No video

በጣም የሚጣፍጥ ፈጣን እንቁላልን የሚያስንቅ ቁርስ//ምሳ//እራት//መሆን የሚችል

  Рет қаралды 258,926

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 210
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
ስላም እናትዬ 🥰 በጣም ቆንጆና ለየት ያለ የሽምብራ አስራር ነው ወድጀዋለሁ very smart recipe thank you for sharing with us 👌🏾👍🏾💯💝
@Kaluado
@Kaluado 2 жыл бұрын
Good
@migo175
@migo175 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጅዬ ባለሙያ ጨዋ ኢትዮጵያዊት።እጅሽ ይባረክ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ሁፍፍ.. እኔስ እንጀራሽን ባየሁት ቁጥር ፌንት ነው የሚያደርገኝ ከመጓጓቴ የተነሳ... የኔ ባለሙያ የምትሠሪው ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው🙏❤
@dinamillion1819
@dinamillion1819 2 жыл бұрын
ያወቅሽውን ለማሳወቅ ስለምትጥሪ ከፍ ያለ ምስጋና ይድረስሽ:: ስላም ለሁላችን ::
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ😍😍🙏
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
Wow ምንም ቃላት የለኚም ለመግለፅ በጣም ያስጎመጃል ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል በርችልን ሼር 🙏🙏🙏
@frehiwet4437
@frehiwet4437 2 жыл бұрын
Betam gobez Amebitye tbaksh yenye nat😘
@bertukannega8912
@bertukannega8912 2 жыл бұрын
ባለሙያ ሴቶችን አደንቃለሁ ጎበዝ የእናቶቻችንን ሞያ እንዲህ ስታወጡት ደስ ይላል ሽብራ ውጥጫ ይባላል እሚዘጋጀው በፀም ሰአት ነው እሚገርመው ልክ እህቴ እንዳልሽው ጣአሙ እንቁላል ፍርፍር ነው እኔ ለእንግዶች ጋብዣቸው እንዴ በፆሙ ብለውኝ ሽብራነው ሥላቸው በጣምነው የገረማቸው እሥቲ አንድ ነገር ሞክሪ የቆሥጣ ቅጠሎችን ብቻ በሥፋት ቆራርጫቸው አንድ ሥር የሚሆኑ ካዘጋጀሽ በኋላ አምስት የሾርባ ማንኪያ የፍርኖ ድቄት በጥብጭ ትንሽ ጨው ጨምሪበት እጣድሽው መጥበሻላይ ሲግል ልክ ለችብሥ የሚበቃንን ዘይት እንደምንጨምረው ጨምሪ ሲፈላ ቆስጣወቹን በተበጠበጠው ሊጥ እየጨለፍሽ ቀስብለሽ ጥበሻቸው እያገላበጠሽ ቡኒ ሲመሥል አውጭው እህቴ ሙች አልልሽም ያአሳ ጣእም ታገኛለሽ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen ye konjo ejshe yibarek enamesegnalen betam konjo newu 👍🏻💖🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ከለአሩም በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ👍👍👍🙏❤❤❤
@user-um3pj3wu8i
@user-um3pj3wu8i 2 жыл бұрын
የሺብራውን ዱቄት እንዴት እቤት እደምናዘጋጂ አሳይን በተረፈ ቆንጅነሸ ማር
@selam21558
@selam21558 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
I like it my mame she show me how to cook I like it very yummy
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 жыл бұрын
አገላለፅሽ እንደ ንፅህናሽ ፅድት ያለ ነው ሁሌም አይሠለቸኝም ስሠማው cos it is so clear.... በዛ ላይ ሞያሽ.. ጐረቤትሽ መሆን ፈለኩ🙈😍😍 thank you for sharing it with us.🙏🙏🙏 አሜን የበረከት ፆም ያርግልን
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
Looks beautiful and delicious Thank you for sharing my dear like share 😍👌🏾
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰብ አድርጌለሁ በጣም አሪፍ እጅሽ ይባርክ
@munaatube8822
@munaatube8822 2 жыл бұрын
yene balla moyaa Entii wowo Adagnaa neshii yemarr batam new mekatatilishoi😘😘😘😘
@semirasulama3292
@semirasulama3292 2 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል
@Yodie19
@Yodie19 2 жыл бұрын
ሽምብራ ቡጥጫ!ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው ምግብ ነው!ጎበዝ በርቺ
@yenetube313
@yenetube313 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ የምትሰርው ሁሉ ስያምር እጅሽ ይባረክ
@chewatube702
@chewatube702 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ባለሞያ ነሽ። አንዲት ኤርትራዊት ሰርታው ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የቀመስኩት ምርጥ ምግብ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ😋😍
@martinendres5657
@martinendres5657 2 жыл бұрын
