የ ጦ ር አውድማ | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

  Рет қаралды 6,095

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

Ай бұрын

#ethiopia #audiobook #yetorawdma
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት እጅግ አሳሳቢ እየሆነ የመጣ እና በኢትዮጵያ ብዙዎችን እያስጨነቀ ያለ ጉዳይ ሲሆን በእውነተኛ ታሪክ ላይ መሰረት ያደረገውን ታሪክ የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ፅፋዋለች። ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው እንድታደምጡት ጋበዝኩ።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 25
@tinaye964
@tinaye964 Ай бұрын
የአማራ ወንድ እንኳን ፍቅርኛውን አዲስ ሙሽራውን ጥሎ ይዋጋል በክብር ድርድር የለም❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
እኮ በሀገር አይደራደርም ጦርነት አይፍልግም ። ግን ና ግጠመን ተብሎ ከጁንታ እስከ አጋንት አብይ በጦርነት ይሰቃያል 6 ዓመት ሙሉ ጀጎኖቻችን ለእኛ መስዋት እየከፍሉ ነው😢😢😢 ስንት ጀግኖች አጣን
@alamadan717
@alamadan717 Ай бұрын
ይሄው እኔም የምወደውን የሚወደኝን የሚሳሳልኝን ልጅ እደተሰዋ ሰሞኑን ሰማሁ ዛሬም ከእቅልፌ ከተነሳሁ እስካሁን እያለቀስህ እየታመምሁ ነው የዋልሁት😭😭😭💔💔💔 ምናባቴን ልሁን ያለሁ በሰው አገር ነው እዚህ ተሰቃይቸ መሞቴም አይቀርም አሁንም ምጨነቀው ለቤተሰቦቸ ነውጅ እኔስ ብሞት ይሄን ስቃይ መከራ ተገላገልሁ ነበር እህህ ተቃጠልሁ😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp Ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ😭😭😭
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Ай бұрын
ይህዉ አሁንም እየተጋደልን ነዉ የማንማር ነን እኮ እነሱ ነገ ለሚጨባበጡት የደሀዉ ልጅ ሲፈጅ አይ እማማ ኢትዮጵያ
@LemlemLemlem-dp9xx
@LemlemLemlem-dp9xx Ай бұрын
እንካን በሰላም መጣህ
@FyigxbdfCmhgfcb
@FyigxbdfCmhgfcb Ай бұрын
እኛስ ያልተተረከልን😢 ብቻ ጦርነትን ያየ ነው የሚያውቀው😢😢
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Ай бұрын
እህህህ ሁሌም የእር እሣት ነው ጥሎብን የሔደ ጦርነቱማ ሥቱን አሣጣን 💔💔💔💔😢😢😢😢
@semeretgtemoch2052
@semeretgtemoch2052 Ай бұрын
😢😢😢😢😢ያሳዝናል አሁንስ የሀገራችን ሠላም ናፈቀኝ 😢😢😢
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ
@rahelyifru
@rahelyifru Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SarinaMolla-lj8us
@SarinaMolla-lj8us Ай бұрын
አማራዬ የኔ ፋኖ💔😭
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@ekrametopiya3243
@ekrametopiya3243 Ай бұрын
😭😭💔💔💔💔
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Ай бұрын
እንኳን ስላም መጣህ❤
@Nigst
@Nigst Ай бұрын
ኦ😢 በጣም ያሳዝናል😢 በጣም ነው የከፋኝ ለማልቀስ ምክንያት ስፈልግ ነበር አሁን ወጣልኝ😢 አመሰግናለሁ ፍቄ😊❤
@GhxHhjd
@GhxHhjd Ай бұрын
ፍቄ የልቤ❤❤
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 Ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@muzitgebries6820
@muzitgebries6820 Ай бұрын
😢😢😢
@hymilevo2627
@hymilevo2627 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@semutube-cg2wi
@semutube-cg2wi Ай бұрын
Gn ewnetegna tarik khone lmn amete mhretu maynegerew
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️☝️
@soliyana4215
@soliyana4215 Ай бұрын
ለሰመሀር እና ለባሏ አለዘንኩም የሰው ልጅ ሲሞት ቁጭ ብለው በለው ፍለጠው እያሉ ነበር ብር የሚሰበስቡት በራሳቸው ሲደርስ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አዩት 😢 በተለይ ከሀገር ውጭ ያለን ሰዎች ብሄር ዘር ሀይማኖት ሌላም ሌላም ነገር አለማውራት አለመወያየት ጦርነት በጣም ክፉ ነገር ነው በተለይ ለደሀ ወላጆች አስቡ የደላው ልጁን ያሸሻል የሌለው ግን ይጎዳል እባካችሁን ጦርነቱ እርስ በእርስ ነው እንጎዳለን
@user-ck8rh9cu3u
@user-ck8rh9cu3u 15 күн бұрын
ይህ ታሪክ በዉጪ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዩጺያዉያን ነዉ ሙዚቃ ከፍተዉ እዬጨፈሩ ፍለጠዉ ቁረጠዉ ለሚሉ
@tadessenegusse5978
@tadessenegusse5978 Ай бұрын
በኔ ሞት አዲሱ ዉንጀላችሁን ተዉትና አጠገባችሁ ያሉትን ጨካኞች በስማቸው ጠርታችሁ ንገርዋቸዉ አህያዉን ፈርቶ ደውለን እዉነት ተናገሩ ዲያስፖራው ስያስር ሲገል አላየሁትም
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 43 МЛН
ከ ጠ ላ ት በላይ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story | Yesewalem
1:02:51
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 16 М.
ሴተኛ አዳሪዎቹ  | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem
54:12
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 14 М.
12 июня 2024 г.
1:01
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Джеки чан реагирует на видео из своего прошлого...
0:28
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,3 МЛН