የታፈነ እውነት! ሀዋሳ ስገባ ታስሬ ነበር ላሳለፍኩት ስቃይ ይሄ አይገባኝም!ፀጋ በላቸው..

  Рет қаралды 95,449

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 503
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 8 ай бұрын
በምንም ነገር ቢሆን ከዚህ ሀሳብሽ ጋር ለመቆም ለማገዝ ከጎንሽ ነኝ ። ስልኳን ብናገኝ ለእንቅስቃሴው በብርቱ ተደራጅቶ ለሁሉ ነገር ዝግጁ መሆናችንን እገልጽላታለሁ። መሲም በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ ብታሰባስቢን ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ሁሉንም ለበጎ ለውጦታል በመንፈሷ ጠንካራ ለሌሎች ምሳሌ እንድትሆን ምክንያት አድርጓታል ። በተረጋጋ መመንፈስ የምትገልጻቸው ቃላት እጅግ ልብ ይነካሉ። እናም እውነት እስከመቼ ሁኔታዎች ቀለው ይታያሉ ????
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 8 ай бұрын
Iአይዛሽ እህቴ ፍርዱ ያንሳል !!! እንኮን በህይወት ኖርሽ!ህግ አዋቃ ዋች እርዱት ለ ሌሎችም እናትዋች፣ እህቶች፣ለ ህፃናት እዳይደፈሩ ትልቅ ቅጣት መቀጣት አለበት!!!
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 8 ай бұрын
የህግ አካላት በናታችሁ ባባታችሁ እርዷት ከጎኗ ሁኑ በተለይ ሴት የህግ ባለሞያዎች የት ናችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!! እንዴ ቀልድ ነው እንዴ አስር ቀን ሙሉ ሲጫወትባት ቆይቶ እንዲሁ በዋዛ ይታለፋል እንዴ ??
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 8 ай бұрын
ከጎንዋ መቆም የአባት የወንድም የባልነት ግዴታችንን እንወጣ።
@Userfortruth
@Userfortruth 8 ай бұрын
ፍፁም የተረጋጋሽ፣ ጀግና ሴት ነሽ፣ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ። እንደዚህ ስታወሪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፣ ያበረታሽ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 8 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ በቃ የማንም መሀይም መጫውቻ ሆነች
@rahelayana1264
@rahelayana1264 8 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። በርቺ ። ይህ ሰው ከ16 አመት በላይ ቅጣት ይገባዋል
@VeinTadie
@VeinTadie 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከምንም በላይ የእግዚአብሔር ቅጣት ይበልጣል የእጁን ያገኛል አንቺ ለቤተሰቦችሽ በህይወት መኖርሽ ነው ትልቁ ነገር
@selamselina1321
@selamselina1321 8 ай бұрын
እንኳን ገድለው አልጣሉሽ አላየሽም ሰሞኑን ጋምቤላ ውስጥ ጠልፎ ገድሎ የጣላት ወጣት እረ ፈጣሪ ይርዳን የት እንደበቅ እንኳን ፈጣሪ በህይወት አወጣሽ ለዚህ ቀን ስለሚፈልግሽ ነው በርቺ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 8 ай бұрын
መደፈር እድሜ ልክ እንደጥላ የሚያያሳድድ ትልቅ ከአእምሮ የማይወጣ ጠንቅ ነዉ። 😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 8 ай бұрын
እንዴት ነዉ የምታምረዉ በፈጣሪ❤አይዞሽ የኔ እናት❤ መሀሪዉ ልኡል አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስብራትሽን ይጠግን ፀጋ ይብዛልሽ ይትረፍረፍልሽ❤❤
@meserettekie1421
@meserettekie1421 8 ай бұрын
አሄ ቁንጅና ኣይደል ችግር የሚፈጥረው ባታምርማ ኖሮ ባልተጠለፈች
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 8 ай бұрын
እህቴ ፀጋ በዚ መልኩ በርትተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤ እግዚአብሄር ይመስገን። መልካም ነገርን ሁሉ ተመኘው።ፍትህ ይሰጠን‼️ፍትህ አይሸጥብን‼️ ፍትህ ለሴቶች‼️ፍትህ ለሴቶች‼️ፍትህ ለሰው ዘር በሙሉ።🙏❤
@መናዊት
@መናዊት 8 ай бұрын
አረ ሴቶች ዝም አንበል!!! We need justice!! ወይ እማማ ኢትዮጲያ!
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 8 ай бұрын
እንደውም የህግ አካል ሆኖ ይህን ድርጊት በመፈፀሙ እጥፍ ሊቀጣ እንጂ ጭራሽ ሊቀልለት አይገባም ግን ችግሩ ህግ የለም አገራችን ላይ በርቺ የኔ ጀግና
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 8 ай бұрын
ትክክል ሄግ ለራሱ ነው እኮ ባሁን ሰአት በዳይ ነወ ባሁን ሰት ህግን ፍትህ ያስገኛል ማለት ዘበት ነው
@eliyasmohammed741
@eliyasmohammed741 8 ай бұрын
Hege yelem aybalem endet 10amet yeferdebetale heg baymore
@amytk6095
@amytk6095 8 ай бұрын
@@eliyasmohammed741sitaseku eko hegema tegebiwen kitat tesetot esun maskeber sichal new enji manem eyetenesa yemichemer yemikenesew kehone . . .
