የጥምቀት በዓል አከባበር በጎንደር ከተማ | Celebration of Epiphany in Gondar [Arts Tv World]

  Рет қаралды 156,287

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер
@aychewmhiret7069
@aychewmhiret7069 5 жыл бұрын
ይህን ትምህርት የሚሉትን ጨርሼ ወደ ሐገሬ ኢትዩጵያ ተመልሼ በዓላትን ሁሉ ከቤተሠብ ጋር ማክበር ናፍቆኛል
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብናህን መሻቶ ይፈፅምለህ ወንድሜ
@mesrteTesfahun23
@mesrteTesfahun23 Жыл бұрын
አይዞን የዛሬ አመት እኔ ጎደርነኝ በቃ አብረን እውላለን
@ወለተትንሳኤወርቅየ
@ወለተትንሳኤወርቅየ 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚል ጎንደር አማራ መለያየ ኢትዮጵያን እናት ሀገር ሀገሬ ሀገራችን ሰላም ያድርግል በጣም እወዳቹሁ እህት ወንድሞቸ ጸልዮ ከፈጣሪ አትራቁ
@ethiokonjo9821
@ethiokonjo9821 5 жыл бұрын
እምዬ ጎንደር ሁሌም ቆንጆ ነሽ። እግዚያብሄር ኢትዮጵያውያን ይጠብቅ።
@birtuwmatusala1407
@birtuwmatusala1407 5 жыл бұрын
አርትስ አቀራረፃቹ በጣም ይመቻል!!እናመሰግናለን!! ጥንታዊዋ ጎንደር በጥምቀት እጅግ ተውባለች! ይጨምርልሽ!!
@Fairplay2015
@Fairplay2015 4 жыл бұрын
I always cry when I see this. So enlightening...
@claesvanoldenphatt9972
@claesvanoldenphatt9972 Жыл бұрын
Wow! Such vibrant celebration of faith and identity in Christ! I want to go!
@y9731
@y9731 3 жыл бұрын
I tear up every time seeing this 😭 I love my people 🇪🇹
@tararaya380
@tararaya380 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን🙏🙏🙏👏👏👏ላመቱ በሰላም ያድርሰን አገራችንን ኢትዮጰያን ሰላም ያድርግልን🙏💓💓💓💓💓
@Tewodros52
@Tewodros52 5 жыл бұрын
What a bless, tear come no where and my heart swell . My country family value is always great. Long to live Ethiopia.
@AlebachewGashaw-t7p
@AlebachewGashaw-t7p 2 ай бұрын
የሀይማኖት እናት ጎንደር መነሻየ❤❤❤❤❤❤❤
@yolandatejedor214
@yolandatejedor214 2 жыл бұрын
From an eastern orthodox. God bless Ethiopia forever
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 5 жыл бұрын
ነጮቹ ኣምሮባቸዋል በእውነት ነጠላውን ጎሰም አርገው እንደውም ጠርቶ ዶክስ ተዋህዶዋችን እኮ ለሁሉ ናት ምታስውበው ዝምምም ብዬ ሳስበው ይገርመኛል እደነቃለሁም ! *ከመጠራት* *በላይ*መመረጥ !*
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አሞግስሻለዉ እምየ ጎደር ክብር ለድግል ማርያም ልጂ😍😍😍😍😍😍 ወይኔ ያሠቀናል
@ፅጌአጥናፉ
@ፅጌአጥናፉ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል
@saraguragawe1741
@saraguragawe1741 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማር መላእክት ያስማልን ከእፃን አዋቅያች በቁጥር ሳያጎል የምጫ አመት ያድርሳች እኔ ሀገሬ ገብቻ እንዳካብር ይማርያም ልጀ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ይህንልኝ
@helenfessehai7428
@helenfessehai7428 5 жыл бұрын
ጎንደርን እግዚአብሔር ከጅቦች ይጠብቃት
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gashatube6962
@gashatube6962 5 жыл бұрын
Thank you ArtsTv!!! It's so charming!!!
