''የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር አሳፋሪ ነው፣ደግመው አይናገሩትም'' ስዩም መስፍን (አምባሳደር) part 1| ETHIO FORUM ETHIO FORUM

  Рет қаралды 171,522

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 707
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
የኔምርጥ እንዴትአንደምወድህ የተከበሩ አምባሳደር እንኳን ደህና መጡ
@kabitalkabitalkabital2024
@kabitalkabitalkabital2024 4 жыл бұрын
ጅግናችን ንሮልኝ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ አምባሳደር ስዩም መስፍን እንወድሃለን❤❤ Thank you for Ur Service❤❤ Love You More❤❤
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብር ኣባታችን ጀግና ምን ግዜም ጀግና ነው
@saragezaw4834
@saragezaw4834 4 жыл бұрын
አባሳደር መስፍን ሱዩም በጣም ቡዙ ስራቹሁ ማንም ጠንቅቆ ያዉቃል እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጦት።
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 4 жыл бұрын
የትግሬ ምሁር : ባለስልጣንም ሆነ ባለሀብት በአፍንጫዬ ይውጣ::ለእኔ ሁሉም የሀገር ተውሳኮች ናቸው::እፍረተቢሶች
@tinagerethiopia6347
@tinagerethiopia6347 4 жыл бұрын
Great Journalist! He presents their perspective. Gives as an opportunity to see all perspectives. Thank you Y. Shimels!
@ferejwoldu679
@ferejwoldu679 4 жыл бұрын
This is great discussion. Congratulations for Ethio Forum and the journalist.
@abbaybe5550
@abbaybe5550 4 жыл бұрын
Welcome our hero and man of men.
@girmataye3576
@girmataye3576 4 жыл бұрын
You must be weyane u called this man a hero who you called Alula ?
@chelseafc2862
@chelseafc2862 4 жыл бұрын
abbay Bess Leba
@morningmorning1191
@morningmorning1191 4 жыл бұрын
እማማ ስዩም ከባድመ በሀላ እንዴት ልመኖት ባድመ ሙሉ በሙሉ ለኢትዮጵያ ተወስናል አሉን ይቅርቦት በእርሶ ውሸት እስካሁን ድክም ብሎናል
@samlovesam5204
@samlovesam5204 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@teshomegislasei9279
@teshomegislasei9279 4 жыл бұрын
Badme Still and continue to be part and parcel of Ethiopia. Hgdef ignorant and stupid human being
@kabitalkabitalkabital2024
@kabitalkabitalkabital2024 4 жыл бұрын
ውድ ኣቶ ስዩም መስፍን እናመሰግናሃለን እና ክብርሃልን ንሮልኝ
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@313_Secret
@313_Secret 4 жыл бұрын
የጀግኖች ጀግና፣ የመርህ ሰው።
@abelgetahun9361
@abelgetahun9361 4 жыл бұрын
ባድሜ የኛ ነው ብለክ ሰታሰጨፍር ለሱዳን መሬት ከመሸጥ በላይ የሚያሳፍር ልእዎላዊነትን ማሰደፈር አለ ????
@geregebre2742
@geregebre2742 4 жыл бұрын
ባድመ የነ ብለህ እዛ ቁም ምን እንዳርግ ታውቃላቹ ወያነ ኣንለቃቹም ዝም ብለህ ግን ፈክር!!!!
@bbyebbye6157
@bbyebbye6157 4 жыл бұрын
Kfuwoch chihu stastelu weshet bcha esu Jegna new
@geregebre2742
@geregebre2742 4 жыл бұрын
@@bbyebbye6157 ja,enet new yehe bechbacha new tarik yeserut mnm yelem srq bcha
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ጀግና እይና ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኻ
@tsegayedesta2303
@tsegayedesta2303 4 жыл бұрын
ሮዚ !! i don't think you know the trurh ....exepet he is from tigray ....get to know this person 1st ትግራይ ብዙ ጀግኖች አሉአት ፠፠፠፠ ልጆቹን የሚማሩበት ት/ቤት በሠሚሥተር የሚከፈለውን ብታውቂ ...... ትክክለኛ የተትግራይ ጀግኖችን ትፈልጊ ነበር
@bonchedunga5659
@bonchedunga5659 4 жыл бұрын
Ante Banda yeewshet yeweyane gazetegna minim bitzelabid manim aysemahim:: Ante gin maferia akatari mesay sew nehi!!
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 4 жыл бұрын
ይህንን ጋዜጠኛ ሳላደንቅ አላልፍም።👍
@elaridebesai671
@elaridebesai671 3 жыл бұрын
ሰዩም ዉሸታም ኢሰያስ ክሓጽበና ንጽበይ ኣለና እንዳበለስ ተሓጺቡ
@shiwethagos8714
@shiwethagos8714 4 жыл бұрын
Thanks so much very good explanation thanks again 🙏🙏🙏🙏👈
@Sarbet888
@Sarbet888 4 жыл бұрын
This traitor who danced on the grave of 80000 thousand Ethiopian children still around, what a shame.
@berhehagos6149
@berhehagos6149 4 жыл бұрын
What do you mean by dancing on the grave, when and how did he do it
@efreamassefa5430
@efreamassefa5430 4 жыл бұрын
ዝቃጭ ነህ ቱንቱላ Fake pileopls የሰው ቅቦች
@Sarbet888
@Sarbet888 4 жыл бұрын
@@efreamassefa5430 You stole enough dough from Ethiopians to last you a lifetime, just shut the f..k up, and feel your belly, traitor.
@efreamassefa5430
@efreamassefa5430 4 жыл бұрын
@@Sarbet888 ምን ታርጉ ብልፅግና እኮ የተመሳሳይ ፆታ ስብስብ ነው ተፋቅራቹ ልትሞቱ ኣይደል
@Sarbet888
@Sarbet888 4 жыл бұрын
@@efreamassefa5430 TPLF Introduced sodomy torture in our country prisons, and political prisoners like Bekele Gerba, who was in your custody, lost their minds because of that. I am done, I felt unclean communicating with you.
@petpet2948
@petpet2948 4 жыл бұрын
አቶ ስዩም መስፍን ከበፊት ጀምሮ የምወዳቸው ሰው ናቸው፣ ረጋ ያሉ ፖለቲከኛ ናቸው፣ እንደ እኔ አስተያየት እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ክብር ሊሰጣቸው ይገባል፣ ሲሰሩ የተሳሳቱት ነገር ሊኖር እንደሚችል ግልጽ ነው/የሚሰራ ይሳሳታልና/ ይሁንና ቀላል የማይባል የኢ/ያ ህዝብ በእነሱ ላይ ያለው አስተሳሰብ ጥሩ አይመስለኝምና ይህ ሊስተካከል ይገባል
@addisababa6540
@addisababa6540 4 жыл бұрын
He is billoner thief no respect for weyane gangsters
@hdhgsu8305
@hdhgsu8305 4 жыл бұрын
ጅግና አቦና
@tesfayea5408
@tesfayea5408 4 жыл бұрын
ማይክራፎን ይዘህ ጥያቄህን ጠይቅ ፤ ግን አምባሳደር የሚለው በጭራሽ አይገባውም ። ከኢት ኤርትራ ጦርነት የደንበር የአልጀርሱን ውሳኔ ገልብጦ የኢትዮጵያን ህዝብ ያስጨፈረበትን ውሳኔ ጠይቅልኝ ። እሱ እራሱ ያንን ደግሞ አይናገረውም !!!
@eh5079
@eh5079 4 жыл бұрын
Abebaw Birhanie Enegnih ye tarik teteyakiwoch nachew Keza lemamlet yemayilutin aynorm
@ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
@ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 жыл бұрын
Abebaw Birhanie ፈጣሪ ሲያዝንባቹ እኮ ነው ያወረራት ማነው የወረራት የትግራይ ጅግናው የት ሄዶ ነው ስታሳዝኑ እጭ ወደዛ
@hamodiali8188
@hamodiali8188 4 жыл бұрын
እስቲ ያጉል አዋቂ አትሁን አትዘባርቅ
@አንድአፍታወሬጠላሁ
@አንድአፍታወሬጠላሁ 4 жыл бұрын
They keep lying the funny thing is that they full their people too. The stole billions of birr and now they want to accuse the prime minister. Their Dirty mouth cannot be shut up
@chelseafc2862
@chelseafc2862 4 жыл бұрын
Jiji Love Dedebe koshasha
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
He is very true
@ዘብሔረ-ኣክሱምትግራይ
@ዘብሔረ-ኣክሱምትግራይ 4 жыл бұрын
ቕድም ቕድም ልዓዶም ትግራይን ህዝቦምን ብዝግባእ ለይከሓሱ ለይሰርሑ ኢለ ይቃወሞን ይነቅፎምን ኔሬ እየ ብኡ ድማ ክንደይ ባንዳ ተብሂለ ተፀሪፈ ሐዚ ሐዚ ዋላ እኳስ ፌደራል ይፈንፍኖም ሐዚ ግን ጠቅሊለ ምንቃፍ ይኹን ምቅዋም ጠጠው ኣቢለ ምስኣያታተይ ደው ኢለ ኣለኹ!!!!!! ክብርን ሞጎስን ምእንተ ትግራይን ተጋሩን ክቡር ህይወቶም ዘወፈዩ።ኣያታተይ!
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
ያየው ስመልሽ ጅግና ጋዜጠኛ ስዩም መስፍን እድሜና ጤና ይስጥህ በሳል መሪ ነህ
@lukaskaleb9512
@lukaskaleb9512 4 жыл бұрын
ለመሆኑ ጓድ ሥዩም እርሶዎ ስለእፍረት ያውቁታል ወይንም ይገባዎታል ወይ? ባድሜ ለኤርትራ ተሰጥቶ እያለ እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዬጵያ ህዝብ ብለው መግለጫ ሰጥተው ሀቁን ግን የኢትዬጵያ ህዝብ ሲረዳ አፍረው ይቅርታ ጠይቀዋል ወይ? የህዳሴ ግድብ ከመጀመሩ በፊት ጥናቱ ያለቀላቸውና ማህበራዊና አከባቢዊ ተፅዕኖ ጥናት የተጠናላቸው የኃይል ማመንጫ ሳይቶች በአባይ ወንዝ ላይ ከላይ ወደታች cascade የተደረጉ ነበሩ፡፡ እነሱም ካራዶቤ፣ ቤኮ-አቦ እና ማንዳያ የሚባሉ ሳይቶች በድምሩ ወደ 6,500+ ሜጋዋት የሚያመነጩ ታዲያ በእነሱ አናት ላይ አይደለም ወይ አሜሪካኖች በጃንሆይ ጊዜ ቦርደር ዳም ብሎ ያጠነቱትን የህዳሴ ግድብ ተብሎ የተመጣው? ለምን ይዋሻል? በተለይም ማንዳያ ዳም በሚመለከት 2100ሜጋዋት ዴደሳ ከአባይ ጋር መገናኛው ላይ በሚመለከት የኖርዌይ መንግስት የማህበራዊና አከባቢያዊ ተፅዕኖ ጥናት ፋይናንስ አድርገው ጥናቱ እንዳለቀ አይደለም ወይ ያኛው ሼልፍ ላይ ተጥሎ የህዳሴ ግድብ የሚትለው ዜማ የመጣቸው? በዚህስ ከኖርዌይ መንግስት ጋር ቅሬታ ውስጥ ተገብቶ አልነበረም ወይ? ታዲያ ለፖለቲካ ፍጆታ ባይሆን ኖሮ የህዳሴ ግድብ ታቅዶ ቢሆን ከኖርዌይ መንግስት የተገኘው ፌንድ ለምን ማንዳያ ሳይት ላይ ለጥናት ዋለ? እርስዎ ግን መቼ ይሁን እውነት የሚያወሩት?
