የተስፋዬ ገብሬ ያልተሰሙ ታሪኮች - ክፍል 1 - EP20- Part 1 [Arts TV World]

  Рет қаралды 155,260

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

የተስፋዬ ገብሬ ያልተሰሙ ታሪኮች - ክፍል 1
- EP20- Part 1 [Arts TV World]
#ArtsWeg #አርትስወግ

Пікірлер: 423
@saintunamor5472
@saintunamor5472 4 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነበር አይቼ የጨረስኩት😭😭😭 ተስፋዬ ገብሬ የኢትዮጵያ ልጅ በጣም ነው የምወደው በእውነት ገራሚ ታሪክ ነው። ወንድም ማርቆስ እግዚአብሔር ይባርክህ። ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!
@forever4883
@forever4883 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መቼም ጠያቂ ትውልድ እንደ ማርቆስ አይነት እያሏት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን እይጠፉም የልጅ አዋቂ ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
@abrishatu6812
@abrishatu6812 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር። የማርቆስ ፅናት የሚገርም ነው።የጣሊያናዊቷ ስብዕና ግን ወደር የለውም፣ በጣም ጥሩ ሴት ነች
@derejedemissie3349
@derejedemissie3349 4 жыл бұрын
መወለድ ቋንቋ ነው ጥሩሰው ሆኖ መፈጠር ነው ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥ ፡ ፡
@endedendale6968
@endedendale6968 4 жыл бұрын
ስንት አይነት ጠንካራ ሰው አለ እግዚአብሄር ድካምህን ይክፈልህ ለአገር ወዳዱ ለሟቹ ተስፋዬ ገብሬም ነብሱን በገነት ያኑርልን። አርትስ ወግ ለምታቀርቡልን ውድ ዝግጅቶች እናመሠግናለን።
@adisalem1777
@adisalem1777 4 жыл бұрын
ለሀገሩ የነበረውን እውነተኛ ፍቅር በሥራዎቹ የገለጸ ምርጥና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነበር። ዘመን የማይሽራቸው ድንቅ ሥራዎቹ ምንጊዜም ሕያው ምስክር ናቸው። ፕሮግራሙን ላዘጋጀችው ጋዜጠኛዋና ታሪኩን በሚገባ አዘጋጅቶ ላጋራን አቶ ማርቆስ ከልብ እናመሰግናለን።
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ልጅ ነህ ትልቅም ሁን ጋዜጠኛዋን ደግሞ በብዙ የማደንቃት የምወዳት ድምጹዋ አጠያየቁዋ ደስ ይላል ።
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 4 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ከልብ እናመሰግናለን።
@mesfintadesse6398
@mesfintadesse6398 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ልጆች አሉሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ!!!!
@melakumeharie5648
@melakumeharie5648 4 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነህ ፣እግዚአብሄር ይስጥህ ። በጣም የምወደው ድምፃዊ ግን ስለእሱ ምንም አይነት ኢንፎርሜሽን አልነበረኝም ።ያየሁት ያህል ነው የተሰማኝ።ስለኢትዮጵያ ፣ስለ አዲስ አበባ እና ስለስፖርት የዘፈናቸው ዘፈኖች አይረሳኝም
@mullera4766
@mullera4766 4 жыл бұрын
በጣም፣ በጣም፣ የምታኮራ፣እደአንተ፣አይነት፣ ሰው፣ ይብዛ።👍👍👍👍
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
🎵🎵🎵እናት ኢትዮጵያ ውዲቷ ሀገሬ በጣም ይወድሻል ተስፋዬ ገብርኤ🎵🎵🎵 ዋው ትዝታ ነፍሱን ይማረው
@alo2428
@alo2428 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እስከ መጨርሻው አዳመጥኩት ነብሱን ይማርው አተንም እግዛብሄር ይባርክህ ።
@Janhoy723
@Janhoy723 4 жыл бұрын
የተስፋዬ ገብሬ ታሪክ ከመግረሙ በላይ ደግሞ የማርቆስ ድካም እና ፅናት በጣም ይደንቃል: ተስፋዬ ገብሬ ታሪኩ በከንቱ እንዳይቀር እግዚአብሔር ማርቆስን የተጠቀመበት ይመስላል: አርትስ ቲቪ ፕሮግራማችህ ግሩም ነው በጣም እናመሰግናለን
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ዘፋኝ። ቃላት የለኝም ስለሱ ለመናገር።
@marietedla9997
@marietedla9997 4 жыл бұрын
There is no enough words to thank a gentleman who did all this on behalf of the nation. It’s better than any love story books or film as a literature. It was incessantly occupying question to any Ethiopian of our generation to knew about Tesfaye Gebre . You answered it in the most romance with human irony.