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 8 ай бұрын
@@eliyasmohammed741 ፖሊሱ ወይም ዘመድ ነህ መሰለኝ! አሰከብራ ህግ ዩትዩብ ላይ አርበአኛ ከምትሆን
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 8 ай бұрын
አቤት ፀጋ ሰላየሁሽ በጣም ደሰ ነዉ ያለኝ በታሪክሽ ክብደት አንፃር በወቅቱ በጣም ከባድ ነበር ሰላንች መሰማት ዛሬ ግን ወተሽ ችግርሽን የልብሽን መፅናናት ሰላካፈልሽን ክብር ለሱ ይሁን አሁንም አይዞሽ እዉነተኛ ፍርድ እንደምታገኝ ነዉ በርቺ አህቴ እግዜብሔር ከአንች ጋር ይሁን በህይወት ተርፎ ይሔንን መናገር ቀላል አይደለም ተመሰገን🙏🙏🙏❤❤❤
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 8 ай бұрын
ይሄ ከብት በዚህማ አንላቀቅም ፍርዱን ማስጨመር የኛም የወንዶች ኃላፊነት ነው
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 8 ай бұрын
😂😂😂ለማን ተናግረህ?ከንቲባው እያወቀው ለማን ልትናገር ከከንቲባው በላይ?
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 8 ай бұрын
ያኔ የነበረው ከንቲባ አሁን እስር ቤት ነው።
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 8 ай бұрын
እንዳንተ ያሉ ማሰብ የሚችሉ ሐበሻ ወንዶች ጥቂት ቢኖሩ ማንም ደፋሪ ባልፈነጨባት ነበረ
@etonegat6564
@etonegat6564 8 ай бұрын
በጣም ከባዲ ነው ሴቶች የሚያሠቃዩ ወዶች ፍርዲ ይሠጥልን
@mekashammena6200
@mekashammena6200 7 ай бұрын
ልጃችን ፣ እህታችን ሕመምሸ መላ ኢትዮጵያዊ የሚጋራው ሕመም ነዉ ።እ/ር እንኳን አጽናናሸ።ጤናማ በመሆንሸ ደስታችን ወደር የለውም ። ታላቅ አዕምሮ ያለሸና የአገር ሐብት እ/ ር ጨምሮ ይፈዉሰሸ ይባርክሸ።የመላ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ተሰፋ ነሸ ። ሌሎች ወገኖችም ከዚህ አይነት ክፉ ተግባር እ/ር ይጠብቀን ፣ ሌሎች ወገኖችም ሰይጣን እንዳያሳሰተን ዘወትር አበክረን እንጸልይ
@enu8603
@enu8603 8 ай бұрын
የኔ እርጎ እንደስምሽ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤
@VeinTadie
@VeinTadie 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ መልኩ ስላየንሽ ክብሩን እርሱ ጠቅልሎ ይውሰድ ጀግና ነሽ በርቺ አይዞሽ እህቴ
@bamlakfikadu6000
@bamlakfikadu6000 8 ай бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ፣ ወተሽ መጋፈጥሽ እራሱ ለብዙዎች ተስፋን ያጭራል።እግዚአብሄር በነገር ሁሉ ሞገስ ይሁንሽ። በሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ ከጎንሽ እንቆማለን❤
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 8 ай бұрын
ፀጋ ርጋታዋ እምነቷ የሚገርም ነው አይዞሽ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ሰው (ዳኛ) ቢያጣምመው እንኳን አምላክ አይተኛም ይፈርዳል::
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 8 ай бұрын
ሲጀመር 16 ዓመት እራሱ በቂ አይደለም እንኳን ተቀንሶ የሴቶች መብ ተሟጋች ምንድነዉ ሚሰሩት እኛ ሴቶች ተባብረን እጅ ለእጅ ተያይዘን መብታችንን ካላስከበርን በመከራ የምናገኛቸዉ ልጆቻችንን በገዛ እጃችን ለጅብ ለወንበዴ እንደምንሰጥ ማወቅ ያስፈልጋል እያንዳንዱ ምንሰማዉ ቤታችን እንደማይመጣ መረጋገጫ የለንም አምላክ ልጆቻችንን ይጠብቅ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
የኔውድ እህት ፀጋ እንዴት እንደ ምታምሬ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ በኢትዮጵያ ፍርድ የለም እንደ ፈለጉ ህፃናት ሴት እህቶቻችን እየደፈሩ እሥር ቤት ከገቡ በኋላ በግቦነው የሚፈቱት አሁንም ቢሆን ጠበቃ ቅጠር የፍርድ ሄደቱ የሞት ፍርድ መቀጣት ነበረበት ጠበቃ አነጋግሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽነው እንዴህ አይነት ባለጌ ነጌም ከተፈታ ሌላ እህቶቻችን ማገዱ አይቀርም
