የዛሬዉ ያስደነግጣል || ልጄን ጅብ እንዳይበላብኝ እጁን በሰንሰለት ከእጄ ጋር አስሬ እተኛለሁ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 11,494

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
ልጄን ጅብ እንዳይበላብኝ እጁን በሰንሰለት ከእጄ ጋር አስሬዉ ነዉ የምተኛዉ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ። ቢጨንቀኝ ፈጣሪዬን ልጄን ግደልልኝ ብዬ ለመንኩት! እኔ ከሞትኩ ልጄን ጅብ ይበላብኛል እባካችሁ አሳክሙኝ? ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000462874409 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1012277327934 ብርሀን ባንክ። ባንቺ ወሰን ደምሴ።
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
እባካችው እርዱኝ እንዲህ አይነት ሂወት እንደይደርስባት እንድ 18አመት እህታችን ከቤት ወታለች አንዴ እናንተገርም ይዘናት መተን ነበር ከ4አመት በፊት ተማሪ እያለች በጣም ዋጋ የተከፈለላት ምን እናድርግ እባካችሁ እርዳታችሁን እንፈልጋለን ሂወቷ ሳይበላሽ😢 አንድ ያለችው ቃል እቺልጅ( ልዴ ተስፋዬ ነበር አለች ) እነሱም ለቤተሰብ ተስፋ ነበሩ አልሰማ ብለው ከመውጣታቸው በፊት ሌላ ሴቷች መማር ያለባቸው ነገር ቤተሰብ ሲደክምላቸው ተማሩ ሲላቸው አልሰማ ብለው
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ መልካም ነው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ያረብ ሰማይና ምድረን የፈጠረክ ሁሉ፣ባተ ግዛት የሆነከው አላአህ ሆይ ይህ ልጂ አድነክ የድሮ ልጁዋን መልስላት ወላሒ ሁሌ ትሰማኛለክ አድምቀን አተን ለምኚ አላፈረኩም አሁንም አላፊረም አድቀን ልጁዋ ተሽሉት ለምስጋና ትቀረባለች ሁላችንም ባለን ነገረ እንረዳት አጀቴን በላቹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
ምን አይነት ሀኪም ናቸው ጭንቀት ማለት ሚተው ነገር ነው ከሚጨነቅበት ነገር እንዲወጣ እንዳይጨነቅ መርዳት ነው እንጂ እንዴት መዳኒት ለህፃን ልጅ እንደዛ እየተኛ ቀጥይ ይሉዋታል ምን ሀኪም ነው እዚሀገር ግን😢😢😢😢
@yalemhope5786
@yalemhope5786 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እናት በርቺ አምላክ መድሃኒያለም ልጅሽ ከታሰረበት የጭንቀት መንፈስ ይፍታልሽ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እፍ፣በለቅሶነውያዳምጥኩት፣እህቴ፣ከአላህ፣ተስፋ፣አይቆረጥም፣ሁሉም፣ማዳን፣ይችላል፣ተይ፣አላህየ፣አንተ፣ዳብሳት፣ይንንልጅ፣አድንላት፣ያረብ፣ውይ፣የአበሻ፣ወንዶችየተረገማችሁ፣አፈርብሉ፣አይዞሽ፣ታሪክይቀየራ፣ይድንልሻል፣ያረቢ🎉
@kal9065
@kal9065 Жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ሆይ ሁሉ ባንተ ነው የማይቻልህ ነገር የለም ሁሉ ባንተ ነውና ይህን ቤተሰብ ነፃ አውጣላቸው ልጇን ወደ ድሮ መልስላት እናት የማትከፍለው ነገር የለም አንቺም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ኢንሻአለህ፣የቻልነውእንረዳለን፣ሁዴታሳይሆን፣የሰው፣ግዴታነው፣እባካችሁ፣እንዴርስ፣ያረቢ፣ልጅስ፣አይታመም
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
የደም ንግል ማርያም ልጅ ሰማይና ምድር የፈጠርክ የፍጥረታት ሁሉ ጌታ ይህንን ልጅ ማርላት በእውነት ከባድ ነው እኔ ጆሮዬ ለሰማውት እባዬ አልቆም አለኝ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አያልቅበትም ሁሉ ለበጎ ነው በርቺ!!
