የቶሎሳ ሰፈር ትዝታዎች /በትዝታችን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 60,678

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@የእናትፍቅር
@የእናትፍቅር 2 жыл бұрын
አይ ትዝታ የቶሎሳ ሰፈር ልጆች በጣም ተደባዳቢ ነበሩ ከልደታ ሰፈር በተለይ ከክፍተኛ 22 ቀበሌ 02 ብዙ ግዜ ይደበድቡን ነበር እንዲያው በብዛት ከመጡ አይምሩም እኔ በበኩሌ ስንቴ ቀጤማ ቀሪጫ ወደ ቤት ሲሄድ ይወስዱቡኝ ነበር ግን በእግር ኻስ ጎበዞች ነበሩ በእኔ ግዜ ከማስታውሳቸው አራዊት የሚባል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ይጫወት ነበር እስከ ሳሁሉ ጫቃ ድረስ እየመጡ ይረብሹ ነበር አሁን ትዝታውን የልጅነት ግዚያችን እንዴት ደስ ይላል 👍👍👍
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 2 жыл бұрын
እነማን ነበሩ የሚደበድቦችሁ ? 02 ቀበሌ ዘላለም ተሾመን አስታወስከኝ። ነፍሱን ይማረው።😀😀😀
@showaguda5939
@showaguda5939 2 жыл бұрын
አባይ ምንጭ ትምህርት ቤቴ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ኑሪ ለዘላለም እንደ ኮራሁብሽ።
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምናለ ያንተን ሰው ማክበር ይነጋገር ለዛህን ለነ ስም አይጠሬ ብታስተምራቸው አንቱ የሚባለውን አንቱ ብለህ አንተ የሚባለውን አንተ ብለህ ሰው ሳትዘረጥጥ ቆንጆ የሚናፈቅ ፕሮግራም ታዘጋጃለህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ !!!
@meazabekele5767
@meazabekele5767 2 жыл бұрын
መምህሬ ቲቸር ፍቃዱ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ
@abebemamesha4378
@abebemamesha4378 2 жыл бұрын
V. iih h IH
@muctaryerga513
@muctaryerga513 2 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ትዝታችን ቀሰቀስክ የናፈቁኝን ሰዎች አሳየኸኝ ተስፊቲ ዘላለም እዮባ አባቱ ጭምር ሎንግ ሊቭ ለሠፈሬ ሠዎች እወዳችሁለሁ
@mimimitiku6139
@mimimitiku6139 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ያደኩብሽ የተወለድኩብሽ ቶሎሳ ሰፈር ማለት ትንሿ ኢትዮጵያ ናት ዮን በጣም ጥቂቷን ነው ያየኸው ስለሰፈሩ ብዙ ታሪክና ብዙ አይነት ማህበረሰብ ያለበት ሰፈር ነው
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዮኒ ቅንጭብ ቅንጭብ ነው ያደረገው እዮብ ሱቅ ያሉት የተሰበሰቡት ከዮናስ ሃይሌ ጋር ትንሽ እንደወይኒ ሾ ጨዋታ ቢሰማ በሳቅ ትዝታን ይዞ ይሔድ ነበር
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 жыл бұрын
የሼቭ ዘላለም እናት እንዴት ጨዋታ አዋቂና ጣፋጭ አንደበት ነው ያላቸው ከሳቸው ጋር ለየት ያለ ኘሮግራም እይዘህ ድጋሚ ባያቸው ደስታየ ወደር የለውም እናቴ ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር እመኝሎታለሁ እወዶታለሁ።
@ፉኑኤልታደሰ
@ፉኑኤልታደሰ 2 жыл бұрын
የሱ እናት አልተጠየቁም ጭራሽ አልተጠየቁም
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
የያዬ እናት በጣም ደስ የሚሉ ኦናት ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት። እኔ ከያየራድ ግጥሞች ውስጥ "እያዮ ነው መውደድ አያብሰለሰሉ" የሚለው የአስቴር አወቀ ዘፈን በጣም ነው የምወደው
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም እናመሰግናለን ቶሎሳ ሰፈር በጣም ትልልቅ ሰው የወጣበት በጣም ደሞ በሞት ያጣናችው አባቶቻችን የኖሩበት ያደግንበት ሰፈር ነው
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ትልቅ ነገር ተረስቷል ያብዬ ሞገስ ጠጅቤት መረሳት የለበትም ነበር
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
የት አካባቢ ነዉ ቶሎሳ ሰፈር ?
