የአወዛጋቢው ኤርሚያስ አመልጋ ነገር Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 66,050

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 242
@gafat
@gafat 2 жыл бұрын
በህይወቴ ውስጥ የተማርኩት ትልቁ ነገር አትፍረድ ይፈረድብሀል የሚለውን ነው
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 жыл бұрын
You are right.
@menbilove2757
@menbilove2757 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እየገደላት ወይም እየገደለን ያለው ጥሩ ምላስ ያላቸው ሰዎች ፡ ናቸው ፡ ? አይደለም ፡ እንዴ? ✊
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ወዳጄ ከተግባር ይልቅ ምላስ የነገሰበት ዘመን ላይ ደረስን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ምን እንላለን ።
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Specially the current PM
@leeab4256
@leeab4256 2 жыл бұрын
እንደ አብይ አይነት
@someonenoone1480
@someonenoone1480 2 жыл бұрын
@@hannu7898 you nailed it.
@eztube11
@eztube11 2 жыл бұрын
የኤርሚያስ አመልጋ አድናቂዎች እስቲ በላይክ
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
ገንዘባቸውን ያጡ ሠዎች በሱ ሊደሠቱ አይችሉም ቢሆንም ኤርምያስን የጎዳው እንደሌሎች የሀገራችን ባለሀብቶች ከመጣው ጋር ስለማያሸረግድ ነው ለብዙ ወጣቶች የጥንካሬ ተምሳሌት ነው
@belayneh97
@belayneh97 2 жыл бұрын
እውነትም ጽጌወይን 😊
@heniken7434
@heniken7434 2 жыл бұрын
ለምን በ አካል መጥተው ስብራታቸውን አይናገሩም ከጀርባ ሆነው ይሽለጠለጣሉ ? ህዝቡም ማመዛዘን ይችላል ውጡና ተናገሩ::
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
Yes
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 жыл бұрын
True
@ejesera
@ejesera 2 жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ
@tiktokfun99999
@tiktokfun99999 2 жыл бұрын
በአቶ ታደሰም ሆነ በአርቲስት አዜብ የተነሱት ጥያቄዎች ጋዜጠኛ ደረጄ በፕሮግራሙ ላይ ተጠይቀዋል የዚህ ቻናል ተመልካች አይቶ ቢፈርድ ይሻላል። የተጎዱ እንዳሉ ለማንም ግልጽ ነው ግን ለምን? ብሎ መጠየቅ ጥሩ ይመስለኛል ።
@derejetadesse6814
@derejetadesse6814 2 жыл бұрын
ገንዘብ አውጥተህ ለአለምከው ነገር ሳይውል ቀርቶ ወይ ካልተመለሠልህ ን ይባላል?/ሿሿ ሌብነት /ይባላል። ሿሿ ሌብነት ፈጣሪ ናቸው!!!
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
በቀን አንዲ የሚበላው የሊለው ማህበረሰብ ውስጥ እየኖሮ በቀን አንዲ ነው የምበላው የሚለው ትርክት ልክ እንደ ልዪ ነገር ሲቆጠር ማየት ያሳዝናል ። በክርስትና እምነት ለ ሺ አመታት በቀን አንዲ መመገብ አንዳንዴም አለመመገብ ለሰውነት እና ለመንፈሳዊ ሂወት ጠቃሚ እንደሆነ ሲሰበክ እና በተግብራ ሲኖር የኖረ ነገር ነው ። ስለዚ አታካብዶ
@shabte634
@shabte634 2 жыл бұрын
Hopping Access real state issue will be solved soon. I watched his interviews and I don’t think he views it as a success but he seems determined to get a resolution. I can understand how frustrating it is for the real state buyers.
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 жыл бұрын
How the hell you think it’s going to be resolved once you lost your money in a third world country? God is my witness if I was the victim this guy wouldn’t be alive by now. Do you know how hard it is to save $ 100,000us dollars . When you are busting your ass?
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
Don’t try to cover up his unethical and fraudulent business manoeuvring. The worst part that I learned from his interviews is that he has zero sympathy for the victims. He is insane!
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 2 жыл бұрын
I’m a victim as well!
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 2 жыл бұрын
ለምን እሱ ጠይቃቹ አትረድም
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቱ የጎዳዉ ሰዉ😔🤔 ከብዙዎች ግን አንጋፋዉ ቅርስ፣ ኤርምያስ🤔❤️💐
@daconfi1453
@daconfi1453 2 жыл бұрын
He's a con man.