@ybogale
@ybogale 4 жыл бұрын
ተስፋዬ ገብሬ የሀገር ፍቅር እንዳንገበገበው በስደት በሰው ሀገር በህይወት የተለየን ታላቅ የጥበብ ሰው ነው። ተስፋዬን ገብሬ የመሰለን የሀገር ባለውለታን ታሪክ አፈላልጎ ላካፈለን በሲያትል ለሚኖረው ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ትልቅ ምስጋና ይገባዋል። ክፍል ሁለትን በናፍቆት እንጠብቃለን።
@destadelelegn307
@destadelelegn307 4 жыл бұрын
በጣም ተደስቻለሁ የምወደውን ምርጥ ድምጻዊ ታርክ በመስማቴ ።
@adisababa8395
@adisababa8395 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ወንድማችን በጣም ነው የወደድኩ በእውነት እግዝሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ አርቶች እናንተንም እናመስግናለን
@yosephamenu2327
@yosephamenu2327 4 жыл бұрын
እንደኔ የተስፋዬ ገብሬ አድናቂ ያለም አይመስንኝም ነበር ግን ማርቆስ ለሚገርመው ፆናትህ ስላሰብከው ታሪክ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን:: 🙏🙏🙏
@Delight-74
@Delight-74 4 жыл бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። አዜብዬ እባክሽ ስለብዙነሽ በቀለ እና ስለ አበበ ቢቂላ ፕሮግራም ስሪ። እናመሰግናለን።
@YidnekachewTessema
@YidnekachewTessema 4 жыл бұрын
ዋው ተስፉዬንም አስታወስከን። አንተም ጀግና ነህ
@emebetdegaga1515
@emebetdegaga1515 4 жыл бұрын
ዘፈኑ ትዝ ይለኛል ተስፋዬ ገብሬ የሚለው እናመሰግናለን አሁን በደንብ ገባኝ ሁሉም ነገር
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ ሰው አንይበት በተባለበት ሰአት የሞተን ሰው አስቦ መፈልግ በጣም በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ........ 💚💛❤️🙏
@musietekle
@musietekle 4 жыл бұрын
Brother Markos, you’re an amazing human being. Thank you for this beautiful documentary.
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 4 жыл бұрын
Marcos, you are so brilliant you did a great job, I am impressed with the story thank you so much.
@ethiochord508
@ethiochord508 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔ እራሱ ዘፈኑን አውቀዋለሁ ግን በፍፁም ታሪኩን አላውቅም ነበር እንደገና ህያው ነው ያረከው ተባረክ
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ. ይሄ ነው. ኢትዮጵያዊ ነት. አዎ እ እኔም እያዴመጥኩት. ነው. ያደግኩት።
@timolala100
@timolala100 4 жыл бұрын
የልጅነቴ ማጃቢያ ነበር ቴስ፥ ይህ ሁሉ ታሪክ ሳይነገርለት እጅግ ያሳዝናል። እግዜር ይስጥህ ወንድሜ። አዜብ እናመሰግናለን
@miztad1177
@miztad1177 4 жыл бұрын
ማርቆስ እግዚአብሔር ይስጥህ የሰውነት ትርጉሙን በስራህ አሳይተህናል እናመሰግናለን ተባረክ
@gezahegndino418
@gezahegndino418 4 жыл бұрын
ወንድም በጣም የሚገርም ታላቅ ስራ ነው የሰራኸው። ልክ እንዳተው ተስፋዬ ገብሬን በፍቅር ከሚወዱት አንዱ ነኝ። ያቀረባችሁልን የቴስ የህይወት ታሪክ በጣም ነው ልቤን የነካው። ተባረክ ወንድሜ Monumental job ! Bravo
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 4 жыл бұрын
What real dedication to find out about this forgotten legend. I believe a book or a film should come out of this! Bless you all!
