በውጤቱ ትገረማላቹ‼️ ፀጉራቹ ለሚነቀል ለፈጣን እድገት ለሚደርቅ ለወዙ/best mask for hair loss and growt

  Рет қаралды 117,666

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

#video #hairloss #hairgrowth

Пікірлер: 335
@tetr4232
@tetr4232 5 ай бұрын
መሲ በጣም ፀጉርሽ አድጓል በእስተኃላሽ በመስኮቱ ዝናቡ ደስ ሲል
@abebamelese8134
@abebamelese8134 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሰው ውበት የሚያስደስትሽ የኢትዮጰያ ምር ጥ ልጅ ነሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 5 ай бұрын
መስክዬ አሁን ፀጉሬን ልታጠብ ይቱብ ስጎረጎር ልክ ስለቂ ዱቅ አላለልኝም እረ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤የኔ ሴት እመቤት
@yuanryan1933
@yuanryan1933 4 ай бұрын
😅😅😅❤❤❤
@nesrinedamaj9119
@nesrinedamaj9119 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@yuanryan1933
@GenetKassahun-v6e
@GenetKassahun-v6e 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GenetKassahun-v6e
@GenetKassahun-v6e 29 күн бұрын
❤❤❤❤
@sarondagnnet8275
@sarondagnnet8275 5 ай бұрын
You were the one who got me out of depression 😢with your marvelous videos, thank you meskiye🙏🏽 , now am very happy and positive , and my hair has never been longer and healthier ❤️‍🩹 thank you 😄
@negesttesfaye398
@negesttesfaye398 5 ай бұрын
Healthy life & being positive is much better that long hair. Good job dear! 👏👏❤
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 5 ай бұрын
ዋው የፀጉር ዶክተር መስኪየ አንቺ ሚሰሪዎች በጣም አሪፍ እና ምርጥ ናቸው ለፀጉር ቤዛትም ለመስረት በጣም አሪፍ ነው እኔ ያንቺን ቪድዮ አይቼ ፀጉሬን አሳድጌ ባለፈው የኢትዮጵያ ሄጄ ፀጉር ቤተ እጄ ጸጉርሽ ጫፉ መንታ ነው ፀጉሬን ቆረጡኝ ፀጉር ቤት አሁን ግን ኢድሜላ አንቺ ተመልሶ እያደገልኝ ነው 🥰🥰 በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኔ መልካም ቀጥበት ፈጣሪ ቢያለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ ልጆችን የሳድግልሽ ❤️❤️
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 5 ай бұрын
እህቴ የኔም መታአለውልቁረጠው ይጨምር ከሆነ መልሽልኝ
@genetbelda4376
@genetbelda4376 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ ይገርማል ፀጉርሽን እያየሁት ቂጥሽ ጋር ሊደርስ ነው ደስ ይላል በርቺ እህት ዓለም❤
@57623
@57623 5 ай бұрын
ዉስጣችነን እደት እንጠብቅ በስደት ሁነን ሁል ጊዜ ጭንቀት ሁል ጊዜ ድብርት ነዉ 😢😢😢😢እደትነዉ አለመጨናነቅ አምንችለዉ 😢😢😢😢እዉነት ፀጉሬ በጣም በርታት ነበረ አሁን ግን ባዶየን ቀረሁ😢😢😢
@Trfemulay
@Trfemulay 5 ай бұрын
