የተጨማደደ ቆዳን ሚስጥር 👆በአጭር ግዜ ወደ ልጅነት ይመልሳል Banana and Egg mask that removes wrinkles and restores

  Рет қаралды 1,057

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ሁኑ እንድሁም ሁሌም የምትከታተሉኝ ላይክ አስተያየት ሸር እያደረጋችሁ የምታበረታቱኝ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 💚💛❤🤗🙏
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 4 ай бұрын
ንብረቴ የወንዜ ሽታ አንቺ እኮ ልዩ ሴት ነሽ ቅመሟ ግዜያችሁን በአግባቡ ተጠቅማችሁ ለእኛም ጠቃሚ ነገር ነው የምታመጡልን የኔ እቁዎች❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤️❤️
@almaztollu3255
@almaztollu3255 4 ай бұрын
ጃባድሁ ❤️❤🎉🎉🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤❤
@hayatuu
@hayatuu 4 ай бұрын
ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 🎉
@bety16tube
@bety16tube 4 ай бұрын
በርች ዉዷ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋዉዉ በጣም ቆንጆ ማስክ ነው በርችልኝ ❤❤ እንሞክር አለሁ ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤❤
@fasika2323
@fasika2323 4 ай бұрын
ዋው በርችልኝ የኔ ውድ አሪፈ ነው ሞክሩት
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እሺ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
@zeyada12
@zeyada12 4 ай бұрын
ሰላምሸን ይብዛ እደረትነሸ እህት ዋው ጠፋሸ🌶☕
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አለሁ ውድ ❤
@creator-Ethiopia
@creator-Ethiopia 4 ай бұрын
ንብርዩ ምርጥ ማሰክ ነዉ እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 4 ай бұрын
ሰላምሸይብዛልኝ፣ንብረትየ፣በቅበይአረረታችኝእህቴአደሰጀማሪነኝየኔወደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤❤❤🙏
@bezamengesha22
@bezamengesha22 4 ай бұрын
የኔቅን እሞክረዋለሁ ካይኔ ስር ተጨማዷል ንብረትየ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሞክሪው ውድ ያነሳልሻል የሙዙን ልጣጭ ለጠቀሚው ያነሳልሻል ❤❤
@merry-2121
@merry-2121 4 ай бұрын
ንብርት❤ ሙሉ አዘገጃጀትሽን አየሁት በጣም ጎበዝሽ በርች እማ 😍🙏👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ንብረት ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል የፊት ምስል ነው ያሳየሽን ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
ሰላምጤናይስጥልኝ ንብረታችን ላች የጠቀመሽን ይጠቅማቸዋል ብለሽ ግዜሽን አጣበሽ ሸር ስለምታረጊን እናመሰግናለን በጣም ጥሩነወ እራስን መከባከብ በተፈጥሮነገር ሀኪቤት ሄዶ መዳኒት ከመግዛት👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤❤😘
@BezaFamilies
@BezaFamilies 4 ай бұрын
ንብረትየ ዉዴ እንካን ደህና መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ክበሪልን አሪፍ የፊት ማክስ ነው ይዘሽልን የመጣሽ እጁሽ ይባረክ 🥰❤️🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤
@woynitube315
@woynitube315 4 ай бұрын
ንብረት እናመሰግናለን💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 4 ай бұрын
የኔ ብርቱ ሴት እናመሰግናለን ቀላል እሞክራለው ያንችን የፀጉር ውህድ ተከትዬ ነው ፀጉሬ ለውጥ ያገኘውት ይህን እሞክራለው ጥሩ ስራ ይመሰከርለታል በርች💕💕💕 ሌላው እህታችን እስኪ ከአይን ስር ለሚጠቁር ስሪልን 🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 4 ай бұрын
ንብረትዬ የኛ መልካም እናመሰግናለን 🥰👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
@hargtube216
@hargtube216 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውው በጣም አሪፍ ውህድ ኑው ያሳዬሽን እናመስግናሉን በርቺልኝ ውዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 4 ай бұрын
ደምረኝ
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 4 ай бұрын
ንብረትዬ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሺ የምር ሁሌ የምታቀርባቸው ይመቹኛል ከኬሚካል ነፃ የሆነ ውህድ ነው እናመሰግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤😘
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ንብሩዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ መጣልኝ ሞላሁልሽ ልኮልኝ የቆየ መስሎኝ ለካ አዲስ ነዉ 😂ይገርማል ሳላየዉ በጣቆንጆቆንጆ አሪፍ ነዉ ጥቁር ሙዝ እጅግ በጣም ጥቅም አለዉ ለፌታችን ትክክል ዉዴ ይህን ሰርቶ አስቀምጦ መጠቀም ዋዉ እጅ ይባርክ የኔ እናመሰግናለን በርቺልኝ ጎበዝ 👍👌❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የመንዟ ውድ ❤
@konjonesh
@konjonesh 4 ай бұрын
ስላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ቆይ እሞክረዋለሁ እንቅልፍ ስለማልተኛ ነው መስለኝ ከአይኔ ስር በጣም ጥቁረ ወቅቱም የሙቀት ስዓት ስለሆነ ጠቃሚ ነገር ነው ያጋራሽን እናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ቆንጆዬ 😘😘
@BezaFamilies
@BezaFamilies 4 ай бұрын
የኔዋ 🥰🥰በርችልኝ 🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤❤
@zebura-d5q
@zebura-d5q 4 ай бұрын
አናመሰግናል ዉዴ የኔግን እጉጨላይነጠብጣብአወጣብኝ ይሄንን ዉህዲ እሞክራለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሞክሪው የኔ ውድ ❤❤
@Tjjandvlo
@Tjjandvlo 4 ай бұрын
❤🎉❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 ай бұрын
እሸ አንጠቀማለን ግን ተጠቀሚ አልሸኝ ፊቴ ተሸብሸቧል እንዴ 😅😅 ግን የቅንድብ ማሰደጊያ ትሸጫለሸ ወይ😅 ባትቀቢም ቆጆ ነሸ ወይኔ ሶፈቱን ጨርሸው ክክክ እሸ አንጠቀምም የሚቃጥል ነገር ኦኦኦ ትግሰት ይጠይቃል ማለት ነው ግን መዳም አታይም ይህን ሁሉ ጉድ ሰተጠቀሚ 😅 መዳም አላየሸ አሰቤዛው በመዜ ፊት ተራገፋ😂😂😂አለቀ ደም ነጨ አረገሸ ዋውውው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
🤣🤣🤣❤❤
@HalimaSeyifa
@HalimaSeyifa 4 ай бұрын
ኧሯ እኔ ቡግረ አለቅም ለኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እኔም እንዳቺ ነበርኩ ውድ የሩዝ እና የድንች ሳሙና ከታች የሰራሁት አለ ገብተሽ እይው የሱ ጠባሳ እያጠፋሁ ነው እኔ አሁን 😂😂እድመሽም ይወስነዋል ለብጉር የሰራሁት ከታች አለ እያቸው ❤❤
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 505 М.
Amazon Affiliate Marketing for Amharic User -  (Step-by-Step )!!!!
59:11
ሐረግ ( ክፍል 13)
37:02
ለዛ
Рет қаралды 58 М.
funny tortilla challenge #trolledits #trollface
0:10
EpicTrollz
Рет қаралды 9 МЛН
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ😱#shorts
0:24
INNA SERG
Рет қаралды 853 М.
Пороги оказались крепче
0:21
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,7 МЛН
КАХА СПАЛИЛ СЕРГО 🤣 #каха #серго #юмор
0:37
Хазяевский
Рет қаралды 4,3 МЛН
Please Help This Loving Boy ❤️
0:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 28 МЛН
🤯🤯 #football #phonk #edit #skills
0:20
El Tercer Tiempo
Рет қаралды 29 МЛН