ዋው:: የኔ: ባለሞያ: እህቴ: እጅሽ: ብርክ: ይበልልኝ‼️‼️‼️ በዚህ: ላይ: ደግሞ:Kala Namak ጨው:ብትጠቀሚ: እራሱን: የእንቁላል: ጣህም: ያመጣዋል:: ሽታውም: የእንቁላል:ሽታ: ነው!!! ከህንድ: ሀገር: ነው: የሚመጣው:: በብዛት: የፃም: ምግብ: ወይም: Vegan 🌱 የሚመገቡ: ሰዎች: ይጠቀሙበታል:: እኔም:እጠቀምበታለሁ‼️👌👍🏿🌼💜🙏🏾
@birukadane8022
@birukadane8022 2 жыл бұрын
አንቺ እራስሽ ጣፋጭ ነገር ነሽ
@genetuyneneh3297
@genetuyneneh3297 Жыл бұрын
ውነትም እናት በተለይ ድምፅሽ በጣም ድንቅ ነው
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው አቤት ሙያ በጣም ጎበዝ በርች
@yerutesfaye5560
@yerutesfaye5560 2 жыл бұрын
ይሄ ምግም ግን እንቁላል የፆም አይባልም ውዴ ብጥጫ ይባላል እናቶቻችን በፆም ወቅት የሚያዘጋጅት አንዱ የፆም ምግብ አይነት ነው የናቶቻችንንም ሙያ እውቅና መስጠት ተገቢ ነው ! በርች እምታቂውን ማካፈልሽን አጉልብች
@woinabebaassefa9500
@woinabebaassefa9500 2 жыл бұрын
WOW very good God blessed you and all families
@berutawi2723
@berutawi2723 2 жыл бұрын
አሰራርሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል ...እናመሰግናለን
@saramohamedhassan8223
@saramohamedhassan8223 2 жыл бұрын
Ejish yibarek yene ehit yene mar betam new yemiwedish betam kibir alen lanchi yene konjo balemuya 👌🤭😚🥰🥰🥰♥️♥️♥️
@ganimulu3291
@ganimulu3291 2 жыл бұрын
አብሬሽ ነው የዋጥኩት እጅሽ ይባረክ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
በርቺ የኔ ባለሙያ ቅልጥፍ እና ምጥን ያለ ቁርስ ነዉ 👌👍🥰
@semirasulama3292
@semirasulama3292 2 жыл бұрын
ውዴ እንደማመር
@zedusman
@zedusman 2 жыл бұрын
ሲቶትዬ እንደማመር
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ እጅግ በጣም ቆንጆና ልዩ ቁርስ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@hiwimass6441
@hiwimass6441 2 жыл бұрын
በርቺ በታም አሪፍ ነዉ በጣም ጎበዝ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
My favorite channel 👌
@ganimulu3291
@ganimulu3291 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እጅሽ ይባረክ እቃዎችሽ ስያምሩ የኔ ባለሙያ
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል አመሰግናለሁ በጣም ምርጥ ነው ለጤና ተስማሚ የሆነ ምግብ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
ምናለ ጎረቤትሽ ብሆን ? በቃ ከምትሰሪው ምግብ የምትጠቀሚባቸው እቃዎች ሁሉ ገራሚ ና ውብ ናቸው ፅድት ያልሽ ቆንጆ ባለሞያ እጆችሽን ክፉ አይያቸው ውድድድድ ነው የማረግሽ ተባረኪ
@biskutgirma4558
@biskutgirma4558 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል ህት ተባረኪ ባለሙያ ነሽ ወድጀዋለው አሰራርሽን
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
I like it is a very good invention I think! Lady!
@Rippedsad
@Rippedsad 2 жыл бұрын
Gobez y konjo Balemuy Abzeto Abzeto yebarkesh.
@selamlove7d
@selamlove7d 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ አሰራረ ነው እጂሽ ይባረክ
@taybasane274
@taybasane274 2 жыл бұрын
ዋዉ
@wedimese8513
@wedimese8513 2 жыл бұрын
ዋውውው መጀመርያ ሳየው የእውነት እንቁላል ነው የመሰለኝ
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 2 жыл бұрын
በዚህ መልኩ ሰርቼው አላውቅም እሞክረዋለው ። እቃዎችሽ በጣም ያማምራሉ
@lalaalal7535
@lalaalal7535 2 жыл бұрын
በጣም ነዉየሚያምረው እሞክረዋለዉ አዲስ እንግዳሽ ነኝ
@tsion5088
@tsion5088 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እሞክረዋለሁ 💚💛❤🙏
@user-lm2yf1yb9r
@user-lm2yf1yb9r 10 ай бұрын
Betam arif
@user-or4vh2pr7y
@user-or4vh2pr7y 2 жыл бұрын
ዋው ነው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
@user-yy8cr5ni8t
@user-yy8cr5ni8t 2 жыл бұрын
ሰለም ለዚህ ቤት ማሻአላህ በጣቆጆ ነዉ በለሙያነሽ👌👍
@mekdesfetene7913
@mekdesfetene7913 2 жыл бұрын
Wooooooooooow
@yeshigemaneh1644
@yeshigemaneh1644 2 жыл бұрын
You are amazing cook. God bless you.
@mersim4646
@mersim4646 2 жыл бұрын
Thank you I admire your creativity. The bread you server with food looks delicious, can you make a video for that.