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 8 ай бұрын
ፀጋዬ እንዲህ ብርትት ብለሽልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ። ዛሬ እኔ የወለድኩሽ ያህል ነው የተሰማኝ ብዙ ግዜ ይሄንን ቀን እናፍቀው ነበር ለብዙዎች ድምፅ የምትሆኚበትን ቀን ያኔ ገና እናወራ ነበር ዛሬ አገግመሽ በእግዚአብሔር ግዜ ስለወጣሽ እና ለብዙዎች ድምፅ ለመሆን እና ፍትህን ለማግኘት ማድረግሽ እጁግ ደስ ብሎኛል ሁሌም እንደምልሽ ዛሬም አብሬሽ ነኝ ብዙ ነገር እንደምትሰሪ አምናለው በርቺልኝ የእኔ ጀግኒት ❤❤❤❤ Love you as usual ❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ፀጋ ጌታ ፃድቅ ፈራጅ አለልሽ ልብሽን ጌታችን ኢየሱስ ህያዉ ነዉ አይዞሽ በርቺ አንቺ ብርቱ ነሽ
@kebronlakshe6762
@kebronlakshe6762 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ለብዙዎች መፍትሔ ያደርግሻል። በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈፅመህ በሰላም ታሳድራታለህ ! ይላል የእግዚአብሐር ቃል የታመንሽው ጌታ እየሱስ ፈፅሞ በሰላም ያኑርሽ! ድንቅ ሴት
@SelamMokenen
@SelamMokenen 8 ай бұрын
አይዞሽ ፀጋ ምድር ፈተና ናት እንኳን በሂወት ተረፍሽ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው ጠንካራ ሁኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 8 ай бұрын
❤ቆንጆ ፍርድ ከፍጣሪ ብቻ ጠብቂ የመድረክ ከባድ ነው ጀግና ነሸ❤
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 8 ай бұрын
አቤት እግዚያብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ የሰው ልጆችን ለማዳን አንድ ልጁን ለመስጠት አልሳሳም ዛሬም አንቺ በዚህ ሁሉ መከራ ስታልፊ ቶሎ ለፍርድ ያልቸኮለው የምድሪቷን ህግ ባንቺ ሊገለብጥና የብዙዎችን የልብ ቁስል ሊፈውስብሽ ነው ብዙዎች እንዲድኑ አንዱ መሞት ግድ ነው ስለዚህ በርቺ አልልሽም አበርትቶ ያወጣሽ ሊያበረታብሽ ስለሆነ ግን ስላንቺ እንዲህ መቆም በእልልታ እግዚያብሄርን አከበርኩት የአምላክሽን ትልቅነት ምድር ስላየው ደግሜ ባንቺ በሆነውም በሚሆነውም ክብሩን እሱ እግዚያብሄር ይውሰድ🙏
@ElisabethShibru
@ElisabethShibru 8 ай бұрын
እህቴ እንኳንም በህይወት ከቤተሰቦችሽ ጋር ፈጣሪ አገናኘሽ አይ ሴት መሆን😢😢😢 አሶሳ ላይ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው እህቴ ለሲ/ር ትግስት ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 8 ай бұрын
ጭራሺ ገደሏት አግዞኦ ጭካኔ እፍፍፍፍ😢😢😢😢
@diramudub6413
@diramudub6413 7 ай бұрын
የምትገርሚ ጠንካራ ሴት ነሽ። አሁንም በርቺ። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 8 ай бұрын
በእንባ የጨረስኩት ቪድዮ ጊታ ሆይ በፍፁም ፀጋህ ደግፋት ሐሳብዋን በአንተ ጥበብ በበለጠ አሳካላት🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
@halimaali474
@halimaali474 8 ай бұрын
እንኳን ጤናሽ ተመልሶ እንደዚህ ለመናገር በቃሽ አይዞሽ እኛ ሐገር ሁሉም ጨካኝ ነው ኧረ በፈጣሪ እህት የሌለው እናት አለው ምናለ ለእውነት ብትሰሩ ግፍ በሴት ላይ መቼ ነው የሚበቃው ኧረ አይናችሁን ክፈቱ 21ኛ ክፍለ ዘመን ላይ ነን ኧረ ይብቃ የሴት ልጅ እንባ እውነት ፈጣሪን እህቴ በርቺ በአላም ዙሪየ ያለን ሴቶች ከጎንሽ እንደምንሆን እርግጠኛ ነኝ 😭
@saronanaye
@saronanaye 7 ай бұрын