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
@@hidayaabdellah4926 ጦር ሀይሎች መኮኖች ክበብ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ትዝታችን በጣም ምርጥ ፕሮግራም ዮኒዬ አተ እኮ ትለያለክ ምርጥ እና አደኛ ጋዜጠኛ ማሻአላህ የሼፋ ዘላለም አላምረው እናት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ዘሌ ታድለክ አራዳ የሆኑ እናት አሉክ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን ይሁን ዮኒዬ ከልብ አመሰግናለው ታሪካችንን እድናውቅ ስለምጥር አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም እናመሰግናለን የተወለድኩበት እትብቴ የተቀበረበትን ሰፈሬን ስላሳየኸኝ የዮናስ ሃይሌን እና የእዮብ ሃይሌን አባት የ፲አለቃ ሃይሌን የማሙሽ (የዘላለምአላምረውን) እናት ወይዘሮ አዳምን ሙጭቲን(ተስፋዬ ተሰማን )ወንድሜን ትግስት ጉሬን አቹዬን ሳጅን መስፍን ምትኩን ወንሞቼ አብሮ አደግ ወንድሞቼን በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው አርቲስት ደሳለኝን ያናገርክ ጊዜ የታገል ሰይፉ ወንድምንም ያነጋገርክ ጊዜ እባክህ ዮኒዬ አልገባህም በደንብ ገባ ብለህ ወደውስጥ እየው ብዬህ ኮመንት ሰጥቼህ ነበር ሁላችንም የቶሎሳ ሰፈር ልጆች በሙሉ ወደኋላ ልጅነታችንን እንድናስታውስ አድርገኸናል የኔቤት ከሻለቃ አላምረው ቤት ፊት ለፊት የፋንቱ እና የፀሐይ ተሰማ እናት ወዘሮ ዘነበች ጊቢ ውስጥ ነበር ከልብ እናመሰግናለን ዮኒ
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
የኑዬ ፕሮግራምህ ሁሉንም እወደዋለሁ አንተንም በጣም እወድሀለሁ ከቤተሰቦችህ ጋር እድሜና ጤና ይስጥህ ድል በጦርነት ለተጎዱት ወገኖቻችን
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
Chef Zele Mother great speech and funny emaye God bless you excellent
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 2 жыл бұрын
መምህሬ በጣም ነው የምወድክ ሰላየውክ ደሰ ብሎኛል ❤🙏
@begood4all157
@begood4all157 2 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ምርጥ ፕሮግራም ነው እንደዚህ በትዝታ ድሮአችንን ስታመጣልን ምን ያህል የህይወት ኢነርጂ እየሰጠኸን እንዳለ ከነ አቀራረብህ 👌
@mimimitiku6139
@mimimitiku6139 2 жыл бұрын
የሂሩት እናትና ጋሽ ሀይሎ ስላየሗቹ ደስ ብሎኛል
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 2 жыл бұрын
በስንት ጊዜ አየሁአቸው ከእሳቸው ቤት ከፍ ብሎ ነበር የእኛ ቤት. የኮ/ለ መንግስቴ ፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክ
@yorufbeta5972
@yorufbeta5972 2 жыл бұрын
ተወልጄ ያደግሁባት መንደር ናት። ደስ የሚል ትዝታ። እናመሰግናለን።
@seblebaba4458
@seblebaba4458 2 жыл бұрын
ማን እንበል እራሶትን ይግለጡ
@yonasbeza6334
@yonasbeza6334 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ የተወለድኩብሽ፤ያደኩብሽ ፤በጣም ደስ ይላል የአደግንበት ሰፍራችን በዚህ መልኩ መነሳቱ፤ ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ፤ ፍቄ ለጥሩ ገለጻህ እናመሰግናለን፤ ግን ብዙ መነሳት ያለባቸው ነግሮች ነበሩ….. የቀጬ ሱቅ፤ ሞገስ ጠጅ ቤት፤ ነስሮ ወፍጮ ቤት እና ከሰፈራቸን ስለወጡ ኳስ ተጫዋቾች( አንተነህ፤ገሰሰ፤ፍቀሩ……ሌላው ደግሞ የተረሳው 01 ሃይለኛነታችን ነው፡፡
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 жыл бұрын
Eweye eweye ye antuye mom nke nachew ...anthnhe Eko komche Eko nw ...toklasa sefre ...thank u Yoni...for taking us all over Addis...
