የተስፋዬ ገብሬ ያልተሰሙ ታሪኮች - ክፍል 2 - EP20- Part 2 [Arts TV World]

  Рет қаралды 43,933

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

የተስፋዬ ገብሬ ያልተሰሙ ታሪኮች - ክፍል 2
- EP20- Part 2 [Arts TV World]
#ArtsWeg #አርትስወግ

Пікірлер: 71
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
Marcus is such an amazing gentleman. It’s a heart wrenching story. ማርቆስም መንገድ የሚዘጋውም እኩል ኢትዮጵያዊ መባላቸው በጣም ያናዳል. Looking forward to watching the entire interview in movies. It’s an Oscar winning story.
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
TR don’t feel bad ( sinde ena enkirdad) Marco and the other blocking the street!!!
@siyumassefa1747
@siyumassefa1747 4 жыл бұрын
ብዙ ዘመን ከልጅነታችን ጀምሮ በአእምሯችን ሲመላለስ የነበረ የተስፋዬ ገብሬ አሳዛኝ ታሪክ። ማርቆስ መልአክ ነህ
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 4 жыл бұрын
ተዳፍኖ የነበረው የተስፋየ ገብሬን ታሪክ እንደገና ህይወት ስለዘራህበት በጣም እናመሰግናለን።
@davidodav
@davidodav 4 жыл бұрын
I have no words how to express my appreciation and thanks to this young man- Markos! you are a good example to be an Ethiopian. I am so proud of you. I feel so confused when I compare you with these other young extremists....I wish they learn from you! God bless you young man! and RIP Tesfay Gebre....whenever i listen to his Addis Ababa song, tears drop from my eyes..it reminds me my childhood, my family especially my mom ..seferie everything!
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
Me too. Good comment sir
@mengisteabteshome4937
@mengisteabteshome4937 4 жыл бұрын
ማርቆስ እጅግ ልትደነቅ ይገባል፡፡ የመንፈስ ጥንካሬህና የቃላት አጠቃቀምህን በጣም አደነቃለሁ፡፡ ትገርማለህ፡፡ ጀግና ነህ፡፡ ቃላቶች ያንተን ቁምነገረኝነት ለመግለፅ ይሳናቸዋል፡፡ ትገርማለህ ማርክ፡፡ You connected the points, and linked them all in line one after the other, really be blessed abundantly,
@alemsani5007
@alemsani5007 4 жыл бұрын
ማርቆስ በጣም አመሰግናለሁ ለኔ በግሌ የሚቆጨኝ ውድ ኢትዮጵያዊ ወንድሜን ተስፋዪ ምነው ውዲቷ ኢትዮጵያን ላአንዲት ደቂቃ ባያትና በሞተ ነበር ። ማርቆስ ትችላለህ በጣም ያምርብሀል ስታወራው በጣም ተስፋዪን በይበልጥ አስናፈቅከኝ።
@almazwandafrash3622
@almazwandafrash3622 4 жыл бұрын
ማርቆስ ከሚገባው በላይ ተደስቻለሁ ረጅምና አድካሚ ጉዞ ተጉዘህ ለዚህ በመድረስህ እግዚአብሔር ይመስገን : ብዙ እንደምታደርግ አምናለሁ በጣም እውቀት ያለህ አስተዋይ ትሁት ነህ ሌሎችም ስራዎች ያሉህ ይመስለኛል ምክንያቱም ብዙ ስለ ስፖርት , ስለ ስፖርተኞች ያለህ እውቀት ከፍተኛ እንደሆነ አውቃለሁ:: በርካታ የተረሱና የተዘጉ ያልተዘገቡ ስፖርተኞች ( ባጠቃላይ ) ማለቴ ነው እውቀቱ ስላለህ በርታ እላለሁ :: በዚህ ጉዳይ ከ24 አመታት በላይ ተለያይተን የነበርነውን ጓደኛማቾችን ከየአገራቱ ያሰባሰብከን እና ያገናኘኸን ከልብ እናመሰግናለን እንወድሀለን እናከብርሀለን ::