ልቧን የደገፍክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ❤ አንተ ትልቅ ነህ በጣም ይገርማል መንፈስ ቅዱስ ባይረዳት በእውነት አደለም 10 የስቃይ ቀናት ፣ 10 የ ማይነጉ የሚመስሉ ረጅም ጨለማ ሌሊቶች እና 4 unfair የሆኑ የእስር ቀናት ይቅርና 10 ሰኮንድ በዝህ level of severe pain መቆም አይታሰብም ነበር ። ነገር ግን አንተኮ የእንደገና አምላክ ነህ ! አቤት እግዚአብሔር❤ ቸሩ ! አቤት እግዚአብሔር❤ ደጉ ! My Jesus💞You are game changer ! ህመሟን ተቋቋማ ያደናቀፈት እንቅፋት ሳይጥላት ቆማ አሽንፋው አቤት ጥንካሬ 🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏ለብዙዎች ድምፅ እንድትሆን እያደረካት ነው ። ግን መች ነው ይህ የበደልና የግፍ ጥግ ላያዳግም የሚቆመው ????? መች ነው ሴቶች ፍትህ የሚያገኙት ??????? መች ነው አስተማሪ ቅጣት የሚሰጠው ??????? ስጀምር አስገድዶ የመድፈር ወንጀል የተፈጸመን ወንጀለኛ እድሜ ልክ ብታሰር፣ ሞት ፍርድ ብፈረድበትም fair ፍርድ አይደለም ምክንያቱም የሚያመጣው post traumatic pain ከምንም ቅጣት ጋር ለንጽጽር ስለማይቀርብ ። ግን at least እድሜ ልክ ያለ አመክሮ ተቀጥተው ቢሆን ማንም እየተነሳ እህቶቻችን ላይ ጥቃት ባላደረሰ ነበር ። ምን ይደረግ rapeን encourage እያደረግን ባያጠቁን ነበር የሚገርመው ። ግን መች ነው የአስገድዶ መደፈር ህመሙ ከፍተኛነት እምሰማን ?????? የግድ ጥቃቱ የእያንዳንዳችን ቤት መግባት አለበት ????? የእያንዳንዱን የሕግ አውጭዎችን ቤት ጥቃቱ ማንኳኳት አለበት ??????? I don't think so ! መቼ ነው ግን የሰውን pain እንደራሳችን pain feel የምናደርገው ??????? Enough is Enogh !!! Please we have to say No more Rape !! No More sexual assault under the sky of Ethiopia ! ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ካለብንም ብሆን እንውጣ ። እግዚአብሔር ጻድቅ ስለሆነ በእውነት እናንተ ባትፈርዱ እግዚአብሔር ይፈርዳል ። እሱ ለእህቶቼ ይፈርዳል ። አይዞሽ ፀግ እግዚአብሔር የቅን ፈራጅ ነው ። I know words can't explain the level of trauma you have experienced but God is on the throne ! እግዚአብሔር ይፈርዳልኮ !!! በእውነት ይርዳል ! እግዚአብሔር ይክስሻል የእኔ ማር ❤። ደግሞ ስጣፍጭ ❤ ስታወር ። ጌታ ሞገስ ❤ ደርቦልሻል ።On everything we are on the side of you Tsegiye 🤝!
@tekalegneworku
@tekalegneworku 8 ай бұрын
የምገር እርጋታ የምገር አገላጽ ድንቅ የስነልቦና ጥንካሬ እህቴ በርች እግዝብሔር አቅሚ ይሁንሽ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ውድ እህቴ እጅግ በጣም ስላንቺ በተወሰድሽ ጊዜ ልባችን ደምቷል ቆስሏል በሗላም ጌታ ረድቶሽ ታድጎሽ ጣልቃ ገብቶልሽ ከክፋ እጃቸው ስላወጣሽ እግዚአብሄር ይመስገን ::
@ninanina868
@ninanina868 8 ай бұрын
Justice for Tsega we are with you. Don’t stop fighting
@tktk2709
@tktk2709 8 ай бұрын
ስለ ቤቴ ክርስቲያን እና ስለ መስጊድ ከሚያወራ ስለዚህ ህግ ጉዳይ አያወራም?
@menberetesfaye4468
@menberetesfaye4468 8 ай бұрын
ጸጋዬ በመጀመሪያ እ/ር ይመስገን አሁንም አመስጋኝ፣አስተዋይ ልጅ መሆንሽን አይቻለው፡፡ ብርቱ ልጅ ነሽ፣ ፍጹም ፍርድን ከምድር መጠበቅ ሌላ ህመም ነው፣ ሲቀጥል ደግሞ “ አንቺ ሴት አይደለሽ ቻይው……” ሴቶች መከራን ፣ስቃይ፣ በጸጋ እንዲቀበሉ ፣ መስዋዕት መሆን እንዳለባቸው፣ ተደርገው ነው የሚታሰቡት ሁላችንም እንቢ ፣ ይሄንን አመካከት አልቀበልም፣አልስማማም፣ እኔም ሙሉ ሰው ነኝ፣ ሰው ሁሉ የሚገባውን ሰብአዊነት እኔም በሴትነቴ ማጣት የለብኝም ልንል ይገባል፣ በርቺ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
በስለጠነው አለም ቢሆን ሴትን መድፈር ከማህበረስብ ያስገልላል እንዲሁም የብዙ አመት እስከ እድሜ ልክ ድረስ ቅጣት ያስቀጣል ሴትን ያለፍላጎት መድፈር አውሪነት ነው ለዚች እህታችን ፍርድ ይስጣት ውሳኔው ትክክል አይደለም ሴት ሀገር ናት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤
@almazmeskele7280
@almazmeskele7280 8 ай бұрын
ያበረታሽ አምላክ ይባረክ። እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ አምላክ ነዉ። በርቺ ፀጋዉ ይብዛልሽ። የረዳኝን የመከረኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ2xየሚለዉን አዝማች ጋበዝኩሽ።
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 8 ай бұрын
ሞት ለደፋሪ ሁሉ ✊✊✊✊🤴🤴 ፍትህ እህታችን ጰጋ ✊✊✊✊✊ አይዞሽ እህቴ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
