የመጨረሻዎቹ ቀናት በኤርትራ // የአሳዛኙ አብዮታዊ ሰራዊት መጨረሻ

  Рет қаралды 15,075

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 7 ай бұрын
የመጨረሻዎቹ ቀናት በኤርትራ // የአሳዛኙ አብዮታዊ ሰራዊት መጨረሻ
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 5 ай бұрын
Shabiyaaaaa mnegizem yewah nw ehene derg behon reshenoachew nebeer shabiya forever awet nehafash
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሠራዊት በኤርትራ ምድር ያለቀው የተሠቃየው ቸግሩ መዓቱ ተነግሮ ተጽፎ የሚያልቅ አይመስለኝም ይህንን ስቃይና መከራ እንኳን የአሁኑ ትውልድና የያኔው ትውልድ በደንብ አያውቀውም እኔ ከ1969ዓ.ም ጀምሮ እስከ 1983ዓ.ም ድረስ ወታደር ሆኘ ባየሁትና በራሴ ላይም የደረሰብኝ ስቃይ ሳስታውስና በአሁኑ ጊዜ ከአረመኔው ሻዕብያ ጋር ሕብረት ፈጥረው በወገናቸው የትግራይ ሕዝብ ላይ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ሳይ ስሰማ አእምሮዬ ይደነዝዛል: ለኢትዮጵያ ክብር ብዬ አካሌ ጎድሎ የወገኖቼ ተጋሩ ተጨፍጭፈውና በሕይወት ያሉም ስቃይ ውስጥ መሆናቸው እያየሁ ስለሆነ የከፈልኩት መስዋዕትነት ያበሳጨኛል::
@ThomasMehari-xg1gv
@ThomasMehari-xg1gv 7 ай бұрын
ምናባህ ልትሰራ ሄድክ የሰው ሀገር ማለቃቀስ ትርጉም የለውም ስነስርዓት አርጎ መቀመጥ ነው አንተ Agame
@BahreNeGash
@BahreNeGash 6 ай бұрын
Agame,,, Why did your TPLF fail to save Tigray from the heroic Eritrean defense forces?
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 7 ай бұрын
የመጨረሻዎቹ ቀናት በኤርትራ // የአሳዛኙ አብዮታዊ ሰራዊት መጨረሻ
@Mule0411
@Mule0411 6 ай бұрын
sad!
@amatekamine2190
@amatekamine2190 7 ай бұрын
why these all Drama! Eritrea let free about 50,000 solders.
@GetaHun-nv8xw
@GetaHun-nv8xw 7 ай бұрын
በባረንቱ የተከናወነው አሠቃቂ ርሸና ለምን ተዘነጋ እኔም እዛው ነበርኩ የተዛባ ነው ዜናሕ
@JhonOkba
@JhonOkba 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@aronyonas7563
@aronyonas7563 7 ай бұрын
ያም ሆነ ይህ መንግስቱም ኢሳታስ ባንዳ አስራት ካሳን ሀይለስላሴን ሁሉም የህልመኛው ፊክ ስም ሚሊሊክ ትክክለኛው አብደልመጂድ ሁሉም ያየ ናቸው ሁሉም ተጨፍልቀው ወደ ገሀነብ ይሽኛሉ የኢ/ት ህልምህ አቁም ጎርፍ ወስደዋታል ምንህም አይደለችም ግን ከስወስቱ ከየትኛው ነህ 1- ከ ሳውዲ ስሀራ 2- ክኡማን ስሀራ 3- ከየመን ስሀራ ስለተምታታባቹህ ኢ/ት የብሄርብህልረስቦች ሀገር ናት.
@yN-qo1ev
@yN-qo1ev 7 ай бұрын
ጋሽና ሰቲት ስንት ወታደር ወድቆ እንደቀረስ ለምን ኣልተናገረም የሻብያ ዱላ መርዝ ናት ያቓታል😂😂😂
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 7 ай бұрын
ውሽት ነው እኔ ሱዳን በወቅቱ ከገብት ዉስጥ ነበርኩ ከሱዳንም የወጣሁትም ዳግም ስደት ስኔ 5 ነው ባሬንቱ ላይ ውጊያ አልነበረም ተላታ አሽር ሚባል ግንቦት 19 ነበር።
@Badema1991
@Badema1991 7 ай бұрын
እድለኛ ነህ ወንድሜ ከሻእብያ ጥይት ተርፈህ ለዝች ቀን በመብቃትህ
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 7 ай бұрын
​​@@Badema1991 እድለኛነህ አንተም ከባህር አምልጠክ ኢሮፖ መግባትህ ።
@Badema1991
@Badema1991 7 ай бұрын
@@ShumeteWeldeyes ምነው አስከፋሁህ እንዴ?? እኔ እኮ ያልኩት ያኔ ብዙዎቹ ወታደሮች ይረፈረፉ ስለነበር በሻብያ በጥይት , በረሐብ , እንዲሁም ምፅዋ ባህር ላይ እሬሳው ተረፍርፎ የአሳ ቀለብ እና የአሞራ ቀለብ ስለነበሩ ስላለቁ ከዛ መሐል ተርፈህ ለዚህ ለምስክርነት መብቃትህ ለማለት ነው። ካስከፋሁህ ይቅርታ።
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 7 ай бұрын
​​@@Badema1991 ይቅርታህን ተቀብያለሁ አፍሪካ ዉስጥ ውታደር ከመሆን እራስ ማጥፍት ይሻላል የተወስኑ ስዎች ሊጠቀሙ ወታደሩ ዋጋ ይከፍላል የህዝብ ሂወት አይቀይሩ መሪዎቹ look Ethiopia look ur country every things the same so sorry bro
@nahierdawit9721
@nahierdawit9721 7 ай бұрын
​@@ShumeteWeldeyes ቱልቱላ ያንተ ነው የካደ የኛ ጀግኖች ሁሌም ልባችን ውስጥ ይኖራሉ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ጀግናዋን ካጂ ሀገር ናት
@girmaykeleta8892
@girmaykeleta8892 7 ай бұрын
ሰለ ተሸነፉ መሮጥ ብቻ እድላቻው።
@yemanedesta5698
@yemanedesta5698 7 ай бұрын
ቀዳዳ - የፈጠራ የውሸት ታሪክ 🤣🤣🤣 ጸሎት አዘወትራለሁ የሚል ሰው በዚህ መጠን ይዋሻል ? Anyways ጥሩ ድራማ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👎👎👎
@girmaykeleta8892
@girmaykeleta8892 7 ай бұрын
ጀነራሎች ያደረጉት ጥሩ ነበር የሰው ሕይወት ማጥፋት ስለ ልፈለጉ የህምነገር ነበር።
@AbdirJebbar
@AbdirJebbar 7 ай бұрын
በዛ ግዜ ባልኖርም ለናንተ ላይ ክብር ግን ክፈ ያለ ነው😢
@kinfusimegn7768
@kinfusimegn7768 6 ай бұрын
Ther was not Toyota Land cruiser at that time at all thisb is false story
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 6 ай бұрын
who said that?
@badre2096
@badre2096 7 ай бұрын
በውሸት የሞላ ፁሑፍ
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 7 ай бұрын
የውሸት ጽሑፍ / የጀነራሎቻቹ ቶዮታ ቡዙ ቡዙ ቶዮታ ,በመርሰድስ ማርቸድስ ካምዮን ? ደርግ አብዛኛው ኦራል አይፋ ነበር የሚጠቀመው ለዘማቾች መጓጓዧ በመርሰድስ ተከተላቹ ? የክልከላ ሙከራ በከረን መንገድ ኬላ ? በቦታውም የነበርክ ፍጹም አትመስልም የተነገርክም አትመስልም። ጀነራሎቻቹ ያመለጡት በአንድ ወይም በሁለት ተደብቀው የነበሩ ሄልኮፕተሮች ናቸው ሓሙስ 23/05/91 ከአስመራ ውስጥ ከፎርቶ ወታደራዊ ካምፕ ነው ኬላም የለም ።
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 7 ай бұрын
ተኣማኒነት ያጣ ድርሰት ነው። ኣንድ ቦታ ላይ ሻዕቢይ ሙርከኛ ሲረሽን ኣመለጥኩኝ ብሎ ሲያበቃ መጨረሻ ላይ ደግሞ ሻዕቢያ የይለፍ ወረቀት እና ሸኚ ሰው ሰጥቶት ወደ ትግራይ ደረሰ??? ዩቱብህ እንዲያድግ ከፈለግክ ብዙም ከተኣማኒነት ያልራቁ ድርሰቶችን ኣቅርብ።
@ttek9180
@ttek9180 7 ай бұрын
ፍጹም ሃቅ የሌለበት ልበ ወለድ ድረሰት። ምን ይሆን የዚህ ፕሮፓጋንዳ ውሸት አላማ?
@sabazeru2153
@sabazeru2153 7 ай бұрын
ውሽታም ተገርፍህ ነው የወጣሀው
@karozimathestar929
@karozimathestar929 7 ай бұрын
ሻእቢያ ጨካኝ ነዉ።
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 7 ай бұрын
ሻዕቢያ የበረሃ ኣምበሳ ነው
@MichaelHanal
@MichaelHanal 7 ай бұрын
shaebiya malete Anbesa new abatehe menegesetu hayelemariaya ye rasha generaloche tegerefewu wede russia yehedute yawekutale
@Gaddhiqaa
@Gaddhiqaa 7 ай бұрын
ጀነራሎቹ በገንዘብ ተገዝተዋል።
@kibreabkibreab9266
@kibreabkibreab9266 7 ай бұрын
ያንተ ውሸት ዶም ለየት ያለ ውሽት ትንሽ አታፍርም በኢትዮጵያ ተስንድተዋል የፈለክ ውሽት ንታቀርብ አይሰራም ለባ ለባ ለባ ራሱ ጦሩን ግልጾታል አልቃሻም
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 7 ай бұрын
ዝትርኾ ዘሎ ታሪኽ ኩሉ ሓቂ እዩ ኣነ ኣብኡ ስለዝነበርኩ:: ምስኦም ሒዞመን ዝጓዓዛ ታንክታት ክማረኻ ስለዝነበረን እዩ እቲ ቶኽሲ ተጀሚሩ ኣብ ከባቢ ባረንቱ::
@teklitberhe8738
@teklitberhe8738 7 ай бұрын
በመጨረሻ ሻብብያና ሙርከኛ ጀነራሎች ተባብሮ ትግራይ ላይ ዘር ማጥፋት ፈጸሙ::
@ambayek4379
@ambayek4379 7 ай бұрын
በመጨረሻም ወያኔና ሙርከኞቹ ተባብረው የኤርትራን መሬት ባድመን በ1998 ወረሩ።
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 7 ай бұрын
በመጨረሻም የአጋሜ ሰራዊት እንደ ቅጠል ረገፈ
@nahierdawit9721
@nahierdawit9721 7 ай бұрын
አታ ከዳም ከም ቆላኣ ሓዚሉካ 4 kilo አቲካ then ካብ 4 kilo ናብ ተንቤን በረሃ😅😅😅
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 7 ай бұрын
​@@asmeromembaye419ከመይከ ዓጋመ ንዓኻን ነታ ፍንፍንቲ ኣዴኻን ኣጎምቢሑ ናይ ኣድጊ ይደቕድቐልካ😂😂😂😂😂😂😂
አነጋጋሪው የደህንነት ሚንስትር // ነብስ ገዳይዋን አታውቅም
28:22
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
የጄኔራሉ የመጨረሻ መልእክት // አሳዛኙ የማእሚዶ ጦርነት
18:22
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 11 М.
የጄ/ል ደምሴ ቡልቶ መጨረሻ // የሞት ድግስ በአስመራ
21:44
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 28 М.
ከሰንደቅ አላማዬ ስር ድፉኝ - በሀቅ ኢትዮጵያን አገልግያለሁ
40:04