@endalechkebeda4712
@endalechkebeda4712 2 жыл бұрын
ዮኒ ትሁት ሰዉ ስርአትህ ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥህ
@hellenabeje
@hellenabeje 2 жыл бұрын
የሼፍ ዘላለም እናት ማር አይደሉ እንዴ ሲጫወቱ ቢውሉ የማይጠገቡ 😍
@محبالنبي-ك2ش
@محبالنبي-ك2ش 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ምርጥ ሰው... 🌹
@yelidetafre5852
@yelidetafre5852 2 жыл бұрын
ዮንዬ ከ02 ቀበሌ ጤፍ እየተሸከምን 01የቀበሌ ወፍጮ እየመጣን አንድ ኪሎ 5ሳንቲም እናስፈጭ ነበር ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 жыл бұрын
ውይ የልጅነት ስፈሬ! ይአደጉበት ሰፈር elementary school የተማርኩት እዚህ ሰፈር ሆኜ ነው
@samidi874
@samidi874 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ስንት ያሳለፍኩብሽ፣ አረጀሽብኝ፣ ውለታሽን እከፍላለው ብዬ ብሰደድ እሄው ስደቱ አልሳካ ብሎኝ እባክናለው፣ ግን ግድ የለም ሲሳካ አስፓልት በአስባልት ነው እማረግሽ። ውዲቱ እናታችን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ኑሪልን። ግን ያልግባኝ 10/40 መሰብሰቢያው የት ነበር ?
@showaguda5939
@showaguda5939 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ከ35 አመት በህላ ያደኩበትን ስፈሬ በስደት ላይ ሆኜ ስልት home sweet home
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
Yoni Tezetan becha sayehon Fikerenm eyezerah new behagerachin..tebarekelen!
@meseretabebe1700
@meseretabebe1700 2 жыл бұрын
ምርጥ ስፈሬ ፍቃዶ የኔ መልካም አስተማሬዬ
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 жыл бұрын
ዮኒ በርታ በጣም ደስ የምል ትዝታ ነው ያቀረብከው ያኑርልን🕊🕊 ለሰው ልጅ ሁሉ 🦚🦚🦚
@mesfinmamo8348
@mesfinmamo8348 2 жыл бұрын
ዮናሰ ጓደኛየ አንተንም ፈዘርንም ቶሎሳ ሰፈርንም ሰላየሆቸሁ ደሰ ብሎኛል።
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
ታሪክ የሚያውቅ ሰው በጣም እወዳለው
@jhonnygebre2108
@jhonnygebre2108 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ከ30 አመት በፊት ነው የስተማረኝ። እነደዛው ነው ሰውነቱና ንቃቱ እንዳለ ነው በጣም ገረመኝ። መምህር በልግነሽም በዚህ ፕሮግራም ሲጀምር ካሜራው ያሳየኝ መሰለኝ
@lilaliila6185
@lilaliila6185 2 жыл бұрын
Btm agotey naw techar fikadu ahun Rajim edmy yistaw
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 2 жыл бұрын
😀😀😀😀betammm enenim yasitemaregn sew new enatenim asitemirwatal gin minim lewite yelewim...egna sidet belane..
@mimimitiku6139
@mimimitiku6139 2 жыл бұрын
እኔንም ከ30አመት በፊት ነው ያስተማረኝ ምንም አልተቀየረም
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 2 жыл бұрын
እሷ ቀጬ ናት መለሰ ሱቅ ፊለፊት ያለችው ቲቸር በልግነሽ አይደለችም
@danielgari4067
@danielgari4067 2 жыл бұрын
Born and Raised❤ I remember going to "Keche suk" to buy "ye semuni buna". Made me miss home 🏡 Thank you for presenting it.
@bediryashifa4223
@bediryashifa4223 2 жыл бұрын
B&b
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ቀጬ ሱቅ አስታወስኳት 😅😅😅
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 жыл бұрын
አባይምንጭ ት/ትቤ ስላየንክ ፍቄ ደስ ብሎኛል
@hussenyimer3756
@hussenyimer3756 2 жыл бұрын
ዬኒ የቶሎሳ ሰፈርን እና የ፲አለቃ ቶሎሳን ታሪክ የፃፍኩት እኔ ብሆንም የተዛቡ ሃሳቦች ቢኖሩትም ለእርምት እንድዘጋጅ አድርገኸኛል በጣም ነው የማመሰግነው መፅሔቱን በድጋሚ ከዛሬ ጀምሬ በማስተካከል ላይ እገኛለሁ አመሰግናለሁ ሁሴን ዘአብነት
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Absher Hussen
@jhonnygebre2108
@jhonnygebre2108 2 жыл бұрын
የተወደደ መምህር ፍቃዱ
@zelalemabebe3375
@zelalemabebe3375 2 жыл бұрын
Mother eye long live to you. Lovely family. Zele.legeye.Atenehe merete.Derege.Mame.Tarike.Herute.chonbe.Yayeherad.Alamerew.
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 2 жыл бұрын
Thanks
@sophiasideridis6492
@sophiasideridis6492 8 ай бұрын
You absolutely correct a very beautiful Family Shaleka Alamerew Mengesha is my Uncle from my Mother side Dellelech Mengesha from Gojjiam Debre Markos
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ::
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
ዮኒ እናመሠግናለን
@mimimitiku6139
@mimimitiku6139 2 жыл бұрын
ቲቸር ፍቃዱ ስላየውህ በጣም ደስ አለኝ አስተማሪዬ
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Memeher Fekadu enqwan ayehuh deesse alng.Weybla Mariaym mahbertngay Melkam Sew Edem ena Tena Yesteh
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 жыл бұрын
ዋው ፍቅ መምህሬ ኑርልኝ
@nikmas624
@nikmas624 2 жыл бұрын
Yonas, you are really people person.