bechnket slalefku ye chnket medhanit llegssh , bemtamgnbet emnetsh tegtesh tselyi , mezmur . sbket , ena KZbin lay tnkaren emyadabru rash emttemamegnbet tmrtichn Aadamchi , sle sewu ena ylunta kehiwetsh aswegji , , bchash gze Aasalfi , rasshn admchi , slalefewu neger enkan alefe endale tekebeyu , mehon sleneberebet newu yehonewu blesh elefiwu , lalefewu neger atstetsechbet enkan alefe enkan hone beka kalefe temaribet enji atmareribet , seytan awuko be bzu neger yachenankenal , gn yegna yehone neger gn yegna newu aleke , fetari yetsafeln neger begzewu yhonal fetari Aaysasatm ena , slezi rasachu ataschenku ehtoche , ke chnket yayehut neger binor ya mrt Fitye be madyat be bgur kesel simesl mayetye bcha newu enji techenke yayehut mefthe yelem , Fitye gn hule ayewalewu madyat lebso , slezi techenkachu emimeta mefthe binor ye wust hmem ena ye fit madayt bcha newu , tamo kemesekayet Aaskedmo metenkek , tgten entselyi betesfa enunur selam hunu ehtoche ,
@MEDINA-em1io
@MEDINA-em1io 5 ай бұрын
እውነትሽነው ወላሂ እኔ
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 5 ай бұрын
እውነት ነው😢
@57623
@57623 5 ай бұрын
@@MEDINA-em1io አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን
@gjyvng738
@gjyvng738 5 ай бұрын
እውነትነውእኔእሳብቀነስሳደርግይፍፍልሳስብይወልቃል
@ChuyeTame
@ChuyeTame 5 ай бұрын
መስክይ ምርጥ ሴት!ሁሉንም ሞክሬያለሁ እጅግ በጣም ለዉጥ አይቼለሁ!💚💛❤️ዘመንሽ የታድላ ይሁን!🙏👍💪
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ አንቺንም እግዚአብሔር አምላክ ከነልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ቆንጆ ምክር ከትህትና ጋር ታካፍይናለሽ❤
@giontube5039
@giontube5039 5 ай бұрын
የኔ ፍቅር መልካም ሴት በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ኑሪልኝ ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ እወድሻለሁ የኔ እንቁ ሴት
@tikuret123
@tikuret123 5 ай бұрын
www.youtube.com/@FuelToInspire
@selamworku9909
@selamworku9909 5 ай бұрын
meskiye te bare ki bizutimirt westendi
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 5 ай бұрын
መስኪ በጣም ነው የማደንቅሽ ትእግስትሽ እያየሁሽ ፀጉረሽ👌❤️
@rahamarahama9670
@rahamarahama9670 5 ай бұрын
እንደት ናችሁ ማሚ አወን ቡና በጣም ጡሩ ነው የሺታ ያጠፋል እኔም እጠቀማለሁ እሻንቦየላይ ነጪ ሺንኩርት እሩዝመሪ ቁርንፍድ ዝንጂብል ቀረፋ እጨምራለሁ እኮንድሺረኔላይ ደሞ ቡና እጨምራሁ ሺታውን ሁሉ ያጠፋዋል ምንም አይኖረውም በርች ማሚባይ
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f Ай бұрын
መስክዬ በጣም አመሰግናለሁ ፈረስ ወዲያ ቅዠምዡ ወዲህነው 6ወር ሞባይሌ ተጠልፍ ለገንዘብ ተብሎ አንዴ ፊቴን አንዴ ፀጉሬን ኮምፕሌን እየተደረኩ በመጨረሻ ሁሉንም አወኩ እግዚአብሔር ብድሩን ይስጠው😊😊
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 5 ай бұрын
መስክዬ እንዴት ነሽ መስኪ እባክሽ እኔ ከወለድኩ 3 ወሬ ነዉ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ይቆራረጣል ለወላድ የሚሆን በክሽ
@hiwotadisu-wj9rm
@hiwotadisu-wj9rm 5 ай бұрын
please
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 5 ай бұрын