@DOCKO2006
@DOCKO2006 4 жыл бұрын
መርዶ የተቀመጥኩኝ ያህል ነው የተሠማኝ ዘወትር በጣም ዠማሥበው ዠነቀረና የት እንደደረሠ ሣይታወቅ ደብዛው ጠፍቶ እንዲሕ ያለ ወጣት ልጅ ታሪኩን ፈልጎ ማግኘቱ በሐገገር ልጅነት ያኮራል። አዲስ አበባ መወለድ ትርጉሙ ጥልቅ ነው። ተባረክ
@memeabebe5273
@memeabebe5273 4 жыл бұрын
You are a treasure I'm proud of you what a wonderful young man.
@blue12395
@blue12395 4 жыл бұрын
OMG I was always wondering what happened to tesfaye gebre. Had childhood memories with the song" sport" and " dear Ethiopia." Thank you Markos u did a great N an amazing job.a big respect to u
@sammeng232
@sammeng232 4 жыл бұрын
Me too
@canijone2617
@canijone2617 4 жыл бұрын
Markos you are a great person may God bless you 🙏💗💕
@bisratgoytom1326
@bisratgoytom1326 4 жыл бұрын
cani jone rcrrrcrrcrrccfccf
@jemahm2000
@jemahm2000 2 жыл бұрын
What an amazing story !! Thank you Mr Markos for shading light on our childhood favorite singer, Tesfaye.
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 4 жыл бұрын
እእግዝእብሄር ይስጥህ የምገርም ታሪክ ነው በጣም የማደንቀውና ታሪኩን እንደስማነው ክስተት ሆኖ ያለፈ የሙዚቃ ስው ነበር thank you so much
@belhumamo797
@belhumamo797 8 ай бұрын
ማርቆስ የምትገርም ሰው ነህ እንዴት አይነት ስው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ እንዴህ አይነት ሰው የመጀመርያ መሰማቴ ነው ባውቅህ ደስ ይለኛል የሜገርም ታሪክነው ተባረክ እኔ ሜርላንድ ነኝ
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 жыл бұрын
ዘይገረም ሻሸመኔ ነው አቤት የኛ ትውልድ ፍቅር ነው እኔም ፈልጌው ያጣሁት ታሪክ ነው
@markenhenok7286
@markenhenok7286 4 жыл бұрын
አዝዬ የኔ ምርጥ አንችን የምገልፅበት ቃልየለኝም ! እንዴት አስተዋይና ልበቀና ልጅነው የዛሬን አያርገውና የኢትዮጵያ ዊነት ትርጉም እንዲህ ነበር ! 💚💛❤️
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 4 жыл бұрын
እኔም አንተ በፃፍከው ኮመንት እስማማለሁ! ሁላቹሁም ለዚህ ዘመን ትውልድ ድንቅ ምሳሌዎች ናቹህ!!!
@yeshibocha2599
@yeshibocha2599 4 жыл бұрын
ማርቆስ እንኳን ተወለድክ ሁልጊዜ ስለ ተስፋዬ ማወቅ እፈልግ ነበር ዛሬ አሳረፍከኝ ጀምረህ እክትጨርስ እያነባሁ አዳመጥኩት ተባረክ
@gejawgud4300
@gejawgud4300 4 жыл бұрын
Lij Markos, Today Tesfaye’s soul has got an answer. You’re just an angel who’s done God’s work. You found the forgotten fellow Ethiopian. Be blessed Markos and we shall remember Tesfaye and you forever!
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ማርቆስ እግዚአብሔር ብድር ግን ይክፈልህ እጅግ ደክመህ ለፍትህ ስሙን ከተቀበረበት አወጣህ የህይወት ዘመንህን ሁሉ መልካም ያድርግልህ ድንቅ ግሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ዛሬ የወለደ ልጅ በሚከዳበት ዘመን አንተ ግሩም ድንቅ የሆነውን ተስፍዬ ገብሬን እንዲህ አድርገህ ታሪኩን ከተቀበረበት ማውጣትህ በእውነት የመንፈስ ልጅ ነህ። ቴስም ነፍሱን በገነት ያድርግለት ፈጣሪው ነፍሱ ትረካለች ። ኢትዮጵያ በስሙ መታሰቢያ ቢደረግለት መልካም ነው። ዘመን የማይሽረው ስራ የሰራ ሀገሩን ወዳድ ነውና።
@tinalove7727
@tinalove7727 4 жыл бұрын
ተስፋዬ ገብሬ በልጅነታችን የምናውቀው ዳንስ ስንለማመድበት ትዝ ይለኛል፡ አንተ ልጅ ግን የምትፈልገውን ነገር ማድረግ በመቻልህ ተባርከሃል፡ አንተ በቃ የእውነተኛ ኢትዮጲያ ሰው ምሳሌ ነህ፡፡ አሁንም ተባረክ፡፡
@sisay7
@sisay7 4 жыл бұрын
His songs makes me tearfull.... Kudos for markos and Azeb ... I watched this like a movie....please put it all songs in Digital form either (Google play and Apple store) in order to download it legally.
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነህ፥ እግዚአብሔር ይባርክህ። ተስፋዬ ሁሌም የማደንቀው ድምጻዊ ነው። በስሙ አንድ የጥበብ ፋውንዴሽን ቢቁዋቃም፣ ሃውልት ቢቆምለት ተገቢ ማስታወሻ ነው።
@robertocanti3384
@robertocanti3384 4 жыл бұрын
አምበሳው ተስፋዬ ገብሬ Thank you በጣም ማርቆስ ትልቅ ሰዉ
@solmanhaile8089
@solmanhaile8089 4 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ማርቆስ, ስብእናህ እጅግ ከፍ ያለ ፣ ለብዙዎቻችን አርአያ መሆን የምትችል የምናፈቅርህና የምናከብርህ ሀገርህን አፍቃሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወገናችን ነህ !! የተስፋዬ ገብሬ የኢጣልያናዊቷ ባለቤቱ የነበረችው እጅግ በጣም የሚገርም ተወዳጅ ስብእና ነው ያላት !! ፈጣሪ ይባርካት !! እግዚአብሄር ይባርክህ !! የተስፍዬንም እህት ፣ የልጅ ልጅ እና ጠቅላላ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርክልን !! ተስፋዬን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ማርቆስ ቤተሰቦችህ እድለኛ ናቸው አንተን ጥሩ ልጅ መውለዳቸው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@dawitg25
@dawitg25 6 ай бұрын
የሰው ልጅ ነገር በጣም ይገርማል። ከተስፋዬ ህይወትና አማሟት ባሻገር የዚህ ልጅ አስተዋሽ መሆንና ከመንገዱ ወጥቶ የሱን ህይወትና አሟሟት ለማወቅ የተጓዘው መንገድ እጅግ ይገርማል። እድሜ፣ ጤና ከስኬትጋር ይስጥህ።
@bisratmengistu5352
@bisratmengistu5352 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፤የሚያስያዝን ፣ደስ የሚል ፕሮግራም ከሞተበት እንዳስነሳኸው ነው የሚቆጠረው ዘፈኖቹን እያወቅናቸው እያደነቅናቸው ግን ማን እንደዘፈናቸው ሳናውቅ እንቀር ነበር በጣምምምምምምም የሚያስመሰግን ስራ ነው የሰራኸው እግዚአብሔር ድካምህን ይቁጠርልህ። ዘፋኙ ተስፋዬ ገብሬ ደሞ ምን አይነት ብቃት ነው የነበረው በጌታ?!!!ዋውውውው ነው በእውነት የሚያስቆጭም ነው ከዚ በላይ ስራዎች ቢኖሩት ምንኛ በታደልን ነበር ። አዜቢናም ሁሌም ለዛቸው ለሚያምር ስራዎችሽ እናመሰግናለን የኢትዮጵያዊነትን አክብሮት አና ስርዐትን በድምፀትሽ ውስጥ አየዋለው
@kabtamubelayhun9687
@kabtamubelayhun9687 4 жыл бұрын
ይምግረም ታሪክ ነው በልጅነቴ ስሰማው ያደክት ዘፈን ነው ታሪኩን ለማውቅ በጣም እግዋጉዋ ነበር እኔ የሰማሁት ሀገሩን በጣም ስለምወድ ፈርጆች ወደ ሃገሩ ሊመጣ ስል በመርዝ ገደሉት ሲባል የሰማሁት ሁል ጊዜ ወስጠ ቁችት እና ን ዴት ይሰማኝ ነበር ማርቆስ ግን በጣም ትልቅ ሰው ነህ አንተ ለኔ የዘመነ ጀግና ሰው ነህ ዎው
@grouplimousine4900
@grouplimousine4900 4 жыл бұрын