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 4 жыл бұрын
ርጅም እድሜ ለሁለታችሁም 👌👌👌
@biniamhabte6148
@biniamhabte6148 4 жыл бұрын
Siyum wishetam aganint yemolabet irkus menafist yaleh seitan neh demo gazetenaw yeweyane cadre neh koshasha ahiya shintam VIVA shaebiya viva isseiyas afeworki 🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷🌷
@ekkozed221
@ekkozed221 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ኡትዮጵያኖች ከሃያ ሰባት ዓመት በላይ የደረሰባቸው ተዝቆ ተነግሮ ልያልቅ ያልቻለ ግፍና ሰቆቃ ከወጡ ገና ሁለት ዓምት እንኳ አልሞላም ገና ቁስላቸው አልጠገገም ግና እነዚ በቁምጣ ሞጋ ጫማ አርገው ነፃ አውጭ ድርጅት ብለው የመጡ ምስማር እም ያክሉጉዶች ልክ ቤት መንግስት ሲደርሱ እንደሚስማር ተመተው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ተቸነከሩ ከዛማ በቃ ያ በረሃ የተነደፈው እኩይነት ኢትዮጵያኖችን እየበላ እየቀረጠፈ ሄደ ለመሆኑ እዚህ የፊቱን ወዝ ጨፍ አርጎ የሚንጎማለል ሰውዬ ኢትዮጵያኖች ጭንቅላት የላቸውምን ነው ወይስ የዓዕምሮ ዘገምተኞች ናቸው ተብሎ የቀረበ ፌዝ ነው። እረ ለመሆኑ የኢትዮጵያ ጥቅም ተከራካሪ መስለው ቡራ ከረዩ አሉ ለመሆኑ በዓለም ላይ የራሱን ወደብ ግመል አጠጡበት ብለው የሸኙት እርሱ በዋነኝነት የሚመሩት መንግስት አይደለም እንዴ? በዓለም በፊልም ሰሪዎች ከፓለቲካ ቀልድ ውስጥ እንደገባ ኣላወቁም እንዴ? ጋዜጠኛው ለኚ ዘገምተኛ ሰው ፊልሙን ንገራቸው ፤ እረ ለመሆኑ ተገንብተውና በስራ ላይ የነበሩ ግድቦችንና የመስኖ እርሻዎችን እንደ ጠላት ገንዘብ ያፈራረሰው እርስዎ ያሉበት መንግስት አይደለም እንዴ? ያፈራረሱት ፋብሪካዎችስ? እሺ እረ ለመሆኑ ስንቱ ጥፍሩ ተነቀለ እረ ስንቱ ወሸላው ላይ ኮዳ ተንጠልጥሎ መካን ሆና እንዲቀር ተደረገ ስንቱ ጠያፍ በሆነ መንገድ ተደፈረ ስንቱ የሃገር ጀግና ተስቅሎ ተገረፈ ?እረ ስንቱ ከሃገሩ ተሰዶ ግማሹ በየበረሃው ሴት ልጅ በማያውቁ ጠብደል ጭራቆች ተደፍሮ ስብእናውን አጣ? ስንቱ የኣሳነባሪ ጉርሻ ሆኖ ቀረ ? ስንቱ በየሃገራቱ እስር ቤቶች ማቀቀ ለዚህ ሁሉ ወንጀል ርስኦ ይመሩት ከነበረው መንግስት በላይ ተጠያቂ ሊኖር ይችላልን እንዴት ቢንቁን ነው አይኖዎትን በጨው አጥበው እሚተረትሩት፡ ለተሰራው እያንዳንዷ ወንጀል ፍርድ እምታገኝበት ቀን ይመጣል እስከዛው ግን ከእንግዲህ በኢትዮጵያውያን ላብ ውስኪ ጭንቅላት ላይ አስቀምጦ ቧ ማለት ፈፅሞ አይፈቀድም፡፡ እድሜ ለጀግናው ለገብረመድህን ዓርያ እርሶ በበረሃ የዶለቱት ሰነድ እያንዳንዱ ተስንዳ ትግኛለችና ስለ ዓባይ ጉዳይ ሳይሆን በረሃ የዶለትከው እንዴት ኢትዮጵያን እንበትን፤ እንዴት ያ ለሃገሩና ለወገን ፍቅር ያለውን ኢትዮጵያዊ ኣማራ ወንድሞቻችን ከሌላው ብሄረሰብ ለመለየት ጭራቅ አድርጎ ትርክት መፍጠር እረ ስንቱ እረ ስንቱ እረ ኡ ኡ ስንቱ እንደውም በቃ ተናደድኩ በቃ አልፅፍም...
@negassiigebretekle5377
@negassiigebretekle5377 4 жыл бұрын
killua gon VERY TRUE ,they are a band of bandits CRIMINALS ,LOOTERS . ZERAFIWOCH ,LEBOCH (thieves)Well said .👍👍
@adrianoadry8754
@adrianoadry8754 4 жыл бұрын
Wowwww love u guys ...yayesew ambesa neh ...and our old father siyum mesfin love more...
@tilahunsemu9467
@tilahunsemu9467 4 жыл бұрын
ክቡር አምባሳደር እርሶ ባድመ ለአርትራ በግለጥ ተፈርዶ እርሶ ለመላዉ የኢትዮጵያ ሀዝብ ከዋሹት ዉሸት ይበልጥ ይሆን ወይስ መዋሸትም ሹመትም ለህወሃት ብቻ ነዉ የተፈቀደው።መችም ሃሽሽ ክመነገድ የበለጠ ማጭበርበርና ዉሸት የበለጡ መስሎት ከሆነ ተሳስተዋል።
@berhaneghebremeskel1684
@berhaneghebremeskel1684 4 жыл бұрын
ይህ ሰው ዕድሜው ሙሉ ከውሸት ጋር ኣብሮ ነው የተጓዘው ኣንድም ቀን እውነት ተናግሮ ኣያውቅም
@tess8603
@tess8603 4 жыл бұрын
የጠቅላይ ሚኒስተሩ ንግግር አሳፋሪ ነዉ ከተባለ ያንተ ንግግር ስ ስለ በ ባንክ ያለ የኤርትራዊያን ገንዘብ አስመልክተህ የሰጠሄዉ ንግግር አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን በጣም አሳዣኝ ነዉ።
@senaitandom2680
@senaitandom2680 4 жыл бұрын
ተስ ጀዝባ ትንሽ እፈር
@gk4y420
@gk4y420 4 жыл бұрын
Efer enji
@ቾምቤ
@ቾምቤ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 የግብረሰዶም ዘሮች ተንጫጬ ከዚህ በኋላ ሌብነት የለም
@beshirmohammed7366
@beshirmohammed7366 4 жыл бұрын
Brillant man👌
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 4 жыл бұрын
የቀን ጅብ !! ፍርፋሪ ለቃሚ የመሀይም ቁንጮ ህዝብ ውሀ እና ዳቦ ሳያገኝ በመጨረሻ መጠለያ አጥቶ ለጦር ሜዳ ደሙን የገበረው በወያኔን የትግል እና የ27 የስልጣን ዘመን ነው። ታሪኩ ይኸው ነው። አምባሳደሩ ዛሬ ህዝብ ፊት መቆም አቅቷቸው ምሽግ ሆነው ይቀባጥራሉ። በስራ ተፈትነው ለግል ህይወታቸው ከበቂ በላይ ሀብትና ጠላት አፍርተዋል። ሀብቱ አዋቂ ነው። የህዝብ ጥላቻ ግን በታሪክ መዛግብት ይኖራል።
@kibromkidanemariam253
@kibromkidanemariam253 4 жыл бұрын
ስዩምን በጣም ነው የምወደው ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ፡፡
@tesfayeregassa4804
@tesfayeregassa4804 4 жыл бұрын
አቶ ስዩም - እባክዎ አሁን እድሜዎ አንድ አዛውንት የሚደርስበት የእድሜ ክልል ላይ ደርሰዋል፡፡ ዛሬስ ለምን ብለው ይዋሻሉ? እስኪ ልጠይቅዎት- የአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ይግባኝ በሌለው ሁኔታ የሰጠውን ፍርድ የእንግሊዘኛውን ቅጅ አንብቦ በትክክል መተርጎም አቅቶት ወይም ለፖለቲካ ትርፍ ሲሉ ብቻ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ "ባድመ ለእኛ ተፈረደ - የኢትዮጵያ ህዝቦች እንኳን ደስ አላችሁ"! ብለው ማስጨፈርዎ በሀገሪቱ ታሪክ ከተሰሩት አሳፋሪ ቅሌቶች ሁሉ ትልቁ አይደለምን? እውን ተፈርዶልን ቢሆን ኖሮ ታላቁ መሪ /በእርስዎ አጠራር/ ራሳቸው ያበስሩ ነበር እንጂ ለእርስዎን እድሉን ይሰጡ ነበርን? ህሊናዎ እውነቱን ያውቀዋል፡፡ ዛሬስ ውሸት ለምን? እባክዎ ወደ ህሊናዎ ይመለሱ፡፡
@TheServant-ym1tw
@TheServant-ym1tw 4 жыл бұрын
Ante dedeb Tigre! ! You are burning with jealousy with our beloved PM Dr Abiy Ahmed! !! He chased you Tigres out of power and never think of coming back to power for thousands of years !!