@helenfessehai7428
@helenfessehai7428 5 жыл бұрын
ጎንደር መወለድ መታደል ነው ጎንደር በመወለዴ እኮራለሁ የኢትዮጵያ ብርሀን በረከት
@birtuwmatusala1407
@birtuwmatusala1407 5 жыл бұрын
እዛው ሕዝቤ መሀል ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የተሰማኝ ።አርትስ ወርልድ በድጋሚ ስለ አቀራረፅ ችሎታቹ ሳላደንቅና ሳላመሰግን አላልፍም!! የአመቱ ልዩ ቀረፃ!!
@sarahshukran6690
@sarahshukran6690 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለሂወይ ያሰማልን
@tigistmekonne6379
@tigistmekonne6379 5 жыл бұрын
በሞላው አለም ላይ የምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተካታዮች በሙሉ እንኳን ለዚች ቀን አደርሳችሁ ።አደርስን የእውነት እንኳንም የምነቱ ተከታይ ለሁንን ላልሁናችሁም የጥምቀት ባዕል ማለት በጣም ለኛ ለኢትዮጵያ ኩራታችን ነው ። ደግሜ እላለሁ እንኳንም አደርሰን።
@sanamsanam179
@sanamsanam179 5 жыл бұрын
አሜን
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደሰሠን
@ghgggufgg5463
@ghgggufgg5463 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደሰሰን💗💗💗
@ትዱማር
@ትዱማር 5 жыл бұрын
Agery wedy betam Nafekshig 25 amet befet Akeberku beberchen yalfa Tabotu, wel wel Alge Egziabhir Yitebkachu, Egziabhir yimsegen. 🤩🤩🤩🤩
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 жыл бұрын
አሜን አሜ ንንን
@alemneshalemu1599
@alemneshalemu1599 5 жыл бұрын
እምየ፡ጎንደር፡እናታለም፡ጎንደር፡የ44ቱ፡ታቦት፡መናገሻ፡የሊቃዉንት፡መፍለቂያ፡ደስ፡ይበልሽ፡አቤቱ፡ወበት፡ገርማ፡ሞገስ፡እንኳን፡ለብርሀነ፡ጥምቀት፡አደረሳቹህ፡አደረስን፡የተዋህዶ፡ልጆች፡በሙሉ፡ዝማሬ፡መልክት፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡እልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልአሜንአሜንአሜን፡
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
አሜን እንኳ ን አብሮ አደረሠን
@nghh5759
@nghh5759 5 жыл бұрын
ብድስት
@TEOKImerch
@TEOKImerch Жыл бұрын
All praises to the TMH God in his Yeshua’s holy name. Amen.
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ 2 жыл бұрын
እኳንለብርሐነጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን በስደትያላችሁ እሕትወድሞቸ እኛም ለሀገራችንተመልሰን የምናከብርያድርገን ሰላማችሁይብዛልኝ
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 4 жыл бұрын
አቤት ውበት እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ
@LijAfomeofficial
@LijAfomeofficial Жыл бұрын
የአምናው ዘንድሮ ጥምቀት ጎንደር 😢😢
5 жыл бұрын
"የሁለትኝው ወንዝ ስም ግዮን ነው፡፡ እሱም የኢትዮጵያን ምድር ይከባል" (ዘፍጥረት 2፡ 13) ቅዱሱ እና ግዮናዊው አማራው ህዝብ እና እራሱ የአማራው ህዝብ ከስር መሰረቷ የመሰረታት፡ ያቆማታ፤ የገነባት እና ደሙን አፍሦሶ እና አጥንቱን ስብሮ ብሂራዊ ወሰኗን ለድፍን 7512 አመታት ያስከበረ፡ ታፋራ እና ተከብራ እንድትኖር ያደረግ፡ እና ሃገረ እ/ር ቅድስት ኢትዮጵያ ያቆመ ታልቅ ህዝብ ነው፡፡ ግዮናዊ አማራው እና እሱ የመስረታት ቅድስት ኢትዮጵያ ከማንም የአለም ህዝብ በፊት በእራሱ በሃያሉ በአማላከ አማሃራ፡ አምላከ ኢትዮጵያ እና አምላከ እስራኢል በልዑል እ/ር የተቀደሱ፡ የተባረኩ፡ የተወደሱ፡ የተመረቁ ስለመሆናችው ድፍን አለሙ እንኳን ቢከዳ እራሱ ፈጥሪያችን እና መድሃኒታችን ለዘላለም በማይታጥፈው ቅዱስ ቃሉ ለዘላለም መስክሮአል፡፡ እንኳን ለታላቁ ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም እና በጥና አደረሳችህ!!! ዖረ አማራ፡ ዖረ ኦርቶድክስ እና ዖረ ኢትዮጵያ የሆነ ሁሉ የእግራችን ቲቢያ ይሁን!!!! አሚን!!!
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 5 жыл бұрын
ትክክ ነዉ።ግን ጥያቄ አለኝ ሰብከት ላይሰም ሰምቻለዉ በ 2011 ላይ ሰብከቱ እየሱሰ እና አፄ ቴድሮሰ የሚል ነዉ እየሱሰ ለአለም ሲሞት አፄ ቴድሮሰ ደግሞ ለ ኢትዮጵያ እና ሰብከቱ ላይ እሰራኤሎች ዉደ ኢትዮጵያ መተዉ ነበረ በዛ ሳአት ሐበሻ እንባል ነበረ እስራኤላውያን መሬቱ ለም እና መልካም ምድሩን አይተዉ አማራ አሉ እደገና ደግሞ ጠላትን እግረ እግሩን ሰባብረዉ ሲልኩት እናተሰ ቅማት ናቹሁ አሉ ቅማት ማለት በእስራኤል ቋንቋ ሲዉን በአማርኛ ደግሞ ነፈጠኛአ ማለት እደወነ ሰብከት ላይ ሰማዉ ሐበሻ 2 ሰም እስራኤል ሰጡን 1አማራ 2ቅማት? እዉነት ከዉነ ለምን ማሕበረሰቡን ዉረድ ብሎ ማሰተማረ ይጠበቃል ለምን ካላቹ ቅማት እና አማራ የሚል ትረክት ዉያኔ አምቶአል ዋናዉ ደግሞ አዲባ ነዉ ቅማት ዉሰን አያሰፈልገዉም 1አማራ ነዉ ብየ ነዉ እባካቹ ጠላት እኛን ለመበታተን ተነሰቶአል እና ዉሰን ሳይዉን አድነት ያሰፈልጋል ።።።።።።።
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 5 жыл бұрын
ያሳፍራል አማራ ትግሬ እያልን ዘር ኣንቁጠር ባካችሁ ቃለ እግዚአብሔር ስንናገር እኳ ለምዶብን አማራ ኦሮሞ እያልን መናገራችን ያሳዝናል ግዮን ትክክል ነው ወደ ኢ/ያ ይፈሳል ይከባልም ግን አማራ ትግራይ ኦሮሞ ሃረሬ ምናምን አይልም ። ይቅር ይበለን !