የተስፋዬ ገብሬን ሙዚቃ እየሰሙ ካደጉት ኢትዮጵያኖች አንዱ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ፡፡ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ፣ዛሬ በብሄር ተቧድነን እርስ በርሳችን ለመተላለቅ ባለንበት ወቅት በዚያ ወርቃማ ዘመን ለሀገሩ ያዜመውን ሀገር ወዳዱን ተስፋዬ ገብሬን በመዘከርህ አድናቆት ይገበሀል።
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 4 жыл бұрын
ማርቆስ በጣም የተቀደስክ እና የሚደነቅ ስራ የሰራህ ወጣት ነህ እንዳንተ ስዉን ለማስታወስ በግድ ከአብራክ መወለድ አያስፈልግም እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ።
@dagnemeshesha4186
@dagnemeshesha4186 Ай бұрын
አንተ በቃ ጀግና ነህ ተባረክ፡ሁሌም በልቤ ውስጥ ተቀብሮ የሚኖር ሰው ታሪክን ስላጋራከን እግዛብሄር ይስጥህ
@sophimoha1108
@sophimoha1108 4 жыл бұрын
ማርቆስ በጣም የምትከበር ጀግና ነህ ሀገሬ ጠያቂ ትውልድ አያሳጣሽ በሁሉም ዘርፍ ላገራችን ጥሩ ስራ ሰርተው ያለፉትን እናክብር እንዘክር ተስፈዬ ገብሬን በዚህ ደረጃ እንድናውቀው ስላረከን እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
How is Wonderfully history🙏🏼! wen I was little girl I was hearing his music on radioተስፉዬ ገብሪ music, I was curiously still about him . but when I so this program i was listening 👂 proudly and tears 😭 such a good history he is a hero man ! thank you all off you !
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼
@genetabate45
@genetabate45 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጎበዝ እደዚህ አይነት ሰዉ በጣም ነው የማደንቀው.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሰሞኑን እራሱ እያስታወስኩት ነበር ተስፋዬ ገብሬ መጋቢት 28 በያመቱ ይምጣ በሚለው ሙዚቃው የሚቆጭ ሰው አዲስ አበባ የሚለው ሙዚቃ ሁሌም አስታውሰዋለሁ 1975 ወንድሞቼ እህቶቼ በሱ ሙዚቃ ቤተሰባችን ትዝታ አለን
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ አጠያየቅሽ ድምፅሽ ስርአትሽ ደግሞ የምታቀርቢው ሁሉ ግሩም ስራ ነው በርች ። ማርቆስ ብርክ በል እድሜ ከጤና ይስጥህ። ትልቅ ስራ ነው የሰራከው በበረከት በረድኤት ይሙላክ ፈጣሪ። ተስፍዬ ገብሬ በጣም ድንቅ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነበር ። ነፍሱን በገነት ያኑረው።አሜን።
@ad5120
@ad5120 4 жыл бұрын
በጣም ግን እናመሰግናለን ስሜታዊ ሚያደርግ ፕሮግራም ነው እንባ የሚያመጣ ፡-ሰርጸ ፍሬስብሃት የሚባል የሙዚቃ ባለሙያ ስለ ተስፋዬ ገብሬ ቆንጆ ፕሮግራም ሰርቶ ነበረ ማርቆስን ብታገናኙት ጥሩ ይመስለኛል
@ethiopia3237
@ethiopia3237 4 жыл бұрын
ምርጥ ነህ ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ ተባረክ
@danielmichael6922
@danielmichael6922 4 жыл бұрын
Wow ! I do not know how to Express my feeling. Believe it or not, I also tried hard to find about him when I used to live in Italy between 1991 and 1994. Unfortunately, no one knew about him in Rome. Up until now, I play his songs in my car in Philadelphia, US. I have a lot of love and respect for him. Infact, I grew up listening his songs. Specially, Sunday morning radio programme does not begin with out Tesfaye Gebre songs. I really appreciate all your efforts to find the truth about him. I always wondered why the current generation singers never play Tesfaye's Gebre songs while they do all other old songs. Hopefully now, they would know more about him and play some of his songs.
