የሽምብራ ፉል እና የመጥበሻ አምባሻ አሰራር

  Рет қаралды 72,796

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የሽምብራ ፉል እና የመጥበሻ አምባሻ አሰራር አምባሻው ልዩ ነው ዋናው ሊጡ በደንብ መታሽት አለበት ከዛ እንደተለመደው ኩፍ እስኪል መጠበቅ ያስፈልጋል ፤
ፉሉ ደሞ ሽምብራው ለአንድ ምሽት ቢያንስ መዘፍዘፍ ያስፈልገዋል ከዛ በኋላ በደንብ መቀቀል አለበት

Пікірлер: 135
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ቤተሰቦቼ ለአንባሻው የተጠቀምኩት የግብአት መጠን ፣ 2ከግማሽ ኩባያ ዱቄት 1ከሩብ ኩባያ ውሀ 2የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ 1/2 የሻይ ማንኪያ ስኳር ለጠአም ጨው እና ቁንጣሪ ጥቁር አዝሙድ ነው።በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ እንዲሁም አስተያየታችሁን ንገሩኝ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሜሉዬ ይሳካል ብዬ አስባለሁ ብዙ ሞክሬ እየደረቀብኝ ተቸገርኩ እሞክረዋለሁ ባንቺ ግብአት
@Kid-o5l
@Kid-o5l Жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው በርች እህት።
@seltesfaye482
@seltesfaye482 Жыл бұрын
I will definitely try the ambasha!
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 10 ай бұрын
ብዙ ሞያ ካንቺ ተምሬአለሁ ምንም አይወጣልሽም ቆንጆ ባለሞያ ነሽ ቀጥይበት❤❤❤
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊት ባለሙያ ነሽ የእኔ እናት
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 10 ай бұрын
ሁሉም ምግብ አሰራሽ ተወዳጅን ጣፋጭ ናቸው በርቺ ❤❤❤
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
ሁለቱም እንደዚህ ቀላል አይመስለኝም ነበር። እሞክረዋለው። Thank U
@enattesfaye9492
@enattesfaye9492 Жыл бұрын
የእውነት ባለሞያ ነሽ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ❤
@marthahagos1762
@marthahagos1762 10 ай бұрын
Anchi lij, ejish yibarek! Salasbew eko balemoya aderegsgn. Thank you!
@kidisttesfaye686
@kidisttesfaye686 Жыл бұрын
ዋዉ እጅሽ ይባረክ አስጎመዠሽኝ ቅዳሜ እስኪደርስ ቸኩያለሁ ለመስራት ባለፈው ድንች በሽሮ የሰራሽውን ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል እንግዲህ መልክ ስጠኝ ሞያ ከሜሊ እማራለሁ ነው የሚባለው የልጅነት ትዝታዬን አመጣሽው ኑሪልን በጣም እናመሰግናለን ።
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ያሚ ነው ቀለል ያለ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@botaneshbotanesh
@botaneshbotanesh Ай бұрын
እንጃ መቸም በጣም በጣ በጣም ነው የማደንቅሽ በአካል ባገኝሽ እንዴት ደስ ባለኝ
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማራኪ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ የመጥበሻ አንባሻ በሚያምር ዲዛይን የተሰራ ከሚጣፍጥ በሚያምር አሰራር የተሰራ የሽንብራ ፉል አሰራርነው ማራኪሞ እጆችሽ ይባረኩ 👌🙏👈
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
በጣም ነው ማደንቅሽ። ካንቺ ብዙ መማር እፈልጋለው።
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
I can’t wait too try both of these recipes. You are such a great instructor, keep these ideas flowing 👌
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 10 ай бұрын
ሜሊ ጎበዝ ትንሽ ቃሪያ ድቅቅ ብሎ በተን ቢልበት ምን ይመስልሻል እናትሽን ባረኳት አሁንም ኦጅሽ ይባረክ የእኔ ልጅ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ሚጣፍጥ ይሆናል አመሰግናለሁ
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 10 ай бұрын
Du bist einmalige. Wie du das machst ist ein wunder. Mach so weiter Mit deinem Beste Charakter. Beste Beti❤
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሊዪ በጣም አስጒመጀሽኝ እሠራዋለዉ በርግጥ ትዝታ ቀሠቀሽብኝ ግን አሁን እናቴ በሂወት የለችም
@abebahaile2552
@abebahaile2552 Жыл бұрын
ዋውውውውው፡ያስጎመጃል
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሁሉ ንገርሽ እንደ ጥንት እናቶች ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genet6748
@genet6748 Жыл бұрын
It looks so delicious I can't wait to try it God bless you and your family 🙏❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በእውነት ያቺ ሙያ ይለያል በስመአብ አቀማስሽ ሁሉም ነገርሽ ይኸንን ትምህርት መውሰድ እፈልጋለሁ ካች ምግብ መስራት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ልዩ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤💛💚🌹🙏