@negassiigebretekle5377
@negassiigebretekle5377 4 жыл бұрын
AMEDAM ,TULTULA, you are past tense 😬
@yesewzer4687
@yesewzer4687 4 жыл бұрын
Yaye anbesaw👏👏👏 midre hodam gazet'egna ney bayun anchachahew💚💚💛💛❤️❤️
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
አምባሳደር እናመሰግናለን
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 4 жыл бұрын
አምባሳደርነት የኢህአዴግ የሌብነት ማእረግ መሆኑን ከተነቃ ቆይቷል። የቀን ጅብ ሁላ!! ሌቦች
@birhanegebre9740
@birhanegebre9740 4 жыл бұрын
ትምክህትኛና ነፍጠኛ ከተናደደብህ ፥ ኣንተ ትክክል ነህ
@beyanabdule3651
@beyanabdule3651 4 жыл бұрын
This guy announced that Badime is given to us! ! and he never ashamed! Lier...
@tsehayhinton5078
@tsehayhinton5078 4 жыл бұрын
Go to your media
@majora895
@majora895 4 жыл бұрын
Welcome my beloved hero baba syum mesfen and one of the best journalist in our country
@dawitgebreyesus5917
@dawitgebreyesus5917 4 жыл бұрын
dear Ethiopian ppl I am eritrean stay away from this lie
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 4 жыл бұрын
እዛው ሀገር ተቀመጥ ቅናተኛ የማያልፍላችው ሲጀመር አይመለከትክም he is ethiopian man ሰለዚሕ ኮረና ቫይረስ አይነት ነሕ
@meronlw2127
@meronlw2127 4 жыл бұрын
I proud of you
@yalexy5398
@yalexy5398 Жыл бұрын
May he rest in peace 💔 You will be remembered forever. We need his memorial center in the GERD. Oct, 2023!
@klokklok9935
@klokklok9935 4 жыл бұрын
የኛ ጅግና ስዩም መስፍን
@tsegayedesta2303
@tsegayedesta2303 4 жыл бұрын
ጀግና ወይሥ ሌባ ? እሄ ፈፅሞ ለሃገር አይበጅም ዋናው ህዋሃትን ያሰደበ ራሥ ወዳድ ነው
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 4 жыл бұрын
Mesfen Seyum is a lair. Where has he been all this time. TPLF has never had good intention to make Ethiopia progress. TPLF helped and campaigned to let Eritrea secede from Ethiopia and organized the Ethiopian people according to their tribal background so Ethiopia can split into many small nations.Actually many of the TPLF members benefited a great deal in the name of building the dam. Stole money from the contribution poor people made to help build our dam.
@gebrufiseha6552
@gebrufiseha6552 4 жыл бұрын
Dont besay lair ,every bodymake mistake in work. in general perpese he works to every pupil ethiopia to get fridom,toincrease economy double digit by enter conecting investers of the world.e.tc weremore satisfactory.
@haileworku6961
@haileworku6961 4 жыл бұрын
ስዩም ማለት ኢትዮጵያን ለማፍረስና ሃገር ለመበተን እድሜውን ሙሉ የቻለውን ሁሉ ሲያደርግ የኖረ መርዛማ እባብ ነው፣ ግቡ አንድና አንድ ነው ኢትዮጵያን ማፍረስ ፣
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 жыл бұрын
አማራዎች ትግሬ ግለሰብ እና ኦሮሞ ግለሰብ ላይ ምላሰችሁ የምረዝመውን ያህል፡ በአማራዎች ላይ ለምን የለም! ስለዝህ አገር አፍራሾቹ አማራዎች ናቸው! እርግጥ ነው ስዩም Super Devil! ግን አማራዎች ኮሜንታችሁን አይቸዋለሁ፡ እስቲ አንድ አማራን ግለሰብ ስታብጠለጥሉ እንይ! አገር ብላችሁ ነው እንድንል!!!
@habtemichaeltewldeberhan9739
@habtemichaeltewldeberhan9739 Жыл бұрын
Sium mesfen
@nasruddinabdalla7273
@nasruddinabdalla7273 4 жыл бұрын
እናተ የተቻላቹህትን ያህል ሰረታቹሀል ለዚህም ተልቅ ከብረ እለኞ እድሜና ጤና ይሰጥልኞ ከዚባሀላ ለኤትዮጰያ ህዝብ ተዉለት በረግጠኞነት የእረብ እሸከሮች..በጣም ይጠሎታል በኔበኩል እንተ የኤትዮጰያ ጀግናነህ.
@bebizelenayoabraham1014
@bebizelenayoabraham1014 4 жыл бұрын
Mesfin...Game Overrrr 👎🏻👎🏻👎🏻
@TheFhdude
@TheFhdude 4 жыл бұрын
Ethio Forum = tigray Forum LooooL
@አልማዝግርማ
@አልማዝግርማ 4 жыл бұрын
*#አቦ** ህዝቢ ኢትዮጵያ አቦ ህዝቢ ትግራይ ንህዝቢ ዕድሜ ልክዕ ህዝቡ መስዋእቲ ዝከፈለ ጀግና ዓይኒ ህዝቢ ትግራይ የቀንየልና አብዙይ ዘብፃሑኩሙና#*
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ብሓቂ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@negassiigebretekle5377
@negassiigebretekle5377 4 жыл бұрын
አልማዝ ግርማ yeah right ,The truth is not where you reach ,it,s where you gonna end .HE WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST .
@kinisonkimo9955
@kinisonkimo9955 4 жыл бұрын
ያየስው አድናቂህ ነኝ ከክፉ ይጠብቅህ
@abdurahmankedir9214
@abdurahmankedir9214 Жыл бұрын
Best work of yassew shimelis while he work for tv tigray. We remind u along with butterfly tie. I will post it in my bed room
@garymihreteab1316
@garymihreteab1316 4 жыл бұрын
The shirt and tie looks like my uncle’s who got deported from Addis during EthioEritrsa
@bgnola9385
@bgnola9385 4 жыл бұрын
It could be......
@HH-ix3mi
@HH-ix3mi 4 жыл бұрын
Funny. I like your comment, bro.
@deargod5113
@deargod5113 2 жыл бұрын
Humbleeeee O GOD it.s ok no complein GOD is Good
@ዓወትኪዳነ
@ዓወትኪዳነ 4 жыл бұрын
በጣም የምወድህ እና የማከብርህ የተከበርክ ክቡር ኣባሳደር ስዩም መስፉን ረጅም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር በጣም ነው የምወድህ
@tesfai3212
@tesfai3212 4 жыл бұрын
ፊትህን ስያይ ፥ በንተ ምክንያት ኢትዮጵያ የተዋረድችበት ኣስታውስኩ ፥ በኢትዮ ኤርትራ ጠርነት ጊዜ የድንበሩ ኮምሽን ውሳኔ ካስተላለፈ "ያልጠበቅነው ኣግኝተናል" ብለህ ስትዋሽ ታስታውስ ይሆን ። ዛሬ የፍቅር መልእክተኛ ዶክቶር ኣቢይና የኢትዮጵያ ሕዝብ ባንተና መሰሎችህን የተዋረደች ኢትዮጵያ ድናለች ። እባከህ ፊትህን ደብቅ ።
@gebrufiseha6552
@gebrufiseha6552 4 жыл бұрын
ነናንተ አይገባቹም ሰው ሲታረድ የኖረ ፣ሲፈናቀል የለማ፣ሲራብ የጠገበ፣ለላመ የያጣ፣ሰላሙነ ያገነ፣የአሁኑ ጥፈፋት በኪስህ ሽሽገህ የፍቅር መልእክተና መጥተቶልናል ስትሉ በጣም ያስቃል፣፣ይመቻቹ፣፣
@313_Secret
@313_Secret 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለብርቅዬ ታጋይ ስዩም መስፍን፣ ለኢትዮጽያ ሚመጥን መሪ ነው ያገኙት፣ በቃሉ የማይገኝ ወስላታ።
@shalomzewde3749
@shalomzewde3749 3 жыл бұрын
So sad 😭 I wish you was enjoying your retirement and everything could have been better so sorry Rest In Peace 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aziebtesfahuney9071
@aziebtesfahuney9071 4 жыл бұрын
Enameshegnalen kubur Ambassader Seyum and Ethio Fourm. ⛳⛳⛳🌠🌠🌠♥️💥💟🌟💝🥰🌹⚘👌👌👌⛱⛱⛱👏👏👏💐💐💐🙏🙏🙏
@brookzeleke9447
@brookzeleke9447 4 жыл бұрын
ስዪም መስፍን GAME over ""በአል በለስ""
@kT-oi2bn
@kT-oi2bn 4 жыл бұрын
Dikala
@songohan7170
@songohan7170 4 жыл бұрын
ውሽት ተንኳል ቅጥፈት መቼስ ክአለም እንደኛ ናቹ ተክኖችዋል ::
@joelberhane3830
@joelberhane3830 4 жыл бұрын
WE love you, Seyum Mesfen. mature leader.
@deargod5113
@deargod5113 2 жыл бұрын
Syomey GOD is Good
@bitania2
@bitania2 4 жыл бұрын
Eloquent, expatiate and an elaborated statements were explained by Mr.Seyum Mesfin, we are anticipating more, and I here in would like to likewise appreciate the responsible and courageous efforts of Lig Yayesew Semeles.😃
@mulukassegn1895
@mulukassegn1895 4 жыл бұрын
ስለጎሃጽዮን አካባቢ መሬት የመስጠም አደጋ እንዳልነበረው ከፍተኛ ባለሙያና የጥናቱ አባል የነበሩ ኢንጅነር አስረድተዋል። እባክዎ የድንፋታ/መርዛማ/የውሸት ዘመንዎ ማለፉን ይረዱ።
@begooddogood8334
@begooddogood8334 4 жыл бұрын
ይህ ሰው ያስታወሱት ይሆናል ቲቪ ላይ ወጥቶ ባድሜ የኛ ነው ብሎ ሲዋሽ?
@solomon69088
@solomon69088 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qp_Ml6mOfMmJZtU
@tesfai3212
@tesfai3212 4 жыл бұрын
የማየታውሰው ያለ ኣይመስለኝም፣ . የድሆች ሃብቲ ዘራፊ . ዋሾ የቁራ መልእክተኛ/ ዲፕሎማት . በወድማማች የኢትዮ ኤርትራ ሕዝቦች መካከል ጠብ ከዘሩ ደመኞች ኣንዱና ዋነኛው ነው ። .
@tesfai3212
@tesfai3212 4 жыл бұрын
@@solomon69088 ሰሌ ኣመሰግንሃለሁ ፣ ይህ ዓይነት ኣስተሳሰብ የሁለቱ ኣገሮች ወጣቶች ሕይወትና ዕድል ቀጥፈዋል ። በነሱ ኣመለካከት እንደ ዶ/ኣብይ ፍቅርና ኣንድነት የሚሰብክ ሰው ሞኝ ነው ።
@yesewzer4687
@yesewzer4687 4 жыл бұрын
Digital tekefayochu zare ezih nachew. Chalew Yaye simn melak yawet'awal alu👏👏👏👏👏💚💛❤️
@geregebre2742
@geregebre2742 4 жыл бұрын
ስዩም መስፍን ኣንታ ከልቢ ለማኒ ስረ ኢሰያስ ትፈልጣ ኢካ ሳላ ህዝባዊ ግንባር ኣብ መድረክ ወጺካ ከም ትዛረብ ጌረሙካ ጻሕጻሒ ለማኒ ኣብ ጎንካ ኣለና ዝፈጸምካዮ ገበን ሸለል ትብሃል ከይመስለካ ኣንታ ረሃጺ ነቶም ሰብ ከምትከውን ዝገበሩካ ከኣ ክትነቅፍ!!!
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 3 жыл бұрын
You are missed by Tegaru! You are hero forever!
@mesfinsemu54
@mesfinsemu54 3 жыл бұрын
WE SEND HIM TO HELL!! NEVER BEEN HAPPIER WHEN I HEARD THIS EVIL GUY FORVER SILNCED
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 2 жыл бұрын
@@mesfinsemu54 ንገረው ነፍሱን አይማረው. I hope he will burn in hell
@genetiali6701
@genetiali6701 4 жыл бұрын
Gad give you long age
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው አቶ ስዩምን ታላቅ ሰው
@bg9694
@bg9694 4 жыл бұрын
አቶ ስዩም እናመሰግናለን ያለውን ግልጽ በሆነ መልኩ ስላስቀመጡልን! አቶ ያዬሰው አመሰግናለሁ ብቸኛው ግልጽነት ያለው ጋዜጠኛ !
@manatadu447
@manatadu447 4 жыл бұрын
ሳቅቼ ሳቅቼ ሞትኩ አለች አሉ, ኢቶጲስ ... ደሩ ግን እነሆ፥ ይህን አላወቀውም ብትል፥ ልቦችን የሚመረምር እርሱ አያስተውልምን? ነፍስህንም የሚመለከት እርሱ አያውቅምን? ለሰውስ ሁሉ እንደ ሥራው አይመልስለትምን? እና ሁሉንም እርሱ እግዚአብሔር አዎ እግዚአብሔር ያውቀል:: በሕዝብ መካከል ክፉዎች ሰዎች ነበሩ፤ እንደ አጥማጆችም ያደባሉ፥ ወጥመድንም ይዘረጋሉ ሰዎችንም ያጠምዳሉ። ቀፎ ወፎችን እንደሚሞላ፥ እንዲሁ ቤታቸው ሽንገላን ሞልታለች፤ በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ። ከልጅ ልጆቻቸው ቀምቶ ይጫፍሩበተል, ያመነዝሩበተል, እንዲሁም ከብረዋል ባለ ጠጎችም ሆነዋል። ወፍረዋል ሰብተውማል፥ ክፋታቸውንም ያለ ልክ አብዝተዋል፤ የድሀ አደጎች ነገር መልካም እንዲሆን አልተምዋገቱላቸውም፥ የችግረኞችንም ፍርድ አልፈረዱላቸውም። እና በውኑ ስለ እነዚህ ነገሮች አልቀሥፍምን? ይላል እግዚአብሔር ነፍሴስ እንደዚህ ባለ ሕዝብ ላይ አትበቀልምን? ደግሞም ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለከተዋል፥ ሊገድለውም ይወድዳል። እግዚአብሔር ግን በእጁ አይተወውም፥ በተፋረደውም ጊዜ አያሸንፈውም። ኃጢአተኞችም ሲጠፉ ታያለህ። ኃጥአን ከፍ ከፍ ብሎ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ለምልሞ አየሁት። ብመለስ ግን አጣሁት፤ ፈለግሁት ቦታውንም አላገኘሁም። በደለኞች በአንድነት ይጠፋሉ፤ የኃጢአተኞች ቅሬታ ይጠፋል። የምቀርለቻው ነገር አይገኝም ይጠፈሉ.::
@mahmoudnour1499
@mahmoudnour1499 2 жыл бұрын
The Nile dam construction is not for political consumption like what short sighted egomanic individual thought. It's a reality project to supply electricity to Ethiopia as well it will help in developing Ethiopia
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 4 жыл бұрын
የጀግኖች ጀግና ኣባየ እንኳን በሰላም መጣህልን የፅናት እና እዉነት ባለቤት ነህ። ጀግና ኣምባሳደር ስዩም መስፉን ላመነበት የኖረ ለታመነበት ኣላማ የዲል ቀኝ እጅ እድሜና ጤና ኣብልጦ ይስጥልን
@kassahunbelay1668
@kassahunbelay1668 4 жыл бұрын
አምባሳደር ስዩም መስፍን በጠቅላይ ሚኒስትራችን ላይ ቂም አዘል እይታችው ውጭ ባለው የታላቁን የህዳሴ ግድባችን ዙሪያ በተናገሩትና በሰሩት ስራ አድናቆት አለኝ
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 4 жыл бұрын
So if you appreciate about the dam talk you have to feel shame on abiy work.
@mohammadaminwediraya3195
@mohammadaminwediraya3195 4 жыл бұрын
ኣባሳደር ስዩም መስፍን በጣም ጀግና ቆራጥ በሳል ሰው ነህ በጣም ነው ምወድህ ማከብሪህ እድመና ጠና ይስጥህ
@dmx3674
@dmx3674 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አልነበሩም...የነበሩት የህወሀት ባለስልጣን ነበሩ። ይህ ግለሰብ ወንጀለኛ ነው። ሁለት እህትማማቾን አስረግዞ እንዳይታወቅበት የገደለ ሰው ነው። ምድረ ሌባ ሁላ !ኡትዩጵያ እነዚህን ሌቦች አታቃቸውም።
@ksaukonjo4728
@ksaukonjo4728 4 жыл бұрын
Ahya
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 4 жыл бұрын
ደም ጠጪዎች ደሞ ከናንተም ብሶ ሰዉ መዉቀስ ጀመራቹ
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 4 жыл бұрын
አባይን ያየሰው ደም ጠጪ አለመሆናቸውማ ዛሬ ሕዝቤ ገብቶታል ኢቴጰያዊ ከሆንክ
@ቾምቤ
@ቾምቤ 4 жыл бұрын
@@tegsitemom4639 ልክ ነህ ግብረሰዶም ናቸዉ።😂😂😂😂😂💚💛❤
@yesewzer4687
@yesewzer4687 4 жыл бұрын
Gibresedom sigermen siga yemibelu metubinko chiraqoch 😈
@በትግልኢትዮጵያ
@በትግልኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አድርባይ ጋዜጠኛ አለ ግን?
@TheAxumit
@TheAxumit 4 жыл бұрын
This guys needs to let them finish talk. He just keeps cutting him.
@mega8101
@mega8101 4 жыл бұрын
Arada : He is in prison now 😂😂😂
@yoniwaztho130
@yoniwaztho130 Жыл бұрын
yayesew is legendary for this interview
@dnglamalaje4265
@dnglamalaje4265 4 жыл бұрын
We trust you syum thank you
@eritreanproud9228
@eritreanproud9228 3 жыл бұрын
You trust seyom kkkk 😂
@okbazghihagos8627
@okbazghihagos8627 4 жыл бұрын
jigna
@truthsetsyoufree1809
@truthsetsyoufree1809 4 жыл бұрын
Can any one explain why the people of Tegray keep telling us this thief are their heroes. Tigray culture honors thieves?
@event357
@event357 4 жыл бұрын
It's just because you also celebrate a monster like Minilki, Hayile Silase and Mengistu. Duket be amed yisikal alu!
@alemtegegne2928
@alemtegegne2928 3 жыл бұрын
The number one criteria to be a member of TPLF is being a good thief.
@nathant.4097
@nathant.4097 4 жыл бұрын
ይህ ጋዜጤኛ ተብዩ ሁል ጊዜ ሚዛናዊነት የጎደለው ምስኪን ሰው ነው።ኢ ነ ነ (E N N) ላይ ሲሰራ ይህ ለውጥ መጣ በርግጥ ነው ጥሩ የሰራህው ነገር ቢኖርም አሁን የምትሄድበት መንገድ ብዙ አያስኬድም ምክንያቱም አንዳንድ አባባሎችን እየወስድክ ነገር አታባላ በወቅቹ አባይ ወንዝ ይገደብ የስው መብት ግን ይከበር እያለ ሰው ሲጠይቅ አቦይ ስዩም መስፍን በደንብ ያውቁታል ። ሪፓርተስ ጋዜጣ ስንት ጊዜ ነው በተደጋጋሚ የዘገበው ።አባይ ይገደብ የሰው ልጆች መብት ግን ይከበር (አይገደብ) ግን ማ ሰምቶ። ግን አባሳደር ስዩም መስፍን አሁንም ያሎትን ልምድ ለሀገሮ ከማበርከት ወደኃላ አይበሉ። መ ደ መ ር ማለት እንደዚህ ነው እና።።።
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 4 жыл бұрын
Too late to acuse anybody else. If u didn't torture, steal land, steal billions we wouldn't be where we are today. Justice for Amharas you killed, and for Amhara kids who are studying in miserable conditions. Why did u deviate the dam excluding Amharas?
@nahomtilahun4383
@nahomtilahun4383 4 жыл бұрын
Mesrak Meskel go Ask Gedu and demeke! Stop wining and acusing ppl while you celebrating ppl who has been torturing and stealing Amharas by the name of Amhara!! Don’t you feel bad when you are accuding TPLF for the damage that Demeke and Gedu does! Fight with your real enemy than attakcking ppl b/se they are Tigre!! It is not good for your health and you Will never win b/se they are not your enemies
@addisu6
@addisu6 4 жыл бұрын
Can you show/share us the video in which PM said " the dam was built for political purpose", please?
@danieln9263
@danieln9263 4 жыл бұрын
The Legend, thank you for your life time service!
@alemayotadele7390
@alemayotadele7390 4 жыл бұрын
you did well for Ethiopia but Ethiopia evil group can not tell the truth...be proud Ambassador seyoum mesfine
@dnglamalaje4265
@dnglamalaje4265 4 жыл бұрын
Syum is very intelligent
@channal1910
@channal1910 4 жыл бұрын
ክብር አምባሳደር ስዩም መስፍን በአባይ ግድብ ዙሪያ ስሜታዊ ሆነዉ እጅዎ እየተንቀጠቀጠ ሲመልሱ የሰጡትን ዋጋ ያሳያል
@kkenso7571
@kkenso7571 4 жыл бұрын
ሌባ የዘረፈው ነው የሚያንቀጠቅጠው
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 4 жыл бұрын
ያየሰው ሽመልስ የተባለ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ስሙ ብቻ አማራ የሆነ ሆድ አደር ባለፈው ስብሃት ነጋን ሲጠይቅ ፍርሃቱ ህወሓት መውደቁን የሚያውቅ አልመስለኝም ግን ያየሰው ህወሓት ሳይወድቅ እንዴት እንደምትፈራ በዚሁ መገመት ይቻላል :: በእርግጥ ህወሓት አሁን ለእሽክርናህ 60 ሺ ክፍያ ቢበጥሱልህም እንድህ የወረደ ጋዜጠኛ መሆን ዝም ብሎ መገልፈጥ አቤት ማሳፈርህ በነገራችን ላይ ስዩም መስፍን አገሪቱን እረስቶ ነው ኢትዮጵያ ያለው ሲቆጭጨን እኮ ነው ባድሜ የኛ ሆነች ውጡና ጨፍሩ ያለን የረሳን መሰልነው ? ያየሰው እራስህ ጠይቀህ ራስህ ከስዩም ጋር ስትመልስ አይቀሽህም አይ የወያኔ ግማታዊ ጋዜጠኛ 😁 ሌላው መቀሌ የመሸጋችሁ የቀን ...ሆይ አርፍችህ የዘረፋችሁትን እየበላችሁ ቆርባችሁ ለምን የንስሃ ግዜ ለምን አትይዙም ?ከአሁን በሃላ ሽምግልናችሁን በ744 ብር አብቃቁት 😁 ማፈርይዎች ጠፈፍ ያለ ውሸት የማትችሉ ፋራ ማይሞች ይልቅ ጭሱን የገባውን አብቹን ተመልከቱት በጥበብ በፍቅር በትህትና አተዳደሩን ::እናንተ 27 አመት የዳከራችሁትን እሱ ሁለት አመት ሳይሞላው ኖቤሉን ይዞ ከች አለ ወያኔ ተንኮል ምቀኝነት ክፋትጭካኔ ብቻ :: በናንተ ጊዜ ኮረና ቢመጣ በሺ የሚቆጠር ተቃዋሚ በእስር ቤትአፍናችሁ እንዴት እንደምትጨርሱት ታየኝ እናንተ ክፉዎች ኤኒዌ እንካን እግዚአብሔር ነቀለልን ወያኔ ሌባዋን 😁
@berhanuaragie7091
@berhanuaragie7091 4 жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ እያደር ልብ ያውልቅ እነዚህ እኮ እነ ነውር ጌጡ ናቸው ተባሮ እነኩዋን አምባሳደር በሉንኝ የሚሉ አፍረተ ቢሶች
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 4 жыл бұрын
berhanu Aragie ዉሸተ እና እዉነት ለይተህ ላለማወቅ የተሰጠህ ፀጋ ኣመስግነህ ኑርበት የደርግ ነብሰ-በላ የጅብነት ኣመላቹ ሰባብሮ የጣለ ኣምበሳ ነዉ የፅናት ኣባት
@abelabebe3117
@abelabebe3117 4 жыл бұрын
ስዩም መስፍን ባድሜ ለኢትዮጵያ ተወሰነ ብሎ በተቃራኒ የዶክመንቱን ትርጉም ሳይረዳ ያስጨፈን ጉደኛ ሰው ነው።
@sami71816
@sami71816 4 жыл бұрын
stupid Badime still part of Ethiopia
@Usually-x3t
@Usually-x3t 4 жыл бұрын
Like zat ኩንቲ:: ደግሞ ይህችን የዶሮ ጭንቅላት ይዞ ከዶር በየነ ጋር መፎካከሩ:: ከሰው እኮ አይደለም በገዛ ጆሮዬ ነው "ይሄ ጉዴላ እኛ ሰው አርገነው" ስትል! የሰማሁት:: ሰክሮ ሲዝላብድ ውስኪ ትራሱ:: ብሄር እንዲህ እያንቋሸሽክ እንዴት ነው ለኢትዮጵያ ሰፊ ህዝብ አስባለሁ የምትለው ስዩም? የሚጋጥ ስጋ ያለበት የቀረ ቦታ አየህ እንዴ? የቀረህ አፈር ንው አፈር ጋጥ!! ስው በኮረና ስጋት ይሰቃያል አንተ ፖለቲካ ትነግዳለህ! ደስ የሚለኝ አብይ ከሰራው ቻይና የተመሰረተውን የትግሬ ስርወ መንግስት ማፍረሱ ነው::የችይና በሚሊዮኖች የሚቆጠር ጉቦና ጊፍት ቀረአ ምን ትሆን በደሞዝ እለመድክ?
@girmsbuli1851
@girmsbuli1851 4 жыл бұрын
አሮጌው ስርአት በዘመናዊ አስተዳደር ተተክታል አንባገነናዊ ተረት ተረት ነው የኢሕአደግ አስተሳሰብ ቀብረን ለ21 ክ ዘመን በሚመጥን ብልጽግና ተክተናል ሐላ ቀር ስርአት ሙዚየም ተወስዳል
@matiyaskebede8359
@matiyaskebede8359 4 жыл бұрын
እነዚህ ቡቱቱ ጠያቂውም ስዮምም የሌባ ጥርቅም አለማፈራቸው ይገርማል የማይመጥኑትን ምርጥ መሪ ስም ሲጠሩ በትግሬኛ ይሉኝታ የሚባል የለም የሚባለው እውነት እንደሆነ አሁን አየሁ ከአብቹ ጋር አርና ማር ማለት ናቸው አብቹ ማር ሲሆን እነዚህ አር ናቸው
@jamalmhmd5267
@jamalmhmd5267 4 жыл бұрын
ከከከለከከከከከ
@consuelosettembrini8301
@consuelosettembrini8301 4 жыл бұрын
Ethiopia yemtbal ager 133 amet ye celema now Ethiopia be selam mefres alebat
@salembante2651
@salembante2651 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ማመስገን እወዳለሁ በአምባሳደርነት አገልግሎ ጡረታ የወጣ የቀድሞ አምባሳደር ይባላል ይኸን መቀየር አትችልም አቶ ስዩም አንተ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነህ ስለዋሸኸው ይቅርታ ጠይቅ በባድሜ ጦርነት ስንት ኢትዮዽያን እንዳጣን ታውቀዋለህ በርሃ እያለህ ስለ አባይ እቅድ ነበረን ከዚህ በኇላ ምን ያህል ጊዜ እንደምትቆይ እሱን ልተወውና አሁንም ትዋሻለህ ! ኢትዮጵያ ክብር የሌላት ደካማ እንድትሆን በርተህ ሰርተሃል ይኸን ብንመሰክርልህ አንሳሳትም የምለምንህ ግን አሁንም አትዋሽ እባክህን !
@birhanuredaie9565
@birhanuredaie9565 4 жыл бұрын
Weyane tarick mesirat eji tarick Mawurat ayichilum yigermalu
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
አንተ ድሃ ከወያኔ በላይጨታሪክ የሰራ አለ በ7ሰው ጀምሮ መንግስት በውግያ በጭሆት መንገድ በመዝጋት ሳይሆን በብሬን በዶሽካ ኮተታም አህያ
@birhanuredaie9565
@birhanuredaie9565 4 жыл бұрын
@@weyzendroagertefa1178 Mejemeriya bedeb abibewu bihade ena zelena degimika abibo tsahafeley
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 4 жыл бұрын
በማውራትም በመዝረፍም ከአለም አንደኛ ከኢዮጲያ ሁለተኛ ህውሀት ነች። አንደኛ አሁን ኦነግ ነው።
@johndenver-ride9286
@johndenver-ride9286 4 жыл бұрын
@@weyzendroagertefa1178 ሌብነት ታሪክ የሆነው መቼ ነው? ማፈርያ የቀን ጅብ የተረሳ መሰለህ እንዴ ?
@birhanuredaie9565
@birhanuredaie9565 4 жыл бұрын
@@johndenver-ride9286 betikikil gin melis efeligalehu kante kelay yalewu comment
@zewdugirma4105
@zewdugirma4105 4 жыл бұрын
20 ዓመት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር? ለዚያም ሣያፍር አፋን ይከፍታል። ህሊና ቢስ።
@hamodiali8188
@hamodiali8188 4 жыл бұрын
ክፍት አፍ አንቺ ነሽ በባዶ አፍሽን እምትከፍችው ምን ሊልልሽ ፈለግሽ ይዋሽ ? አሳፋሪ
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 4 жыл бұрын
ምን አገባሕ ኮረና
@yabbymengistu4047
@yabbymengistu4047 4 жыл бұрын
this person who called him self as an ambassador while he is in retired time is still monger of portfolio in his 80's, compare this gay vis a vis his excellency prime minister Aklilu habtewold . this person lies the whole world several times. let alone what Meles reversed the victory through the so called Hague court .this person was advocate for this shames. he cant deserve a kebele leader ship. tell him that he denies him self till now,
@gideytesfaygebreselasie8335
@gideytesfaygebreselasie8335 4 жыл бұрын
ጥንብ አፍማ አንቺ ነሽ ለመሆኑ የሚገባሽ ከሆነ ምን የሚያሳፍር ነገር ተናገረ ደደብ ምንም ስለማይገባሸ አይፈረድብሸም ከእውቀት ነፃ ነሻ
@zewdugirma4105
@zewdugirma4105 4 жыл бұрын
@@hamodiali8188 ማፈርማ በአንድ ሀገር 20 ዓመት ሙሉ የመንግስት ስልጣን ላይ መዝፍዘፍና ለማፈር አለመሞከር ነው። ደንቆሮው።
@mamokillo6298
@mamokillo6298 4 жыл бұрын
ባድሜ ለኢትዮጵያ ተወሰነ ብሎ የተበጠረቀዉ መቼም አይረሳኝም።
@klokklok9935
@klokklok9935 4 жыл бұрын
ስለ ባድመ መሸጥ ከምታወራ ኤርትራ በሚኒሊክ መሸጥዋ ማወቅ ኣለብህ ኣህያ
@asmaerasmaer9441
@asmaerasmaer9441 4 жыл бұрын
@@klokklok9935 Enathen lebedaleh ena Eritrea Eritrea setelu memotachu new chomlaka kemalam JANDA.
@unitedforever37
@unitedforever37 4 жыл бұрын
Seyum mesfin enateh tebeda wedi shermuta
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 85 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
ከሞት የማምለጥ ሽሽት ያየሰው ሽመልስ ከፈረንሳይ
7:58
Rara Media - ራራ ሚድያ
Рет қаралды 67 М.