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 4 жыл бұрын
Wow so awesome,He deserves more tx Markos to remind this legend.
@wondwossentsegaw7074
@wondwossentsegaw7074 4 жыл бұрын
Wow Markos--what an exemplary Ethiopian you are!!!representing the best of its kind!!!awesomeness ልዩ ሰው ነህ ማርቆስ ለባለቤቱ እና ለጠቅላላው ቤተሰብ የአእምሮ እረፍት (closure) ለገስካቸው የአንተንም perseverance እጅግ አደነቅሁ Bless your heart brother
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 4 жыл бұрын
Marcos you wonderful young man Really appreciate what you ve done..you bring back old memories. Tesfaye we never forget you.long live Ethiopia
@bekeledaba787
@bekeledaba787 4 жыл бұрын
I am so grateful to see this video. I was also the admirer of Tesfaye Gebre. You did a great job in finding this great history. Thanks
@yalewlemma2828
@yalewlemma2828 4 жыл бұрын
Thankyou so much Mr Markose, really you are hero for me, God bless you brother.
@pishsu
@pishsu 4 жыл бұрын
The great nostalgic that takes us back to the time where our parents and community know one thing for sure : love for our motherland and neighbours regardless of people's background and personal challenges. I can't ignore to admire this young gentleman's dedication and commitment to find this amazing singer Tesfaye's life story. God bless you brother!
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ በጣም የምትገርም ተመራማሪ ነህ ባጋጣሚውም እድለኛ ነህ ልፋትህ ውጤቱ እስከመጨረሻው የተሳካ ምርምር ነው ምን ያህል የአእምሮ እርካታ እንደምትገኝ መገመት አይከብድም ። እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን አስገራሚ ታሪክ ስላጋራህኽን እግዚአብሔር ይባርክህ unforgettable memory
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ጀግና.ነክ.ወንድሜ.ዋው.ሙዚቃውን.አቀዋለው.ግን.አቶ.ተስፋዬን.አላውቃቸውም.እናመሰግናለን
@facekiya8670
@facekiya8670 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል ማርቆስ ። ተስፋዬ ባንተ በኩል ተነሳ ብዬ ነው የማስበው ብዙ ቦታ ነው ያየሁት የሰማሁት ታሪኩ አይሰለችም ። እንተ ድም በጣም ገራሚ ሰው ነክ።።አርት ቲቪ እናመሰግናለን አዚቲ ❤
@mesfinwelderufael1176
@mesfinwelderufael1176 4 жыл бұрын
Really amazing man! He tried to keep our history. By the way, tesfaye gebre was exceptional artist
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 4 жыл бұрын
Amazing ,this young man is unbelievable for telling this incredible story about tesfaye gerbera my brother God bless you God bless Ethiopia
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 4 жыл бұрын
እኔጃ እምናገርበት ቃላት አጣሁ እሄ ልጂ ከማንም በላይ አደነኩት ማርቆስ ምርጥ ኢትዩጵያዊ ነህ አንተ ሰው ነህ ፈልገህ ፈልገህ እሄንን ምርጥ ሰው በሄደበት የቀረውን እንዲህ ህይወት የዘራህበት ለታሪኩ እውነት ከወገቤ ጉንበስ ከአንገቴ ሰብር ብየ አመሰግንሃለው እኔም የዚህ ሰው ሙዜቃ ጥሩ ትዝታ አለኚ እና አስታወስኩት እደገና እደገና እስፓርት እሚለውን ሌሉቹንም እባክሽ እዜይ በስሚ አነስግኚልኚ እህቴ
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 4 жыл бұрын
ውይ ተስፋዬ ገብሬ ሀገሩን እንዴት ነው የሚወደው ዘፈኑ ሁሉ ስለ ሀገር ነው ነብስህን በገነት ያኑረው
@tigi1397
@tigi1397 4 жыл бұрын
I hope you are his son You are real ethiopia and kind I spreatualy jelous. God bless you an your family I wish peace for ethiopia God bless ethiopia
@Tewodros52
@Tewodros52 4 жыл бұрын
What you did makes me cry. You are outstanding person.
