ስደተኛዋ ልዕልት | ያልተጠበቀ መጨረሻ | Ethiopian true story | Yesewalem

  Рет қаралды 12,845

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

2 ай бұрын

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 41
@Butterfly-lr5sj1pu1v
@Butterfly-lr5sj1pu1v 2 ай бұрын
ፍያሜታ ኣለማድነቅ ኣይቻልም❤
@fiyametaamha
@fiyametaamha 2 ай бұрын
Thanks 🙏🙏
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 29 күн бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ የአፍሪካውያን ስቃይ!!
@smms6004
@smms6004 2 ай бұрын
ይሄ ታሪክ የኔ እህቴ ነች የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GgfjhffcAli
@GgfjhffcAli 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ci5cj6nl2r
@user-ci5cj6nl2r 2 ай бұрын
ስደት ኣይኑ ይጥፋ ኡፉፉፉ😢😢😢የኔ እህት ዋናው እንዃን መጨረሳሽን ኣሳመረው እግዚእብሔር ይመስገን ከእኔየ ህይወት ኣንድ ልዩነት የለውም የእኔየ እስክመስልኝ ገርሞኝ ነው የሰማሁት እባካቹሁ በባህር ምትመጡ ስዎች ከኛ ተማሩ😢😢😢😢😢😢😢ብኣየር ብትመጡ ጥሩ ነው ብቻ ፈጣር ይመስገን ያኣ ሁሉ ኣልፎ 🙏🙏
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 2 ай бұрын
የትረሀስ ታሪክ ያሳዝናል😢😢😢😢
@hadr2250
@hadr2250 2 ай бұрын
እኳንደህናመጣህ በጣምደስእያለኝነው አተ የምተቀርበውን የማዳምጠው እናም ደስየሚልታሪክነው ሁላችሁም በስደትያላችሁ እህትወድሞቸ ያሰብንውን አሳክቶልን በሰላምላገራችነ ያብቃን ያረብ😢
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፊያሜታ አድናቂሽ ነኝ እንዲሁም ተራኪው❤❤
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah 2 ай бұрын
በአየር ነው የመጣሁት ከመጣሁ በኋላ ያለውን ለፀሀፊዋ ልንገራትና የኔንም ታሪክ ትፃፈው ይሆን😮
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 2 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ከእኔጋ በጣም ተመሳሳይ ነዉ ስደት አይኑ ይጥፋና እንኳንም ዘንቦብሽ ለዛዉም ጤዛ ነሽ አለ ያገሬ ሰዉ እንኳን ይሄን ሰምቼ ለማልቀስ ሰበብ ነዉ ምፈልገዉ ዛሬም መዳም አስከፍታኝ እያለቀስኩ ነበር የእኔ መጨረሻ ምን እንደሆነ አላዉቅም 😢
@user-ci5cj6nl2r
@user-ci5cj6nl2r 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@tigistserage6823
@tigistserage6823 2 ай бұрын
በትምህርት ስለ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እህታችን❤
@gsd3669
@gsd3669 2 ай бұрын
የራሴ ታሪክ 😥😥😥😥😥
@SebeleBaye-uo1ei
@SebeleBaye-uo1ei Ай бұрын
የሁላችን ታሪክ ነው
@user-ky3ts3ws7o
@user-ky3ts3ws7o 2 ай бұрын
እካን በሰላም ማጣሃ
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 2 ай бұрын
ፊያሜታዬ ሁሉም ፅፎችሽን በጣም ነው ምወዳቸው በርቺልኝ ፍቅዬ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
@fiyametaamha
@fiyametaamha 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 28 күн бұрын
ይገርማል እኔም እንደሷ ብዙ ተንገላትቼ ነዉ ሳኡዲ የገባሁት አቤት ሲቃይ በምን ይገለፃል እዚያ ያለ ሲቃይ😢😢😢😢
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 ай бұрын
ኡፍፍ የሁላችን ታሪክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ግን ያልተመለሰልኝ ነገር ያ ሁለተኛ አብሮሽ የተሰደደው ዘመድሽ የት ገባ?ሌላው ያች ታሪኳን ያካፈለችሽ ልጂስ ምን ደረሰች ነውወይስ አታወሩም እሷም እንዳች ሀሳቧ እንደተሳካላት እና ልጇም እህቷንም ትልቅ ቦታ እንደደረሱ ተስፋ አለኝ? መቸም ሳውዲ ከሆንሽ ታይዋለሽ ብየ ነው😍
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
ልብ ይነካል
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 2 ай бұрын
መቅዲስየ የእኔ እናት
@georgioazzi8781
@georgioazzi8781 2 ай бұрын
ጌታ ሰውን አይጥል ጌታ እንኳን እረደሽ❤❤❤❤
@user-td8tp7px9p
@user-td8tp7px9p 2 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣህ ፍቄ🥰🥰🥰
@AishaAisha-kg7xu
@AishaAisha-kg7xu 2 ай бұрын
❤❤❤
@FhfFhg-jt2ye
@FhfFhg-jt2ye 2 ай бұрын
እኔም በባህር መጥቻለሁ ብዬ ላዉሪ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ምን ሳይደርስብኝ ሳዉድ ገብቻለሁ😢😢❤❤
@soliyana4215
@soliyana4215 2 ай бұрын
😢😢😢
@ssamirh3584
@ssamirh3584 2 ай бұрын
የኔ ታሪክስ በን ልገርክ 😢😢😢
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 2 ай бұрын
እኔ በህጋዊ መንገድ ነው የተሰደድኩት ግን ከስደት ብዙ ነገር ተምርያለው ምንአልባት እንደጓደኞቼ ተምሬ ተመርቄ ስራ ይዤ ብሆን የአሁኗ ጠንኳራዋን በራስ መተማመን ያላትን እኔን የምሆን አይመስለኝም
@mamimami1739
@mamimami1739 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n 2 ай бұрын
ሀገሬን ሳላስበው ብቅ አደረከው ወዲሜ የባለታሪኳ ያገሬ ልጅ ናት አዷ ተከታታይህ በርታ ወዲሜ በጣም ሱስ ሁነህብኛን እናመሰግናለን
@user-jl2ru5kk3y
@user-jl2ru5kk3y 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-om3lr1pi4p
@user-om3lr1pi4p 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 2 ай бұрын
ይጋርማል ሁሉም ሳው እንዴ ስዳታኛ ቢሆን አጋራቺን ባዛርኝናት አይበታተንም ናባር ስዳት ብዙ ናጋር ያስታምራል 👏👏👏በጣም እናመሰግናለን ፍቄ & ፋአሜታ 🙏🙏🙏
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 2 ай бұрын
እኔም 2010 ነሀሴ 23 ቀን ሀሙስ ወደ ቤሩት ስሄድ እናቴ እርጉዝ ነበረች
@user-ek4it2wk7d
@user-ek4it2wk7d 2 ай бұрын
Weyine antes hulem terkien abet dimtsih❤❤❤
@OscalPhonetastic-me9hx
@OscalPhonetastic-me9hx 2 ай бұрын
😢😢😢🥺🥺🥺
@fatema9275
@fatema9275 2 ай бұрын
😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
❤❤❤
ከሞ ት ያመለጠች ሙሽራ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story | Yesewalem
54:46
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 450 М.
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 24 МЛН
I Made A Whole Bucket Of Popcorn Using A Straightener🤭🤯
0:24
Giggle Jiggle
Рет қаралды 8 МЛН
36 ЖЫЛДЫҚ ҚҰПИЯ: АНАМДЫ ІЗДЕЙМІН-2/ KOREMIZ
46:57
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 233 М.
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,7 МЛН