@mesrteTesfahun23
@mesrteTesfahun23 Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድረግልን እኔ ይህን ማየቴ ትልቅ ተስፋየነኝ
@dinekenehengida9107
@dinekenehengida9107 5 жыл бұрын
I am proud of Gonder people
@simsoset
@simsoset Жыл бұрын
How are things there now . My chest hurts
@kansumeteku305
@kansumeteku305 2 жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ሀገሬ
@ecaccount7816
@ecaccount7816 2 жыл бұрын
የኦስቶዶክስ እምነት ተከታዮስ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እምየ ጎንደር ከውበት ላይ ከውበት ላይ ውበት ጨሮልሻል የእምነቱ ተከታይ በመሆኔ እ/ብሔር ይመስገን እምነቴ ኩራቴ ነው እናመሱግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@bitypritenat1990
@bitypritenat1990 5 жыл бұрын
እድለኛ።መሆኔን ያወኩት እዝች መንደር ተወልጀ ግቢው ቦርቄ ብሎም ፋሲለደስ ተምሬ ስላደኩ ነው ደስ አይልም ሀገሬ ጎንደር ነው
@dasashwmariam3753
@dasashwmariam3753 5 жыл бұрын
እናታለም ጎንደር የጠላሽ ይጠላ በጣም ነው ደስ እሚል የነበረው የአመት ስው ይበለን
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc Жыл бұрын
One Ethiopia One Africa ❤️
@claesvanoldenphatt9972
@claesvanoldenphatt9972 Жыл бұрын
Ethiopia light to Africa, the second Jerusalem.
@tigist9544
@tigist9544 5 жыл бұрын
Beautiful Gonder!
@abrhamkirubel5302
@abrhamkirubel5302 5 жыл бұрын
zemare melaekt yasemalin timeketin begondar metadem mebarek new ethiopia ejochuan wede egziabehere tizeregalech hale luya እልልልልልልልልልል
@etiotech2643
@etiotech2643 2 жыл бұрын
dessssss yilal 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@thetruth2613
@thetruth2613 3 жыл бұрын
Very colorfull , The place set by far ancestors and still new generation practicing on it after 400 years. , How strong it is a mystery even for engineers. Because their condominiums getting cracked in months or before they painted. By the way it is highly modern place to see . A true remarkable place for epiphany. I drought the new Ethiopian generation can do this . I admire the people discipline and tight cultural norms.
@alexxalexx5228
@alexxalexx5228 5 жыл бұрын
አርትስ ምርጥ ሰራ ነው እናመሠግናለን
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 5 жыл бұрын
በስደት ያለን በፀሎታችሁ ኣስቡን ወገኖች በረከቱ ይደርብን በረከታችሁ ይደርብን በእውነት *ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው !!!*
@ecaccount7816
@ecaccount7816 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የደስታ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ
@alnminshalnminsh5857
@alnminshalnminsh5857 5 жыл бұрын
Amen minigna metadel new bezi megeyet amlake cheruu madaniyalem kibir hulu lante yihun amen
@xciteali30
@xciteali30 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም በጤና ለብርሃኑ ጥምቀት አደረሰን ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ይስጥልኖ አምን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 жыл бұрын
EGZABHER HAGRACHENENE SELAME YARGENEL TARKAWEWA ENTE GONDER SELAMESHE YEBEZA AMEN🙏❤
@deborahcroft5182
@deborahcroft5182 5 жыл бұрын
Wow. Amazing.
@faalktbeia2725
@faalktbeia2725 4 жыл бұрын
EigzaAbhar ymesgen Eindat Des Eindemnl Andnetachin wiwetachin new 💯❤️
@ataharazmi8974
@ataharazmi8974 2 жыл бұрын
መዝሙር ነው ደስ የሚለዉ ጭፈራዉ ቢቀርባችሁ መስቀል አድርጋ ችሁ ነዉርነዉ
@mesi685
@mesi685 2 жыл бұрын
🥰😥😥ay ስደት
@ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ
@ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን በሰላም በጤና አደርሳቹሁ አደረሰን ድሥሥ ስል ያመት ስው ይበለን
@abrhamafwerk341
@abrhamafwerk341 5 жыл бұрын
Wawwwww so proud I mine it lovely
@mohamedalmazrouei1796
@mohamedalmazrouei1796 5 жыл бұрын
Amen amen yemsegn 💒💒💒💒
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c 12 күн бұрын
Amenamenamen🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemtsehaylakew8265
@alemtsehaylakew8265 5 жыл бұрын
እንኳንበስላምበጤናአደረሳችተሁ ዝማሬመላእክትያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 3 жыл бұрын
Beautiful Gonder! mon pays tu as mon amour
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 Жыл бұрын
My culture, religion and my people.
