Рет қаралды 36
Mortena Jeru communication
በሰሜን ሸዋ ዞን በሞረትና ጅሩ የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና ፅ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ሙላቱ ሻወል በጥሩ ቁመና ላይ ያለውን ሰብል የምረት ብክነት እንዳይገጥመው በጥንቃቄ እዲሰበሰብ መልእክት አስተላልፈዋል