@zegeyebekelewgebreal6881
@zegeyebekelewgebreal6881 4 жыл бұрын
አያሌው ገብሬን በ1979 ዓ/ም ጦላይ ብሔራዊ ውትድርና ላይ ከነሰራዊት ፍቅሬ ጋር እያ አውቀው ነበር በጣም ግሩም ልጅ ነበር ፡፡የሰራዊት ጓደኛ ነበረ እስቲ እርሱን አናግሩት ለዚህ ፕሮግራም ትንሽ ይጠቅማል ፡፡
@yaredasrat488
@yaredasrat488 4 жыл бұрын
ማርቆስ እጅግ የሚገርም ስራ ነው የሰራኸው። ተስ ገብሬን እንደገና ነው የወለድከው። እግዚያብሄር ያክብርልን። 🙏
@dichagena3726
@dichagena3726 4 жыл бұрын
ማርቆስ በጣም እናመሰግናለን!ቀና ኢትዬጵያዊ ወንድማችን።
@lediyakoreya2992
@lediyakoreya2992 4 жыл бұрын
ማርቆስ በእውነት ታሪኩ እጅግ በጣም ያማል እኔን ባንተ ቦታላይ ሆኜ በጣም ነው በእንባ የታጠብኩት ማንም ይህን ስራ አይሰራም ብወድም በድንቅም አዝናለሁ እንጂ ዋጋ የምከፍል አይመስለኝም ላንተ ግን እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይስጥልን ተባረክ አስታዋሽ አትጣ የሃገሬ ልጅ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ።
@markoshabtemichael7943
@markoshabtemichael7943 4 жыл бұрын
Thank you Lediya
@abebasisay9273
@abebasisay9273 4 жыл бұрын
@@markoshabtemichael7943 Good job
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
ማርቆስ ታላቅ ሰው!! እናመሰግናለን። እንኳንም ጣሊያን ተቀበረ! እዛች የተረገመች ምድር ኢቲዮጲያ ባውለታዋን ሁላ የምትውጥ የተረገመች ምድር ሆናለች! መቃብሩ ራሱ ሲያምር በክብር ነው ያለው እስካሁን። ታላቅ ሰው ተስፋዬ ገብሬ ስለሱ ምንም አናውቅም ነበር። እናመሰግናን በድጋሚ ማርቆስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
በክብርና ውብ ሆኖ መቃብሩ ሊቆይ የቻለው ፡ ሚስቱ አንጀሊታ ለብዙ ዓመታት እንክብካቤ ስላደረገችለት ነው። ጣሊያኖቹ ባህላዊ የሙታን ዓመት ክብረ በዓል ስላላቸውም ጭምር ነው ። ሀገረ ዘኢትዮጵያን ለቀቅ አድርጊ ፦🌚
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
Habeshawit አዲሳበባዊት no matter what ETHIOPIA is our Nation💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shifshiferawagonafir7850
@shifshiferawagonafir7850 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሀገረ እግዚአብሔር ነች እኛ ግን ክፉ ሆነናልና የሀገር ጥላቻ አይኑርሽ ለክፉ ሀሳብሽ ፀሎት አድርጊ
@markonhede745
@markonhede745 4 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ...ይሄን ተዳፍኖ የኖረ ታሪክ ስላሳወቅከን ማርቆስ በእውነት ልትመሰገን የሚገባህ ሰው ነህ ....ተስፍየ ገብሬ RIP
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍስ ይማር = ፈ.ነ.ይ. ።
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 4 жыл бұрын
Thank you so much Marcose. I really appreciate your amazing discovery about our famous singer. May God bless you.
@aboebrahim3994
@aboebrahim3994 4 жыл бұрын
ማርቆስ በጣም ነው ምናመስግነው ተስፋዬን ለኛ ለማስተዋወቅ ይህን ሁሉ ጥረት ማድረግህ የስራው ስራ ሁሉ የሚገርም ንው
@lemanlenager9080
@lemanlenager9080 4 жыл бұрын
Unbelievable story. Thank you so much for sharing.
@Ebuelu
@Ebuelu 4 жыл бұрын
The best TV Channel ever in Ethiopia. Keep up the good work ARTS TV !!!
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Ebuelu if only the name could be changed to Ethiopian as it is it means nothing to an Ethiopian ( beras metemamen yawatal be englizegna sim kemihon) who is their target? Ferenj ?
@sintayehusibhatu2666
@sintayehusibhatu2666 4 жыл бұрын
ተስፋዬ ተረስቶ እንዳይቀር ማርቆስን አሰናድቶ ፈጣሪ ላከው። ተባረክ ማርቆስ።
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
😭😭😭 ስላም ለኢትዮጵያ 😭😭🙌🏾 እንደናፈቀ ሞተ እገሩን ሲያሳዝን 💔
@hannamebratu6479
@hannamebratu6479 4 жыл бұрын
Markos, GOD bless you for the great work and interesting interview. You are Ethiopian! I also grown up signing his song at primary school, for Music Period. I remember I felt something bizarre whenever I heard his music. I just learnt why. He was Super!
@abedegoule7782
@abedegoule7782 4 жыл бұрын
Outstanding Job by our young son Markos. Thank you so much for doing this. We should encourage our youngsters to know our Heros past and present.
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 4 жыл бұрын
Thanks very much Markos you are our hero too lke Tesfaye Gebere. Doing this history of Tesfaye Geberel .
@danijordan9256
@danijordan9256 3 жыл бұрын
The story of Tesfaye Gebre is heartbreaking and saddening. On the other hand, what Marcus has done is exemplary to all of us. Great job brother. You bring back the story of one of unforgettable and talented professional whose story was buried.
@aidateshom6948
@aidateshom6948 4 жыл бұрын
I am listening to this program and I am deeply touch by it I grow up listening to his music on the Radio, it brought me back to my teenage years I have always wondered what really happened to him In a way I have the answer now Marcus What a wonderful man you are I have a very big respect for you አንዳንዶች ያልታደሉ ሰውን ከስው ለማባላት ሲለፋ ይውላሉ አንተ ደግሞ እንዲህ ደክመህ የተስፋዬን ታሪክ አሳወቅከን ምስጋና ይድረስህ Your family and friends should be proud of you You are a legend
@nebiyuneguse9367
@nebiyuneguse9367 4 жыл бұрын
አንተ ነበርክ ኖቤል ተሸላሚ በጣም ነው የምወደው
@look3271
@look3271 4 жыл бұрын
ምርጥ ሚስት አንጀሊታ ከልብ አፍቃሪ ።
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 4 жыл бұрын
Betam
@tilahunmitiku852
@tilahunmitiku852 3 жыл бұрын
i miss this documentary at the time of its broadcast but i didn't miss it forever thanks God, tesfaye gebre was my nostalgia my good old days and thanks to this young Ethiopian who answered my questions about this beautiful Ethiopian, his and his family story is the story of many Ethiopians family in the last forty or fifty years. if i could turn back the hands of time ....
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 4 жыл бұрын
This is very interesting history, thanks!!
@AA-qf1rl
@AA-qf1rl 4 жыл бұрын
አረ የተስፋዮ ገብሬ ባለቤት አንጂሊታ እንዴት ናት ? ሰሜናዊ ኢጣሊያ በኮሮና እየታመሰች ነው ማርክ በለመድከው ጥበብ አጣራልን ፣ አንጀሊታማ አዲስ ላይ ሳንትፈላሰስ ክፊ እንዲነካት አንገልግም !