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 2 жыл бұрын
ኤርሚያስ አመልጋ ሌቦች በፍፁም የማይፈልጉት ሰው ነው
@smd7650
@smd7650 2 жыл бұрын
ሌባ ምላሳም ነዉ ለምን ድርቅ ይባላል
@smd7650
@smd7650 2 жыл бұрын
@@rahelteshome3788 ሌቦች አይዋደዱም እኮ ይተዋወቃሉ
@romanyosef7696
@romanyosef7696 2 жыл бұрын
ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው የሚባለው ስንቱ ሞታል ስንቱ ተስቅሏል ስንቱ ተፋቷል አዪዪዪዪ ቢያንስ ስሙን ባያነሱ ጥሩም ቢሆን እንኳን እባካችሁ የሰው ቁስል እየነካካችሁ አታባብሱብን ይዘገነንኛል ሳየው እንኳን ::
@yessembereded9672
@yessembereded9672 2 жыл бұрын
እውነትን ስለምናቅ ስም በማጥፋት ምንም አታገኚም
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
ምንድነው እውነቱ?
@guenyhd6265
@guenyhd6265 2 жыл бұрын
እውነት ነው "የማይሰበረው" ሁሉን ሰባብሮ ብቻውን የቆመ!
@sisaygibe5034
@sisaygibe5034 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኤርሚያስ የብዙዎችን ቤት አፍርሶአል እክስሮአል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
😏😏😏መስከር ቀላል ይህ ሃይላንድ ዉሃ ከ መጣ በዋላ ስንት ውጣት አዛውንይ የተባሉ ኡሁ በ ኩላሊት በሽታ የታደጉ 😤😤😤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
ሙሉ በሙሉ በአዜብ ወርቁ ሃሳብ እስማማለሁ !
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 2 жыл бұрын
I appreciate her honest experience in the business dealing she went through. She’s a public figure she always advocates for those who are unable to speak to themself. Trying to shut her up is wrong. She is a victim. I noticed on the media people are trying to build his self-esteem and bring him back on the market. But you cannot deny the truth and so many people lost money. I honestly have great respect for people like her telling the truth and bringing awareness to the community so then they don’t have to go through what she had gone through. I am tired of people trying to attack her because she told the truth. She’s very respectful of the way how she expressed her business dealings. I have great respect for those who stand up for others. When you see something wrong say something and this is the principle we all should have. Thank you for being a voice for the voiceless, thank you for bringing awareness to the people so they don’t have to be other victims.
@sofiaata9687
@sofiaata9687 2 жыл бұрын
Well said 👏
@eyobsimret9166
@eyobsimret9166 2 жыл бұрын
I agree. Azeb is responsible and respectful person. ✊🏾🙏🏿❤️
@ABBE88911
@ABBE88911 2 жыл бұрын
አዜብዬ የደረሰበት ነዉ የምያቀው
@zedonutube
@zedonutube 2 жыл бұрын
ለኔ ገላጭ የሆነው ክስተት ከኢፔሪያል ሆቴል ሽያጭ በተያያዘ አቶ ኤርሚያስ ዘብጥያ የወረዱበት ጉዳይ ነው። ይኸውም ፍትህ ስለተነፈጋቸው ሳይሆን ህግ ስለጣሱ ነው። ያ ክስተት ማንነታቸውን ፍንትው አርጎ ያወጣዋል።
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
ምን አይነት ህግ ነበር የጣሰው?
@zedonutube
@zedonutube 2 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx ታክስ ለመሰወር ባልተሸጠበት ዋጋ (ብዙ ሰው ያረገዋል ሆኖም ሕገ ወጥ ከመሆን አያድነውም) ሌላው ደሞ በዚህ ሰሞን ይፋ የወጣው ኢትዮጵያ ውሰጥ የonline business ለመጀመር ከ alibaba ጋር ጨርሻለሁ ያለውን alibaba ሲጠየቅ እንደዚህ አይነት ውል አላደረግንም ብሏል (reporter ጋዜጣ ላይ ተዘግቧል - ባለፉት 3 ቀናት)
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
ምንትዋብ ህንፃ ላይ ቢሮ ከፍተው በተለያዩ ሳይት ዘመን ባንክ አካውንት ገንዘብ አሰገቡ ብለው አሰገብቻለሁ መልስ የለም ሰው አገር ለፍተን የመጣነው አምላክ ይፍረድ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 жыл бұрын
እኔ ምለው እረኛዬ ተከታታይ ፊልም አልቆ ነው ወይስ መንግስት ይቋረጥ ብሎ ነው ደብዛው የጠፋው? ደራሲዋን ሳይ ትዝ ብሎኝ ነው😎
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
ጎበዝ አዜብዬ.