@genettewelde2833
@genettewelde2833 2 жыл бұрын
Betame arife sera new berehi
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ነው የሚያምረዉ
@mekdesgebreselsie9301
@mekdesgebreselsie9301 8 ай бұрын
አሜን
@yesasye3947
@yesasye3947 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምን ይባላል
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 2 жыл бұрын
Betam aref aserar new enamesegnalen
@user-yj2ly9qv7l
@user-yj2ly9qv7l 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ማሻ አላህ ባለሞያ ነሺ በርች የተጠቀምሻቸዉን ከቻልሺ በጥሁፍ ብገልጪልን ይከ የኔ ሀሳብ ነዉ ወዳዉ ስለማንሰራ በምንሰራ ግዜ ይጠቅመናል አሰራሩን ብናየዉም ይጠፋል ዛሬ የመጀመርያ ነኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እሽ እሞክራለሁ የኔ እህት 🙏
@beti1416
@beti1416 2 жыл бұрын
ዋውውውውው እጅሽ ይባርክ ማማየ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ ጎበዝ
@kikayejo9852
@kikayejo9852 2 жыл бұрын
Yemer enkulalen nw emiyasenekew waw bale hule besome weket yeseralenale 👌ena enamsegenalen 😉
@lisaneamhara1665
@lisaneamhara1665 2 жыл бұрын
ቅመሜ በርቺልኝ
@mama901
@mama901 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 2 жыл бұрын
Betam yameral Ejesh yebarek amen.
@user-ui5dt8iu7q
@user-ui5dt8iu7q 10 ай бұрын
Wow netame wedegwalwe
@ssatenaw
@ssatenaw 2 жыл бұрын
your kitchen is spotless👍
@sosoasella7556
@sosoasella7556 Жыл бұрын
Mashallah bakemoya enem temarku
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
Good job
@selamselam3893
@selamselam3893 2 жыл бұрын
Oh my god I am so excited I wish I can share with you thank you for sharing us you know how much hunger ofእንጀራራራ
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 2 жыл бұрын
Yene mar, betam balemuya nesh nurelej 💚💛❤️😘
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u 2 жыл бұрын
አሰራርሽም አበላልሽም ያምራል አሙየ👌👌👌👌👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
🤣🙏
@asmarina1
@asmarina1 2 жыл бұрын
Thank you for sharing. I’m learning a lot from you!
@sabamekuria959
@sabamekuria959 2 жыл бұрын
Gobez berci
@keritinazewdie1818
@keritinazewdie1818 2 жыл бұрын
you have so sweet voice and i love the cooking vedio too
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቅንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጂሽ ይባረክ❤️🙏
@marteemar20
@marteemar20 2 жыл бұрын
በርቺ የኒ ጎበዝ😍😍❤️❤️👏👏
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ብዙም እንቁላል አልወድም አሪፍ መላ ቀሰምኩ እንድህ አርጌ ጠቀማለሁ
@negesetm7874
@negesetm7874 2 жыл бұрын
I made the Injera you show us it came excellence thanks I’m sharing with my sisters God bless you.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 kzbin.info/aero/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 2 жыл бұрын
Thank you for sharing dear 💕
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍👍
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
እስክሠራው ጓጉቻለሁ እጅሽ ይባረክ ጥሩ ነገርን ስላካፈልሽን
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 жыл бұрын
እንጀራሽ በጣም ያምራል አሰራሩን ልቀቂልን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ kzbin.info/aero/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 жыл бұрын
Konjo new. Gin dimtsesh yistekakel. Be confidence feta bilesh awri. Atinshokuashoki. Thumps up...
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@sayatem5349
@sayatem5349 2 жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል እናመሰግናለን
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 2 жыл бұрын
አይ ሞያ እጅሽ ይባረክ
@tsehayneshtegegne7950
@tsehayneshtegegne7950 2 жыл бұрын
You are ውነትም እናት thank you so much you teach me how to make enjera God bless you my lovely sweet sister I am living in California I proud of you
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ንፅህናሽ አቀራረብሽ ያምራል
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ማር ባለሞያ ነሽ እጆችሽ ባረኩ
@taybasane274
@taybasane274 2 жыл бұрын
ላይክ
@user-lc2hh6tw4y
@user-lc2hh6tw4y 9 ай бұрын
የኔ ባለሞያ ❤ሽንብራዱቄት እንዴት ነዉ ሚዘጋጀዉ
@luyigaanna7120
@luyigaanna7120 2 жыл бұрын
ምርጥ ባለሞያ ነሺ እጆችሺ ይባረኩ
@haymanotzemere7915
@haymanotzemere7915 Жыл бұрын
ተባረኪ ❤
@sabademoz290
@sabademoz290 2 жыл бұрын
Wenfitu betam felgew neber yet new yegezashw
@chloesarabi806
@chloesarabi806 2 жыл бұрын
ejish yibarek
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
Wow best video keep it up sis
@liveforthedaytv5380
@liveforthedaytv5380 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️Keep going
@peteralone7236
@peteralone7236 2 жыл бұрын
Egesh yibarek thanks 👍
@yanitdawit8010
@yanitdawit8010 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@user-hk8qu7nn2f
@user-hk8qu7nn2f 2 жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 163 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 19 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 230 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 19 МЛН