@blueblue8966
@blueblue8966 4 жыл бұрын
እድሜና ጤናን ይስጥህ ማርቆስዬ አሟሟትህ ያማረ ይሁን መጨረሻችንን ያሳምርልን ወገን ለወገን ደራሽ ነው እና ተስፊሽም ነፍሱን ይማርልን።
@shifshiferawagonafir7850
@shifshiferawagonafir7850 2 жыл бұрын
ዘግይቼ ባገኘውም ማርቆስንና የዝግጅት ክፍሉን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የተስፋዬ ገብሬ ህይወቱን ለሙያው ልቡን ለሀገሩ የሰጠ ታላቅ ሙዚቀኛ ነው ከታሪኩ እንደሰማሁት ታሪኩ በኖረበት ሀገር ተተርጉሞ ቢቀርብና ሁለተኛው ልጁ እንዲያውቀው ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል የዝግጅት ክፍሉ ስለማርቆስ አሁናዊ ሁኔታው ምን ላይ ነው ከኢትዮጵያ የሙዚቃ ትምህርትና ስልጠና ባለሙያዎች ማህበር ሰላምታዬ ይድረስህ ሺፈራው አጎናፍር ነኝ በሌላ ጣፋጭ ታሪክ እስከምታገናኘን ድረስ ቻው
@antenehgetahun982
@antenehgetahun982 3 жыл бұрын
ማርቆስ ጀግና!! የዘመናት ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 4 жыл бұрын
Marcos,you are such a great man to search this story.tesfay gebre was a legendary.his Italian wife is amazing person
@getahunalemu2208
@getahunalemu2208 4 жыл бұрын
Fetare Nefsun Yemarew. Began Lib Yemeneka Tarik, Markos Enamesegnalen.
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 4 жыл бұрын
ተስፋዬ ገብሬ ነፍስ ይማር እናመሰግናለን
@user-fg4uu1tu9g
@user-fg4uu1tu9g 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ። please ROMANA የሚለው ዘፈኑ የት ላገኘው እችላለው?
@cirstinmamo1891
@cirstinmamo1891 4 жыл бұрын
So emotional 😪
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
Cirstin Mamo it’s sweet and biter
@cirstinmamo1891
@cirstinmamo1891 4 жыл бұрын
@@mahletabebe72 😍
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል!
@hayderabdulla6405
@hayderabdulla6405 4 жыл бұрын
ቁም ነገረኛና አንደበተ ርቱዕ ልጅ ነህ እናመሰግናለን
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 4 жыл бұрын
ኡትዬጵያዊነት መኩሪያ ነው የትም
@mametetemke868
@mametetemke868 4 жыл бұрын
Emotional 😢😢😢😢😢
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👍👍👍🇪🇹💞🇪🇹
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
I like it beautiful family
@vitaethio6428
@vitaethio6428 4 жыл бұрын
ohhhh. eheteyewu desesilu!
@ka8782
@ka8782 4 жыл бұрын
Selam le Ethiopia 😭😭😭😭💔💔💔😭
@theoh210
@theoh210 4 жыл бұрын
እንዳስታወስከው እግዚአብሔር ያስታውስህ ያስብህ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ግንኮ የሰው እድሜ ትንሽ ነው
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
😥😥😥 asazagn tarik
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Meskin. Bayhtahunnnnnn!!! Selam. Meeeeeee
@alulayohanis7950
@alulayohanis7950 4 жыл бұрын
Sertse le tsfaye geber yalew" mnm yaltenegeret acha yelelew yerasu styile yalew merete 1gna zefagn" blotal bookhewest asegebaw hana girma kid idole ophera tewedadari a.abeban setezefen ...yaweraw new
@merongetahun1891
@merongetahun1891 4 жыл бұрын
Markos Berta
@sule6381
@sule6381 3 жыл бұрын
Who dislike this video 😡
@aqumada1
@aqumada1 4 жыл бұрын
Hide your voice as you hide your face
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
Illiterate !
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@Black-lioness Cause' he's a T - bone stake head. 😂
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
ድንቁርና
@aqumada1
@aqumada1 4 жыл бұрын
@Reita. Hahaha now I got your attention . ተሰፋዮ ገብሬ is my kind of hero But the way journalist approach dum if you have a problems with that keep it for yourself
@aqumada1
@aqumada1 4 жыл бұрын
@@abrahamt2356 I recommend you read one page of anything
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 12 МЛН
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 3,4 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 42 МЛН
ሙዚቀኛ ተስፋዬ ገብሬ  #በፋና ቀለማ
26:05
Fana Television
Рет қаралды 43 М.
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 143 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15