@hirutabebeworku6594
@hirutabebeworku6594 2 жыл бұрын
He might be amazing or genius . we sold our house to have apartments and you know what he stole our dreams and money. How could anyone with right mind admire this kind of person
@bp1194
@bp1194 2 жыл бұрын
Thank you. He did the same thing to my sister.
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 2 жыл бұрын
It surprises me too . He is giving interview every where like a successful business man . I knew two people that their money was stolen by him through the real state . To me he is a thief.
@getachewaknidaniga9442
@getachewaknidaniga9442 2 жыл бұрын
Iam sorry for what has happened to you . The one who to blame is however is tplf mafias
@daconfi1453
@daconfi1453 2 жыл бұрын
@@getachewaknidaniga9442 what do you mean what does tplf got to do with this isn't tplf that jailed him for his con manship?? And wasn't abiy that freed him?? Lets not get lost with the sauce here lol.
@lw440
@lw440 2 жыл бұрын
Same here sold our house in Europe for an Apartment in Addis Ababa, it was hard earned money. Why does he not say what happened to the money, are we going to get back our money or the apartmemt.... I am not bitter thank God , but it amazrs me to hear him being glorified...
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 2 жыл бұрын
➱ኤርሚያስ አመልጋ❤💪🙏💪❤🙏
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 2 жыл бұрын
I like the poeple who stands for the voiceless. Development include oppeness and transparency. Risk can happen but explain how it is mitigated.
@semirakedir4758
@semirakedir4758 2 жыл бұрын
የሰዎችን /የህዝብን ኑሮ በጥብጦ ዱባይ ገብቶ ተደብቆ የኖረ ሰው *ዠማይሰበረው ፣ጀግና --- ወዘተ እያሉ በየሚድያው ይምጋብዙት ሰዎች ጤነኛም አይመስሉኝም 🤔🤔ደጋግመህ ዝረፍ ይመስላል🤔🙉
@safronyaya8261
@safronyaya8261 2 жыл бұрын
Home owners have to organize to get their homes
@baniget7068
@baniget7068 2 жыл бұрын
ሰውየው በውጪው አለም ስለኖሩና የታዋቂ ሰዎችን ሀሳብ እየሰረቁ ስለሚያወሩ ይኼ ሁሉ ክብር እና ሙገሳ አይገባቸውም:: አብይን ስለሚያቁ ወደ ሀገርተመልሰው የህቡን ንብረት ይበላሉ:: ይጠኑ ዙሪይቸው ይጋለጥ:: አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ ይላል እነዚህን ነው
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 жыл бұрын
መጠንቀቅ መልካም ነው
@romanyosef7696
@romanyosef7696 2 жыл бұрын
በኛው ደም ስራ ሊጀምር ከሆነ የሰው እንባ የትም አያድርሰው ይልቅ ከሚዲያ ተደብቆ ለሆዱ ያህል ይስራ አታሳዩን ቢያንስ እንኑርበት ያለነው ለአምላክ ሰጥተናል ::
@AbdulKareem-bg7wx
@AbdulKareem-bg7wx 2 жыл бұрын
እውነት ብላለች
@tenanisro9218
@tenanisro9218 2 жыл бұрын
አሁን ያነበብነውንና ይየሰማነውን ነገር ነው መልሳችሁ የምትነግሩን ምንም አዲስ ነገር አልዘገባችሁም
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 2 жыл бұрын
👍👍👍⭐️⭐️👏👏🤘🤘👌👌
@fitsumtube2296
@fitsumtube2296 2 жыл бұрын
ይህ የኢትዮጵያን ህዝብ ወዳጁን የመጥላት እና ጠላቱን የመዉደ ድ አባዜ አንዱ ማሳያ ነዉ ::እኔበበኩሌ ከሁለቱም የፅሑፍ አቅራቢዎች ጋር እስማማለሁ ሰዉየዉ ይህን ተላላ ሕዝብ እንደገና ለመጋጥ በአዲስ መልክ እየመጣ ነዉ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
እኔ ምለዉ ይበርታ ነዉ የትም ፍጨዉ ዱቄትም አምጣዉ ይላል የሀገሬዉ ሰዉ ይበልፅጉ ይለምልሙልን 👏
@yedilfana8206
@yedilfana8206 2 жыл бұрын
መቼ ነው እንዳንዶቻችሁና ሚዲያዎች የሚገባችሁ? አቶ ኤርምያስ በተደጋጋሚ የሚጀምረውን የBusiness ስራ በመንግስት በባለስልጣናትና ግለሰቦች ተፅዕኖ እንዲከሽፍበት መደረጉን በተለያየ አጋጣሚ ተናግሯል ፣ ወይ መቀበል ነው አልያም እኝኝ እያላችሁ ዘመን ማስቆጠር ነው።
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 2 жыл бұрын
በትክክል
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 жыл бұрын
True
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
እናንተም አትታመኑም የሰው ስም እያነሱ በየግዜው ማብጠልጠል ከመፍትሄ ይልቅ ሁሌ ስለ ችግር ማውራት ይደብራልም ይሰለቻልም
@merg1011
@merg1011 2 жыл бұрын
Ermias shared his mistakes he also discussed clearly that he has failed so much. He was not talking about his walk in business as a success. Nd when he started his intention was not negative outcome infact it was the opposite. Now he is being interviewed and questioned about his failures and his life in general. He is not being promoted. He did his time in prison and now he is answering questions because he held himself accountable. He can be an immigrant somewhere but instead he is choosing to stay in his country
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Ye Hageritu meri alassera alugni kale, Ermiyas lay men yakel chana tefetrobet lihon endemichel maseb new
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 2 жыл бұрын
You said it all!! Thank you 🙏🏻 He is not the only one who is accountable for his failed business.. what about the Government and the system in the country?? We are failed as a country!!! Bitter truth ☹️
@maryhaile7317
@maryhaile7317 2 жыл бұрын
Well either way the guy tried to be rich in Ethiopia, so please don’t tell me this guy come Ethiopian to save his country # we Ethiopian smart people but we are poor so look his life karma is a bich
@ummimuktar8113
@ummimuktar8113 2 жыл бұрын
You're right but he didn't serve time ..he wasn't guilty for anything
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 2 жыл бұрын
If I remembers correctly in his latest interview , he “said that after being incarcerated there was no fault found in me. “ Does it sounds like a remorse to you? He tried to down playing like nothing happened? Really? Does that sounds a word coming out of a genuine person? Pitiful! Stop echoing things that is not said ! He’s a scammer you would know that only if you were his victim! I’m one of that!
@safronyaya8261
@safronyaya8261 2 жыл бұрын
Get strong and quick. He started it so we must continue as home owners.
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 2 жыл бұрын
leba new yehe melata dedeb new mayerba
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
Enem Sasibew tenegnam aymeslegnim
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 жыл бұрын
ሃሳቡን ከተናገረው ውጭ ህመሙን ችሎ ዝም ያለው ብዙ !!
@konjitedward5193
@konjitedward5193 2 жыл бұрын
I am also a victim and 100% agree with Azeb. He should be held accountable for his action. We don't need to listen to his talk; need action. I'm in my 60s and my husband in his 80s and we lost everything we had in the hopes of having a place to retire. Unfortunately, he deceived us.
@kalabebe7094
@kalabebe7094 2 жыл бұрын
am also confused with his relationship with alibaba why he saying i have a connection with him but alibaba denied?
@menbimimi
@menbimimi 2 жыл бұрын
Don't be jealous hazeb werku
@tigistwoldegiorgis5663
@tigistwoldegiorgis5663 2 жыл бұрын
May be he is genius but for me he is very careless for his clients. I am one of them
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 2 жыл бұрын
Thank you Azeb. Becarful this mafia .
@AY-fk1mh
@AY-fk1mh 2 жыл бұрын
I might be one of the victims if I accepted the offer and make $25,000 (if i am not mistaken 25 thousand dollars) one time down payment. Luckily, I refused to participate the workshop, because it didn't seem to happen and became home owner at the center of Addis ababa.
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 2 жыл бұрын
Ermias Amelga is a winner
@meazatsegaye6514
@meazatsegaye6514 2 жыл бұрын
I am one of the victims. Ermias Amelga is not a person. To be trusted. His previous business experiences depicts his behavior. So it is better to listen to those who are victims of his lies. Sadly, he has affected more than 2000 families and continues to show no remorse.
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 2 жыл бұрын
Hello! I’m right there with you sister! I am one of the victim! Never trust Ermias Amelga the man is masterfully scaled the cunning game!
@daneldani8742
@daneldani8742 2 жыл бұрын
Thank you am z one also .I paid full money but today I don't have anything.
@amsale50tube61
@amsale50tube61 2 жыл бұрын
እርግማን የሆነ ሰዉ ነዉ የኛንም የልጆቻችንም ህይወት ያጨለመ ስግብግ ሁሉ አመረሽ እዉነት እንደዜጋ ፍትህ ለኛ በጠራራ ፀሃይ በኤርሚያሰ ለተዘረፍነዉ
@fourtyplus705
@fourtyplus705 2 жыл бұрын
Real Estate honors are like that of Ermias Amelga as Hayat Real Estate is being did currently.
@F1234
@F1234 2 жыл бұрын
እንደዚ ነው እንዴ🤔??
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ አወዳችኋለሁ ! ግን 🤔 ኤርሜያስን መሟገት የሚፈልግ ሰው አራሱን አቅርባችሁ ቢሆን ይሻላል! አለ አለች አሉት መባባል ።።አይነፋም።። ክብር ለማይበገረው🙏👑
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
አዜብ ዝምብላ ስም ምታጠፋ ሰው አይደለችም
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo አንደ አዋቂ መሟገት ትችል ነበር 🤔 ግን አለች አሉ ሲባል ከአሜት አና ከቅናት አይለይም!:: አመሰግናለሁ ስለነገርሽን!
@smd7650
@smd7650 2 жыл бұрын
ምስክሮቹ ወጡ እኮ
@smd7650
@smd7650 2 жыл бұрын
@@etk153 የት ተዋዉቀዉ ነዉ የምትቀናዉ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 2 жыл бұрын
Belenal eganm. Seeyew leba new
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 жыл бұрын
ምንድነው?🙄🙄🤔🤔
@TheDereTube
@TheDereTube 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል፣ የምስኪኑ ደሃ ድምፅ ሁሌም እንደታፈነ ነው። አብዛኛው መንጋ ደግሞ በሚያስገርም መልኩ ለዚህ አይነት አጭበርባሪ ሰው ይጮሃሉ!
@tutuz8920
@tutuz8920 2 жыл бұрын
ያስታውቃል አነ ገሩ የናጄርያ ግርፍ ነው አውርቶ የማያሳምን መለስ አለው በጣም እከታተለው ነበር ግን ጥርጣረ ነበረት የህ ወሰላም
@fuadkerem1402
@fuadkerem1402 2 жыл бұрын
Rock Band was established by Addisu Gesesse
@wubayehukassa5720
@wubayehukassa5720 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ እስከ ዛሬ ጥሩ ጥሩ ፕሮግራም ታቀርቡ ነበር ዛሬ ግን የዘቀጠ ለምንም የማይበጅ እና ከእናንተ የተከበረ እና የተወደደ ፕሮግራም የማይመጥን ወሬ ነው
@lulaestifanos7040
@lulaestifanos7040 2 жыл бұрын
Tekkle new yakrbwi
@ajebeasae
@ajebeasae 2 жыл бұрын
እንደእዉነቱ ከሆነ አቶ ቴዎድሮስ እና ደራሲ አዜብ ወርቁ ያቀረቡት ሀሳብ እዉነትና ትክክለኛ ነው በአቶ ኤርሚያስ አላፊነት በጎደለው ና ግዴለሽነት አሰራር በአከሰስ ሪል ሰቴት ሰለባ የሆኑ ሁለት የቅርብ ወዳጆች አሉኝ በሚሊዮኖች ተበልተው ያለ ፈትህ ቀርተዋል እጅግ ያማል የቀደሙት ወገኖቻችን ቁሰል ሳይሸር ይህ ሁሉ ግርግር በድጋሚ ሺዎችን ለጥፋት ለመዳረግ ነዉና ጎበዝ ከስሜታዊነት ወጥተን መሬት ላይ ባለው እዉነት እንቁም ።( no more )ልንል ይገባል ።
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እኔም በአዜብ ሀሳብ እንማማለሁ ሰዎችን ጥፋትን በጥፋት ለይ እንዲጨምሩ ከማድረግ ስተታቸውን እንዲያም ኑ ቢደረግ ሌላውም ይማርበታል
@Hope-yt7vn
@Hope-yt7vn 2 жыл бұрын
She is right.
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 2 жыл бұрын
He is the best economist and intelligent person 👌
@zedonutube
@zedonutube 2 жыл бұрын
ላንቺ
@smd7650
@smd7650 2 жыл бұрын
ሌባ ነዉ
@gizachewluche730
@gizachewluche730 2 жыл бұрын
Thank you Azeb u mention the all victims of access homo buyers people i appreciate that he suppose to be the man with broken mind not unbroken man .At this time he is ready to broke another mind by stating I am working with Alibaba which is totally false. Again thank you Azeb but I am so sorry for the journalist who support and toke about his strength to get some money.
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
አዜብ ወርቁን አምናታለሁ
@addisman8627
@addisman8627 2 жыл бұрын
She is layer and fake
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 жыл бұрын
አይ ኢትዩ ኢንፎ ምነው ስራ የለም እንዴ ትላንት የኛ ቲዩብ ዛሬ እናንተ ስንት ስራ ሀገራችን ውስጥ እያለ ወይም ዜና ይህንን ማቅረባችሁ ያሳዝናል ባለታሪክዋ ከፈለገች ቀርባ ትናገር እናንተ ግን በዚህ ሁኔታ እየወረዳችሁ ነውና ይቅርባችሁ ባህላችንም አይደለም ጥሩም ሆነ መጥፎ ባለቤቱ ይናገር ነገር መደጋገም ይቅርባችሁ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ምነው ከባለ ምላሳሞቹ ጋር ወገንሽሳ ።ኢትዮ ኢንፎም ሆነ ሌሎች ሚዲያዎች እንደዚህ በምላሱ እያማለለ የሚዘርፍን ግለሰብ ማጋለጣቸው ድንቅ ስራ ነው ግፉበት በርቱ የሚያሰኝ ስራ ነው ።እንዳውም ሌሎች በሌላ ጉዳይ ተበዳዮች ካላችሁ ወጥታችሁ አጋልጡ ።ማንም በቅቤ በምላስ ተሸውዶ እንዳይበላ ።
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
@@jonathansemere7697 🤡
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
የኛስ አይሰማም ገንዘብ የተበላነው
@meazatsegaye6514
@meazatsegaye6514 2 жыл бұрын
I am one of the victims. Ermias Amelga is not a person to be trusted. His previous business experiences depicts his behavior. So it is better to listen to those who are victim of his lies. Sadly, he has affected more than 2000 families and continues to show no remorse.
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
Ethiopia need Problem solvers not problem talkers በወቅቱ ነቀርሳው ወያኔ በወንጀልና በዝርፊያ ባጨማለቀው ሀገርና ሲስተም እንደ ኤርምያስ ያሉ ሰዎች ስራ መስራት አልቻሉም ነበር አበቃ ይሄው ነው፤
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 2 жыл бұрын
He is an amazing person
@workejote1344
@workejote1344 2 жыл бұрын
,_
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 жыл бұрын
How? Because he didn’t stole your money. I guess you only care about yourself.
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 2 жыл бұрын
How ? He’s Amazingly terrible! Go ahead and give him your money on his scam trick dealing next show, then you will find out who he’s!
@tobehonest5218
@tobehonest5218 2 жыл бұрын
@@abrahamtafesse8454 i am confused. I thought all his plans were sabotaged by the government , including the real estate project.
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
He is the best economist and intelligent person our country is corrupted that is way he do is job.
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 2 жыл бұрын
@Emma Ethiopia If you were one of the victims , your language will be different. "ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ " የተበደልነው ብዙዎች ነን። "አጭበርባሪ"የሚለው ቃል ይገልጸው ይሆን😇😇🤔🤔
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
👌👌 only corrupt overnight millionaires survive the jungle of business without law!! He is a hero for trying. Victims go cry for a rule of law!! That way your penny's worth is guaranteed. Until then, the risk is on you.
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 2 жыл бұрын
@@ETBeMore "A rule of law" 😇😇🤔🤔 where in Ethiopia or somewhere else works
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
@@tigistashenafi276 then don't spend your penny if you don't want to take the risk!! In a lawful society, financial regulations are set to protect everyone conducting business. He is a victim too!! He tried to do business in Africa 🙄 he also lost money, time & his energy. So you all should cry about the bigger picture!
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 2 жыл бұрын
@@ETBeMore Watch your mouth before saying it. I was contacting his people because he wasn't in Ethiopia at that time, later he came and ends up in jail. My point is why he put him self like nothing happened to people who trusted him and invested money in his the so-called "Access real state"?
@bp1194
@bp1194 2 жыл бұрын
Ermias is a con man. My sister is one of his victim he took her life saving on the belief that she will be getting a real estate. I believe it's more than 5 years now that she's trying to get her money back but no success I claim that he lost all the money. It's just ridiculous with most of you who doesn't even know this man admire him just because he got a mouse piece and ability to talk. Ermias needs to be prosecuted and give all the money that he took from all his victims. I'm speaking the truth because my family is one of his victim.
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
How on earth people spend a penny in a country where there is no rule of law with absence of business ethics & REGULATIONS?? Only corrupt overnight millionaires survive with their 'connections' and power. Obviously he couldn't survive and deliver. He is a hero for trying to do a business his way.
@merhawitkednu3685
@merhawitkednu3685 2 жыл бұрын
11.15
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
@@ETBeMore True. My brothers and I never wanted to take a risk and invest our hard earned money in a corrupt country where there is no rule of law. I am so sorry for the people who lost their money.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
My 80 year relative was one of the victims. She sold her house in Adama Nazreth and gave the money to get a house in Addis but never got anything. She recently passed away before getting an answer to why and how this happened to her and so many people.
@bp1194
@bp1194 2 жыл бұрын
@@abuhaile6517 sorry to hear that. My sister lost nearly $50, k US dollar. She hasn't got any answer for the last 14 years.
@andenetmeskele9370
@andenetmeskele9370 2 жыл бұрын
Wey Gud ,,,,
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 2 жыл бұрын
ውነት ነው የኔም ጥያቄነው የትኛው ስኬት???
@gurmug5528
@gurmug5528 2 жыл бұрын
ኤርሚኮቭ ከባድ ሰው ነው
@user-zt6pm3hn8o
@user-zt6pm3hn8o 2 жыл бұрын
በነካ እጃቹ እባካቹ አበሻ ሲሚቶ ብራችንን በልቶ ይህው አሰራ ሁለት አመት ዝም ብለዋል የሚጠይቅም የለ የሚመልስም የለ እባካቹ እንዲህ አይነት ሌብነት በዛ አበሻ ሲሚቶ ይጠየቅ
@veneciatsehainegus9881
@veneciatsehainegus9881 2 жыл бұрын
Ermiyas amelga 💪💪💪💪 jegina
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 2 жыл бұрын
Ye Ethiopia hizib yemitawerawin enji yemitadergewin ayastewilim. Sewyiew lieba new....
@Usurfit
@Usurfit 2 жыл бұрын
In short he is a father of failures. A guy who single handedly produced multiple failures. He can never learn as he has never admitted his contributions to any of his failures.
@ummimuktar8113
@ummimuktar8113 2 жыл бұрын
His life was ruined by people. He is an honest man.
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 2 жыл бұрын
ወሸታም ኣንች ሸርሙጣ
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 2 жыл бұрын
You wouldn’t say that if you are like myself! Please stop promoting the con-man !
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ኤልያስ ሰላም!!!
@mesfingirma3278
@mesfingirma3278 2 жыл бұрын
The MAN IS GIVE A LICENSE TO COMMUTE HIGHWAY ROBBERY he needs to be stopped. Buyers beware
@azizaahmed79
@azizaahmed79 2 жыл бұрын
Betam sijemer ke weyane gar siletebabere new sew ououtaw alsema bilo minim ayagebagnim bilo new yezegaw
@genet9902
@genet9902 2 жыл бұрын
ሰው መልካም ነገር ሲሰራ እንቅፈት እና ቲቺት በኢትዮጵያ የተለመደ ነው ኤሊያሰ ጥሩ ጭንቀት እና እውቀት አለው
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
Instead of pointing fingers on one individual, ask the bigger question. Demand the rule of law, business ethics, regulations, independent institutions!! In a Continent of Africa, the risk is on you when you invest your penny. Paradise of corrupt overnight millionaires and short cutters. He wasted his time, energy and knowledge. Only መሀይም ፣ ሌባዎች get it done!!
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 2 жыл бұрын
Kewendimie. Lay 2million bir. Be real estate sim . Wesdo chilit bilual
@kiki7863
@kiki7863 2 жыл бұрын
He is hero 🙌 ❤️ 👏
@Seni-Afro
@Seni-Afro 2 жыл бұрын
Weragnoch emiseran menkef emayiseran menkef endew min yishalachwal
@mahiletfilate5885
@mahiletfilate5885 2 жыл бұрын
ጓበዝ ናችሁ መረጃ ማለት እደዚህ ነው
@user-du3yc6my2k
@user-du3yc6my2k 2 жыл бұрын
ቁስላችንን ቀሰቀሳችሁብን በሰው አገር የደከምንበትን ተበልቶ ቀረ አሁን ደግሞ ዓኑ በጨው አጥቦ በየ ሚዲያው ብቅ እያለ ነው ይገርማል እኔ ብሆን ያዘነውን ህዝብ በእምነት የሰጠውን ገዘብ እዳላየ ወይም እዳላጠፍ ሆኖ በግደዴለሽ ነት እየታየ ነው ግን አድናቂዎቹ ግን ቆም ብለው ቢያስቡ ጥሩ ነው ምን አልባት ከእሱ ያገኙት ጥቅማጥቅም ይሆናል እሚያሞግሷቸው ግን ፍርዱ ለ እግዚአብሔር ሰተናል
@sirgutmarkos2672
@sirgutmarkos2672 2 жыл бұрын
ብዙ ሰው በዚህ ስው ተሰብሯል ብዙ ሰው ለፍቶ ያጡራቀመው መና ቀርቷል የተበሩትንም ማቅረብ ጥሩ ነው
@dadaat7208
@dadaat7208 2 жыл бұрын
Anchiw tamechiw anchiw tarochigne alu. Ethiopians gelebawoch wedenefesefet merot deg aderege
@se7141
@se7141 2 жыл бұрын
በይ በነካ እጅሽ ስለ አብይ አህመድም ፃፊ እሱ ይምራን ለሚሉ?
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Ene gen seweyewene sewedachew betame betame ente demo teru neger becha zegebu endantala ye sew were atelekakemu
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 2 жыл бұрын
Bizu sewoch motewal be zih sewyie miknyat
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
AMCE fitlefit jemero yetewew apartment kesentu deha birr wesedo yalaserekebewes? Sintu beza meknyat tamoal, motoal, ahun menm endalatefa act siyadereg yasaferal... Esekahun menm aladeregem, YEDEFAW, sintu deha techawetebet..ahunm Yan fok sayecheres Kuch beloal
@rahelkifle1326
@rahelkifle1326 2 жыл бұрын
አፈቀላጤ ስለሆነ እና የሱ ቢጤዎች ናቸው ወደ ሚዲያ አምጥተው ሰውን የሚያዘርፉት፡፡ ጊዜው የቲፎዞ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
አዎን ግዜው የምላስኞች ነው። የ80 አመት አዛዉንት ቤት ለመስራት የሰጡት ገንዘብ መና ቀርቶ ሴትዮዋም በቅርቡ ማረፋቸውን ሰምቼ በጣም አዝኜለሁ።
@zedonutube
@zedonutube 2 жыл бұрын
እዚህ አገር አንድ ሰው በሆነው መንገድ (ቀጥፎ፣ ጉቦ ሰጥቶ፣ ታክስ ሰውሮ፣ አፍ አዘግቶ፣ ወይም ነፍስ አጥፍቶም ቢሆን) "ከፍተኛ" ቦታ ላይ የሚደርስን ሰው የማድነቅ አዝማሚያ አለ። ይሄ አዝማሚያ አገራችንን የወንጀለኛና የማፊያ አገር እንደሚያረጋት ግልጽ ከመሆኑም በላይ አንደ አገር የመፈራረስ አደጋ ይደቅናል።
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
So what is your point on this specific topic?
@zedonutube
@zedonutube 2 жыл бұрын
@@mimit4032 I'm sorry that you are unable to see my point. You're not alone either. That's our undoing!
@abuka6424
@abuka6424 2 жыл бұрын
እኔማ ሳላውቀው አደንቀው ነበረ ። የሚያወራው ሁሉ የጮሌ ጩሉሌ የሕልም ዓለም ነው ። ይሄንን ሁሉ አጭበርብሮ እንደገና የጠፋውን ስሙን ለመካብ ይመረጣል እንዴ ? አንተስ ....የሌባ ዓይነ-ደረቅ መጠሪያህ ነው ። ወሽካታ ! መንም አያምንህም !
@billenabate997
@billenabate997 2 жыл бұрын
Birachawo yaltmlslachawo ysazenalwo endat blawo endamtwote ensawo ykalwo.
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 20 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 17 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 21 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 20 МЛН