@SameraSamera-o3r
@SameraSamera-o3r Жыл бұрын
ይሔንን,ታሪክ,ለሁለተኛ,ጊዜ,ስሰማው,እባዬ,መቆጣጠር,እስከሚያቅተኝ
@userphone9487
@userphone9487 Жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም ይማረው የኔ እህት አቺ ልዩ ነሽ ❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
በእውነት ጨረስኩት በለቅሶ እናት ለልጇ የቱን ያክል መከራ አሳለፉች 🙈😭😭😭😭😭😭
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
ልጁን መቅዶንያ ቢረከባት ለእሷ ዘላቂ መፍትሄ ይሆናል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ወንድሜ እንዳልክዬ,,,,,, ስልኩዋን please 🙏 በናትህ እንዳልክ
@rahwara2651
@rahwara2651 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እህቴ ኣይዞሽ እግዚኣብሄር የሚወዶው ይፈትናል ግን የኢትዮጵያ ወንዶች እምነት የላቾውም እግዚኣብሄር ኣይፈሩም
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ 😭😭😭😭
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ጤነኛ ልጆች ይዤ አንተን አማርራለሁ የኔ እህት መሀሪው አምላክ በታምራቱ ይማርልሽ
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል 💔💔💔 አይዞሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ መከራና ሲቃይ በቃ ይበልሽ አይ እናት💔😭😭😭😭
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
አይ ወላድ መከራዋ የኔ እናት አይዞሽ ለሱ የማዬቻል የለም ተስፋ በፈጣሪ ነው እመብርሃን ትዳብስልሽ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይድረስልሽ ልጅሽንም አንችንም እመብርሀን ትዳብሳችሁ
@asnakechgebremaskel9917
@asnakechgebremaskel9917 Жыл бұрын
አየሱሰ ያደነዋል ቸረች የዘዠው ሄጅ ,
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
ስልኩዋን ማግኘት ብችል
@mantegboshbelachew9556
@mantegboshbelachew9556 Жыл бұрын
Egziabher yemarlse
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
አቤት ወላድ ስንቱን ቻልሽው ባል የልቡን አድርሶ ሄዷል እናት እስከሞት ትሰቃያለች በጣም ልብ ይነካል ይህ ፕሮግራም ለምን ተመልካች እንደሌለው አላውቅም ግን በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እባካችሁ ላይክ ሼር እያረጋችው ለብዙዎች እናድርሰውና እናግዛት እግዚአብሔር ይማርልሽ እመቤቴ ትማርልሽ አንችንም እግዚአብሔር ይማርሽ የጭንቃማላጇ ወላዲተ አምላክ ትማርሽ ኡፍፍ እንዳልክ እራሱ ጭንቀቱ ይጋባል ሌላ ቀን በመልካም ፕሮግራም እንድታቀርብልን አደራ እንዳልክዬ
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
እናት የሚለው ስም አነሳት😭😭😭
@mohammedahmedhelil5758
@mohammedahmedhelil5758 Жыл бұрын
Ayi enatinat fatana naw 😢😢😢
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
የኔ አህት አይዞሽ አግዚአብሔር ሆይ 😭
@hirutwobe7021
@hirutwobe7021 Жыл бұрын
ያማል እኔስ ለሰማሁት አመመኝ 50:16
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
በጣምምምምምም😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ
@zeynebwendmagegnew-hx8xb
@zeynebwendmagegnew-hx8xb Жыл бұрын
አላሕ ያሥተካክልልሽ አይዞሽ እሕቴ አላሕ ፈተናሸንይቆርልሸ