@mesertamare1942
@mesertamare1942 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ያሳደገሽ መሆኑ ያስታውቃል የምትሰሪው ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ጎረቤትሽ ብሆን ተመኛሁ ሆዴን ስለምወድ❤😂😂😮
@AynuyeAynuye
@AynuyeAynuye 6 ай бұрын
😂
@chalidawa1161
@chalidawa1161 Жыл бұрын
melliyyee Waaqayyoo si haa Eebbisu; God Bless you
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Жыл бұрын
ሜሉዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ የሁላችንም ትዝታ ይመስለኛል እኔ ዳቦም በጅ ሲቆረስ ደስ ይለኛል ያህዌ ይባርክሽ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው የሽንብራው ፍል ልክ ነው 👍👍👍 የአንባሻ ፣የሽልጆ ወዳጅ ነኝ 👏👏👍💕 በርቺ አመሰግናለሁ👏
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 10 ай бұрын
አቦ እጅሽ ይባረክ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
ምርጥ ፤ፉል ፤እናመስግናለን
@abebahaile2552
@abebahaile2552 10 ай бұрын
በጣም:ባለሙያ:ነሽ:እጅሽ:ይባረክ:❤❤❤❤❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ሜሉዬ አምባሻውን ጋገርኩት ብርክ በይልኝ በጣም ለስላሳ ነበር ደስ አለኝ ግን ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ሜሉዬ በርቺ 1,000,000 ሳትደርሺማ ወይፍንክች ሜሉዬ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
Thank you Melu, Kidame tiwat ye mejemeriya siraye Ambasha megager new , ejish yibarek 😘❤
@tarikabyeneh6153
@tarikabyeneh6153 Жыл бұрын
wowwwww sitamiri rasish tsidatish siseri ke muyash bashager ❤
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ Жыл бұрын
በቃ ሜሉ የድሮ ሰው ነሽ መሰለኝ 👍👍👍
@serkalem9227
@serkalem9227 Жыл бұрын
Thanks for everything you are amazing talented I learn a lot from you god bless you now I keep watching you every day I love you thanks❤️❤️❤️
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ የእኔ ውድ ወሰድሽኝ በትዝታ ነፍሳቸውን ይማረው እማማ ፀሐይቱ ቤት መላክ ስወድ አምባሻ እንደዚህ እንደአንቺ ነበር በእጃቸው ቆርሰው የሚሰጡኝ እስኪ ለእሁድ እጋግራለሁ አንቺን መከተሌ በብዙ አትርፌያለሁ እግዚአብሔር ከእነቤተሰብሽ በረከቱን ፣ፀጋውን፣ፍቅሩን፣ጤናውን ይስጥሽ ተባረኪልኝ
@selam7742
@selam7742 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@abebatinsae2321
@abebatinsae2321 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና ይሰጥሽ ሓፍተይ
@salwanaji6749
@salwanaji6749 Жыл бұрын
Super healthy food thank you konjo
@Onelo1256
@Onelo1256 Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ የእናት እጅ ገና ሲቆርስ ያጠግባል
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ሜሉ ታድለናል ጥሩ ጥሩ ነገር እያሳየሽን ነው ዳውሎድ ነው የማረገው ምክንያቱም ሀገሬ ስሄድ ይጠቅመኛል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አድርጊ የኔ ውድ
@samerall2803
@samerall2803 10 ай бұрын
ለኔም አሳይኘ ደውለደ ማረግ አልችል አልኩ
@assinoname3608
@assinoname3608 Жыл бұрын
Good job Melly
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
ዋው
@Ethiobete
@Ethiobete Жыл бұрын
Ambashawen setaboku, burtekan weyem lomi letachun fekefekachu chemerubet, ambashawen betam yatafetewal😀
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ፐኔ ውድ
@elubogale7974
@elubogale7974 Жыл бұрын
እድህችሽህክድክችብእንክ
@makasultan3352
@makasultan3352 Жыл бұрын
የሽልጦና የአንባሻ ትዝታ የሌለበት የለም እውነትሽን ነው❤ ግን ፉል መስራት ጎበዝ ነኝ ግን አልበላውም ልቤን ይፍቀኛል😢
@mekditerefe868
@mekditerefe868 Жыл бұрын
ሙያ ከቀፍጠነት ጋር 👍👍👍
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын
Good job
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thanks
@samuelts7461
@samuelts7461 Жыл бұрын
Wow ....
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
አንባሻ በጣም ነው እምወደው ሜሉ የመጥበሻ እስቲ ልሞክረው🙏
@ሳራዩቶብ
@ሳራዩቶብ 10 ай бұрын
ሜልየ የኔ ቆጆ
@getehabetmariam4101
@getehabetmariam4101 Жыл бұрын
What kid of flour are you using melu please, looks so delicious 😋 God bless your hands!
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ሜሊዬ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ😘😘😘❤️❤️❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
💕💕👏👏👏ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ሊሊዬ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አሜን ሐንቾዬ ኑሪልኝ እህቴ 😘😘😘
@saratesfsh8411
@saratesfsh8411 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን
@azebeawete4680
@azebeawete4680 Жыл бұрын
አአሞባሻ ልክ ነሽ በእጅ ነው የሚቆረሰው
@virginiaharvey
@virginiaharvey Жыл бұрын
Similiar to some food i do try first one thks
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
Wow very nice can you share the flour you used please 🙏
@meseret-መሲ
@meseret-መሲ Жыл бұрын
ሽኩረን ሀቢብቲ የባቄላ ፉል እንደት እንደሚዘጋጅ አሳይኝ እስኪ
@adiseabere5853
@adiseabere5853 Жыл бұрын
wow meluye adega ekonshi swedshi
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ
@gccythc7101
@gccythc7101 Жыл бұрын
ውውውውውው 💪💪ተባረኩ ✅️✅️ሎቭኤ 💯💯💞💞😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@ZabelTilahun
@ZabelTilahun Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤wedddddddddd naw madergesh
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ የኔ ልበ ቀና ሰውን መውደድ ከእግዚያብሄር ነው
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 Жыл бұрын
Thank you Meluye🙏 You are my inspiration🤗👏👏🎉👌
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Yene leyuuu bekako bale muya aderegeshign.thank you ❤
@addistibebu8943
@addistibebu8943 10 ай бұрын
mely wow yehonesh gobeth ethiopian!!!!!
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe 10 ай бұрын
ሰላምይብዛእኳንሰላምመጣሽ ወይደስይላልእወነትየኔጀግና
@as9017
@as9017 10 ай бұрын
አበላሊሽ ታስጎምጃለሽ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Wow the anbasha is so perfect it never come out like that for me
@mignotderara223
@mignotderara223 Жыл бұрын
Selam hulem behon kanche nw ye migb Ewiket yemagegnew Tebareke 😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@keneazenebech7845
@keneazenebech7845 Жыл бұрын
Ye wetalish bale Moyá nashi yen konjo allah yitebikishi❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Жыл бұрын
ተባረኪ 🙏🏿♥️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ሂሩትዬ
@wolansateshome6965
@wolansateshome6965 10 ай бұрын
በማንኪያ አትንኪው መጥበሻውን እባክሽ!
@gb-jj5mb
@gb-jj5mb Жыл бұрын
I remember back home my mum
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Me too
@ttriplea-o6u
@ttriplea-o6u 10 ай бұрын
ሜሉ ከሙን ምንድነው?
@anthonyg7181
@anthonyg7181 Жыл бұрын
Habesha malet yihey new😄😄😍✌️😉
@FEDINAISMAEL
@FEDINAISMAEL 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤hey
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
ቀቤ ወይም ዘይት አያስፈልግም በለሸ ነው ???
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ዘይት ተጨምርአል 👍👏👏
@emusol8723
@emusol8723 Жыл бұрын
Sewdsh❤❤❤❤❤
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 Жыл бұрын
ምትስሪው ሁሉ እንዴት እንደምቀልልሽ ታድለሽ
@yaredyesheberu478
@yaredyesheberu478 11 ай бұрын
Kobego konego Betame Konego Newee.
@JdjdjdJrjrj-i7r
@JdjdjdJrjrj-i7r Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eritrealemlem7872
@eritrealemlem7872 3 ай бұрын
ፉል ለመስራት ባቄላ አንጂ ሽምብራ ኣይደለም የሚያስፈልገው አባካክሽ ኣታበላሽው ተምረሽ ነይ ፉል አንደዚህ ኣይሰራም ወጥ አንጂ
@msultan4802
@msultan4802 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር አንቺ ልዩ ሴትነሺ ዋዉ ዳቦ አቆራረስሺ ደግሞ እናቴን አስታወሰኝ
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
አምባሻ ነፍሴ ነው:: ሜሉ አንቺ ደግሞ ስራውን አቀለልሽው:: በቃ አሁን መጋገር ልጀምር ነው Thanks a lot my dear. 😘😘😘😘
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Жыл бұрын
Melluye saymechegn qerto rejim gize alayehushem neber. Ejishen yibarkew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ
@ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ Жыл бұрын
ታድለሽ ሞያ አለሽ😮
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 Жыл бұрын
Oh it so good yammmm
@abebahaile2552
@abebahaile2552 Жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@eteneshgirma4228
@eteneshgirma4228 Жыл бұрын
@eteneshgirma4228
@eteneshgirma4228 Жыл бұрын
ይመችሽ እጅሽ ይባረክ ትለያለሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
👍👍❤️
@nunuኑኑ
@nunuኑኑ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የተከበሩ አመሰግናለሁ
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 10 ай бұрын
እኔ አችጋር በሆኩኝ አልኩኝ😅😅😅
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
ሜሊና አለንጋ ጣቶቿ!
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ Жыл бұрын
ፉል የለኝም ማለት ቀረ የውጭ ዳቦ መግዛት ቀረ መጣድ ጣድኩ አልጣድኩ ማለት ቀረ ተባረኪ
@ninafoodsandhomedecor
@ninafoodsandhomedecor Жыл бұрын
ሚገርም ኮፊደንስ እንዲሁም ሚገርም ሙያ
@azebeawete4680
@azebeawete4680 Жыл бұрын
ካሙን ምን እንደሆነ ንገሩኝ
@getehabetmariam4101
@getehabetmariam4101 Жыл бұрын
Cumin
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ከሙን ማለት መከለሻ ቅመም ሲዘጋጅ በርበሬ ሲዘጋጅ የሚገባ የቅመም አይነት ነው ብዙ ነገር ውስጥ ይገባል
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ Жыл бұрын
ትዝ አለኝ ጎረቤት ቤት ስንጫወት ነበር ስጨርስ ስንበታተን አዳድ ቀን ይሰጡን ነበር አቤት አቆራረስሽ በቃ ጎረቤታችንን መሰልሽኝ ከቤቴማ ከትሪው ካልቀረብኩበት ነው የምለው
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
የሽንብራ ፉል ሰርቼ አላውቅም ነበር ይሄንን ግን እሞክረዋለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሞክሪው በጣም አሪፍ ነው
@FekaduNIGUSSIE
@FekaduNIGUSSIE 10 ай бұрын
የሰራሽው ጥሩነው ነገር ግን ዳቦ ስትቆርሺ ሆነ ስትበይ ስመ እግዚአብሔርን ጥሪ OK ነው
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 10 ай бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ ሰው ቤት ሳትጠሩ እየመጣቹ እንዘዝ አለቃ እንሁን የምትሉት ነገር ምድረ ደናቁርት።
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 Жыл бұрын
1ኛ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ውድ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ሚሉዬ ይቺን የመሰለች ሙያሽን ይዘሽ ጠፋሽ እኮ
@Adi-p7b
@Adi-p7b Жыл бұрын
21 minutes a little longer..make it shorter
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ሜሉዬ አምባሻውን ከቻልሽ ግብአቶቹን እና መጠኑን ንገሪን የኔ እህት እሁድ ደብረዘይት እኩለፆም ስለሆነ የዛኔ እጋግራለሁ እባክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ውይ መአዚ ነፍስ እኮ ነሽ አስታወሽኝ ተባረኪ
@rahelt5768
@rahelt5768 Жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይስጥሽ ከእንግዲህ ፉል የለኝም ማለት ቀረ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከዩትዊብ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
እውነት ነው ድሮ ከጎረቤት ነበር የሚባለው አሁን ግን ከዩብ መንደር ሆኗል ነገሩ 🤣🤣
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ምን ሲሉ አሰቡት የሚያስብለው የበርበሬ አዘገጃጀት
5:52
የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
11:52
MARE & MARU
Рет қаралды 1,2 МЛН
ዛሬ ምስር  እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️
12:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 422 М.
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 38 М.