Рет қаралды 223,433
እንኳን በሰላም መጣችሁ
ሽሮውን ለማዘጋጀት የሚየስፈልጉን ግብአቶች/ Ingredients
5 pounds chickpeas - የሽንብራ ክክ
1/2 pounds chili pepper - በርበሬ
እርጥብ ቅመም
2 cup fresh garlic - ነጭ ሽንኩርት
11/2 cup fresh onion/shallot - ቀይ ሽንኩርት
1/2 cup fresh ginger - ዝንጅብል
2 tbsp rosemary - ሮዝመሪ
2 tbsp Basil - በሶብላ
እነዚህ በደብ ካፀዳን በሗላ ሽንብራውን በኦቨን በ300 ድግሪ ላይ ከ2-3 ሰአት እየከፈትን እያገላበጥን እናበስለዋለን ወይም ክኩ ከደረቀ በሗላ በጥበሻ መቁላ ት እንችላለን ሌሎቹን እርጥብ ቅመሞች በመፍጫ እንፈጫቸዉና ከተቆላው ሽንብራ ጋር አዋህደን ለ1 ቀን አሳድረን እናደርቅና ለመፍጨት እናዘጋጀዋለን::
ደርቅ ቅመም
2 tbsp Basil - በሶ ብላ
2 tbsp Thyme - ጦስኝ
2 tbsp Ajawan seed - ነጭ አዝምድ
2 tbsp Cardamom - ኮረሪማ
1 tbsp Rues seed - ጤናዳም
1 tsp Turmeric - እርድ
1/4 cup Salt - ጨው
1 tbsp Black cumin - ጥቁር ቅመም
1 tsp Coriander - ድንብላል
Some cloves - ትንሽ ቅርንፉድ
Some Cinnamon - ትንሽ ቀረፋ
1 tsp Black paper - ቁንዶ በርበሬ
ደረቁን ቅመም አምሰን ከተደለዘው የሽሮ ክክ ጋር ቀላቅለን በመፍጫ እንፈጨዋለን በደንብ ጥቅጥቅ ባለ ወንፊት ብንነፋው ጥሩ ነው ::
የመፍጫውን ሊንክ👇🏼👇🏼👇🏼
ALDKitchen Grain Mill Grinder |... www.amazon.com...
Thank you for watching