@melkamroulier896
@melkamroulier896 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ደስ የሚያሰኝ እግዚአብሔር ያመት ሰው ይበለን
@selamloveteyeselamloveteye5691
@selamloveteyeselamloveteye5691 5 жыл бұрын
Elelelelelelelelel Elelelelelelelelel Elelelelelelelelel Elelelelelelelelel Elelelelelelelelel Elelelelelelelelel Amen
@deesdoos6676
@deesdoos6676 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mikechrist7076
@mikechrist7076 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 4 жыл бұрын
Bains de Fasiladas trés beau pays je veux tellement être
@copycoco
@copycoco 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል,እልልልልልልል👏👏👏🙏🙏🙏
@aylachakoyisha4540
@aylachakoyisha4540 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤
@ShambelDerbie
@ShambelDerbie Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozaayeoromokonjoo582
@rozaayeoromokonjoo582 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ⛪🙏
@alemneshalemu1599
@alemneshalemu1599 5 жыл бұрын
እናቴ፡፡ጎንደር፡ደስ፡ይበልሽ፡እልልልልልልል እናቴ፡ጎንደር፡ደስ፡ይበልሽ፡እልልልልልልል እናቴ፡ጎንደር፡ደስ፡ይበልሽ፡እልልልልልልል እንደግዚብሄር፡ፍቃድ፡በሰላም፡ከስደት፡ተመልሸ፡ለከርሞ፡ጥምቀት፡ጎንደር፡ላይ፡ነዉ፡የምዉል፡አገሬ፡ጎንደር፡እንደሻማ፡ብርሀን፡ሁኝልኝ፡እልልልልልልል
@መቅደስአስቀናዉ
@መቅደስአስቀናዉ 2 жыл бұрын
በመላዉአለምየምትገኙእንኮንአደርሳችሁ
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@misganewbantie7250
@misganewbantie7250 5 жыл бұрын
The celebration of Baptisim in gonder is a greate blessed to compare to than in the ethiopian countries because of Gonder is the collection of spritual peoples(Orthodox Tewahedo) found it.
@birtuwmatusala1407
@birtuwmatusala1407 5 жыл бұрын
እረ የባንዴራው ልጅ ዛፋ ጫፍ ላይ እጅግ በጣም ነው ልቤን የነካው!!
@vgghghggc6484
@vgghghggc6484 5 жыл бұрын
ጎንደር የአጼ ቴድሮስ የቅምንት አገር
@ziynasres7233
@ziynasres7233 4 жыл бұрын
እረ የባንዴራው ልጅ ዛፍ ጮፍ ላይ እጅግ በጣም ነው ልቤን የነካው
@dawitadugna1419
@dawitadugna1419 5 жыл бұрын
እንኳንበስላምበጤናአደረሳችተሁ ዝማሬመላእክትያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@tedroshaile4991
@tedroshaile4991 3 жыл бұрын
Selam lezih miskin haymnatonga hizb ke Eritrea
@zeroto2347
@zeroto2347 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemachu
@jannetjannet7584
@jannetjannet7584 2 жыл бұрын
Ameeen ameen ameeen ameen ameeen ililililili ililililili ililililili
@ተመስጌንኣምላኬተመስጌንኣ
@ተመስጌንኣምላኬተመስጌንኣ 5 жыл бұрын
ኣሜን፣ዝማሪመላክ፣ያስማልን፣እልልልልልልልል፣ሃገራችን፣ሰላም፣ትህንልን
@user-pf6ce5bh2j
@user-pf6ce5bh2j 3 жыл бұрын
Such a great culture
@theman8070
@theman8070 4 жыл бұрын
Wish to be there some day
@TheMikiasShow
@TheMikiasShow 3 жыл бұрын
that's great dude
@vgbs1814
@vgbs1814 5 жыл бұрын
Amani.amani.amiani👏👏👏👏👏👏👏👏
@chasidybrown4585
@chasidybrown4585 Жыл бұрын
can anyone tell me the title to the opening song on here?
@ethiopialove3001
@ethiopialove3001 5 жыл бұрын
Elelelelel AMEEN 👏👏👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅⛪⛪⛪⛪⛪tawahado himnateeeeee
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 5 жыл бұрын
ይለያል ጎደር ። አበባ ነሽ ጎደር ለሚያዩሽ በምድር😘😘😘🇦🇹🇦🇹🇦🇹👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬💒💒💒💒💒💒
@mululamatube8
@mululamatube8 5 жыл бұрын
ellelelleleleleleelelelellelelelelelel😢😢😢
@melakumamo3506
@melakumamo3506 2 жыл бұрын
ኢየሱስም ወጥቶ ብዙ ሕዝብ አየና እረኛ እንደሌላቸው በጎች ስለ ነበሩ አዘነላቸው፥ ብዙም ነገር ያስተምራቸው ጀመር።ሉቃስ 6፡34 .ጌታ ኢየሱስ ዛሬም ያለ እግዚአብሔር ፈቃድና መንፈስ ቅዱስ ያሉትን ሁሉ የአንተ ሕዝብ ነው በቅዱስ መንፈስህ አስተምራቸው።luke 6:34 And Jesus, when he came out, saw much people, and was moved with compassion toward them, because they were as sheep not having a shepherd: and he began to teach them many things.God Jesus please this people as usually you ido.
@selamtaswe5050
@selamtaswe5050 5 жыл бұрын
የኔ ምድረ ቀነት የቅኔ መፍለቂያ የታሪክ ማህደር የ44ቱ ታቦት መገኛ አንች ትለያለሽ ሚስጥ እኮነሽለምለሚቱ ጎንደር ሁሌም ስላም ሁኝልኝ መልካም የጥምቀት ባህል ይሁንላችሁ ለኦርቶዶክስ ህምነት ተከታዮች በሙሉ
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc Жыл бұрын
Ethiopie terre de mon père tu as tout mon amour gloire à l'Éthiopie et Ethiopie d'abord
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 жыл бұрын
🟩🟨🟥ኢትዮጵያ🟩🟨🟥 ETHIOPIE🟩🟨🟥
@zenebechsiome6444
@zenebechsiome6444 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስ
@amanuelbichel1319
@amanuelbichel1319 5 жыл бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
ትክክክል
@ziynasres7233
@ziynasres7233 4 жыл бұрын
ጎንደር የኢትዮጰያ ዋልታና ማገር
@melakumamo3506
@melakumamo3506 2 жыл бұрын
People without true shepherd!!
@Zuz725
@Zuz725 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@mululife1
@mululife1 Жыл бұрын
የቆየ ቢሆንም ጥሩ ቪዲዮ ነው።
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
@alamalaam1769
@alamalaam1769 5 жыл бұрын
Mar. Beheloooooneeeee
@fantudubali9502
@fantudubali9502 5 жыл бұрын
Wow gonder siymrii botw ashebiriqo WY izbihon
@genetteferareta9049
@genetteferareta9049 5 жыл бұрын
Amen 3 enkan aberow adersan
@Sara-g8d1v
@Sara-g8d1v 5 жыл бұрын
🌺❤️🌺❤️🌺🌹❤️🌹
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 3 жыл бұрын
amennnnnnn
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Saturday
15:29
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,9 МЛН
ጽምብል በዓል ጥምቀት 2025 | Epiphany (TimQet) Celebration 2025 - ERi-TV
2:51:39