የታዳሚዎችን እና የዳኞችን እንባ ያመጣችው ራሔል ተሬሳ በፍፃሜ ውድድር ላይ ያሳየችው ድንቅ ፐርፎርማንስ!|NBC Talent Show

  Рет қаралды 311,808

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 7 ай бұрын
ራሀል ቲችያለሽ ጋሽ ጥላሁን በህይወት ኑሮ ቢሰማሽ ተመኘሁ በቃ ቃላት የለኝም ዘመንሽ ይባረክ
@Haylujano
@Haylujano 7 ай бұрын
ይሄንን ወንዶች እንኳን ሊዘፍኑት የማይደፍሩትን ሙዚቃ በዚ ደረጃ ስለትጫወትሽልን እናመሰግንሻለን ዳኞች አንደኛ ማለት ቢከብዳቸውም አንቺ አንደኛ ነሽ 👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆
@TabsuMagarsa
@TabsuMagarsa 5 ай бұрын
Hiiy
@tamiratbirhane
@tamiratbirhane 5 ай бұрын
Dagnoch gn bezilich guday hulem Saskatchewan yedeberognal
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 7 ай бұрын
ድንቅ ተሰጥኦ, ተደጋግሞ ዘወትር ቢደመጥ የማይሰለች ጣፋጭ ድምጽ, በራስ መተማመን የታከለበት እጅግ አስደናቂ ፐርፎርማንስ!!! ኮከቧ ራሄል ተሬሳ በጣም በጣም ትችላለች!! ይች ልጅ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምታዳርስ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። ሪቾ በርችልን። ስላዝናናሽን, ስላስደሰትሽን በጣም እናመሰግናለን። ወደፊት በብዙ ታስደስችናለሽ ብለን በጉጉት በፍቅር እንጠብቃለን።
@geletagebisasinsinnii7615
@geletagebisasinsinnii7615 2 ай бұрын
Le habesha dagnoch bezih sim ayitalefim...yirdat...
@Eldu.Love.
@Eldu.Love. 7 ай бұрын
የ ራሄል ተሬሳ ደጋፊ ነኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 7 ай бұрын
በዚህ ድምፅ ዘፈን ሳይሆን የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር የሚቀበለው የነፍስ ዝማሬ ቢሆን በረከትሽ ነበር።
@ZPrimeTube
@ZPrimeTube 7 ай бұрын
እኮ ይህ ነበር አንደኛነቷን እና ብቃት ያላት ዘፋነኝነቷን የሚያሳየው።
@yenuyenuatomsa4053
@yenuyenuatomsa4053 7 ай бұрын
ጀግናየ ነሽ በጣም ትችያለሽ ❤❤❤❤
@getfre
@getfre 7 ай бұрын
She is such a gifted singer with more hopes and progress. Looking forward to seeing you in your own work.
@tofiekahmed5258
@tofiekahmed5258 7 ай бұрын
ብዙዎች ተጫውተውታል እንደዝች ልጅ አሳምሮ የተጫወተ የለም፦ >> አገሬ ሰላም ላንቺ ይሁን ህዝቦችሽ አይሳቀቁ ፈጣሪ ሁሌም ታስባታለህ በአንተው እርዳታ ነው ያለነው አሁንም በእጆችህ ዳብሳት ህዝቡንም ባርከው ሰላም አውርድልን
@gedluabesha
@gedluabesha 7 ай бұрын
ሀገራቸውን የሚወዱ ዜመኞችን ያብዛልን የእውነት ያድርገው
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 5 ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት ታምረኛ ድምፅ ነው ያለሽ ጎበዝ በርቺ እህቴ 🌹
@Arefintertainment_Ethiopia
@Arefintertainment_Ethiopia 7 ай бұрын
AMAIZING PERFORMANCE. MY GOD.......
@gelilaworku9189
@gelilaworku9189 7 ай бұрын
Rahel betam gobez. Egzer yirdash. Tenkiresh siri. I am very glad I see you on NBC talent show. Dagnoch yesetushn asteyayet tegbarawi adrigi. Gobez do your thang.
