የጾም ጥብስ ወጥ |ሃበሻና አመጋገቡ |Ethiopian food vegan | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

  Рет қаралды 2,506

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@yemsida1758
@yemsida1758 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ! ልክ ነሽ አሁን ግን ሁሉም ወደ እንጀራ እየሄደ ነው ምን አልባት ስራው ቀላል ስለሆነ ይመስለኛል አንዴ ጋግረሽው 3 ቀን ስለሚቆ ይሆን አላውቅም ወደ ደቡብ ሄጄ ያየሁት ነው ጤፍ ባይኖር ቆነጆ የቦቆሎ እጀራ ይጋግራሉ።ስለ ሸከካ ልንገርሽ ስንዴ ዱቄት ጨው ተጨምሮ ውሃ ጠብ እየተደረገ እንደ በሶ ፍርፍር ተደርጎ ይታሻል የፈለገ ትንሽ. ስኳር ይጨምራል የተበሰበሰውን ቀስ ተብሎ በምጣድ ትንሽ ቀላ እስኪል ይታመሳል ከዚያ ትኩሱን የቀለጠ የተነጠረ ቅቤ ውስጥ ተጨምሮ ይታሻል ከዚያማ ጮጮ ውስጥ ተጨምሮ ለሚወዱት ሰው ይሰጣል ለሰርግ ይወሰዳል አቤት ሲጣፍጥ ሸከካ ይባላል በገብስም ይሰራል ሸክ ሽክ ሲል አፍ ላይ እራሱ ደስ የሚል ነው አሁን ግን ቅቤው ከየት ይመጣል ባሌ ገጠር አካባቢ የባህል ምግብ ነው የቀመሳቹ እስኪ እንያቹ ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ስሙን አላውቀውም እንጂ የኦሮሞ ምግብ እንደሆነ አውቃለሁ ሰርቼውም ቀምሼው አላውቅም በነገርሽኝ መሰረት ሰርቼ ሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🤗
@rahwagirmay7689
@rahwagirmay7689 2 жыл бұрын
Ewnet tebareki kalat atahulet sle ethiopia yalshiw hulu.
@almazabera2309
@almazabera2309 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትደነቂ ሰው ነሽ በርቺ በእውነት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
🤗🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
watching
@Blue90357
@Blue90357 2 жыл бұрын
👌👌👌👌💕💕👌👌 የብሔራዊ ምግቦቻችን በጣ ም ብዙ ናቸው የፆም ምግቦች ጭምር : ህልበት በጣም የሚወደድ የፃም ምግብ ነው Northern Ethiopia .
@tigih.7181
@tigih.7181 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈቲያ ሙያውን ብቻ ሳይሆን እውቀትንም ስላካፈልሽን የምትደነቂ ባለሙያ ምርጥ እናት ጎበዝ ለእኛ ለኢትዮጵያ ን ኩራታችን ነሽ በርቺ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏🙏🤗
@elizabetheshete4763
@elizabetheshete4763 2 жыл бұрын
እውነት ፣ነው፣ እኔ፣ ፣እንደጥብስ ጠብሼ ፣እመገባለሁ ፣በጣም፣ ብዙ ጥቅም አለው ፣ተባረኪ፣ ጥሩ ፣መልዕክት ፣ነው፣
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
🤗
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እሞክረዋለሁ ባለፈው የሰራሽው ኤግ ፕላንት ከድንች ጋር ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል እናመሰግናለን 👍👌
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
🤗🙏🙏
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 жыл бұрын
Thank you fetye ahunma woden new sansome yamgageb behalchn enkyraln teffm tewdwal teklay minsterum tengerwal 😄
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እንደቻይና ምናምን ለመመገብ ከመገደዳችን በፊት ያለንን አክብረን መመገብ መልመድ ግድ ይየናል ብዬኮ ነው 🙄
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ፈትዬ አመሰግናለሁ 🙏🏽 በጣም ነው የማደንቅሽ::👍🏽👏🏽🙌🏽💐🇪🇹I never tried mushroom 🍄 in my life I don’t know why but now I will definitely to try….
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አደራ ታዲያ መንገርሽን እንዳትረሺ ለመስማት ጓጉቻለሁ 🤗
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ🙏🏽
@edengebreslassie6747
@edengebreslassie6747 2 жыл бұрын
❤❤
@meron612
@meron612 2 жыл бұрын
😋😋❤️
@wubalemdamtie6295
@wubalemdamtie6295 2 жыл бұрын
ሁላችንም እንዳቺ ብናስብ የት በደረስን
@meseretferede5827
@meseretferede5827 2 жыл бұрын
Danke feti betam gobez nesh. nechazmud begermen mn ybalal?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
Kümmel
@meseretferede5827
@meseretferede5827 2 жыл бұрын
Betam new yemamsegnsh fetiye slemeleshlgn.
@meseretferede5827
@meseretferede5827 2 жыл бұрын
Ganz kümmel lyunet alew ke kümmmel weys andnew?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
Ganzkümel ያልተፈጨ ነው gemahlen kümel የተፈጨ ነው ማሸጊያው ውስጥ ዱቄት ወይ ፍሬ መሆኑን አይተሽ ግዢ kümel ከሆነ scwarze kümel ደግሞ ጥቁር አዝሙድ ነው 😉
@meseretferede5827
@meseretferede5827 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia ashi fetiye vielen dank.
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
MY STORY: LIFE AS A LUPUS PATIENT AND WARRIOR
30:23
CHOCOLATE TRUTHS & WORSHIP by Iscaline Sky
Рет қаралды 316
Moussaka Eggplant Lasagna! | Chef Jean-Pierre
32:16
Chef Jean-Pierre
Рет қаралды 48 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 10 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 5 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН
የኮምፒውተር_ፈተና_ልምምድ_ለተማሪዎች_የተዘጋጀ_በአማርኛ
5:42
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 10 МЛН