የታዳጊዎቹ የኢሳ እና ኮሊ ድንቅ ተግባር! አለን ብለው እናቶችን አሳረፉ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 21,165

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
ልጆች የቤተሰብ ውጤቶች ናቸው ክብር ለእናት አባቶች
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
የሁለቱ ወጣቶች ቤተሰቦች በጥሩ ምግባር ስላሳደጉ ፈጣሪ ይባርካቸዉ ።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚህ እድሜ የመስጠትን ደስታ ማግኘታችሁ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ቁምነገር ላይ ያድርሳችሁ መሲ እናመሰግናሰን
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
መስዬ በጣም እናመሰግናለን ልጆቹንም ለትልቅ ማአረግ ያብቃልን
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
የኔ ማሮቼ እድግ ቡሉ እና ትልቅ ደርጃ ድርሱሉን ጀግኖቼ በከፍታ ኑሪልኝ ማርቼ መሰዬ የኔ አስተዋይ ታታሪ በርችልን ❤️❤️🙏
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ በጥሩ አባትና እናት ተኮትኩተው ካደጉ በትምህርት አቸው ጎበዞች ይሆናሉ ለሀገርም ለወገንም ተሰፍ መኩሪያ ይሆናሉ ለእነዚህ ልጆች ክብር ይገባቸዋል እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጣቸው አሜን
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
ወዬ በጣም ነው የሚገርሙት ልጆቹ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ይህ ደግነት የቤተሰብ ውጤት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የተቸገሩትን ሁለም የምትረዱ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈለው መሲዬ አንቺም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ😍😍😍😍
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ Жыл бұрын
ኮሊና ኢሳ እግዚአብሄር በደሙ ይሸፍናችሁ እናተ ልበ መልካም ልጆች
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ይደነቃሉ ያገሪ ወጣት ከነዚህ ልጆች መማር አለበት።
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
የተባረኩ ልጆች ናቸው ቤተሰቦቻቸውን ሳናመሰግን አናልፋም
@almu6803
@almu6803 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አቤ ለስቱ እንፀልይ ለኢንተርኔትም እንፀልይ ይመችህ
@elizabethseleba5196
@elizabethseleba5196 Жыл бұрын
ተባረኪ መሲ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
Amen, ☝️☝️🇪🇹☝️☝️ amen,🙏🙏🙏amen
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤❤❤🙏🙏🙏
@firehiwotmesfin1789
@firehiwotmesfin1789 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የምትሰጡት አትጡ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
ሰላም መሲ አግዚአብሔር ይባርክሽ እባክሽ ላስቸግርሽ አክስቴ በጣም ታማ 1ዓመት ሆናት እባክሽን እርጃት ህመሙዋ ካንሰር ነው
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 Жыл бұрын
Yene enat 😭😭 gulbetishen belut 7Birr yeras wegan 😔
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Жыл бұрын
መሲ እነዚህ መልካምንት የተሞሉ ልጆች በጣም እድናቂ እና እክባሪያቸው ነኝ እንችንም እንዲሁ በመካከል ላይ ሆነሽ በምትስሪው መላካምነት ያቺ ትብብር ስፍቁጥር የለውም ክቀድሞ ሚዲያ እስካሁ እመግንሻለሁ ! ግን እሁን እነዚህ በእሜሪካን ሃገር ያሉት የሚረዱት ልጆች እድሜ 16 ናእቸው ያልሽን በ16 እድሜ የሚገባበት ኮልጅ እለ እንዴ ?? ከይቅርታ ጋር ይህንን ግልፅ ብታረጊልኝ ???
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
➧ውዷ እህቴ ሆይ ሁሌ አልችልም ማለት አይከብድም ግን !? በጣም ይከብዳል እንጅ ➧ውዷየ የማይቻል ነገር የለም ዋናው የአንቺ ብርታት ነው ➧ውዷየ ለራስሽ ኑሪ ለሰው አትኑሪ መቸም ይገባሻል ለራሴ ነው የምኖረው ልትይ ትችያለሽ ግን ውዷየ መለስ ብለሽ ራስሽን ተመልከች ታገኝዋለሽ ➧ከአዋቂዎች ጋር ስትጓዢ እውቀትን ከስር ከስር እየኮመኮምሽ መሆን አለበት እንጅማ ከሱጋ ስለሆን የሱ ወይም የሷ እውቀት ለአንቺ ሊጠቅምሽ አይችልም ካልተጠቀምሽበት እናም ንቂ ዝብለሽ አትሳፈሪ መቸም በመኪና አደለም ንቂ ➧እናም ነቃ በይ መጀመሪያ ለራስሽ እወቂ እወቂ ለሰው ብለሽ በሰው ተንተርሰሽ አትኑሪ እኔ እምልሽ ለራስሽ ኑሪ ነው። ➠ከተሳሳኩ እረሙኝ እህታችሁ ✍️ أُمُ سْـــــلَــيْمْ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@bereketadem3088
@bereketadem3088 Жыл бұрын
Allha berka yadergachw
@genitube1438
@genitube1438 Жыл бұрын
መሢዬ እኔም ሁለት ልጅ መሸፈን ፈልጋለው በምን ላግኝሽ
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 Жыл бұрын
😍😍😍
@nafeeshabah
@nafeeshabah Жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌✌💪💪💪💛💛💛
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
እኔ አርብ ሀገር ነው ያለሁት እናክሽ ለመዳንት መግዛት አልቻለቺም እባባክሽ ከቻልሽ???????? 😭😭😭
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Wiy befetereshi mesiye Anichin magijet yalebat lij alechi yigibagnal gizew chigir bicha new
@yoditdibabu8953
@yoditdibabu8953 Жыл бұрын
egzhabeher yebarcachew
@sarafkr2768
@sarafkr2768 Жыл бұрын
Egizabiher yasadigachew
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
እዉነት ቃል ፈላጊ ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻🌺🌷🌻
ሐረግ ( ክፍል 41)
33:15
ለዛ
Рет қаралды 44 М.