@yarednegash6668
@yarednegash6668 2 жыл бұрын
መምህር ፍቃዱ አቤት እንዴት እንደሚማታ የነበረው
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 2 жыл бұрын
it is my grandmother and grandmother area. I would loved to hear more, thank u
@fikiretube6797
@fikiretube6797 2 жыл бұрын
እደለኛ ነሽ እኝህን የመሱሉ አያት አሉሽ እድሜአቸውን ያርዝምልን
@nikmas624
@nikmas624 2 жыл бұрын
Like mother, like son. Zele
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 2 жыл бұрын
ቶሎሳ ሰፈር የልደታ ሰፈር ካሉት ብዙ ሰፈሮች አንዱ ነው
@lejebb5156
@lejebb5156 2 жыл бұрын
ዋው አባይ ምንጭ ት ቤቴ እወድሻለሁ
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 жыл бұрын
ሰፈሬ ያደኩበትን።በማየት ደስ።ብሎኛል
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
ebs Thak you
@rasmatan4247
@rasmatan4247 2 жыл бұрын
ብዙ ሊባል ሊወሳ ሲችል በማይረባ ወሬ ፕሮግራሙን ጨረሰው
@tedhs2282
@tedhs2282 2 жыл бұрын
Wow ! I truly liked ur vib my friend & more of ur kind heart & truly ye Arada lij God bless you Bro
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Amen.Amen.Dear
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 жыл бұрын
"Tolosa Sefer "is dwarfed by Major Alamirew's family story
@showaguda5939
@showaguda5939 2 жыл бұрын
እትብቴ የተቀበረብሽ ስፈሬ ቶልዬዬዬ ደህናነሽ። Home sweet Home
@lilaliila6185
@lilaliila6185 2 жыл бұрын
Ezh byet bzu yatolosa safrochu nachu enym ezaw endyet join enadrg
@jhonnygebre2108
@jhonnygebre2108 2 жыл бұрын
አባይ ምንጭ ትምህርት ቤት እስፖርት አስተማሪያችን ነበር
@aberayaie7802
@aberayaie7802 2 жыл бұрын
በጠም በጠም የምወደዉና ያደኩበት ሠፈር ነዉ ወንድማችሁ አበራ ያኢ
@tesfaialemayehu9657
@tesfaialemayehu9657 2 жыл бұрын
My name is pastor TESFU DERESH born and raised in tolosa sefer in addis ababa now I live in charlotte north Carolina usa
@tesfaialemayehu9657
@tesfaialemayehu9657 2 жыл бұрын
Hello abera yaie this is your friend tesfu dereseh
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ትሁቱ
@yordistube3715
@yordistube3715 2 жыл бұрын
Aww 🥰 Chef Z mom is so funny I like her .. rejem edeme ystwot 😇
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ቶሎሳ ሰፈር የተለያየ መውጫ እና መግቢያ አለው ዙሪያው እስከ ጦር ሃይሎች ውስጥ ለውስጥ ያሰኬዳል ከልደታ ቢሪሞ ገባ ብሎ ያስኬዳል የወታደሮችም ሰፈር ነው ካምፕም ነበረው።አርሚ አቪየሽን ሲቪል አቪየሽን ወዘተ
@sosiwon3831
@sosiwon3831 2 жыл бұрын
Why don't you go koka kola sefer.?
@tirsittemesigen5150
@tirsittemesigen5150 2 жыл бұрын
ዮኒ ስለ ቶሎሳ ሰፈር እና ስለ አባባ ቶሎሳ ለሕዝብ ለማሳወቅ የዘጋጀኸው ፕሮግራም ጥሩ ነበር ግን ቶሎሳ ሰፈር በር ላይ ደርሰህ ተመለስክ እንጂ ወደውስጥ አልገባሕም የቶሎሳ ሰፈር ልጅ እንደመሆኔ ፕሮግራሙን እስከማየው ጓጉቼ ነበር ግን ቶሎሳ ሰፈር ብዙ መግቢያ በሮች ያሉት ሰፈር ነው አንተ አጋጣሚ ሆኖ የገባሕበት ወይም ያየኸው አካባቢ የሰፈሩን ሩብ እንኳን የማይሞላ ነው ማለት እነ ሼፍ ዘሌ ቤት ወይም አካባቢ ለዛ ነው የቶሎሳ ሰፈር ፎቅ ቤቶችን ያላየኸው ትንሽ ዝቅ ብለህ በልደታ ፀበል በኩል ብትገባ ታያቸው ነበር ለማለት የፈለኩት የገባሕ ይመስለኛል ለማንኛውም ሰፈራችን ደርሰህ ስለመጣህ በግሌ አመሰግናለሁ
@kelemuasefa8174
@kelemuasefa8174 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ
@yedilbekele8221
@yedilbekele8221 2 жыл бұрын
ወይ መምህር ፍቃዱ አስተምረውኛል
@gettygeteneshmargya3885
@gettygeteneshmargya3885 2 жыл бұрын
Happy suburb and beautiful people
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 2 жыл бұрын
ሰፈሬ ልደታ ናፍቀሸኛአል
@shituabrar9797
@shituabrar9797 2 жыл бұрын
ውይ ተስፋይ ወይ ቶሎሳሰፈር ያደኩበት ሰፈሬ
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 2 жыл бұрын
ቻይና ኢምባሲ አካባቢ ገመቹ ሰፈር እሚባል አለ እስቲ እዛም ጎራ በል
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 2 жыл бұрын
ያደግንበት ሰፈር ሞገስ ጠጅ ቤት ግን አላየሁትም ተዘጋ ወይ።
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 2 жыл бұрын
Yesefer lije neka...Awoooo koye eko ketezega..
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
እንኳን ጠጁ እሳችውም በቅርብ አረፉ
@lilaliila6185
@lilaliila6185 2 жыл бұрын
Mogas taji byet yat gar nabar
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 2 жыл бұрын
ከነሻለቃ አላምረው ቤት ወደላይ አልሔደም ፕሮግራሙ ውስን ሰአት ስለሆነ ነው እንጂ ታሪኩ ከማመላለሻ ሚንተርፖሊስን ይዞ ቢወርድ ሞገስ ጠጅቤትን ጨምሮ ይገልፅ ነበር
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 2 жыл бұрын
@@helinabezuayehu1218 ቆየእት አለ እንጂ የኖርንበት ጥሩ ሰፈር ነው፣
@nigusiekassaye2940
@nigusiekassaye2940 2 жыл бұрын
የተበርክ አዘጋጅ በባህላችን መሠረት ቤት ስትገባ ቆብ ይኹን ኮፍያ ማውለቅ አለብህ!!!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Yikerta betam.
@Check675
@Check675 2 жыл бұрын
መምህር ፍቃዱ የስፖርት አስተማሪዬ ነበሩ:: በኛ ጊዜ አስተማሪ ለመሆን ብለው እራሳቸውን የገለጹበት መንገድ ትንሽ የተጋነነ ነው::
@ኪኪነኝየጎሹሚስት
@ኪኪነኝየጎሹሚስት 2 жыл бұрын
ክክክ ምን ችግር አለው ቀረፃ አይደል
@Check675
@Check675 2 жыл бұрын
እህትዩ ... ውሸትን ካላቆምን ችግራችን ይቀጥላል::
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
ተማሪ ከነበርሽ ተማሪነትሽን አትርሺ እና የቀደመሽ ስለነበር የሚያውቀውን ነው የሚያወራው
@Check675
@Check675 2 жыл бұрын
@@anteneh41 አሁን በአዋቂ አይምሮዪ ሳስበው አስትማሪዪ ያለው በጣም የተጋነነና ውሸት የተሞላበት ነው:: በምንም አይነት እንደ አባይ ምንጭ ላለ የድሀ ሰፈር ት/ም ቤት የእስፖርት አስተማሪ ምልመላ እንዳለው ከባድ ሊሆን አይችልም:: በሱ አባባል ተወዳጁ አካለ ስንኩሉ ቲቸር ብርሃኑ መምህር መሆን አይችሉም ነበር ማለት ነው::
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
@@Check675 በመጠኑ በድሮ ጊዜ አቋም ይታይ ነበር ወታደርነት እንኳን አቋም ይጠይቅ ነበር ሲል አባቴ ነግሮኛል ዘበኝነት ኦንኳን በአቋም ነበር አሉ ድሮ አሁን እማ
@tadelelucha4264
@tadelelucha4264 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@beletekassa1943
@beletekassa1943 2 жыл бұрын
በመቀጠል ገመቹ ሰፈር ጂማ ሰፈር እንጠብቃለን
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 жыл бұрын
ወይኔ አባቴ ባሻ ሀይሌ ኑሩልኝ
@Outer_Blox
@Outer_Blox 2 жыл бұрын
ይድረስ ለአዘጋጁ የምትሰራው ስራ ሰፈሮች እየጎበኘህ በትዝታ ካለፈቱን እና ካሉት ጋር በማዛመድ በታሪካዊነቱ ብቻ ሳይሆን በአስተማሪነቱ መዘገብህና ማሳየቱ ይበል የሚያሰኝ ሲሆን ነገር ግን ይህንን ፕሮግራምህን ለሚመለከቱት ደሞ ሰፈር በሰፈርነቱ ብቻ ከማቀንቀን ባለፈ መልኩ ነዋሪዎቹ ምን በጎ ስራ ሰርተው አለፉ ያሉትስ ምን ወገንና ሀገርን የሚጠቅሙ በጎ ስራዎች እየሰሩ ነው የሚለውን ደሞ ብትጠይቅ ብዙ የሚገርሙ መልካም ነገሮችን ታይ ነበር ይህ ደሞ ከአስተማሪነቱ ባለፈ ለሀገር ለወገን እድገት የሚጠቅሙ ስራዎችስ ምን ተሰሩ ምንስ እየተሰሩ ነው ብለው ለሚጠይቁ መማር ለሚፈልጉ አርዕያነት ያላቸው ሀገርንም ህዝብንም የሚጠቅም መልዕክት ማስተላለፍ ትችል ነበር ነገር ግን እሱን ባለመድረግህ ትንሽ ቅር ይላል በሚቀጥሉት ፕሮግራሞችህ ይህንን ብታካትት እጅጉን የፕሮግራምህ ድምቀትም ብቻ ሳይሆን አንድ ፕሮግራም ሲሰራ መልዕክቱ እና አላማው ምን መሆን እንደሚገባው ማሳያ ይሆን ነበር በተረፈ የእነ አንተነህ አላምረው እናትን ማቅረብህ ደሞ እጅጉን የሰፈራችንን ተጨዋችነትን እና ተግባቢነትን በጥቂቱ አሳይቶናል :: ለማንኛው በርታ !!!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Betaaaaam Amsegenalhu.
@rasmatan4247
@rasmatan4247 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የልቤን ነው ያልክልኝ። ዮናስ ሐሳቡ በጣም አሪፍ ነው ግን ምንም አንኳር ነገር ላገኝበት አልቻልኩም። አባቴ አባ ቶሎሳ ቤት ጉን ነው ያደገው። የሚነገር ብዙ ወግ ለትውልድ የረባ ነገር inspire የሚያደርግ ነገር የለውም። need major improvement
@MilaMedia
@MilaMedia 2 жыл бұрын
😍
@henokhailu3506
@henokhailu3506 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ
@ididiyagetayaweqal9551
@ididiyagetayaweqal9551 2 жыл бұрын
Abate be semu sefer alew
@hamertib8355
@hamertib8355 2 жыл бұрын
ጋሽ ቶሌ ሰፈር 🤩
@Esayas-ex7iv
@Esayas-ex7iv 2 жыл бұрын
ኮሚቴ ተመቸኝ 🤣🤣🤣🤣
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
😂😂😂❤😂😂 ኮሚቴ የአገራችን በሽታ
@medschool565
@medschool565 2 жыл бұрын
Arif new😅
@yemisrachtariso3330
@yemisrachtariso3330 2 жыл бұрын
ዬኒ ትልቅ ሰው ፊት እና ቤት ውስስጥ ሲገባ ባርኔጣ ይወልቃል
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Eshi Yikerta. Asetekalkelalahu.
@medhanitdamessa5277
@medhanitdamessa5277 2 жыл бұрын
ቲቸር ፍቃዱ መቼም አንረሳዎትም
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 жыл бұрын
Lidetye sefer
@betysolomon5378
@betysolomon5378 2 жыл бұрын
ቶሎሣ ሰፈርን ነዉ ወይስ አንድ ቤተሰብ እያስተዋወከን ነዉ ?
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ዮኒ አላጠፋም ያው የአቶ አላምረው ቤተሰብ እንደላኩት ያስታውቃል ግን በደንብ አላስጎበኙትም አስጎብኚውም አካባቢውን ነው ያሳየው
@betysolomon5378
@betysolomon5378 2 жыл бұрын
ታዲያ የአቶ አላመራዉ ቤተሰብ ብሎ ሌላ ፕሮግራም ማዘጋጀት አይሻልም? የምን መታከክ ነዉ። የቶሎሳ ሰፈር ታሪክ በቃ ይሄ ነዉ? እዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት EBS ፕሮግራሙን ዳግም ቢሰራዉ ይሻላል ።ቶሎሳ ሰፈር ተወርቶ የማያልቅ ታሪክ እያለዉ ለምን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
@@betysolomon5378 እኔም እስማማልው ግን ይሄ ነው የሆነው
@girumalemayehu2992
@girumalemayehu2992 2 жыл бұрын
yetolosa sefer lijoch yetalachu esti
@fadumomahamedxasaan6016
@fadumomahamedxasaan6016 2 жыл бұрын
Do in dire dawa
@yourchannel8930
@yourchannel8930 2 жыл бұрын
Are wede awari sefer heid
@Globaltalentgt
@Globaltalentgt 2 жыл бұрын
爱你这么多美丽的埃塞俄比亚人🇪🇹切都会好起来的.🇪🇹
@ayelechfiseha9540
@ayelechfiseha9540 2 жыл бұрын
Tolesa sefer bizu tarik yalew new kelay binjemir girma siba suk moges tej bet Ato mekonen wefcho bet.......... are bizu
@fortnitesessions7592
@fortnitesessions7592 2 жыл бұрын
Oh my gosh teacher Fekadu
@fortnitesessions7592
@fortnitesessions7592 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@kebebushwoldeamanueal3631
@kebebushwoldeamanueal3631 2 жыл бұрын
የትም ሄድኩ የትም ኖርኩ እንደ ምግብ የሚርበኝ እንደ ውሀ የሚጠማኝ እንደ ሰፈሬ ቶሎሳ ሰፈር የለም አይኖርምም ያሉትንም ታሪክ አዋቂ ታላቅ ሰዎችን ጤና እድሜ ይስጥልን
@tedted8833
@tedted8833 2 жыл бұрын
ልጅ የሚበዛበት ሰፈር ነው 😂😂😂
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 жыл бұрын
ቶሌ ሰፈሬ
@bruktawitteferra3035
@bruktawitteferra3035 2 жыл бұрын
fkey❤️❤️❤️❤️
@wm72852
@wm72852 2 жыл бұрын
ምነው የአቶ አላምረውን ሴቶቹን ልጆች ሳትጣይ ?
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 2 жыл бұрын
😐😐
@lilaliila6185
@lilaliila6185 2 жыл бұрын
Safarey tools lidatyi
@misrakniguse5750
@misrakniguse5750 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ሰፈሬን ስላየው እንዲሁም አስተማሪዬ መምህር ፍቃዱ በጣም ብዙ ነገር ወደኋላ ነው የመለሰኝ ዬኒ እናመሰግናለን !!!!
@lilaliila6185
@lilaliila6185 2 жыл бұрын
@@misrakniguse5750 yat akababe nash
@LoveLove-re1dj
@LoveLove-re1dj 2 жыл бұрын
yet tawkle telsan
@dagnekebede7853
@dagnekebede7853 2 жыл бұрын
Not Tolosa Say Tolesa
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Tnx
@melesgebermedhin952
@melesgebermedhin952 2 жыл бұрын
Batime
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 жыл бұрын
አመመኝ አመመኝ ሀገሬ!!! 😭😭 ግን እስከመቼ ???? 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በ እየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ ምን እየሆነ እንዳለ😭😭😭😭😭😭😭ፍረዱ!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 kzbin.info/www/bejne/iIOXiGluic-npqc
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН
2024 best music hagerigna music sodo woze sorry..... ethio best
20:02
Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop | #ethiopianmusic
1:09:53
Lamba Infotainment l ላምባ ኢንፎቴይንመንት
Рет қаралды 205 М.
GERE EMUN PART 208 | ገሬ እሙን ክፋል 208
49:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 12 М.
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН