No video

📌የጤፍ ክራከርስ ለአዋቂ ለጤና ተመራጭ ❗️Ethiopian food❗️teff crakers recipe

  Рет қаралды 12,902

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #habesha #food #breakfastrecipe #traditionalfood

Пікірлер: 61
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም ድጋፋችሁ አይለየኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@tsionalemayehu2575
@tsionalemayehu2575 Жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ ካላስቸገርኩሽ ምጣድሽን በፎቶ አሳይኝ
@ruthmahatemework766
@ruthmahatemework766 Жыл бұрын
ከመጀመሪያውአሳይን
@ziontesfaye2193
@ziontesfaye2193 Жыл бұрын
Healthy snack new Thankyou
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
great job 👏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@mahiwebe223
@mahiwebe223 Жыл бұрын
ምርጥ ነው 👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@yeshifyesa4613
@yeshifyesa4613 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ ሞያሽ በጣም ጎበዝ በርቺ እሕቴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የሺዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam betye indet nesh yene balemoya wiy bunaw indet indasgomejegn ketenadamu gar lebuna kurs yazegajeshiw yetef kirakers demo liyu new ijsh yibarek inamesgnalen 🙏🙏👌👌🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አቦነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@medrekkabmedrek1992
@medrekkabmedrek1992 Жыл бұрын
Waww qonjo
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቤትዋ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የኔ ኪችን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏በጣም ያምራል ጣፋጭም ይመስላል እሞክረዋለሁ ❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰናይትዬ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 Жыл бұрын
ቆንጆ የቡና ቁርስ ነው ቤትሻ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰብለዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ቤቲዬ ተባረኪልኝ የኔ ውድ ለስኳር ህመምተኞች በጣም ተመራጭ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሚሚሻዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤️
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እንሞክረዋለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ራሔልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
👍❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@meron1567
@meron1567 Жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ እኔ በምታቀርቢያቸዉ ስራዎችሽ ተጠቅሚያለዉ ተባረኪ።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሜሪዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Wooooo betame new ymyasegmjew betttwa enmseganeln
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hiba0.106
@hiba0.106 Жыл бұрын
Berchi gobeznedh
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@selamawitdosegna7031
@selamawitdosegna7031 Жыл бұрын
God bless you more and more 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምዬ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@serkalemnegede5289
@serkalemnegede5289 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰርክዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe 🙏 🙏🙏🇪🇹❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@ሶበል
@ሶበል Жыл бұрын
ቤትዬ በጣም እናመሰግናለን። በመጥበሻ መጋገር አይቻልም? ምጣድ ስለማልጠቀም ነው።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ ይቻላል እያገላበጡ ማብሰል ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን 🙏 የፈጠራ ስራዎችሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርችልኝ እማ በመንዝ ሃገር ጠረሾ የሚባለው የቂጣ አገጋገር አንቺ ከሰራሺው ጋር አንድ አይነት ነው እንዴ ቤቲዬ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ነጃትዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ነጃትዬ የመንዙን አላቀውም ግን ግብአቱ ሊለያይ ይችል ይሆናል እንጂ በምጣድ ደረቅ ተደርጎ ይጋጉራል ጠረሾ ይባላል ልክ ነሽ🙏😍❤️
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ልዩ የሆነ ሙያ ብርክ በይ ቀላል ይወደዳል እንዴ ቤቲዬ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቆንጅዬ አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@ababaasfaw7768
@ababaasfaw7768 5 ай бұрын
እንቁላል ባይኖረውስ ውዴ?
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አበብዬ ይቻላል አለመጨመር 🙏🥰❤
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 Жыл бұрын
ያልተቆላ ሰሊጥ? ጣእሙ ይወጣልናል እህቴ? ተባረኪ አዲስ ነው ለኔ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰራዊትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዳቦ ላይ ስንጠቀም አይቆላም ለቂጣውም ብዙ ጊዜ እንጠቀመዋለን አንቆላውም እሳት ላይ ስንጋግረው ይበስላል በቂው ነው እሺ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@sisaytefera6204
@sisaytefera6204 Жыл бұрын
10Q
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሲሳይ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@heromenheri548
@heromenheri548 Жыл бұрын
Wow your so Gorgeous
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ቤትዋ ምጣድ ለማይኖረን በመጥበሻ አይሆንም ወይ ? ከሃገር ውጪ ለምንኖረው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ይሆናል በመጥበሻ እያገላበጥሽ ማብሰል🙏😍❤️
@meron1567
@meron1567 Жыл бұрын
38 view only 8 like please like አርጉ ተባረኩ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሜሪዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 31 МЛН
💯% የጤፍ ቆቆር ወይም ጮርናቄ
10:19
Melly spice tv
Рет қаралды 19 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 195 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН