የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል

  Рет қаралды 5,060

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

7 күн бұрын

የምፅዋው መስዋእትነት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Пікірлер: 40
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 күн бұрын
የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 6 күн бұрын
ሃይ ሽበሺ ከነቤተሰብህ እንደምን አለህ?እኔ በጣሙን ደህና ነኝ።የአባትህን የተጋድሎ ታሪክ መዘከርህን በጣም አስደስቶኛል። ነፍሳቸውን ይማር !! ሰይፉ ነኝ የአስመራው ጓደኛህ
@yN-qo1ev
@yN-qo1ev 4 күн бұрын
የደርግ ወታደሮች በሰሜን እንዳሉ ሬሳ ከሬሳ ሆነው ነው የቀሩ ። ኢርትራ መሬታ እንጂ ህዝባ ኣያስፈልግንም እያሉ የኤርትራ ህዝብ ደሞ ደመሰሳቸው። E,P,L,F ❤❤❤❤❤
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በክብር ያኑራት
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 5 күн бұрын
ጀግና ነበሩ አሁን ጀግና የለም
@hythggt
@hythggt 5 күн бұрын
ኦራንት ኦፊሰር ካሳ መርኔ በጣም ጀግና ሰው ናቸው።ታሪካቸው ሁሌም ሲታወሥ ይኖራል።አንተም የእሳቸው የጀግና ልጅ በመሆንህ እደለኛ ነህ።እናም ነብሳቸውን በገነት ያኑረው
@sophiasideridis6492
@sophiasideridis6492 3 күн бұрын
Thank you for sharing a peace of History of our generation
@amanketera3531
@amanketera3531 2 күн бұрын
ሽቤ እጅግ መሳጭ፣ አጭርና ውስብስብ ሂደት የነበረውን ታሪክ በዚህ መልኩ ማዘጋጀት ታሪክን ማስቀጠል ነው። ክብር ለውድ ለውድ ሀገራቸው ሲሉ ለተሰዉ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ወታደሮች።
@nebiyubekele1020
@nebiyubekele1020 5 күн бұрын
hello shibeshie thanks for shearing, I'm so proud of your dad and your history Ethiopia and Ethiopians will always remember such heroism
@sammytadesse1109
@sammytadesse1109 5 күн бұрын
እናመሰግናለን
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 күн бұрын
የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 6 күн бұрын
Thanks
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 6 күн бұрын
እረ ጠፍትሃል ያንተ ትረካ ሱስ ሆኖብኛል❤
@eritr
@eritr 5 күн бұрын
Colonizer Ethiopians were defeated and removed from our beloved Eritrea 🇪🇷 land and sea. Eritrea 🇪🇷 is now owned by its original owners. Backward Ethiopia
@patricelumumba8683
@patricelumumba8683 3 күн бұрын
The highly "developed Eritrea!" Ha! ha! Be cool Bro!
@tekletesfazgi3359
@tekletesfazgi3359 5 күн бұрын
If you come to Eritrea again then you will get it
@danielhadgu
@danielhadgu 4 күн бұрын
እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 6 күн бұрын
Kkk ለሃገር ክብር ኤርትራ ሄዶ የሞተው ነው ኤርትራን ለመውረር
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 5 күн бұрын
Dergawyan faheshit
@SolomonYemane-vz6gx
@SolomonYemane-vz6gx 5 күн бұрын
The invider Ethiopian
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 6 күн бұрын
🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 3 күн бұрын
ቲሺሺሺሺ ውህደቱን ፈልጋችሁ ነበር ከኢትዮጵያ ዩተውሀዳችሁ ኢትዮጵያ መንግሥት ሕዝብ አፃው በፍፁም ልብ አምኖ ተቀቡላችሁ ሹሙት ሥራ ከሀገሪቱ ሚስጥራዊ ቦታወች ሁሉ እስቀመጣችሁ ክሀዲወች እናንተ ኢትዮጵያን ከድታችሁ ከፀረ ኢትዮጵያ ባዕዳን ሁይሎች ጋር ሆናችሁ ኢትዬጵያን ወጋችችሁ ተገነጠላችሁ ተጋንጥላችሁም ሀገር ሆኖ መኖር ኡቃታችሁ አሁንም በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ እየገባችሁ ታምስናላችሁ እናንተ ጋር ልክ እንሰውያኔ ዘመን ደንበሩን ጥርቅም እናድርጎ ዝግቶ መኖር ብቻ ዩኢትዮጵያ መንግስት ማድረግ ያለበት ልክ እንደው ያኔ ኖፒስ ኖዋር ፓሊሲ ብቻ መከተል አላበት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ኤርትራ አንድም ስው ሳይስቀሩ ጥርግርግ አድርጎ ሀገር ማባረር ድንበሩንጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ውደብ ጂቡቱን ሱማሌን ኬኒያን ስዳንን መጠቀም ብቻ አለብን ኤርትራ ድንበሩን ግን ከቱቻለ በትልቅ የብረት አጥር ምክር ብቻ
@Picapico99
@Picapico99 5 күн бұрын
ለምን ???ምን ይባላል የሰው ሃገር የሰው ባህር ለመውሰድ ህይወትህን ማጣት ኣይ ጎረቤታችን
@kedist1978
@kedist1978 5 күн бұрын
ሰማህ ወይ ኤርትራ የኢትዮጵያ ነበረች ጣሊያን እና አረብ ጭንቅላትህን እስኪበውዘው ድረስ ደንቆሮ
@hythggt
@hythggt 5 күн бұрын
አንተ ድንጋይ እራሥ ኤርትራ የኢትዮጵያ ናት በታሪክም እናም ሊቆይ ይችላል እንጂ መመለሱ አይቀርም።ካሳ በጣም ጀግና ናቸው ሁሌም።አሁንም ኢትዮጵያ መተህ ነው በቀን ሶሥቴ የምትበላው ።በተረፈ ኤርትራ ማለት እሥርቤት ነው ለዚህ እኮ ነው በእየ ሀገሩ ተሰዳችሁ እንደውሻ የምትኖሩት።
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 5 күн бұрын
Eritrawyan lemegdel yemeta sew new !!!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 күн бұрын
Enante tertachihut new yemetaw..kedachihut enji..
@araedombahram4150
@araedombahram4150 5 күн бұрын
የሰው ሃገር ለምን ሄድክ ኤርትራ የኤርትራውያን ናት
@kedist1978
@kedist1978 5 күн бұрын
ኢሳያስ እግዚአብሔር ይስጠው አዳሜን ደም እንባ ያስለቅስሻል። እየዘለለ ኢትዮጵያ የምትገቡት አሁን ለምንድነው ? እዛው ተግማሙ
@Eritreana1991
@Eritreana1991 2 күн бұрын
አንቺ የጆኖሳይደር ልጅ​@@kedist1978
@SolomonYemane-vz6gx
@SolomonYemane-vz6gx 5 күн бұрын
Eritrea is never part of Ethiopia pls read the history well
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 5 күн бұрын
Dergawyan gedayoch
@user-zs1hd5ky2i
@user-zs1hd5ky2i 5 күн бұрын
በጣም ትገርማላችሁ እስከ መቸ ነው በውሸት ታሪክ የምትኖሩ ። እያንዳንዱ ወታሃደር ይሁን እስከ ጀነራሎች በኤርትራ ህዝብ የነበረ ወንጀለኛ ወራሪ ነው ጅግናም ኣይባልም ። ኤርትራ እና ኢትዮጲያ በኣመሪካ የተወሰነ የኤርትራ ህዝብ ሳይጠየቅ የእመሪካ ጥቅም ተብሎ እንደ ሁለት ሀገሮች ኤርትራና ኢትዮጲያ በእኩል ፈደረሽን ተቋራኑ በዛን ግዜ ኤርትራ ወተሃደራዊ ኣስተዳደር የእንግሊዝ በነበረች እንግሊዝ ተደግፎ መስፍኑ ሃይለስላሴ ወተሃደሮች ልኮ እንቢ ያለ ሰው ጥይት ኣጉርሰው እያሉ ፈደረሽኑ ኣፍርሶ የኤርትራ ባርላመን ከነ ተፎካካሪዎቹ ኣፍርሶ የሚገደል ገድሎ ኤርትራ ኣንድ የኢትዮጲያ ጠቅላይ ግዛት ኣደረጋት ። የሄ ወረራ ነው ። ስለዚ ቀልብ ግዙ ጀግናው ለሀገሩ ወደቅ ኣትበሉ ወንጀሎኖች ናቾ በሙሉ በኤርትራ የነበሩ ወተሃደሮች ኢትዮጲያ ስንትን ንጹህ ህዝብ ህጻኖች ኣባቶች እናቶች እንደገደሉ ማወቅ ኣለባችሁ ። ስንትን መደሮች በናፓል እንደተቃጠሉ ማወቅ ኣለባችሁ ። በእጠቃላይ የኢትዮጲያ ወታደሮች በኤርትራ ህዝብ ወረራ ከባድ ወንጀሎች የፈጸሙ ናቾው ።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 күн бұрын
የምፅዋው መስዋእት // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
@danielhadgu
@danielhadgu 4 күн бұрын
እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧
@danielhadgu
@danielhadgu 4 күн бұрын
እሞ ይኸ ኰ የሽንፈት የሓፈረት የውርደትና የወረራ ታሪክ ነው ። ጭራሽ ኣታፍሩምን ፧ ዝምስ ብትሉ ፧
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 532 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 1,9 МЛН