@abrehamwodeyohannes9993
@abrehamwodeyohannes9993 7 ай бұрын
ራሔል ተሬሳ የውድድሩ 1ኛ አሸናፊ አንቺ ነሽ
@AbebeKiendie
@AbebeKiendie 7 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም በፋና ለምሮተ ያጣሁትን በnbc ተክሻለሁ በርች የራሧን አልበም አሰሯት
@wubetuchane6360
@wubetuchane6360 7 ай бұрын
Richoyeeeee zemensh yibarek tileyalesh kanchi bizu entebkalennnn❤❤❤❤❤❤
@DesalegnTigabie
@DesalegnTigabie 7 ай бұрын
እህቴ ልልለምሽ ወደ ውድድር አትግቢ ከዚህ በላይ መታወቅ አያስፈልግሽም ዳኞች ሁሉ ናቸው የሚወዳደሩሽ ተወዳዳሪዎች ሳይሆኑ የራስሽን ሰርተሽ አስደምሚን❤❤❤
@MeazaAdimasu-c6j
@MeazaAdimasu-c6j 8 күн бұрын
አስቱካ በጣም እወድሻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@yohanishabite
@yohanishabite 6 ай бұрын
ተባረክልኝ።እመቤተ የሀሳብሽን ትሙላልሽ።
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 7 ай бұрын
በራስሽ ቅላፄ ነው የተጫወትሽው በጣም ጎበዝ የምትደነቂ ነሽ በርቺ 👍💐
@MekdesKebde-bp3st
@MekdesKebde-bp3st 7 ай бұрын
የሚገርም ችሎታ ነው
@Internationalwate
@Internationalwate 6 ай бұрын
Which is number one (1) great performance & keep it up!❤❤❤❤❤
@ሚዛንነኝ
@ሚዛንነኝ 7 ай бұрын
ልጆቹ ጀግና ነበረ ዳኝነት 000 አታፍሩም የብስራት ቪዲዮ የታለ ከእውቀት ነፃ ናቹ እራሔል በርቺ
@TsegaShimelis
@TsegaShimelis 5 ай бұрын
ምርጥ ብቃት ተመልካቾችን እና ዳኞቹን ወደ ኃላ በሀሳብ የመለሰ
@WakshumZeleke
@WakshumZeleke 3 ай бұрын
በጣም የስደስታሉ የሰደግልን እዲህ የሉ ልጆቺ መበረታነዉ
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 7 ай бұрын
ምርጥ ድምፅ ❤❤❤❤
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Ай бұрын
❤❤Ftum ewnet❤❤ETIHOPIAYE ❤
@Internationalwate
@Internationalwate 6 ай бұрын
Yes for me!!❤❤❤❤❤
@AdamuFetene-y4s
@AdamuFetene-y4s 5 күн бұрын
ሪች በጣም ጎበዝ ልጂ ነች ከዚም በላይ ነች
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 7 ай бұрын
Yetem ategegnim werk neshe yemerr wow❤❤❤
@EBC1860
@EBC1860 7 ай бұрын
Shocking performance! Tadamiw berasu dengituwal. Rahel Teresa na Ahmed Manjusin yemiders tewodadari Ethiopia wust yinoral biye alasibim. Rahel andegna endatwota yaderege dagna gin Nefsu aymarim! Derasi Moges Teka sle dink misikirenitih Tebarek! Ewnet anten tameseginihalech! Rahel Berchi! anchin be Ethiopian Idol na Balageru Idol entebikishalen, bestemecheresham Ende Gash Muluken wode Eyesus timechiyalesh bilen tesfa enadergalen, eskeza cher yigtemish!
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h Ай бұрын
Protestant emenete teketayocheme yadametalu ende?
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 5 ай бұрын
ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO AND TALENTED SINGER SUPER 💚💛❤️SUPER 💪🏽 👌 👍 GOD BLESS 🙏🌹🌹🌹
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
ሪችዬ የፋና ድምቀት am here for you ❤❤❤
@bizuayehuatinafu8638
@bizuayehuatinafu8638 7 ай бұрын
የራሄልን ነጥብ ሆን ብሎ ያበላሸዉ ዳኛ ኢዩኤል መሃሪ ነዉ:: የወንድ እና የሴት ዘፈን እጅግ ድንቅ አድርጋ የምትጫወት ተወዳዳሪ እያለች አንድ ዘፈን ሁለቴ የተጫወተ እሱንም በአግባቡ መጫዎት ያልቻለ ተወዳዳሪ በምን መመዘኛ ነዉ 1ኛ የምወጣዉ? 1ኛ መዉጣት ያለባት ራሄል ተሬሳ መሆኗን ደራሲ ሞገስ ተካ መስክሮላታል:: በተለይ ዳኛ ኢዩኤል መሃሪ ግን ፀፀት ሲያንገበግብኽ ትኖራለኽ! ራሄል አይዞሽ! አንቺን ቀጥሎ በኢትዮጵያ አይዶል እንጠብቅሻለን:ከዛም በባላገሩ አይዶል:በስተመጨረሻም ታዋቂ ከሆንሽ ቦኋላ ልክ እንደ ጋሽ ሙሉቀን መለሰ ጌታን ተቀብለሽ በመዝሙር እናገኝሽ ይሆናል:: ወደ ኢትዮጵያ አይዶል ስትመጪ የዶ/ር ጥላሁን ገሠሠን "አጥንትም ይከስከስ" የምለዉን ዘፈን ጨምረሽ የኮማንዶ ልብስ ለብሰሽ ለመጫወት ይዘሽ ነይ:: የፋና ላምሮት ኮከብ አህመድ ማንጁስ የተጠቀማቸዉን የወሎ ዘፈኖችንም አስብበት:: የፍቅርአድስን "ባባጃለዉ": የእንደልቤ ማንደፍሮን "ደረስክ ወይ በደህና"....ዘፈኖችንም ቢታስቢበት ጥሩ ነዉ:: በተረፈ በርቺ መልካም ዕድል ይግጠምሽ!
@DagmawiKasa
@DagmawiKasa 7 ай бұрын
😂😂 የግል ፀብ አለህ መሠለኝ ሳስብህ complexam neger neh liju ayawkihim eko zor blom ayayihim 😂😂
@bizuayehuatinafu8638
@bizuayehuatinafu8638 7 ай бұрын
@@DagmawiKasa እኔ እንዳንተ በ inferiority complex የተመረዝኩ ሰዉ አደለሁም! አንተ የበታችነት ስሜት የገደለዉ ሰዉ ስለሆንክ ነዉ እንጂ ለዳኛ ኢዩኤል መሃሪ ሰራዉ ነዉ ያየዋል! ለመሆኑ ከዳኛ እዩኤል በላይ ጎግል የማዉቀዉ ሰዉ እኔ ቢሆንስ? ሲለማታዉቀዉ ሰዉ ዘለኽ አታዉራ! እንኳን አንድ ተራ አዝማሪ/ሙዝቀኛ ዳኛ ይቅርና የእግር ኳስ ኮከብ መሲ:የአሜሪክ ፕ/ት ባይደን:የሞተዉ በአለም ላይ ታዋቂ ዘፋኝ ማይክል ጃክሰን ቢሆንም ለእኔ ያዉ ሰዉ ነዉ! ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ የምያስበልጠዉ ፍጡር አይኖረኝም! ለአንድ ሳምንት ዉሃ ቢያጣ በስብሶ የምገማ አፈር የተሸከመ ፍጡርን ለየት አድርጌ የማይበት በቂ ምክንያት ስላላገኘሁት ነዉ::
@bizuayehuatinafu8638
@bizuayehuatinafu8638 7 ай бұрын
ማዳላት በየትኛዉም ዉድድር ይጠበቃል:እንኳን በዘፈን ዉድድር በሀይማኖት ተቋምም ማዳላት አለ:: ነገርግን ማንም ቢሆን በNBC talent show የታየዉን በግልፅ የምያስነቃ እና ለማየት የምዘገንን ማዳላት አይሰራም! ይህን አስተያየት ያየ ሰዉ እኔን የራሄል ተሬሳ ዘመድ ሊለኝ ይችላል::ሀቁ ግን እሷ ከአማራ እኔ ከደቡብ:እሷ ኦርቶዶክስ እኔ የወንጌል አማኝ መሆኔ ነዉ::
@DagmawiKasa
@DagmawiKasa 7 ай бұрын
​@@bizuayehuatinafu8638 😂 sira fet 50 gize rejim comment eyetsafk yemitl lij google bayawkih ayigermegnim yemiyawkih gin ye social media turetagna neger new mitmeslew... try to be men ... you act like mendertegna beterefe lash bel beka lela comment kemetsaf befit asib simetawi athun jegnaw yaw block silemaregih 😂
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 6 ай бұрын
ወሽመጣም
@fifinon2380
@fifinon2380 7 ай бұрын
የሚገርም ችሎታ ሪታ
@htwy52
@htwy52 5 ай бұрын
Amazing voice and expression. Keep it up !!!
@asnakegetachew324
@asnakegetachew324 7 ай бұрын
Wow liyu nechi yebaherdara nigist akorashin tilk bota endemayish tesfa alegn
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 7 ай бұрын
Batam konjo sira new barich❤
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 7 ай бұрын
Great voice.well done
@ramadan1707
@ramadan1707 7 ай бұрын
ይቺ ልጅ ምን ልበላት በፈጣሪ በቃ አቺ ወደር የለሽም ❤❤❤❤
@DiribaAlemu-bt6et
@DiribaAlemu-bt6et Ай бұрын
ይሄ እኮ ዘፈን አይደለም ኢትዮጲያዊነት ከአጥንት ደም ሰርጎ የሚገባ የሐገር የወገን የቃልኪዳን ልሳን ነው።
@mastewal1223
@mastewal1223 7 ай бұрын
rich you are mert nesh number 1 tiru sera entebikalen berchi ke bdr
@FikaduWodaje
@FikaduWodaje 6 ай бұрын
❤❤❤❤ very good song
@zelalemabat1967
@zelalemabat1967 6 ай бұрын
ኦ በርች ዝንቴ ደፈር ነው ያገሬ ልጅ
@alebachewmengistie3544
@alebachewmengistie3544 3 ай бұрын
Her Confidence ❤ Her Voice ❤
@YohanesAmareAregew-z4z
@YohanesAmareAregew-z4z Ай бұрын
Erychl bravo ❤❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
Right now I am emotional, my tears are all over of me❤❤❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
@AlmazAstbha
@AlmazAstbha 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ
@meazafenta6600
@meazafenta6600 2 ай бұрын
እንኳንም ጎጃሜ ሆንኩ ❤❤❤❤
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 6 ай бұрын
Rahel is very talented!
@AbduMuhamed-e3s
@AbduMuhamed-e3s 23 күн бұрын
ምርጥ ነሽ
@user-gz1wr6xf4r
@user-gz1wr6xf4r 3 ай бұрын
Amazing voice ❤❤❤
@MohammednurDobochi
@MohammednurDobochi 5 ай бұрын
አንችም እንዳ ኢትዮጵያ ስምሽ ከፍ ብሎ ይኑር❤❤❤
@YohannesAdera-ef7uv
@YohannesAdera-ef7uv 7 ай бұрын
Rich ye BD wa gobez nesh tilik bota tidershalesh berchi 🎉❤🎉 🎉❤🎉
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 7 ай бұрын
Waw❤❤❤❤ rahelll. Sewedat❤
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 7 ай бұрын
you are so amazing
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤
@seashenafi8213
@seashenafi8213 7 ай бұрын
Rahel berchi ❤❤❤❤❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 7 ай бұрын
Tadia yihe dimts endet mashenef akatew????RAHEL❤❤❤❤❤
@kd4512
@kd4512 7 ай бұрын
Born to sing anything. Effortless. You make singing easy.
@YoniLove-k3n
@YoniLove-k3n Ай бұрын
Wow betam arif music
@ashenafigetacchew6301
@ashenafigetacchew6301 7 ай бұрын
ጀግና ናት ሸልማት
@tamratyirdaw8993
@tamratyirdaw8993 7 ай бұрын
ድንቅ ነሽ ።
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 7 ай бұрын
ፋገግታዋ❤❤❤
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 2 ай бұрын
ትችያለሽ ሊያውም ጋሼን በዚልክ መጫወት የሚገርም ነው❤❤❤
@MandelaMelkamu
@MandelaMelkamu 3 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥሽ በርች🎉🎉❤❤❤❤
@abinethagos178
@abinethagos178 3 ай бұрын
Wowwwwwwwwww❤❤❤❤❤😊
@HenokHagos-k4k
@HenokHagos-k4k 7 ай бұрын
Wawu🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም
@workuawoke7698
@workuawoke7698 7 ай бұрын
ውድድር አንድ ብቻ አለመሆኑን ያሳየሽ አንበሲት አንደኛ ያላሉሽ ቀረሽባቸው ፡፡
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 3 ай бұрын
ድምፅእ ወለላ ከነግጥሙ እግዜር ይስጥልን
@ZerihunDagne
@ZerihunDagne 7 ай бұрын
ሪቾ አንቺ ትለያለሽ ማንም ያንቺን የሚያክል ሴት ሙዚቀኛ አለ ለማለት ይከብደኛል ለኔ የ ሴት ጥላሁን ብዬሻለው።
@alebachewmengistie3544
@alebachewmengistie3544 3 ай бұрын
ኧረ ድምፅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@Yerogudeta
@Yerogudeta 5 ай бұрын
ሪችዬ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤ በርች ውዴ
@woinshetwondimu3271
@woinshetwondimu3271 7 ай бұрын
ዳኞቹ ጅዝብ ያሉ ናቸው እንጂ ራሄል አንደኛ ትንቢት 2ተኛ ነበር መውጣት የነበረባቸው ። በዚህ ውጤት እና በዳኞቹ ድንዛዜ ምክንያት ዳግመኛ NBC ውድድር አላይም እኔ ብቻ አይደለሁም መላ ቤተሰቤ ጓደኞቼ
@WakshumZeleke
@WakshumZeleke 3 ай бұрын
ደስዪልል በጠም
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 2 ай бұрын
ለገር ላይ ተቀምጦ ሀገርን መናፈቅ አረ ሀገሬ የትነሽ
@YirgalemZewidu-y9z
@YirgalemZewidu-y9z 2 ай бұрын
አንደኛነሽ
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 7 ай бұрын
Rahill wow
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 3 ай бұрын
ልብሱ በባንድራ ቢሆን በጣም ያምር ነበር ይበልጥ
@CallMeLordOfDaTags
@CallMeLordOfDaTags Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@BerukAlemayehu-q3s
@BerukAlemayehu-q3s 3 ай бұрын
ሱራፊል ፦እግዚአብሔር ችሎትና ኮንፊደንስ ዘግኖ ስጥቶሀል አታባክነው ፣ ተጠቀምበት
@bizuayehuatinafu8638
@bizuayehuatinafu8638 7 ай бұрын
ማዳላት በየትኛዉም ዉድድር ይጠበቃል:እንኳን በዘፈን ዉድድር በሀይማኖት ተቋምም ማዳላት አለ:: ነገርግን ማንም ቢሆን በNBC talent show የታየዉን በግልፅ የምያስነቃ እና ለማየት የምዘገንን ማዳላት አይሰራም! ይህን አስተያየት ያየ ሰዉ እኔን የራሄል ተሬሳ ዘመድ ሊለኝ ይችላል::ሀቁ ግን እሷ ከአማራ እኔ ከደቡብ:እሷ ኦርቶዶክስ እኔ የወንጌል አማኝ መሆኔ ነዉ::
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
Mn mn algebagnm???
@compostcomposto
@compostcomposto 23 күн бұрын
ብዙ አትናገሪ ሀማኖትሽም ብሄርሽም እውቀት አይሆንም ዳኞቹ ስራቸውን ሰርተዋል ተቀበይ
@habtamufeyissa1208
@habtamufeyissa1208 Ай бұрын
ዋዉ
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MesudShamil-v4g
@MesudShamil-v4g 6 ай бұрын
Wawe
@TayechAsnake
@TayechAsnake 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesKebde-bp3st
@MekdesKebde-bp3st 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feysal98
@feysal98 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 5 ай бұрын
4:45 😅
@yohansayalew2840
@yohansayalew2840 4 ай бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ እውነት ጆሮ ኖሮሽ ይሔን ሙዚቃ አንዴ ብትሰሚው ብየ ተመኘሁ
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 5 ай бұрын
3:53
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 7 ай бұрын
እራሄል አደኛ ነሽ አቡ ሰውነቴን ሁሉ ነዘረኝ ሳዳምጠው
@sisayhailu-q7q
@sisayhailu-q7q 5 ай бұрын
ጥሩ ነወ የተጫወተችዉ ግን ትልቁ ስህተት አየሣቀች የምታጫወተዉ አልነበረም ሀዘን በተሞለዉ ብትጫወተዉ የሰዉን ቀልብ በገዛች ድምፅ ጥሩ ነዉ ፕሮፌሽናል አለመሆኗ ነዉ አርሚዉ
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 ай бұрын
❤🎉👍💕👌🏿
@melatdebele8501
@melatdebele8501 4 ай бұрын
👍❤️🇪🇹
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍
@EskinderTedbabe-vv6hg
@EskinderTedbabe-vv6hg 5 ай бұрын
0:19
@Yaredeshetu-my3zt
@Yaredeshetu-my3zt 7 ай бұрын
Ye yohanis kesew tera awtto ylekekln
@SaarahAhmed-v7l
@SaarahAhmed-v7l 24 күн бұрын
❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
አዜብ የመሰሉ ፋንታሁንን አለምዬ ናና
5:46
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 138 М.