አይዞሽ አሁን ሽገር efio ተከታታዬች ብዙ ደጋግ ስወች አሉ እነሱ ይረዱሻል መፍትሄ ይገኛን ❤❤ መሲም እርጃት እና ይህ እደገና ሴቶ እዚህ ላይ ተረባረቡ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ጋር ያፅናናሽ ፍትህ ለዚች ምስኪን እህት የህግ እካላት እባካችሁ ህሊናችሁ ይውቀሳችሁ እባካችሁ ሁሁሁ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
ውይይይይ.... አረ እባካችሁ ሴቶች የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት መቃወም አለባችሁ :: ወይ አገሬ ወንጀለኛን ማበረታታት 😳😔😢 ይህን ፍርድ ያቀለሉም ጭምር ለፍርድ በመቅረብ ቦታውን ስለማይመጥኑ መባረር አለባቸው ... ያገር ሸክም ናቸው .... really sad …😳😡አረ ኡኡኡ... ወድየት ይጩህ ይሄ ህዝብ እግዚኦ መስማትእንኳን ያማል እግዚአብሔር ይድረስላችሁ:: ልጄ እግዚአብሔር ያግዝሽ ፍርድ ተጏደለ .......😨🥵
@danielhein2045
@danielhein2045 7 ай бұрын
❤በጣም የሚያሳዝነው አንቺ ሴት ልጂ ቢቻሽን አልተደፈርሽም ከንቺ ጋር ሐገርም ነው የተደፈረችው የህግና ስርአት መጥፋት የሁላችንም መጥፋት ነው ❤ አይዞሽ በርቺ የፈጠረሽ አምላክ ካንቺ ጋር ነው
@m.k.teferi6845
@m.k.teferi6845 8 ай бұрын
የጌታ ፀጋ የበዛልሽ ሴት ነሽ! ስላንቺ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
ማፈሪያ ይግባኝ ይጠይቃል ወንበዴ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው በእውነት😢😢😢😢😢
@BirhanuMolla-pe7mm
@BirhanuMolla-pe7mm 7 ай бұрын
ሀገሬ የወንበዴዎች መፈንጫ ሆነች ።አይዞሽ እህቴ
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 8 ай бұрын
ተባባሪ የተባለችውን ሴት አደባባይ ማንጠልጠል ነበር ሴት ሁና በሴት ሂወት የምትፈርድ ባለጌ ናት ፎቶዋን አውጭው ህዝብ ይያት
@m.g5367
@m.g5367 8 ай бұрын
Aybalm kfu bekfu memles sayhon mastmar new
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 8 ай бұрын
ቀላል እንደዚህ አይነት ሴቶችማ ጨፍጭፎ ነበር መግደል ከወንዶቹ ክፋት የእንደዚህ አይነት አረመኔ ሴቶች የበለጠ ያናዳሉ
@humedegebassa5762
@humedegebassa5762 8 ай бұрын
beautiful words with a sign of strength and faith. May ur God be your anchor.
@TishuGomeshu
@TishuGomeshu 8 ай бұрын
“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” - 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ዳዊት ሳኦልን እንዳለው እግዚአብሔር ይምዋገትልሽ አይዞሽ የኔ ጀግና ።
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 8 ай бұрын
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በሁሉም ነገር ከጎንሽ ነኝ በርቺ
@deboamare5171
@deboamare5171 8 ай бұрын
የአይምሮ እስረኛ ነውው😢😢😢😢😢😢😢😢 አንቺ በርቺ ተጠንቀ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ልብሽን የጠበቀ❤❤❤ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ እናመሠግንሀለን❤❤❤❤
@hiwotebelay4083
@hiwotebelay4083 8 ай бұрын
ዛሬ ይህን የፍትህ መጓደል እያያቹ ስልጣናቹ እንዳይነካ ዝም ያላችሁ ከዚያም አልፎ ፍትህን እንዲጓደል የሰራቹ፣ እግዚአብሄር የንስሃ ጊዜ ይሰጣችሗል እንጂ ሁሌ ዝም እይልም። እህት እናት ሴት ሊጆቻቹን እልፎም ሚስቶቻቹን የምትደብቁበትን የምታጡበት ጊዜ እንዳይመጣባቹ ተጠንቀቁ።
@etsegenet1178
@etsegenet1178 8 ай бұрын
ወይ ሀገሬ፡ ኢትዮጵያ፡ የሚሰማው፡ ሁሉ፡ ይገርማል፡ አይዞሽ፡ በርቺ፡፡❤
@speakmytruth
@speakmytruth 8 ай бұрын
😢This is sad. Beautiful Lady use your voice for so many young people in Ethiopia.God will use in big way.
