♦️የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ አዳዲስ መግለጫዎች♦️

  Рет қаралды 2,799

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

የቅዱስ ሲኖዶስ የመዝጊያ መግለጫ

Пікірлер: 18
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 ай бұрын
አገራችን ተዋህዶ ሐይማኖታችን ሰላም ያርግልን
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir 3 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ሕዝብ አትጨፍጭፍ።ኋጢአትህ በዘር ማንዘሮችህ ይተላለፋል ።የሚለዉን በዘፀአት 20፤ 5 የተላለፈዉን ሕግጋት በሐይማኖት አባትነታቸዉ ማዉገዛቸዉ ቤ/ክንን አይመጥንም ከእግዚአብሔር ቃል መሪያችን አብይ ይበልጥብናልና አቡነ ሉቃስን እናወግዛለን ብለዉ አቡነ አብርሐም የሲኖዶሱን የክህደት ቃል ያስተላልፋሉ? እግዚአብሔር ደግሞ እናንተን ብሔርተኛ እና የፖለቲካ ካህናት ሲኖዶስን ያወግዛል። የኦርቶዶክስ ምዕመናን በሲኖዶሱ የተሠባሰቡትን ከሐዲዎችን በሙሉ ጠራርጎ እዉነተኛ ቅዱሣንን በአፋጣኝ ሾሞ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅና መገዛት አለበት።የእነዚህ ቡራኬ ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ስለሌለዉ ምዕመኑ ከፖለቲከኞቹ ከሲኖዶስ አባላት ወይም ከእግዚአብሔር አሁኑኑ ይምረጥ። "እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ የምታመልኩትን ምረጡ።" ተብሎ እንደተፃፈ ።መንፈስ ቅዱስ ሣይሆን የሚመራቸዉ አብይ መሆኑን ሣይሸማቀቁ አቋማቸዉን ገልፀዋልና።ጥቁር ልበሱ ብለዉ ምዕመኑን አስጨፍጭፈዉ በአብይ አምላካቸዉ ትዕዛዝ ምዕመኑን ክደዉ የብሔር ጳጳስ የሾሙ።ሠማዕታቱ በከንቱ ደማቸዉን ያስፈሰሱ ናቸዉ። እዉነተኛ የሐይማኖት መሪዎች እንደ መጥምቁ ዮሐንስ መንግስትን ሣይፈራ ለእግዚአብሔር ቃል ቆሞ ሔሮድስን ተቃዉሞ አንገቱን በመቀላት የእግዚአብሔርን መንግስት የሚወርሱ ተምሳሌቶች በምሳሌነት አልፈዋል።እነዚህ ግን ለሆዳቸዉ ሲሉ ከመንግስት ጋር አታጋጩን።የእግዚአብሔርን ቃል እናስቀድም እያላችሁ የሚሉ ጉዶች ተፈጥረዋል።"አሸን ክታባችሁን አስረዝማችሁ እናንተም አትገቡም።ሌላዉንም አታስገቡም።ወየዉ ለእናንተ ።"የተባሉ የሲኖዶስ ስብስቦች ናቸዉ።
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ በቸርነትህ አባቶቻችንን ጠብቅልን
@fassilhabisso4659
@fassilhabisso4659 3 ай бұрын
የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስን መግለጫ ስሰማ ጌታ በማቴዎስ ወንጌል 23:13-29 ላይ የተናገረውን ኃይለ ቃል ትዝ አለኝ በአሁኑ ሰዓት ከቤተከሕነትም ሆነ ከቤተ መንግስት ለውጥ ይመጣል ማለት ዘበት ነው ቅዱስ ስይኖዶሱ በደብረ አልያስ በመንግስት ትዛዝ በግፍ ስለ ተገደሉት 580 አባቶችም ሆነ በታላቁ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዝቁላ ገዳም ወስጥ በግፍ ሰልተገ ደሉት አባቶች አንደም ቃል ሳየናገር አንደ መንግስት ካድሬ ሰለ ኮሪደር ልማት መግለጫ ይስጣል በጣም ያሳፈራል አንድም ሃይማኖት ያለው አባት ይጥፋ ወገኖቼ ለቤተ ክርስቲያን አንድነት ከመቼውም በላይ ተግተን መፅለይ አና መስራት ያለብን ጊዜ አሁን ይመስለኛል በኔ አስተያየት ጌታ የሀገር መከታ የሆኑትን ጀግና የፋኖ ወንደሞችን አና አህቶቻችንን አስነስቶ ቤቱን እና ቤተ መንግስቱን ለያነፃ ተነሥቷል የተኛቹ ከርስትቲ ያኖች ሁሉ አምነታችሁን ነቅታችሁ ጠበቁ ካለበለዝያ በአንድ ወቅት አንደ እኛ ታላቅ የከርስቲያን ሀገር የነበሩ አንደሆኑት አንዳንሆን አንጠንቀቅ አላለሁ አግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን እና ቤተ ከርስትያናችንን የጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር። 24 እናንተ ዕውሮች መሪዎች፥ ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ። 25 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ። 26 አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ። 27 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ። 28 እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል። "Woe to you, teachers of the law and Pharisees, you hypocrites! You shut the kingdom of heaven in men's faces. You yourselves do not enter, nor will you let those enter who are trying to. "Woe to you, teachers of the law and Pharisees, you hypocrites!
@genetdubei9894
@genetdubei9894 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@genetdubei9894
@genetdubei9894 3 ай бұрын
😅😅😅እግዛብሔር ይገስፅልን ሰላም ላገራችን አዎ ግብረሰዶም እናወግዛለን😅😅😅😅
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእግዝብሔርአምላክሀገራችነንእናቤተክርትያንንይጠብቅልን❤❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube 3 ай бұрын
_እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ፍቅሩን ያምጣልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን "" ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ካያችሁት መልሱልኝ እህት ወንድሞቼ አባታችን አቡነ ናትናኤል የት ሒደው ነው የማላያቸው እኔ ብቻ ነው ወይስ ከሁላችሁም ነው የጠፉት ???_
@nuale23
@nuale23 3 ай бұрын
Minnesota USA,እዚህ በተመደቡበት አልተቀበሏቸውም እዛ ላኳቸው
@meletho304
@meletho304 3 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ የሚለውን ቃል አባቶች ተሳስተዋል በአብይ ወሽመልስ ተብሎ ቢስተካከል ሁለተኛ ቀኖናን ጥሳቹሁ የሾማቹሁ እናንተ እያላቹሁ ማንንም የመናገር ሆነ የመገምገም ሞራል የላችሁም መንግስት እርቃናችሁን እንደሆናቸው አሳይቶናል ለቤተክርስቲያን አታስቡ እግዚአብሔር አለላት ለራሳቹሁ ለሆዳቹሁ አስቡ እዩ ጩፌ መድረክ ላይ የሚናገረው እውነት መሆኑን ያረጋገጠ መግለጫ ነው ገና ሁላቹሁም እዩ ጩፌ ጋር ስታሸበሽቡ እናያለን
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 3 ай бұрын
ምንም አስተላለፋችሁ አላስተላለፋችሁ አወገዛችሁ አላወገዛችሁ የምጣመጡት ቅንጣት ታህል ለውጥ የለም እናንተም ከብልፅግና መንገስትጋ መስራታችሁን ቀጥሉ እኛም ከአቡነ ሉቃስና ከእውነተኞቹ አባቶቻችን ጎን ሆነን ለቤተክርስቲያናችን እንታገላለን በጎቻችሁንና ቤተክርስቲያንን ለግል ጥቅማችሁ አሳልፋችሁ የሰጣይሁ የሸጣችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ያለ አንዳች ምክነያት አቡነ ሉቃስን አላነጋገረም ቤቱን ሊያፀዳ ነው ደግሞም እያፀዳ ነው እውነት ያሸንፋል አርነትም ያወጣል
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን እና ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ግብረሰዶማዊነት ኢትዮጵያውያን አንቀበልም አባቶቻችንን ከጎናችሁ ነን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@workuassefa6481
@workuassefa6481 3 ай бұрын
ወሮበላ ጳጳሳት በሞሉበት ቤተክርስቲያን የገንዘብ ሱስኞ ናቸው እነዚህ ካልተወገዱ መቼም ሰላም አይመጣም አብነ ሉቃሰ እውነት ነው ያወሩት እናተ ለመድራዊ መንግሰት ተገዙ እውነተኞው ለክርስቶስ ይገዛል
@Sara123Sara-y8e
@Sara123Sara-y8e 3 ай бұрын
አሜንየናንተ፣የአባቶቻችን፣በረከትይደርብን
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 3 ай бұрын
Amen amen amen Egziabehar tenanted Gare yehuone menfese kiduse serachun yakenawenlachu amen
@እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ
@እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ብዑህ አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን
🔴 የምንመካበት መስቀል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
1:06:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 50 М.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
♦️ከባሕር ወጥታ መስቀሉን ያስወጣችው ንግሥት እሌኒ♦️
22:13
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 М.
♦️አሮጌ እንጅ ዐዲስ ነገር የለም♦️ ሊቀ ትጉኃን ደረጄ ወወይንዬ♦️
1:05:56
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,9 М.