" አረገዝኩ" | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian true story | Yesewalem

  Рет қаралды 9,357

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

2 ай бұрын

#ethiopia #audiobook #kewendmearegzku
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ከእናንተው ከውድ አድማጮቻችን ከመጡልን እጅግ አሳዛኝ ታሪኮች አንዱን ሲሆን ባለታሪካችን የቻናላችን ተከታታይ ስትሆን ከወንድሜ አረገዝኩ ስትል እጅግ አሳዛኙን ታሪኳን በእንባ ታጅባ ነግራናለች የምትወዷት ጸሀፊ ፊያሜታ አምሃም ስነጽሁፋዊ ውበት አላብሳ ለእናንተ በሚመች መልኩ አዘጋጅታዋለችተ ታሪኩን ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው ብትከታተሉት በእርግጠኝነት ታተርፉበታላችሁ።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 41
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን መቼም ቢሆን ሰተት ሰንሰራ በእጥፍ ይጎዳናል ትልቅ ትመሕረትም አለው እህታችን ለቤተሰቦችሸ ሰትይ መጠከር አለብሸ 🕊
@user-be8nn9sx9v
@user-be8nn9sx9v 2 ай бұрын
ይሔ ብሮግራም እንደአስተማሪነቱ ላይክና ኮመት ያንሰዋል
@tewahdohaymanote7072
@tewahdohaymanote7072 25 күн бұрын
Betam
@Zina-ch4yf
@Zina-ch4yf 3 күн бұрын
በሀሳብሽ እሰማማለው
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 2 ай бұрын
አይዞሽ እህታቸን ጌታ የሱስ ኃይል ጉልበት ይሁንልሽ በጣም ያሳዝናል 🙏🙏
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 2 ай бұрын
ከማጀመራችሁ በፊት like አርጉ እስኪ አይስከፊልም 🙄😅😅😅
@soliyana4215
@soliyana4215 2 ай бұрын
የእውነት ታሪክ ከሆነ በጣም ያሳዝናል እንዴት ያስፈራል በጌታ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@Hana-lm2gk
@Hana-lm2gk 2 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ሂወት ነው ያሳለፍሽ ውዴ ግን ሂወት መቀጠል አለበት እንደምን ብለሽ የስነ ልብና አማካሪ ጋር ሂደሽ ከዚህ ስሜት መወጣት አለብ በተጨማሪም እንደ እምነትሽ ወደ እምነት ቦታ ሂጂ አንች አውቀሽ ያረግሽ አንድም ስህተት የለም ውዴ ብርታቱን ድንግል ማርያም ከእነ ልጆ ይስጥሽ ሀዘንሽን እመብረሀን ታቅልልሽ አይዞሽ ከጠነከርሽ ይሂንን አልፈሽ ጥሩ ቦታ ደርሰሽ ትነግሪን ይሁል::ምርጥ ትረካ ምርጥ ስነ ፅሁፍ ፊያሚታ ምርጥ ፅሀፍ ነሽ
@user-xc1kt9og5k
@user-xc1kt9og5k 14 күн бұрын
ከሳማሁት ሁሉ የዛሪው የለያል የአላህ አላህ ያሳምርልሽ በጣም ከባድ ነው ሰው ማመን ከባድ ነው ስት አይነት ሰው አለ
@user-jo7nx1rn7o
@user-jo7nx1rn7o 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ምንደምል አላውቅም በጣም ልብ ይሰብራል እህቴ ሀዘንሽን በደስታ አላህ ይቀይርልሽ በጣም ጠካራነሽ
@user-lb1ft1qe3k
@user-lb1ft1qe3k 2 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በመጀመሪያ ወንድምሽን ነፍሱን ነፍሱን ይማረው በጣም ከባድ ነው አንችንም እግዚአብሔር አምላክ ያጽናሽ. ለሁሉም ጊዜ አለው በጊዜ ትጠነክሪያለሽ አግብተሽ ውለጅ አለበለዚያ አጠነክሪም ከእግዚአብሔር ጋር
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 2 ай бұрын
በጣም ደስየሚልና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እ😊ህታችን❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በእዉነት ትረካዎችህን እንዲያ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ በጣም እናመሰግናለን♥️♥️♥️😥😥
@user-qf1jx6pk7n
@user-qf1jx6pk7n 2 ай бұрын
ውይ ልብ ይሰብራል መጨረሻው አላህ ልብሽን ያጠንክርልሽ እህቴ
@Beemenet
@Beemenet Ай бұрын
ውይ ምን አይነት ታሪክ ነው ያማል እግዚአብሔር ይርዳት ሚስኪን 😢
@ahmntoabye6337
@ahmntoabye6337 Ай бұрын
ከዚህ አይነት ፈተና ፈጣሪ ጠብቀን ሲያሳዝኑ ልብ ይሰብራል 😢😢😢😢😢😢😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 2 ай бұрын
እንኳን ስላም መጣህ❤
@user-el3pb8hb6b
@user-el3pb8hb6b 2 ай бұрын
ያረቢ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ያማማ❤❤❤❤❤
@hadiyaseied9544
@hadiyaseied9544 2 ай бұрын
😢😢😢 የኔናት አላህ ይድርስልሽ 😢
@user-zv8dv1lz7x
@user-zv8dv1lz7x 2 ай бұрын
Fetari yabertash yene ehit
@zulfakemaln6191
@zulfakemaln6191 2 ай бұрын
በጣም አሣዛኝ ታሪክ ነወ😢😢😢
@Mekd3124
@Mekd3124 2 ай бұрын
Ufffffff betam yasazinal 😢😢😢😢😢
@Nigst
@Nigst 2 ай бұрын
Inkuan dena metak aleme❤❤
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 2 ай бұрын
Bsmam 😢😢😢😢
@Trt-wy3fr
@Trt-wy3fr 2 ай бұрын
አይዞሽ እህት ግን ንሰሀ ግቢ
@TG-yc7nl
@TG-yc7nl 2 ай бұрын
ሃሃሃሃ ሃገራችን እውነተኛ ነገር እኮ ድሮ ቀረ ዝምብለህ ፎግረ ብላ bro
@ff770F
@ff770F 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
👍❤
@nigusieado8852
@nigusieado8852 2 ай бұрын
ከአቅማችን በላይ ከመፈተን ይሰውረን
@rahmajamal1873
@rahmajamal1873 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 2 ай бұрын
በሥመ ስላሴ 😢😢
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 2 ай бұрын
ገጠመኝ አዳምጭ እማ ይቱብ ላይ አለልሽ ወደገዳም ሄደሽ እረፍት አግኝ 😢
@akberethaile9072
@akberethaile9072 Ай бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️👍
@muzitgebries6820
@muzitgebries6820 2 ай бұрын
❤❤❤💞💞💞💞
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 2 ай бұрын
ይሄን ተቋቁሞ መኖር ከባድ ነው💔💔💔💔
@HaregDendena-ll1xp
@HaregDendena-ll1xp 8 күн бұрын
በከመ ደውይ
@meazayusuf1661
@meazayusuf1661 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanatesefahunTsefahune
@HanatesefahunTsefahune 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮመንት❤
@user-om3lr1pi4p
@user-om3lr1pi4p 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
42:43
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 12 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН
Ultra Meme Mashaa 😱😱😱 (Animation Meme) #memeanimation
0:10
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 58 МЛН
☺ Неожиданная встреча спустя полгода
0:27
Мария Шортс
Рет қаралды 4,7 МЛН