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሸ
@rahwara2651
@rahwara2651 Жыл бұрын
እናቴ ከመጀመርያ ፀበል ኣትወስድዩም ይሄ መንፈስ ርኩስ ነው በፀበል ይድናል ኣይዞሽ እማየ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Жыл бұрын
የኔ ማር ምን ይሻላል? አረ እንደው ፈጣሪዬ በማምላክ አንተን በወለደች ማህፀን በጠባሀቸው ጡቶች ልጇን መልስላት እባክህ
@youtubegirlqueen736
@youtubegirlqueen736 Жыл бұрын
Sent neger yesemal medhaniyalem meheret yesetew
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
አረ በለታርኳ ተዉረ ምን አይነት ጉዶች ነችሁ
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
ምንማለት ነው እናቱ ምንእያወራሽ ነው
@myname-hv7xq
@myname-hv7xq Жыл бұрын
እናት 😭😭😭😭😭😢😢😢
@selamnewayyoutube7979
@selamnewayyoutube7979 Жыл бұрын
E.g yimarelshi yene enat
@misrasiraj685
@misrasiraj685 Жыл бұрын
እንዳልክ እውነትህን እንዴት ነው የሚቀየረው በጣም ያማል አኔ ውነቴ ነው የምልህ እንዳልክ ምንድነው ይሄ ነገር የበሚሊዎኖች ቻሪክ ነው እንዴት ነው በዚደረጃ ከበዛ ማሐበራዎ ችግር ነው ማለት ነው የሆነጊዜ የተሰራ የትውልድ ቀውስ አለ ብዬ ነው የማስበው።
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 Жыл бұрын
በጣም ያማል ብታምኑም ብታምኑ እንባዬ እፈሰሰነው ያደመጥኩት ፈጣሪ ያማርልሽ ምን እን እደምል አላቅም
@felekechbender8373
@felekechbender8373 Жыл бұрын
Uffffff 😢😢😢😢
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 Жыл бұрын
😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
🙏🏿😭😭
@mohammedahmedhelil5758
@mohammedahmedhelil5758 Жыл бұрын
Fatari yelijish tanawn yimalasalish
@lilymola2015
@lilymola2015 Жыл бұрын
Ehite yehe eko yeseyitan sira new yanchin lewut mayifelig telat new endi yaregew ewuneten new milsh feligesh tselot bet wesejew haimanot adelem minegirsh mefitehe new lelijshm lanchim hiwet yemihon mefitehe new ehite 😢😢
@SameraSamera-o3r
@SameraSamera-o3r Жыл бұрын
😢
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
አካውቱን ከላይ ለምን አልጽፍችሁትም በርግጥ እኔ አግኝቸዋለሁ እመጨረሻው ላይ አለግን አያዳምጡም እስከመጨረሻው ብዙወቹና ስልክና አካውት ለቀጣዩ እባካችሁ ከላይ ጽፍበት በቃ. ሂወት እድህ ናት ለአንዳ ድሎት ለአንዱ ስቃይ ውይጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም የሀበሻ ወንዶች ቀበቶ መፍታት እንጂ ልጂማሳደግ መች ይወዳሉ 15ሽህ ግን ደመወዛ በወር ነበር ያላችሁት ሀበሻ ውስጥ የትነው የሚከፈላቸው15ሽብር😂
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
ይሄን ታሪክ የሚታዳምጡ ወጣቶች የቤተሰብ ተስፋ የሆናችው እናንተግን ጉርምስና ሰሀት ላይ ምንም የማይሰማችው ለወንድ ብላችው ቤተሰብ አልሰማ ብላችው ከቤት የምትወጡ ልባችው በጉርምድና ሰሀት ልባችውን ብቻ እየሰማችው ያላችው እባካችው የዚችን ልጅ ታሪክ ወይም ሺ እንደሱዋ አይነት ታሪክ ያላቸው ሰዌችን ታሪክ እየሰማችው ምንም የማይሰማችው አይምሰላችው እናንተ ማጂክ የላችሁን ምንም ጠንካራ ነን ብላችው ብታስቡ አይምሰላችው ይሄ ታሪክ ነው ሚደገምባችው 😢😢😢 በልጃችው ነው ምታዩት እቺልጅ ከቤት ስትወጣ እናት ቤተሰብ ተስፋ ነበረች ተስፋቸውን ሰብራ ነው እንቢ ብላ ወታ ይሄ የሚያም ታሪክ የደረሰባት😢😢😢
@menebrayilma2828
@menebrayilma2828 Жыл бұрын
ከቃላት በላይ ነው ያማል
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@redwave4776
@redwave4776 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@beliyethiopia7623
@beliyethiopia7623 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ ግን አንድ ነገር ማለት ፈለኩ እንዳልክ እራሁ እራሱዋ አሞዋታል ምናምን እያልክ ታካብዳለክ እንዴ ከዚህ በላይ ስንት ነገር አለ ሲቀጥል ማንም አድማጭ ከዚህ መረዳት ያለበት ምንም ይሁን ምን ቤተሰብን አለመስማት ምን እንደሚያስከትል ሲቀጥል ልጆች ነበርን ምናምን ማንስ ከልጅነት አልፎ ነው እንዴ የሚፈጠረው ማንም በዛ እድሜ ነው የሚያልፈው ልቅ ሆነን እንኖር እን ከዛ መዘዛችን ቤተሰብንም እግዚአብሔርንም ተጠያቂ ያደርጋል እግዚአብሔር ምናምን ትያለሽ አማክረሽው በሕጉ እና በስርአቱ ነው ትዳር የያሽው? እንደፈለግን ስንዘላዘል እንኖር እና እግዚአብሔር ምን ብበድል ነው ይሄን የሰጠኝ እንላለን ግን ይሄው ነው መጨረሻው ለመፍረድ አይደለም በጣም እጅግ ብዙ ነገር ሳይ ሳዳምጥ የራሳችን የሴቶች ችግር ነው ለልጆቻችን ዋጋ የሚያስከፍለው የሚገርማችሁ ስላመመኝ ነው ይሄንን ያልኩት እኔ አረብ ሀገር ተንከራትቼ የሳደኳቸው ዛሬም እኔ እየተንከራተትኩ እነሱ ላይፋችን መኖር አልብን አሉኝ ገና 20እድሜ አልገቡም ነገ የአንቺ አይነት ሕይወት ሲገጥማት ዛሬ ተማሪ እያልኩ እኔ ልጎዳ እያልኩ እንዲሁ ልጅነት ብላ ለማኝ ትሆናለች ይሄ ብቻ አይደል በደንብ ተንገላቱ እሰይ ይበላችሁ እርርርርርር ስላልኩ ነው አንተ ደግሞ ቤትክ ወስደክ አኑራት ጥቁር ልብስ ለብሰክ ለቅሶ ተቀመጥ የምን እየየ ነው ነገ እንዴት እንደሚብስ ይታየኛል ዘመናዊ ልመና ስለተጡዋጡዋፈ ቀጥሉበት ምድረ ደደብ የዘንድሮ ልጆች ከቻልሽ በርሜል ጊዬርጊስ ይዘሽው ሂጂ ይሄ መንፈስ ነው ምን ይባላል
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Ehitalem yih mefithe ayihonm. Now they are trying to help them please don't judge. When you are young, you don't think this will come. Degmo turu newu mefred tikikil ayidelem. Bichalish mikeryat. It is too late judge.
@መቸስን
@መቸስን Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢
@frdosjbreel8152
@frdosjbreel8152 Жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓😭😭😭😭😭😭
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ Жыл бұрын
አካውቱን ከላይ ለምን አልጽፍችሁትም በርግጥ እኔ አግኝቸዋለሁ እመጨረሻው ላይ አለግን አያዳምጡም እስከመጨረሻው ብዙወቹና ስልክና አካውት ለቀጣዩ እባካችሁ ከላይ ጽፍበት በቃ. ሂወት እድህ ናት ለአንዳ ድሎት ለአንዱ ስቃይ ውይጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም የሀበሻ ወንዶች ቀበቶ መፍታት እንጂ ልጂማሳደግ መች ይወዳሉ 15ሽህ ግን ደመወዛ በወር ነበር ያላችሁት ሀበሻ ውስጥ የትነው የሚከፈላቸው15ሽብር😂
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 68 МЛН
Girum Tereka   ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ   በመሀመድ ኢድሪስ
32:01
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 4 М.
#መድኃኔዓለም_ተዘረፈ @NEGASHMEDIA
1:03:40
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.