📌 የተለየ የምስር አሰራር | ድንቅ ነው መጣፈጡ በዚህ መልኩ ስሩት|ተፈጭቶ ልዩ ነው |Ethiopian food|

  Рет қаралды 11,942

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Жыл бұрын

#ethiopianfood #food #habeshafood #special

Пікірлер: 104
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ ይሄን የሚጣፍጥ የፆም የምስር አይነት ተጋበዙልኝ🙏🥰❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 Жыл бұрын
ቤቲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ በርችልኝ እህቴ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የምስራችዬ የእኔ አክባሪ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ የሚጣፍጥ ይመስላል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልማዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
መጀመሪያ ሳይታጠብ ተፈጨ አልኩ ግን ተፈጭቶ ከሚታጠብ አጥቦ አገንፍሎ በሽርክቱ ቢፈጭስ የምስር ሽሮ ሆነ አተርም ተፈጭቶ አሪፍ ነው ላይክ አርጌሻለሁ ሌሎቻችሁም አይጎዳም አርጉ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ ስራውን ለማቅለል እንዲህ አይሻልም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-yb7cz9so9w
@user-yb7cz9so9w 3 ай бұрын
አህምሮሽን ጌታ ይባርከው በርቺ!!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አሜን አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ በርቺ 👍👍👍👍❤❤❤🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ የእኔ አክባሪ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏❤
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው ለጤናምጥሩነው ዋው አማረኝ ብርችልኝ እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኖላዊዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@sparkuser136
@sparkuser136 Жыл бұрын
❤❤እረ ሲያስጎመዥ ቤትዬ እሺሽ ይባረክ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 10 ай бұрын
Woooooow wudee batamm yamiral aboo ijish yibarkewu
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
ደስ የሚል አሰራር ለየት ያለ በርቺልን እህታችን❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@wegayehuchala3916
@wegayehuchala3916 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asaminewgetahun119
@asaminewgetahun119 11 ай бұрын
ዋው ሲያዩት እራሱ ያጠግባል ጎበዝ በለሞያ ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@frehiwotatsebeha6016
@frehiwotatsebeha6016 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺልን እህታችን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፍርዬ እጅግ አድርጌ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 11 ай бұрын
Balemoya eko nesh! Thanks emokrewalew berchi bettye
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
አብነትዬ የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 5 ай бұрын
Liyu new beqa tebareki❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ጁዊል የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰንዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
ቤቱዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ልዩ የሆነ ለየት ያለ ምርጥ የምስር ወጥ አሰራር ነው ያካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ውዴዴ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የኛዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@RightShow-do5dv
@RightShow-do5dv Ай бұрын
❤❤❤❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Wow it looks yammy Thank you Betty
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስንዱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
ቤቲዬ ለየት ያለ አሰራር ነው😍 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኩኪዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ቤቲዬ በርቺ ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የምስር ወጥ ነዉ የሚገርም ሞያ ነዉ ያለሽ በርቺልኝ በቃ ሽሮ ሲያምረኝ በዚህ መልኩ ሰርቼ ሞክረዋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ የሰሩ እጆች ይባረኩ በርቺልኝ 👏👍👌😍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@heratazmamenzo8326
@heratazmamenzo8326 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ ባለሞያ እኮነሽ ቤቲዬ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሔራትዬ አሜን የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@amenaa8115
@amenaa8115 Жыл бұрын
የኔውድ እምስሪውሁሉ ምግብ በጣም አሪፍ ነው በረች
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
It's good recipe i hv not seen carrots adding in key meserwote i will try thanks dear ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@aminaebrahim9865
@aminaebrahim9865 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@RightShow-do5dv
@RightShow-do5dv Ай бұрын
Birch Jgina❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@LulitTesema
@LulitTesema Жыл бұрын
በርቺልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሉሊትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 Жыл бұрын
😂ቤትሻ ዋው ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰብለዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🥰❤
@yodit422
@yodit422 Жыл бұрын
Inamesegnalen
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዮዲትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 3 ай бұрын
❤❤👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mimipaul3703
@mimipaul3703 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@semirahabi
@semirahabi Жыл бұрын
Wow😊Enamsgnlen 😊
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Endat nesh Bettwa berchi betam naw serawochish des yemilut enmseganaln betam
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 ай бұрын
Thank u 🙏❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ፌቨንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@amareassefa8656
@amareassefa8656 Жыл бұрын
Megemerya atebsh aderkesh ayeshalm
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ግን አንደኛ ክረምት ነው ሲቀጥል ደጋግመን ስናጥበው ምስር ቶሎ ይርሳል እና ስታሰጪው ጥሩ አይሆንም ለዛ ነው🙏🥰❤
@user-wv1nb5yy1m
@user-wv1nb5yy1m Жыл бұрын
የኔ ደርባባ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@michaelhabtetechlemicheal570
@michaelhabtetechlemicheal570 Жыл бұрын
Berche teru yemeser aserarune new
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሚካኤል ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@Christian-uq2gy
@Christian-uq2gy Жыл бұрын
Mraken aswatshgn❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ክርስቲያንዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@SelamMohammed
@SelamMohammed Жыл бұрын
በመጀመርያሰላምሽይቢዛ፡በርቸ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምዬ ያንቺም ስላም ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d Жыл бұрын
ሞያልልመድ 3 ወር ቡሀላ ኢንሻአላህ ጎጆወጭነኝ ሽኩራን እህታችን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mary1475
@mary1475 3 ай бұрын
ቤትዬ ጎበዝ ስራሽ ጥርት ያለ ከዩትብ ያንችን ብቻ ነው የምከታተለው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሜሪዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 Жыл бұрын
በጣም ያምራል እህት በተለየ መልኩ ምሰር መልኩም ደሰ ነው የሚለው በርች የመከለሻ ቅመም ግን ምን ምን ነው የሚሆነው ?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ንግስትዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው መከለሻ ከዚህ በፊት የሰራሁት አለ ተመልከቺው እሺ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@asterdebrework7422
@asterdebrework7422 9 күн бұрын
Bet btam amsgnalhuu
@bettwascorner
@bettwascorner 7 күн бұрын
አስቴርዬ እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@senaitenda-ls5mm
@senaitenda-ls5mm Жыл бұрын
Betamturumooyanew
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Elfnsh-bd6ru
@Elfnsh-bd6ru Жыл бұрын
ሰላም
@Elfnsh-bd6ru
@Elfnsh-bd6ru Жыл бұрын
Yet new sent new
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እልፍነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 Жыл бұрын
እየሰራሁት ነው ውጤቱን እሳውቃለሁ እርግጠኛነኝቆንጆ ይሆናል አመሰግናለሁ::
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልማዝዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ❤❤😂
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አቦነሽዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 Жыл бұрын
Enemesaginln
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@betigeda7693
@betigeda7693 11 ай бұрын
መፍጨት ምንድነው
@marthaasrat993
@marthaasrat993 Жыл бұрын
መፈጨቱ ምን ጥቅም አለው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ማርትዬ ለውጥ ደስ አይልም ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ 🙏🥰❤
@tebbtebebe6202
@tebbtebebe6202 Жыл бұрын
የ 6ወር እርጉዝ ነኝ የሰራሽውሁሉ እያማረኝ ተቸገርኩ ምን ይሻለኛል ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው አረ ጋብዛለሁ 🙏🥰❤
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН
#ጥፋጭ ፉል አስራር #Ethopianfoodcookig#
5:33
Smart Tube
Рет қаралды 2,8 М.
ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ
8:07
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 40 М.
ልዩ የሆነ የተልባ መጠጥ | ቁርስ ያስንቃል
12:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 182 М.
БУДЕТ ЗНАТЬ КАК ОБИЖАТЬ БАБУШКУ
0:18
МАКАРОН
Рет қаралды 1,7 МЛН
Red❤️+Green💚=
0:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
ПРАНКУЕМ ЧАПИ🙈🙈🙈
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 5 МЛН
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Nedo X
Рет қаралды 58 МЛН