መስኪ የኔ በላዉለታ ሁሌ ከጀርባሽ በመስኮቱ በኩል የላዉስ የዝናብ ጣብ ጣብ የሚለዉ የሚተይኝስ ነገር ሁሌኮ ዝናብ ስለምዎድ ይሁን
@Jemitikonjo
@Jemitikonjo 5 ай бұрын
Tsegursh mashallah rezmual metetkmiwun bemulu enem etekmalew❤
@dawitabayneh4560
@dawitabayneh4560 5 ай бұрын
የኔ ውድ ቪዲዮሽን ሳየው ጓደኛዬ ሁላ ነው የምትመስይኝ በጣም ነው የምወድሽ...ያንቺን ቪዲዮ እያየሁ የኔም የልጆቼም ፀጉር ለውጥ በደንብ አግኝተናል አመሰግናለሁ በጣምም በርቺልኝ ውዴ
@BeteloteSolomon
@BeteloteSolomon 3 ай бұрын
መስኪ እረ የኔ ፀጉር አለም በቃኝ ብሎል መሰለኝ ይህው በየሳምቱ እቀባለሁ ምንም ለውጥ የለውም አራት ወር ሞላኝ ግራ ቢገባኝ በ 3 ቀን መታጠብ ጀመርኩኝ እረ ምን ትመክሪኛለሽ ወይ ልላጨው እንዴ እንዳዲስ ይብቀል 😢😢😢😢😢😢😢 በገዛ እጄ አበላሽቸው ያንችን ሳይ ቅናት ያዘኝ 😢😢😢😢
@AsmaytSeyoum
@AsmaytSeyoum 5 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂መስኪየ ጨዋነሽ ብቻ ይበቃል አገላለጽሽ ወድጀዋለሁ ግዚአብሄር የስጥሽ የኔማር ሽኮርርርርርርርርርርር
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 5 ай бұрын
መስኪዬ ሁሌ ስለፀጉራችን ትመክሪናለሽ ታሳይናለሽ በሱም ዉጤተኛ ነኝ ❤ አሁን ደሞ መስኪያ በማሪያም አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እባክሽን ልጅ እያለሁ የነበረብኝ ጠባሳ ነበር ማጥፋት ፈልጋለሁ ማጥፊያ ካወቅሽ ብሰሪልን የኔ ዉድ ደሞ በጣም ነዉ የምወድሽ❤
@SemiraMohammedali
@SemiraMohammedali 5 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እውነት ትለያለሽ የኔ አበባ እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን
@tigist5676
@tigist5676 5 ай бұрын
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ እስኪ ስለ ሞሪንጋ ለፀጉር አጠቃቀም አሳይን
@MekonenTadesse-h6m
@MekonenTadesse-h6m 5 ай бұрын
ቁመቱ ብቻ ነው የቀረኝ መስኪ ስቀባው ማሳጅ ሳረገው ልክ እንዳንቺ ነው የሚሆነው መስኪዬ እድሜ ላንቺ ወዙ ራሱ
@zdtube5432
@zdtube5432 5 ай бұрын
እውነት ነው መስኪዬ ስትጠፊብኝ ስንፍ ነው የምለው 😊
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 5 ай бұрын
መሥክየ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን ሳሚልኝ የኔ ጎበዝ ተባረኪ ልጆችሽ እድግ ይበሉ❤❤
@EyerusAbebe-n7v
@EyerusAbebe-n7v 24 күн бұрын
መስኪየ የሚገርምሽ ትሪት የሚያደርገኝ ሰው የለኝም በናትሽ ምክርሺ ያስፈልገኛል የኔውድ
@meskitube16
@meskitube16 23 күн бұрын
አይዞሽ እማ ሁላችንም ያው ነን ራስሽን ጠብቂ በወሊድ ምክንያት የሚነቃቀል ፀጉር ኖርማል ነው የ hormonal change ነው ሰውነታችን ብዙ ለውጥ ስለሚመጣበት ነው በዛ ላይ የምታጠቢ ከሆነ በወተቱ ብዙ ጥቃሚ ነገሮች ስለምታጪ እርጉር ሆነሽ ስትወስጂ የነበረውን Prenatal Multivitamin’s አታቋርጪው ፈሳሽ ነገርም በደንብ ውሰጂ sensitive ስለሚሆን ብዙ አታበጥሪው በሮዝመሪ ቅባት መሳጅ አርጊው በወፍራሙ ቁጥርጥር እየሰራሽ አሳርፊው ይመለሳል💕💕
@EyerusAbebe-n7v
@EyerusAbebe-n7v 21 күн бұрын
@@meskitube16 አመሰግናለሁ መስኪዬ እና እራሴን በጣም ያመኛል እስኪ መላ ካለሽ
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 4 ай бұрын
ያች ፀጉር ለውጥ እሚገርም ነው አችም ጎበዝ ነሽ አሰለችም
@Bazawit
@Bazawit 5 ай бұрын
መስኪዬ አይቼ ጨርሼዋለሁ በርቺልን ግን ሎ ፕሮሲቲ የፀጉር አይነት ምን አይነት ነው????
@tsinatakukagetahun
@tsinatakukagetahun 5 ай бұрын
መስኪዬ ያንቺን ቪዲዮ ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል
@kidistniguse6508
@kidistniguse6508 5 ай бұрын
መስክዬ ፀጉርሽ በጣም አድጓል ያምራል በጣም ። የኔ ፀጉር ግን እየባሰበት መጣ ውህድ መቀባቱን ግን አላቆምኩም
@ekima-k2d
@ekima-k2d 5 ай бұрын
መስኪ መልካም ሰው ስወድሽ የኔ ፀጉር በገዛ እጄ አበላሸውት ግን አልሀምዱሊላህ አሁን እየተመለሰ ነው እድሜ ላቺ
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 3 ай бұрын
ምን ተጠቅመሽ እስኪ ሁቢ ንገሪኝ ጸጉሬ በጣም ያምር ነበር ተበላሸብኝ ካላስቸገርኩሽ
@GfGc-lf5pn
@GfGc-lf5pn 5 ай бұрын
አረ የኔ ከመሀል ነው የሚጨገደው መላ በይኝ ጉርድ ብሎ ሊያልቅነው እባክሽ እዳታልፊኝ😢😢😢😢
@Light-dw6pi
@Light-dw6pi 5 ай бұрын
ካስክ ምትጠቀሚ ከሆነ አቁሚ ከዛ ማታ ማታ ማሳጅ አርጊው መሀሉን በደንቡ
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ መሱ በጣም ጥሩ ነገር የአሳየሽን
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 ай бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሻል ናታ ለይላ ደናናቸው ናፍቀውኛል መሥዬ እወዳችኋለሁ
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 5 ай бұрын
መስኪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ብርታት
@merryasfaw-wv9bn
@merryasfaw-wv9bn 5 ай бұрын
አምላክ ይባርካችሁ አንቺም ልጆችሽም ይባረኩ እኔ ትህግስት አጣሁ እንጂ በጣም አሪፍ ነው በርቺልን መስኪዬ
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 5 ай бұрын
የሁልጊዜ ተከታይሽ ቤተሰብሽ በጣም ቅን እህቴ እንዴት እንደምወድሽ
@EdlawiteAdisu
@EdlawiteAdisu Ай бұрын
መስኪየ ፀጉራችንን በየቀኑ አበጠረን ስንሰራ ፀጉራችን አይነቃቀልም
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 5 ай бұрын
ስወድሽኮ❤❤❤ ይሄ ቪድዮ ለኔ ነው ። ባለፈው አራስ ነኝ ፀጉሬ እየተነቃቀለ ነው ብዬሽ ነበር ። የኔ ውድ አመሰግናለው!!!
@Ekram-e7b
@Ekram-e7b 5 ай бұрын
አንች እኮ ተለያለሺ የኔ ቆንጆ የምታሳይን ሁሉ ትክክለኛ ነገር በራሰሺላ ላይ የምታሳይዉ እርሚ ከጤና ጋር ይሰጥሺ
@Morningsunshine-o1k
@Morningsunshine-o1k 5 ай бұрын
Thank you meski💖I have been watching your videos for many years and I was using onion water and other masks and I saw big difference in my hair but by the time I use wrong shampoo for my hair I got many hair fall. I am gonna use this now as well thank you hon.
@blentadele7638
@blentadele7638 5 ай бұрын
Thank you dear gin please challenge enjemir please pls thanks
@gnniethio1070
@gnniethio1070 5 ай бұрын
መስኪ ካወኩሽ 4 አመቴ ነዉ በ2020 ኮምቼ ግን አላዉቅ የቆጨኝ ነገር ግን ካንቺጋር ጀምሬ ቢሆን አስካሁን የት ይደርስ ነበረ ተባረኪ እወድሻለዉ
@aviya5907
@aviya5907 5 ай бұрын
መስክዬ በእርግዝና ወቅት በመጀመርያው ወራት ፀጉር ይነቃቀላል ? መልሽልኝ እህቴ
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
አዎ እማ ይፈጠራል እርግዝናን ሰውነታችን ሲቀበል ቀላል አይደለም telogen effluvium ሰውነታችን ሾክ ያረጋል ጭንቀትም ይኖራል እና ምንም አታስቢ አትጨነቂ ትንሽ ወር ስትጨምሪ ይቀንሳል ከዛ ስትወልጂ ደሞ ሊመጣ ይችላል በዚ ሰአት አንቺ አትጨናነቂ ይመለሳል ብዙ አታበጥሪ ከቻልሽ ይህኡን ውህድ ተቀብተሽ በቅባት መሳጅ አርገሽ ቁጥርጥር በወፍራሙ እየሰራሽ አሳርፊው እስክትወልጂ እንደዛ አርጊ የምትወልጂ ሰአትም ቀድመሽ ቁጥርጥርሽን ተሰርተሽ ተይው ከድክይም ጋር እንዳይበላሽብሽ በሰላም ተገላገይ🙏🏽💕
@aviya5907
@aviya5907 5 ай бұрын
@@meskitube16 መስክዬ የኔ ቅን ስለመለስሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዛብሄር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ 🙏
@adamscreat12
@adamscreat12 5 ай бұрын
መስኪየ በብዙ ነገሮች አመሰግንሻለሁ አንድ ነገር ግን በህክምና ስህተት የተነቃቀለውን ማህል ላይ መሳሳትና ከፊት እየሸሸ ስላስቸገረኝ ፀጉሬን እንዴት መመለስ እንደምችል በቤት ውስጥ የሚሰራ ውህድ በቀላሉ የሚገኝ ነግር ካለ ብታሳይኝ ለወንድ የሚሆን
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 5 ай бұрын
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ የኔ መልካም ሴት በጣም ጥሩ ህዉድ ነዉ እናመሰግናለን🙏💕💕💕💞💞💞💝💝💝 እስቲ እሞክራለሁ ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለብኝ ነዉ ለነገሩ ብለሻል አንቺም ዋናዉ ከዉስጣችነዉ ዉስጣችን የሆነነገር ስጎልነዉና እግዚአብሔር ይሁንልኝ
@banchikifle-m9t
@banchikifle-m9t 5 ай бұрын
Hi Meski ! Teguresh betam rezem!!!
@user-jl3bh7sb8j
@user-jl3bh7sb8j 5 ай бұрын
መስኪዬ ፀጉሬ ከፊትለፊት ስብርብ እያለ ሳበጥረው እየተነቃቀለ ተቸገርኩ እባክሽ ምን ለድርግ ምከሪኝ
@abia4438
@abia4438 5 ай бұрын
መሥኪ በጣም ቆኖጆ ውሁድ ነውግን በምን ታጠብሽው የሽንኩርቱ ሽታ ለማጥፋት
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 5 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ❤🎉
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ግን ውህዱን በጽሑፍ ብታስቀምጪልን ያንቺን ቪዲዮ መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ለውጥ አይቻለሁ
@abelhailu6912
@abelhailu6912 5 ай бұрын
መሲቲየ እንዴት ነሽ የኔ ልጅ ስለመልካምነትሽ ከልብ አመስግናለው ለመናገር ቃላት ያጥርኛል የምትስርያቸው ስራወች ሀርፍ ናቸው ። አንችን መከታተል ከቸመርኩ በጣም ለውጥ አይቻለው ጰጉሬ፡ ይችን ጥያቄ መልሽልኝ እባክሽን እኔ ጵጉሬን ስታጠብየነበርው በሁለት ሳምት አንዴየ ነበር አሁን በሶስት ሳምት አንዴየ ልታጠበው ነበር ችግር አለው ወይስ ?
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 5 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ❤
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 5 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ውህዱ በጣም ያምራል❤❤❤
@rodassolomon
@rodassolomon 5 ай бұрын
I know you since 2017 such you’re an amazing person humble keep going thank you 🤩
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 5 ай бұрын
መስኪ አመሰግናለው ተባረኪ ❤❤❤ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ በተረፈ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሎፕሮሲቲ ምን ማለት ነው መልሱን እጠብቃለው
@zamzm1563
@zamzm1563 5 ай бұрын
ሰላም መስኪየ የተልባውን ጀል እና የቅርፉዱን የሩዝመሪውን ባድ ፈጭቸ አድርጌ ፊሪጅ ባስቀምጠው ስፈልግስፈልግ ብጠቀመው ይቻላል
@zeyinbomer
@zeyinbomer 5 ай бұрын
Esom endza new emtaskmtw
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 5 ай бұрын
የእኔ መልካም መስኪዬ በእናትሽ. መልሽልኝ ጸጉሬ በጣም ከግማሽ በታች እሾህ ነው በዛ ላይ በማበጠሪያ ሳበጥረው ይረግፋል በእስትሻወር ሳበጥረው አይረግፍም ምን ትይኝ እለሽ በእሳቱ ሳይበዛ ላበጥረው ወይንስ ይጎዳል
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 5 ай бұрын
ሰላም መስክዬ; እባክሽ ፀጉርን የሚያበዛ የሆነ ነገር ስሪልን።
@meron612
@meron612 5 ай бұрын
Meskiye kewelid behuala leliwelk tsegurim yhonal? Keweledku amet alefegn tsegure betam new yastelagn menekakel bicha sayhon wezu teftual beza lay dirik new milew. Wuhawm meselegn
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 5 ай бұрын
በእውነት ፀጉርሽ ነው ።? በጣም ያምራል። በወር ስንቴ መቀባት ይቻላል?
@meaziyoni19
@meaziyoni19 5 ай бұрын
መስኪ የፊት ስትሰሪ ለወዛም ለደረቅ እያልሽ ብትነግሪን 🙏 ሩዝ በሬት የሰራሽውን አይቼ ሞከሬው አሪፍ ነው ፊቴ ወዛም ነው በሳምንት 3 ልቀባ አስቤያለሁ ያቀላኝ ይሆን ? ግን መቅላት አልፈልግም እና ፀጉሬን ማስክ መጠቀም ከጀመርኩ ለውጥ አግኝቻለሁ 🙏 ላንቺ ግን ቅባት ምንም አይቀበልምምምምምም 😴😴 ሻሽ ላይ ነው የሚቀረው እና ሽበት እባክሽሽሽሽ love,respect,longlive 4 u thanks
@SebleTeks
@SebleTeks 5 ай бұрын
የኔ አንደኛ ስወድሽ 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰
@belayineshbeyen4806
@belayineshbeyen4806 5 ай бұрын
ሠላም በብርሽ ማበጠርያ. ብትፈቀፍቂው በጣሞ ጥሩነው
@newph4794
@newph4794 5 ай бұрын
መስኪ የኔ ባለ ውለታ ፀጉሬ ከአንገቴ ተነስቶ መቀመጫዬ ላይ ደርሷል አሁን ግን አጭር እያማረኝ ነው🤣🤣
@seadayimam8488
@seadayimam8488 5 ай бұрын
አንድ ግዜ ያጋጠመኚን ልገራችሁ ማዬነስ ለፀጉር ሀሪፍ ነው ብለውኝ ልክ እንደቅቤ ነው የተጠቀምኩት መሀከሉላይ ቁጭ ሁሉ አርጌ ከዛ ኢንዶሚ አድርጎልኝ ቁጭ አላለም የኮረና ግዜ ጀምሮ እስካሁን ፀጉሬ እኩል አይደለም ከታች ያለው ሲረዝም የመሀከሉ እንደዛው ነው
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
ቤትሽ በ ወይራ ዘይትና እንቁላል ብቻ ካልሰራሽው በቀር የሚሸጠው የምግቡ ለፀጉር አይሆንም
@seadayimam8488
@seadayimam8488 5 ай бұрын
@@meskitube16 ልክ ነሽ እንደዛ ነው መሰል ይሄው ሶስት አመቱ ያው ነው
@rahelgetachew4595
@rahelgetachew4595 5 ай бұрын
መስክዬ የኔ መልካምና ልበ ሙሉ ሴት አንቺን ለመግለጽ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 5 ай бұрын
መስኪ ልጄን ፀጉሯን ሳጥብ እና ስሰራት በምን ላታላት። በጣም እየተቸገርኩ ነው።
@martamekonen7455
@martamekonen7455 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@KalkidanFekede-zo1jv
@KalkidanFekede-zo1jv 5 ай бұрын
ውይ መስኪ በፊት አልጨነቅም ነበር አሁን ግን ሳስበው ጭንቀቱ እኔላይ ነው መሰለኝ የተሰራው አንድ አመት ሆነኝ በምን እደምተወው ግራ ገብቶኛል
@EyerusAbebe-n7v
@EyerusAbebe-n7v 24 күн бұрын
እረ መስኪየ በናትሺ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ከወለድኩኝ አንድ አመት ሆኖኛል በናትሺ መላ በይኝ
@EnquNafkot
@EnquNafkot 2 ай бұрын
Hi meski sateba tsegure betam ynekakelal lesu ytekimegnal woy plc
@AH-jd5ky
@AH-jd5ky 5 ай бұрын
መስኪየ እስኪ መልሽልኝ እህቴ የወይባ ጪስ ስንሞቅ ይሄን ተቀብተን መሞቅ እንቺላለን ፊታችንንስ መቀባት እንቺላለን እስኪ ከቻልሽ መልሺልኝ ?????? ብዙ ጊዜ መጠየቅ ፈልግና ግን አታይውም አትመልሽልኝም ያልኩ ነው
@ayudawudtube
@ayudawudtube 5 ай бұрын
መስዬ የኔ ውብ እህት ለፎረፎር ያልሞከርሁት የለም ግን ሊቸወኝ አልቻለም መላ ካለሽ ሹክ በይኝ
@tikuret123
@tikuret123 5 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 5 ай бұрын
እኔ ማዳም ቤት ነኝ ውህድ አላገኝም ኢትዮጵያ ስከባ እጠቀማለሁ መስክዬ የኔ ውድ እወድሻለሁ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 5 ай бұрын
ግዣ በብርሽ አንዳንዱን ደግሞ ከመዳም ቀንሰሽ
@HiwotTeka-n7w
@HiwotTeka-n7w 5 ай бұрын
እረጅ ፀጉር በጣም እመኛለሁ ግን የለኝም መስኪ
@አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም
@አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ብዙ ዩቱበሮች አሉ እኔ ግን በሙሉ ልብ አንችን አምንሸ አለው በቅንነት ስለምታቀርቢ ከይቅርታ ጋር ስለዚህ ክሬም አስረጅኝ በእርግጥ ሁሉም ክሬሞች ከ15/20ደቂቃ ነዎ የተፀፈላቸዎ ግን ታጥቤ ተቀብቸ ብተወውስ????restore cream oil free in jordan ይህን ሰርች ስታደርጊው የስንዴ ዛላ ያለበትን
@genetasefa6919
@genetasefa6919 5 ай бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እባክሽ መስኪ ፀጉሪ በጣም እየሳሳብኝ ነው እና ፀጉሪ እንዲፋፋና እንዲበዛ ምን ላድርግ መስኪ በፈጣሪ በጣም እያስጨነቀኝ ነው እነድ ነገር በይኝ እባክሽ።🙏🙏🙏
@leylakemal9531
@leylakemal9531 4 ай бұрын
መስኪ እጅሽ ይባረክ የምትሰሪያቸው ሁሉ wow ነው። ውዴ ለማድያት ስሪልን
@AdesedeseFntahene
@AdesedeseFntahene 5 ай бұрын
መሰኪዬ አችን እተከታተልኩ ጠጉሬን እያሳደኩነው ስለምወድሽ ቢዶወችሽን ሳለይሽ አልውልም
@wab7691
@wab7691 5 ай бұрын
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽልን 🥰🥰🥰🥰🥰
@emebettadesse675
@emebettadesse675 5 ай бұрын
መስክ ጎበዝ ጽጉርሽ በጣም ያምራል ይእኔ ጽጉር በቁሙ አልቃል
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 5 ай бұрын
መስኪዬ ጠፋሽ ነኢላ ናታን ደህና ናቸዉ ፀጉሬ ጫፉ እየደረቀ አስቸገረኝ ኧረ መላበይኝ አፋካዶ፣ሙዝ ስቀባዉ፣ ጫፍድርቅ ይላል ያልተጠቀምኩት ቅባት የለም እባክሽ
@letshy
@letshy 5 ай бұрын
Thank you mesiy 😘🍓
@UmerNurahmed-tt2ow
@UmerNurahmed-tt2ow 3 ай бұрын
መስኪ እስቲ በቀላሉ እንዴት ነው ሽፋሽታችንን ምናሳድገው
@FirehiwotKonjo
@FirehiwotKonjo Ай бұрын
ሰላም መስኪዬ እስቲ በናትሽ ስለቫቲካ ክሬም ንገርኝ ማዳሜ ገዝታ ሰታኝ ነዉ ከመጠቀሜ በፍት ንገርኝ
@umuzekeryainshaallah4799
@umuzekeryainshaallah4799 5 ай бұрын
የኔውድ መሲ እያደር ውብ ትሆኛለሽ የምወድሽ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 5 ай бұрын
የምገርም እኔ ውህድ ስጠቀም ፀጉሬ አይመቸውም ከዝንጂብል ጅዝ እና አቦካዶ በሙዝ ትንሽ ይሻላል
@nuxu-reacter
@nuxu-reacter 5 ай бұрын
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ
@AmirAsfer-lu1ih
@AmirAsfer-lu1ih 2 күн бұрын
መስኪ ለፀጉር ብዛት
@BelaBela-x9e
@BelaBela-x9e 5 ай бұрын
መስኪዬ ለመንታ ፀጉር ምን ልጠቀም አሰቃየኝ መዳኒቱን ንገሪኝ❤❤🙏🙏🙏😭
@fenethailu5288
@fenethailu5288 5 ай бұрын
Video sertalech search adrgi
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 5 ай бұрын
Meskiye eretun jelu stawchu bedekaku mushut fakiw betam ymechal mekuriw ❤❤❤❤
@enutgebrale2952
@enutgebrale2952 4 ай бұрын
መስኪ በሚካኤል ፀጉሬ እዳለ ወለቀ ምን ላድርገው በፊት ብዛቱን አጠይቂኝ እባክሽን
@BazaletaBazalita-rn3sx
@BazaletaBazalita-rn3sx 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@tetr4232
@tetr4232 5 ай бұрын
መሲ ሰውነትሽ እንዴት ተስተካከለልሽ ከወለድኩ በኃላ ጡቴም ሰውነቴም እንደጨመረ ቀረ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 5 ай бұрын
መሲየ አህለን የኔ ደርባባ ኸረ መሲየ ብጉር በጣም አስቸገረኝ አንዳንዴ ቃሪያ በምበላ ሰአት ግልብጥ ብሎ ይወጣል ምን ይሻለኛል ሀበሻ መቼም ያለ በርበሬ ምግብ አይሆንለትም
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 4 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ ፀጉሬ ስቀብጥ ብርም ተቀብቼው ነበረ እና አሁን ምንም የለም ማለቴ በርም መቀባት ሳቆም እንዱም ሆነ 😢 እና ምን ባደርግ ይመለሳል ልላጨው ደሞ ሀራም ነው 😢
@AaAa-yx5tf
@AaAa-yx5tf 5 ай бұрын
ዉደ በጣም ነዉ እምወደሽ ለረዢም ገዜነዉ የምከታተልሽ
@የድንግልባረያለምለምመቻል
@የድንግልባረያለምለምመቻል 5 ай бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እንዴት ነሽ እማ ቢታሚን ሲ እና ዲ እንዳነሰን በምን ማወቅ እችላለን እኔ በጣም ወፍራም ነኝ ግን አንዳንዴ በጣም አቅም ያንሰኛል
@BireWorkuHateu-cp6vh
@BireWorkuHateu-cp6vh 5 ай бұрын
Endet nesh masky Wayne tsegurish endat adege❤des sil❤
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 49 МЛН
Time to test the speed.  #cosplay #joker#Harriet Quinn
0:26
佐助与鸣人
Рет қаралды 6 МЛН
My cat got angry at my long nails #cat #cats
0:24
Prince Tom
Рет қаралды 78 МЛН
#жизнь #криминал
0:13
Hanna Lozova
Рет қаралды 1,5 МЛН