@Adis001
@Adis001 5 ай бұрын
ወንድሜ ማርቆስ እኔ ዛሪ ነው ያየውት ፣በታም በታም ትልቅ ሰው ነእ ከልቤ አመሰግናለውይ እግዚአብሔር ዘርክን በሙሉ ይባርከው፣እኔ የምናኖረው south Florida ነው ግን እንደአንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን፣ብርርታ ወንድሜ የጀግና ጀግና ብዬ አለውይ።
@lili20009
@lili20009 4 жыл бұрын
I don't know where to start, I guess you're also God send for him and for us. Thank to you, we're the pervilage to hear everything about Tes Gebre. Thank you again.
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
ARTS WEG, thank you so much for presenting this beautiful documentary. You walked us through the memory lane. Markos, i am speechless. Your love and dedication paid off. God bless you.
@HAWI-SO
@HAWI-SO 4 жыл бұрын
I almost crying! Such amazing history of Tesfaye Gebre. And Markos is great guy !! I grew up listening his songs but I didn’t know all this history. Thanks more Markos .
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 3 жыл бұрын
Markos ur one of an amazing human being Ethiopian ever created. I just don't know how to thank you tesfaye gebrea was my Hero as urs. Thanks for uncovering the truth ❤️
@sologelaye
@sologelaye 3 жыл бұрын
Dear brother Markos, you are smart ethiopian. I am so Proud of you for this heartbreaking documentary
@permavacation1958
@permavacation1958 3 жыл бұрын
ወንድሜ ማርቆስ ሳላስበው አስለቀስከኝ::: በጣም ነው የማመሰግነው::የተስፋዬ ገብሬ iconic ዘፈኖች ልክ እንደቤተሰብ ካሳደጉዋቸው የሰባዎቹ ህፃናት እንዱ ነኝ ስል በደስታ እና በኩራት ነው:: ለረጅምጊዜ internet ላይ የሱን ዘፍኖች እያዳመጥኩ ሁልጊዜ ታሪኩን ማወቅ እፈልግ ነበር:: እንደሞተ ብቻ ነበር የማቀው:: legendaryትልቅ አሻራ የጣለ የኔን generation እንደቤተስብ በተስፋ እየሞላ ያሳደገና ያስደሰተ💚 💛 ❤️ አንበሳ ሀገሩን ኢትዮጵያን ወዳጅ ተስፋዬ ገብሬ!!!
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 4 жыл бұрын
Markos you are a great person wonderful.
@alemtshaygebra5555
@alemtshaygebra5555 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ያስገርማልም
@josywk1
@josywk1 4 жыл бұрын
ማርቆስ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሥራን ነው የሠራኸው በርታ
@davidodav
@davidodav 4 жыл бұрын
I love Tesfaye Gebre...I have been raised listening to his musics! Great job young man!
@markosalemu
@markosalemu 4 жыл бұрын
መታሰቢያ ብናቆምለት:: ይሄ ስዉ እኮ በድንቅ ሙዚቃው ኢትዮጵያዊነትን አፅንቷል::
@siyumassefa1747
@siyumassefa1747 4 жыл бұрын
አስገራሚ ሰው ነው ማርቆስ! ምን ያህል በእለት ተእለት ሰልፊሽ ኑሮአችን ለተዋጥነው የማንቂያ ደወል ነው። ለማህበረሰባችንና ለሐገራችን ፍቅር ከቃል ያለፈ ምን አደረግን? ሳይረፍድብን እንፍጠን።
@muktar
@muktar 4 жыл бұрын
This young man did really a great job, you are amazing historian, God bless you
@manenet2867
@manenet2867 4 жыл бұрын
ማርቆስ !!! ቃላት የለኝም ወይም አንተን አይገልፅልኝም..! ግን ማርቆስ የሚል የኦርቶዶክስ እምነት ታቦት አለ .., እናም አንተ በአምሳያው የዚህ ቤተሰብ; የተስፋዬ አድናቂ.., እናም ለመላው ኢትዮጵያውያን የእምነት ያህል ነው የወረድከው..!!! ቅዱስ ማርቆስ ይጠብቅህ..!!! አሜን..!!!