@emmyafework3101
@emmyafework3101 8 ай бұрын
Tesega you are amazing, beautiful Ethiopian young woman, I thank God for being there for you, I’m glad you are speaking out. Ethiopian Law is outrageous. I was kidnapped when I was 15 years old, in India. Im an Ethiopian woman, now I live in America, I do plan to come to Ethiopia, I would like to see you. God bless you be strong.
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን በህይዎት ተረፍሽ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ገና ብዙ እናያለን
@almazdemeke1795
@almazdemeke1795 8 ай бұрын
አይዞሽ ልጄ ፈጣሪ ነፍስሽን ማትረፉ ጥሩነው
@abebech3154
@abebech3154 8 ай бұрын
እግዛቤር ይፍረድልሽ እህቴ
@Kidist136
@Kidist136 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ሴቶች ለዚች ልጅ ሰላማዊ ሰልፍ ልትወጡላት ይገባል ❗️🙏
@amareyohannes3730
@amareyohannes3730 7 ай бұрын
እጅግ አሳዛኝ ድርጊት ነው የክልሉ ባለስልጣናት ለኡነተኛ ፍትህ ሊቆሙ ይገባል።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካምነው እንኳን ተረፍሽ❤❤❤😢ፍት😢😢
@mesur5022
@mesur5022 8 ай бұрын
The women calls could not have a better representative and articulate presenter like you. Keep it up ! The whole world is watching.
@belayneshsisay-o8d
@belayneshsisay-o8d 8 ай бұрын
ዉይየኔ ቆንጆ ፀጋዬ እንኳን በህይወት ተገኘሽ በሰላም ስላየሁሽ ደስብሎኛል እሱፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 8 ай бұрын
በውጭው ሀገር እድሜ ልክ ነበር ፍርዱ የሀገራችን ህግ በርቱ ቀጥሉ ጥለፉ በርቱ የሚል ይመስላል ኢትዮጽያ ውስጥ ያለመኖር ምንኛ መታደል ነው
@muluale5889
@muluale5889 8 ай бұрын
እንዳይገላት ፊትህ በሌላት ሀገር ተጠንቀቂ
@shimalscomedy3800
@shimalscomedy3800 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ መንፈስ ያለሽ ልጅ ነሽ በተቻለሽ መጠን ፍርዱን ለእንግሊዝኛው ተይው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የፍትህ መጋደል 10 አመትም ላይቀጣ ይችላል በተቻለሽ መጠን ተረጋግተሽ የራስሽን ህይወት ለመምራት ጥረት አድርጊ።
@rashidjula6314
@rashidjula6314 8 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሄር ይፍረድልሽ አመመኝ ስለአንቺ አይዞሽ ጌታ ሰው አለው ።
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 8 ай бұрын
እህቴ ፀጋ፣አይዞሽ!ስለፍርድ መጓደል ጻድቅ ፈራጅ እግዚአብሔር አለ።በሕይወት መትረፍሽ ለጌታ ክብር እንድትኖር ነውና ይህ ለምን ሆነ ብለሽ መጎዳት የለብሽም።ተገድሎ ሬሳቸው ሜዳ ላይ የተጣለ ስንቶች እንደሆኑ አስቢ።
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 8 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል እህቴ ፍርድ ከፈጣሪ እንጂ ከምድር አገኛለው ማለት ዘበት ነው በደረሠብሽ በደል በጣም አዝናለው አይዞሽ በርቺ እሥከመጨረሻው ድረሥ ያለውን ነገር ተከታትለሽ የደረሠውን ነገር መጠበቅ ይሻላል😢😢
@zedishkonjo-oo6kb
@zedishkonjo-oo6kb 8 ай бұрын
ፍትህ የለም ይቺ አለም ለነፍሰ በላዎች ለደፋሪዎች ባጠቃላይ የወንጀለኞች መድረክ ናት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ ሌላ ምን ይባላል😢😢😢 እራስሽን ጠብቂ እሄ አውሬ ሲያዩት እራሱ ሲያሰፋራ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 8 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ልክ ነሽ በደሉ ከባድ ነው በስንቱ ቤት የገባ ሰቆቃ ነው ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው አሁንም እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ።
@marthahidego7902
@marthahidego7902 8 ай бұрын
እግዛብሔር ፍርዱን ይሰጥሸ አይዞሸ የኔ ቆንጆ
@blenlema2437
@blenlema2437 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል
@drawingzone101
@drawingzone101 8 ай бұрын
This girl has been through hell for no reason. I'm glad to see her like this. We need justice.
@ኪዳነምህርትእናቴ
@ኪዳነምህርትእናቴ 8 ай бұрын
ሴት መሆን ለራሱ ፈተና ነው 😢ኢትዮጵያ ዉስጥ ዶሞ ለሴቶች ፍትህ የለም😢
@gachagirlmorning3307
@gachagirlmorning3307 8 ай бұрын
አይዞቭ እህቴ ከፈጣሪ ፍርዱን ያገኛል በሱና ለወንጀሉ አብሮ ተባባሪ የሆኑት መአት ይዉረድባቸዉ አንቺ ትልቅ ደረጃ ትደርቭያለቭ መሲ እንዴት መርዳት እንደሚቻል ብታመቻቺ ጥሩ ነዉ
@esubalewgize160
@esubalewgize160 8 ай бұрын
እህታለም ከዚህ በፊት ታሪክሸን ሰምቼ አዝኛለሁ አልቅሸማለሁ በፍርዱ ፍፃሜ የሆነውን የምሰማው አሁን ነው።እህቴ በህይዎት በመቆየትሸ ፈጣሪሸን እያመሰገንሸ ወደፊት የህይዎት ህልምሸ ገሰግሸ።ይህን ሰልሸ የደረሰብሸን እያቃለልኩ እንዳልሆነ ተረጂኝ።ግን ሀገራችን ምን ዓይነት ሰውና በምን ዓይነት ሰርዓት ነው የምትጓዘውን ተረጅ ህግና ሥርዓትን ለዘመናት ለዓለም አሰተምራ(አሁን ሁሉም በራሳቸው ፓሊሲ እየቀረፁ የሀገራችንን ተዋዕፆ ለማናናቅ የራሳቸውን ለማጋነን ሰርተዋል)እናም አሁን ምን ህግና ሰርዓት አለና ነው ፍትህን ጠበቀሸ ተማምነሸ የፀናሸው?እንዲያውም እንኳን በነፃ አላሉት።ያም ባለመሆኑ ፈጣሪሸን አመሰግኝ።ነገም ጠብቂ ከትንሸ ወራታት በኋላ በነፃ ተለቋል እንደሚሉሸ።አንቺ ጠንካራ አህታችን ነሸ አሁንም ለዛ የከፋ ውሳኔ እራሰሸን አዘጋጅተሸ ጠንካራ እንደሆንሸ እንዳይሸ እፈልጋለሁ።በርቺ ፈጣሪ አሁንም ብርታቱን ይሰጥሸ።
@alemsegedkebede5952
@alemsegedkebede5952 8 ай бұрын
አይዞሽ እንኳን እሱ ፍርድ የሰጡት እስከ አሥር ዓመት በሕይወት አይኖሩም ። በቀብራቸው ላይ አንቺ ቆመሽ ታያለሽ ።
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
አሜን
@deboamare5171
@deboamare5171 8 ай бұрын
ደፋሪዎችን ጌታ ይፍረድባችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢 የሠው ህይወት የምታበላሹ ለድርጊቱ ተገቢውን ቅጣት እንፈልጋለን😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሃገሬ ሴት ልጆች የሃገሬ ደፋሪ ወንዶች እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያላመነ ይፈረድበታል አዋሳዎች ምን ነካችሁ ? የስራ ባልደረባሽን እንዳትፋቻት ሴት ሁና ያሳዝናል እውጭ ቢሆኑ ወንዶቹ እድሜልክ ነበር የሚፈረድባቸው ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ በፀሎት በርቺ ይቅር በይው ሁልጊዜ ሳቅ አይታጣ ከአንቺ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 8 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ለመምጣት አስብ እና ለሆነብኝ ድርጊት ባከራይታየ ልጅ ሳስበው ቁስሌን ይነካኛል 23 አመቴ በስደት የኢትዮጵያ ወንዶች ገደል ግቡ 😢
@bona2318
@bona2318 8 ай бұрын
Ayizosh ehite egna hager kebad new
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 8 ай бұрын
አንቺው ግቢ። ማንም ባለጌ በባለገው ሌሎቻችን ምን አደረግን? ቁስልሽ ያመናል ነገር ግን አንድ ሰው ለፈፀመብሽ እኛን ከጨመርሽ አንቺው ገደል ግቢ። አንቺ ስትደፈሪ ወንድምሽ ይጎዳል።አባትሽ ይጎዳል። የሚያውቁሽ ወንዶች ይጎዳሉ እኮ። ሀሉንም ነው ቁስልሽ የሚያቆስለው።👹👹👹
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 8 ай бұрын
አባት እና ወንድምሽም ይግቡ ?
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 7 ай бұрын
❤❤❤አይዞሽ የኔ እህት ፈራጁ መድሀኒአለም ፍርዱን ይሰጣል
@saramekonen6760
@saramekonen6760 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ሁላችንም ከጎንሽ ነን
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 8 ай бұрын
እህቴ ፋጣሪ ይርዳሽ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ የኛ ሀገር ህግ የእቃቃ ጨዎታ ነው አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 8 ай бұрын
Wow what a beautiful and brilliant young lady 🤩🤩🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ አይዞሽ ያንቺ መልስ ከላይ ነው
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 8 ай бұрын
የንየ ቆንጆ ኣይዞሽ የምታምኚው ኣምላክ ከለላሽ እና ዋልታሽ ነው
@tg.tg1
@tg.tg1 8 ай бұрын
ምን አይነት ስቃይ ነው ያሳለፈችው ውይ አይዞሽ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥሽ ያፅናናሽ እግዚአብሔር ደሞ ይፈርዳል። ድምጿ ራሱ እየተንቀጠቀጠ ነው አሁንም... ይሄ ከባድ ነው። እንደ ኢትዮጵያ አስጠሊታ ሀገር የለም ፍርደ ገምድል ሀገር!! በቃ እዚ ደረጃ ደርሰናል። ምን እናርግ አይዞሽ እግዚአብሔር እንደስምሽ ፀጋውን ያብዛልሽ። አንቺ እግዚአብሔር አዲስን ህይወት እንዲሰጥሽ ፀልይ። ቃል የለኝም!!
@mbet1840
@mbet1840 8 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ኢትዮጲያ ውስጥ ፍርድ የት አለ እና እራስሽን አጥናንተሽ ጠካራ ሁነሽ ነገሩን እረስተሽ ካልተውሽው በጣም ከባድ ነው እሱ የሀብታም ጋርድ እና በዙሪያው ብዙ ሰወች ስላሉ ሊወጣም ይችላል እዳንች የተበደሉትን ፍትህ የተዛባባቸውን ከጎናቸው ሁነው ትክክለኛ ፍርድ የሚያስፈርዱትን እንደ ጠበቃ አያሌው ጀግና ወድሞቻችንን እውነትን እዳያወጡ እያሰሩ ሲያሰቃዩአቸው ቆይተዋን ብቻ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ❤❤❤❤
@AddisuGetnet-hw5oq
@AddisuGetnet-hw5oq 8 ай бұрын
በዚህ አይነት ነገ ይለቁታል ተባብረን ከዚህ ሀገር መውጣት አለባት ፍትህ ማግኘት ባትችል እንካን ተረጋግታ እንድትኖር ማገዝ አለብን
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 8 ай бұрын
ያሳዝናል ይሄ ሰገጤ ድልብ አስር ቀን እያሰቃየ በጉልበት እየተጠቀመሽ ከዝያ አልፈሽ እንድህ ስላየንሽ እግዚአብሔር ይመስገን ግን አለማርገዝሽ ጥሩ ልትጋቡ የነበረው እጮኛሽ ምንሆነ ሸሸ ወይስ ቀጠላችሁ እራስሽን ጠብቂ ተቀጣ አልተቀጣ ባላወቅሽው መንገድ አሳንሶሻል ምንም አይጠቅም ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 7 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት መጠናከር አለብሽ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ፀጋዬ እግዚአብሔር ከነሕይወትሽ አተረፈሽ ሰሞኑን አሶሳ ነፍስዋን ጭምር ያጣችው ነርስ የእስዋ ሲሰማ
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 8 ай бұрын
መሲዬ በጣም እወድሻለው የምታቀርቢያቸውን ፕሮግራሞችን እከታተላለው የብዙ እህቶችንና ሰዎችን እንባ እያበስሽ ነው አነድ ጥያቄ ለጠይቅና ከይቅርታ ጋር የኛ ሀገር ፍትህ ግን እስከመቸ ነው እንዲህ ላልቶ ሁልጊዜ እሮሮ የምንሰማው ኧረ ፍትህ አንድ ወላጅ አባት ልጁን ደፍሮ የ10ዓመት ፍርድ አያንስም ??? ይችን እህታችንን ጌታ እንደቀድሞው ሳቅ ጫዋታዋን ይመልሰላት እህየቴ እግዚያብሄር የእውነት ፍርዱን ይፈርዳል ብቻ አንቼ እራስሽን ተንከባከቢ ሰላምስሽ በየሱሰስ ስም ይመለስልሽ 🙏
@merymery7358
@merymery7358 8 ай бұрын
I think all women needs to stand with her and make sure justice needs to be serve … this is unacceptable
@naajanojaa7
@naajanojaa7 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፍርድ በእግዚአብሔር ታገኛለሽ የዘገያል እንጂ እግዚአብሔር የፈረዳለ መበረታት አለብሽ
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አጠነከረሽ የኔ ቆንጆ ከጎንሽ እንቆማለን😢
@beetyube
@beetyube 8 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይፍርድ እፍፍፍፍ😢😢😢😢 ፍትህለእግዚአብሔር ነው መንግስት የለም 😭😭
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
እህቴ በመጀመሪያ እንኳን በሕይወት ተረፍሽ ገሎሽስ ቢሆን ኖሮ መቼስ እኛ ሀገር ሕግ የለም አይዞሽ ለፈጣሪ ስጭዉ የሴቶች ቀን ብሎ ከማክበር መጀመሪያ ሴቶችን ማክበር ይለመድ ከምንም በላይ የገረመኝ የስራ ባልደረባዋ ሴት ሆኖ እንዴት ለዚህ አውሬ አሳልፋ ትሰጣታለች
@danielhein2045
@danielhein2045 7 ай бұрын
አይዞሽ ❤ጌታ ይወድሻል: ሁላችንም አፈር ነን❤
@abigebrehiwet3207
@abigebrehiwet3207 8 ай бұрын
Selam xegye enqan fitsh ayehush ayzosh eyesu geta new Berji slksh bagen. Tebareki
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 22 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 67 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 209 МЛН
EMS Special በባህር ዳር ሂልኮፕተር  ተመቶ ወደቀ 16 Nov 2024
6:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 32 М.
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 22 МЛН