No video

🍛የፆም የድፍን ምስር ቀይ ወጥ አሰራር || Ethiopian Food|| || YeDifin Misir wot Aserar || ድፍን ምስር ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 4,227

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና qከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 89
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Watching
@sarahseid356
@sarahseid356 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ መስራት ብፈልግም አላገኘዉም ቅመማቅመሙን
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
በርቺ ወዴላይክ
@mesiabebe4887
@mesiabebe4887 Жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ልዩ የሆነ ሙያ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ከለሩ እራሱ ያምራል በርቺ ውዴ🙏💕👍🏼
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ👍❤🙏
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ኡሙዬ❤🙏❤
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ልዩ አሰራር በጣም ቆንጆ ጤናማ ምግብ እጆችሽ ይባረኩ❤️😘
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው አይንዬ🙏❤👍
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ከለሩ እራሱ ያምራል ያሚ ነው👌😋
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሂዊዬ👍❤🙏
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ እጂሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ፍርዬ🙏❤👍
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ውዴ🙏❤👍
@nusratkitchen7094
@nusratkitchen7094 3 жыл бұрын
Great work 🤲
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እጂሺ ይባረክ👌👍❤🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ዘልዬ🙏❤👍
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንዴት እንደሚያምር በጣም ባለሞያ ነሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ነው የሚያምረው❤️🙏🙏🥰 ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏❤👍
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ከለሩ ብቻ ይበቃል👌👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ህሉዬ❤🙏❤
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ ማሬ❤🙏👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራርነው ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ድልህ በርበሬሽ አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ @shared 🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏❤👍
@enattube7539
@enattube7539 3 жыл бұрын
ዋው እጂሽ ይባርክ በጣም ምርጥ ነው👍👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው እናትዬ👍❤🙏
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ዋው ሳየው አስጎመጀኚ ነገ እመዳም ቤት እራና አጎደኞቸጋ እበላለሁ አመሰግናለሁ የማየው ሁሉ ያምረኛል አረቤት ስለሆኩ ብዙም ስለማላነኚ ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል ተባረኪ 👍👍❤️❤️🇪🇹🇪🇹👌👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ጥንቅሽዬ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው ነገ ሌላ ቀን ነው ውዴ👍❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ወይንዬ🙏❤👍
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
ከለሩ እራሱ ያሰታውቃል እንደሚጣፍጥ።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ፍርድ🙏❤❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
አሪፍ ምግብ ነው የሰራፕው ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም በቅንነ አድርጊኝ አመሰግናለሁ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወይንዬ እሺ ደስ ይለኛል❤🙏❤
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 жыл бұрын
ምርጥ የሚጣፍጥ ወጥ የተባረከ ይሁን ውዴ👍❤️🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ራቢዬ🙏❤👍
@likeatube4355
@likeatube4355 3 жыл бұрын
አሪፊ አሰራር ነው እናመሰግናለን ስላካፈልስሽን 👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ልክዬ❤🙏❤
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው በጣም ምርጥ ነው ሲያዩት እራሱ ልዩ በጣም እጆችሽ ይባረኩ በርቺልኝ እህቲ❤🙏👌👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማየትዬ👍❤🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏👍🏽👌🏽❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሉላዬ👍❤🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በዚህ መልክ ሞክሬው አላውቅም ነበር በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ የኔ ውድ❤❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ዜድዬ🙏❤👍
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር 🥰👍👍👍like
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቤዝዬ🙏❤👍
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሀሴትዬ🙏❤👍
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ምስር ወጥ እጅሽ ይባረክ ❤️👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ👍❤🙏
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
ከነ አቀራረቡ ልዩ ነው አሰራር ነው👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ👍❤❤
@CarsForSaleUk
@CarsForSaleUk 3 жыл бұрын
Waoo superb my friend make more
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Wow looks yummm thank u for sharing weda beriche sis
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ❤🙏❤
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ያስጎመጃል👍😍😍😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሊናዬ❤🙏❤
@yena1646
@yena1646 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርችልኝ
@melakehailu4847
@melakehailu4847 Жыл бұрын
i saw different channel yours is special
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ👍❤🙏
@nejattubechannel7855
@nejattubechannel7855 3 жыл бұрын
በጣም በቆጆ ሁኔታ ሰርተሰዋል ቤተሰብ ሁኛለሁ በርችልኝ የኔ ዉድ❤😘👍👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ነጃትዬ🙏❤👍
@trustinjesuschrist6933
@trustinjesuschrist6933 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም ይወዳችኋል እናም እምነታችንን በእሱ ላይ ካደረግን እና በእርሱ ላይ ካመንን እርሱ ከኃጢአታችን ያድነናል! ምክንያቱም ሁላችንም ኃጢአት ሠርተናል እናም ከአምላክ ፍጹም ክብር ጎድለናል (ሮሜ 3 23) እናም የኃጢአት ደመወዝ የዘላለም ሞት ነው! (ሮሜ 6 23) ግን የእግዚአብሔር ስጦታ ይህ ነው ዮሐ 3 16-21 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው ዓለምን ለመኮነን አይደለም ነገር ግን ዓለምን ለማዳን ነው። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም ፣ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ ቀድሞውኑ ተፈርዶበታል ፍርዱ ይህ ነው-ብርሃን ወደ ዓለም መጥቷል ፣ ግን ሰዎች በምትኩ ጨለማን ወደዱ ሥራቸው ክፉ ስለነበረ የብርሃን ነው ፤ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል ፣ ሥራቸውም እንዳይገለጥ በመፍራት ወደ ብርሃን አይመጣም ፤ በእውነት የሚኖር ግን በግልጥ እንዲታይ ወደ ብርሃን ይወጣል። ያደረጉት ነገር በእግዚአብሔር ፊት ተደረገ ብሏል ፡፡ እና ሮሜዎች 10 9-13 በአፍህ “ኢየሱስ ጌታ ነው” ካልክ እና እግዚአብሔር ከሞት እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ ፡፡ አምነህ የምትጸድቅ በልብህ ነውና እናም እምነትህን የምትናገር በአፍህ ከአፍህ ነው የሚድነው ፡፡ በአሕዛብና በአሕዛብ መካከል ምንም ልዩነት ስለሌለ በአሕዛብና በአሕዛብ መካከል ምንም ልዩነት የለምና እንደሚል መጽሐፍ ፣ እርሱ ጌታ የሁሉም ጌታ ነው ፣ ለሚጠሩትም ሁሉ እጅግ ይባርካል። በጌታ ስም ይድናል። ስለዚህ እግዚአብሔር ባልጠበቅነው ጊዜ ይመጣል ፣ እናም እምነታችንን በእርሱ ላይ ካመንን በእርሱ ላይ የምንተማመን ከሆነ ጸጋውን ይሰጠናል እናም የደሙን ጽድቅ ይለብሰናል (ግን በእርግጥ ሞት ሊይዘው አልቻለም ፣ ተነስቷል! ) እናም ከእንግዲህ ሞት ወይም ሀዘን ወይም ማልቀስ በማይኖርበት በመንግስቱ የዘላለም ሕይወት እናገኛለን። የቀደሙት ነገሮች አልፈዋልና ከዚህ በኋላ ሥቃይ አይኖርም። እሱ በጣም ስለሚወድህ! (ሮሜ 5: 6-8) ግን እሱን ከካድነው እና እምቢ ካልን እና እግዚአብሔርን ለመከተል ከኃጢአታችን ንስሃ ካልገባን ሁለተኛው ሞት በሆነው በእሳት እና በዲን በሚቃጠለው ሐይቅ ውስጥ የእኛ ድርሻ ይኖረናል ፡፡ ምክንያቱም ሐሰተኛ ፣ ሌባ ፣ ተሳዳቢ (የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ እንደ ቁጣ ቃል ወይም ንዴት ወይም ቁጣ ለመግለጽ) እና አመንዝራም የለም (ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ 5 ላይ እንደተናገረው አንድን ሰው ዝም ብሎ የሚመኝ ሁሉ አመንዝራ ነው ፡፡ በልብ) ወደ መንግስተ ሰማያት ይገባል ፡፡ ስለዚህ እነዚህን ቃላት ስማ ፣ ንስሐ ግባ እና ወንጌልን እመን! ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበል እና እሱ ይቅር እንዲልህ እና በእውነት እና በእውነተኛ ፍቅር እና ደስታ እና ሰላም ይህ ዓለም በጭራሽ ሊሰጥህ ወይም በአንተ ውስጥ ሊፈጽም በማይችለው ሕይወት እንዲሰጥህ! እናም እሱ የሚሰጣችሁ ፍቅር እና ደስታ እና ሰላም በጭራሽ አይጠፉም ወይም አይጠፉም። ይህ ይህ ነው እስካሁን ያላደረጉት እና ኢየሱስ ክርስቶስ ገና ያዳነዎት ካልሆነ በተጨማሪ ጊዜ ሲኖርዎት እባክዎን ይህንን ቻናል እዚህ ላይ “የክርስቶስ ይቅርባይነት ሚንስትሮች” የተባለውን ቻናል በመመልከት ምን እንደሚሉ መስማት ይገባል ክብር ወደ እግዚአብሔር ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት! 🙌👑💟
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Ohh my gosh this is mouth watering yumm🤤🤤tinikik yale sira thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ኤሚቲዬ👍❤🙏
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ልዬ ነው ልክ እንደሁልጊዜው😋😋
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እስኩዬ🙏❤👍
@Hasentube19
@Hasentube19 3 жыл бұрын
Batam yamral barch
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ኢማንዬ👍❤🙏
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
It looks yummy 😋 ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ👍❤🙏
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት ❤️❤️
@travelwithbala2335
@travelwithbala2335 3 жыл бұрын
Wow tasty food
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
Looks yummy 😋 thanks 🙏👍🏾
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ👍❤🙏
@bilhattube
@bilhattube 3 жыл бұрын
ሁሉን አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ቤተሰብ እንሁን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ውዴ እሺ ደስ ይለኛል❤🙏❤
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አረኩሽ በርቺ አንቺም ዩትዩብ እንዳያነሳብን አይተሽ ነገ ወደኔ ነይልኝ እንበርታ በቅንነት እንተጋገዝ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ኡሙዬ እሺ ደስ ይለኛል❤🙏❤
@Tsedicorner
@Tsedicorner 3 жыл бұрын
👍👍ክሽን ያለ አዲስ ቤተሠብ ነኝ ቪድዮ በማየት በለይክ መጥቻለዉ እኔ ጋርም ጎራ በይ🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እሺ ደስ ይለኛል👍❤🙏
@yena1646
@yena1646 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለው ብቅ በይ ወደኔ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ እሺ ደስ ይለኛል🙏❤👍
@monireak
@monireak 3 жыл бұрын
wow! your food looks so delicious:) 💖💖💖💖💖
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 45 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 9 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 168 М.