@user-gk7qm8fs6k
@user-gk7qm8fs6k 4 жыл бұрын
ሰው መሆን ማለት ይሄ ነው ድንቅ ስራ እንዳንተ ያለ ሰው ስናይ ኢትዮጵያ እንደማትወድቅ እናምናለን ግብረገብ ካለው መፈጠር ማለት ይሄ ነው
@germagelaw8810
@germagelaw8810 4 жыл бұрын
You are amazing human being ,I also Grow up with this beautiful songs.I saw his picture for a first time at a new tattoo restaurant before it burn down . thank you for all this documentary and God bless you
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
ማርቆስን የሚሸልም አንድ ባለሀብት የለም??????
@yoyofeel4012
@yoyofeel4012 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ እኔም ተስፋዬ እኮ አንደኛዬ ነው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ
@MesfinGeda
@MesfinGeda 4 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ሙዚቃ ስሰማና ሙዚቀኛ ሳደንቅ ነው የኖርኩት ። ከማደንቃቸው ኣርቲስቶች እንደ ተስፋዬ ገብሬ የማስታውሰው የለም ። የሚገርም ነገር ሁልጊዜ የማስታውሰው ስፖርት የሚለው ዘመናዊ ሙዚቃውን ከህሊናዬ ኣይጠፋም ነበር ። በዘመናችን ግን ተረስቶ እንደነበረ ኣስበው ነበር። ይህንን ዘመናዊ ኢትዮጵያዊ ኣርቲስት ተረስቶ እንዳይቀር ለታሪክ እንዲቀመጥ ይህንን ታላቅ ጥናት ሰርተህ ለህዝብ በማቅረብህ እንዲሁም ኣርትስ ቲቪ ከፍተኛ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
@danielassefa7015
@danielassefa7015 4 жыл бұрын
በእውነት እስከመጨረሻው በከፍተኛ ተመስጦ ውስጥ ሆኜ አዳመጥኩት በልጅነታችን ሙዚቃውን ስናዳምጥ ያደግነውን የተስፋዬን እውነተኛ ታሪክ የለመታከት በመፈለግ ያሳወቀውን ወንድማችንን እግዜአብሄር ይባርክህ ልለው እወዳለሁ ARTS TVንም እንዲሁ።
@albertcamus5976
@albertcamus5976 Жыл бұрын
Tesfaye Gebre was a shooting star in the Ethiopian music history. I wonder that I have never listen to no media presenting this terrific muscian. This is indeed ' plain backwardness.' We don't know our grandeur past. So is there a gap between generations. Anyways, big thanks to this channel to give us chance to look into our greatness through our great singer- Tesfaye Gebre!!
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
ይገርማል፡ዘፈን፡ባልሰማም፡ልጁን፡አደነኩት፡በጣም፡ያሳዝናል፡የአንጀት፡ካንሰር፡በብዛት፡በሲጋራና፡በመጠጥ፡ነው፡የሚመጣው፡ማሰብ፡ማቆም፡አልቻልኩም፡አዜብዬ፡በጣም፡ነው፡የምወድሽ፡እርጋታሽ፡በቂ፡ነው
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 4 жыл бұрын
Rahel Belay ignorance to the point🤦🏽‍♀️ who told you that no body knows what causes colon cancers🤷🏿‍♀️ our people need to stop talking about the stuff they don’t know, y’all miss leading people
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
@@ethiopianmoviecritic5319 really why don't you read then miss Queen ማንበብ፡ሙሉ፡ሰው፡ያደርጋል
@fitsumzemichael-official3941
@fitsumzemichael-official3941 4 жыл бұрын
Thanks so much brother for your contribution and God bless you.
@yezihalemgirma8286
@yezihalemgirma8286 4 жыл бұрын
You have done a fantastic and exemplary job. Well done.
@mtga5936
@mtga5936 4 жыл бұрын
Excellent Job !!!
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН