұрын
🛑🛑🛑 Ante hodam asama
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 ай бұрын
እንኳን በሀገራችሁ በቅርብ ቤተስቦቻችሁ ህይወት መለወጥና ጥሩ ነገር ማግኘትን የምትቀኑና የምትምቀኙ ባንዳዎች ናችሁ:: ኤርትራውያን በኢትዮጵያ መለወጥ ባያለቅሱና ቢመቀኙ የሚጠበቅ ነው:: የምትታለብ ላም ኢትዮጵያን ማግኘት ፈተና ሆኖብቸዋል:: እናንተ ግን ባንዳ ናችሁ!
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
መሀይም ባንዳ ሠገጤ የሀገር ተምች
@aberadabi1617
@aberadabi1617 2 ай бұрын
ፕሮፌሰር ይሄ የነ ጆኒ ድርጊት የወጣትነት ስሜት የፈጠረው ሳይሆን ከጀርባቸው በሚገፋቸው ኃይል ግፊት እና ከዚሁ የመነጨ እብሪት ነውና ችላ የሚባል ገዳይ አይደለም።
@anwaralsheba1957
@anwaralsheba1957 2 ай бұрын
zare teleyaleh
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 2 ай бұрын
ልጆቹ በህግ ተጠያቂ ካልሆኑ ለኢትዮጵያም ሆነ ለዓለም አቪዬሽን እንዱስትሪ ጥሩ አይደለም ።
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 2 ай бұрын
የኔ፡ፕሮፊሰር፡አሽከርነት፡አውድመው፡ዛሬ፡ደግሞ፡ምን፡ይዘሽ፡መጣሽ፡ከየት፡ነው፡የመጣሽው፡አሁን፡አንቺ፡ሆድ፡አደር፡ሜቴክን፡ስትከሽ፡አታፍሪም፡መርዛም፡እኔ፡እንዳ፡አለመታደል፡ሆኖ፡የአማራ፡ጠላቶች፡ሁሉም፡አማሮች፡ናቸው፡መለስ፡ጎጃሜ፣አንቺ፡ጎጃሜ፣ጌታቸው፡ረዳ፡ወለዬ፣እና፡ጌታቸው፡አሰፋ፡ጎጃሜ፡ናችሁ፡ሌሎችም፡ወዘተ፡ግን፡ህዝባችሁ፡ምን፡አድርጓችሁ፡ነው? ፡መልስ፡አልፈልግም፡ይመችሽ፡ጨረስኩ።
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
ልክ እንዳንተ ባንዳ መሆን ነበረበት የማትረባ እርሱ ፕሮፊሰር ነው እንት መሀይም
@MelGet
@MelGet 2 ай бұрын
As a cadre you have to talk like your boss. Blaming Fano for the delay of the completion of the GERD makes absolutely no sense. But it is an indication of the fact that how low you have gone.
@MelGet
@MelGet 2 ай бұрын
Last time you talked about the Philadelphia corridor and Chechenia . The information you gave was absolutely wrong. Please don't talk about an issue that you don't have an idea.
@Rabiyashemsu
@Rabiyashemsu 2 ай бұрын
ዛሬ በግዜ ከች አልክ ጌትነት አለህ ኑርልን በሶማሌያ ያሉ ክልሎች ከኢትዮጵያ ጋር ነን አሉ ግን እኛ በሁሉም ጉዳይ መዘጋጀት ያለብን ይመስለናል
@Dawit-z4h
@Dawit-z4h 2 ай бұрын
በርታ
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሶማሊላንድ የምለውን ከመጠቀም ወደ ኋላ ማለት የለበትም ።
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
የኮሎኔሉ ምስጢሮች ፤ በኤርትራ ፓስፖርት የተያዘው|ETHIO FORUM
17:56
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 21 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 17 МЛН
በብሪክስ (#BRICS) ማዕቀፍ ውስጥ የኢትዮጵያ ሚና
1:40:02
ትራምፕ ኢራን ላይ አነጣጥረዋል  | ሀገሬ ቴቪ
1:02:13
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 6 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 21 МЛН