Ante yetbarek Ye egzhabehear sew tebarke Betam amsgenalhu!!🙏🇨🇭
@john97620942 жыл бұрын
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤ 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:5 አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም። 2nd Timothy 4:1 In the presence of God and of Christ Jesus, who will judge the living and the dead, and in view of his appearing and his kingdom, I give you this charge: 4:2 Preach the Word; be prepared in season and out of season; correct, rebuke and encourage--with great patience and careful instruction. 4:3 For the time will come when men will not put up with sound doctrine. Instead, to suit their own desires, they will gather around them a great number of teachers to say what their itching ears want to hear. 4:4 They will turn their ears away from the truth and turn aside to myths. 4:5 But you, keep your head in all situations, endure hardship, do the work of an evangelist, discharge all the duties of your ministry.
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
@john97620942 жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 30:5 የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ተፈትናለች፤ እርሱ ለሚታመኑት ጋሻ ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 30:6 እንዳይዘልፍህ፥ ሐሰተኛም እንዳትሆን በቃሉ አንዳች አትጨምር። Proverbs 30:5 "Every word of God is flawless; he is a shield to those who take refuge in him. 30:6 Do not add to his words, or he will rebuke you and prove you a liar.
@milcahephrem95402 жыл бұрын
Tiza ! U r Blessed !!
@martamarta37812 жыл бұрын
አሜንን❤❤❤❤
@tigestermayse86412 жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:1 ... 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2 መንፈስ ግን በግልጥ። በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3 እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:4 እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:5 በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:6 ስለዚህ ወንድሞችን ብታሳስብ፥ በእምነትና በተከተልኸው በመልካም ትምህርት ቃል የምትመገብ የኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አገልጋይ ትሆናለህ። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7 ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። 1st Timothy 1 The Spirit clearly says that in later times some will abandon the faith and follow deceiving spirits and things taught by demons. 4:2 Such teachings come through hypocritical liars, whose consciences have been seared as with a hot iron. 4:3 They forbid people to marry and order them to abstain from certain foods, which God created to be received with thanksgiving by those who believe and who know the truth. 4:4 For everything God created is good, and nothing is to be rejected if it is received with thanksgiving, 4:5 because it is consecrated by the word of God and prayer. 4:6 If you point these things out to the brothers, you will be a good minister of Christ Jesus, brought up in the truths of the faith and of the good teaching that you have followed. 4:7 Have nothing to do with godless myths and old wives' tales; rather, train yourself to be godly.
@godislove60542 жыл бұрын
💞💞💞💞💯💯💯💯👏👏👏💞💞💞💞
@surafelmekuria61282 жыл бұрын
Lemin live atigenagnum beruqu kemizebabetu ewunet kehone mitaweraw tegenagnuna enisma