የእርግዝና አራተኛ ሳምንት//4 week pregnant: What to Expect

  Рет қаралды 66,922

Netsa Mereja

Netsa Mereja

Күн бұрын

Пікірлер: 150
@asetube206
@asetube206 2 жыл бұрын
ነፂ ውዴ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን😍🙏
@ሚጣነኝየአላህባሪያ
@ሚጣነኝየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
አው
@AbebechHabtamu-o5r
@AbebechHabtamu-o5r Күн бұрын
እውነት በጣም ቆንጆ ት /ት ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tihutshow633
@tihutshow633 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሴት ልጅ ማወቅ ያለባት ስለወሊድና ቅድመ ወሊድ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@biruktube4183
@biruktube4183 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በሚገባን መልኩ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን ውዴ
@raheldegefe
@raheldegefe 10 ай бұрын
አናመሰግናለን
@zayddesta5772
@zayddesta5772 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በመተኛት ዙርያ ደሞ ብታብራሪልን ውዴ በ ወገብ ወይ በሆድ መተኛት እሚያመጣው ተፅኖ ምንድነው?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
እሺ እናቴ ሰራለሁ እግዜር ያክብርልኝ
@ddd1993d
@ddd1993d 2 ай бұрын
​@@NetsaMereja​ወረ ሊሞላኝ 4 ሲቀረው ትንሸ ደም ጠብ አለኝ ይደክመኛል ብዙ መተኛት እፈልግ አለሁ ትንሽ ሆድ ቁርጠጥ? ???? እረግዝና ሊሆን ይቸላል???
@እሙካሊድ
@እሙካሊድ Ай бұрын
እርጉዝ ሆሺዴ​@@ddd1993d
@AshaaAdem-s9o
@AshaaAdem-s9o Ай бұрын
Thanks
@Venasmoges
@Venasmoges 3 ай бұрын
Thanks wde
@ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ
@ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ የእኔ ቅን ለእናቶች ጠቃሚ ትምህርት ነው ❤❤❤🙏
@G4ivuj
@G4ivuj 3 ай бұрын
ሰላም እህቴዋ በመጀመሪያ ሰላምሽ ይብዛልኝ በመቀጠል እኔ ከኢትዮ ስመጣ 3 አመት መርፌ አስቀብሬ ነበር ግን ሳውዲ ስመጣ ግንኙነት አርጌ ነበር እናም ፔሬዴ ቀረብኝ ግንኙነት ከማረጌ በፉት በየወሩ እያየሁ ነበር አሁን ግን ግንኙነት ካረኩ በሆላ ቀረ 2 ወር ሆነው ከቀረ በናትሽ እህቴዋ እርጂኝ❤❤❤❤❤
@ቢኒይቱብ
@ቢኒይቱብ 2 жыл бұрын
የእኔ መልካም ጥሩ መልህክት ነው እናመሰግናለን 😘🙏
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 2 ай бұрын
እህቶቼ እኔ የአድ ወር ሩጉዝ ነኝ እና ሁሎተኛ ልጄ ነው እና ምራቅ እና ወደላይ.ማቅለሽለሽ መቃቃም አቃተን እና መፍቴው ምነድነው ትንሽ እንካን እንዲቀንስልኝ😮
@surafeltune2074
@surafeltune2074 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ውዴ እናመሰግናለን
@AzebAzeb-i7z
@AzebAzeb-i7z 10 күн бұрын
የኔ ዉድ አናናስ ብመገብ ችግር አላ ወይ
@SamirahMohamed-g8v
@SamirahMohamed-g8v 8 ай бұрын
አድ ጥያቄ አለኝ እዳታልፊኝ እኔ በማያው ሳየው እዳረገዝኩ ነው የሚያሳየው ሶስት ሳምቴ ነው እና እደጠቆር ያለ ደም ይወጣል እና ምድነው
@AstuNati
@AstuNati 3 ай бұрын
Thanks❤
@rimmomer
@rimmomer Жыл бұрын
እናመሠግናለን....
@rimmomer
@rimmomer Жыл бұрын
Eny gna 4 samntu nwe ena....ahun adis yamtahut bahri...hoden yekortgnal...yhon yhon seat...ena dmo...tewat lay betam yerbgnal....endzih yadrgal endy???
@AmanuelKanbro
@AmanuelKanbro Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asiaaanoud2155
@asiaaanoud2155 4 ай бұрын
እናመሰግናል❤❤❤
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 11 ай бұрын
ጀዛኪላሂኸይረንእህቴ
@RanuKutty
@RanuKutty 5 ай бұрын
እህት እዳታልፊኝ እኔ በሬደ አደነገ ለመጣ አድዛሬ ግንኙነት አርጊ ነበር በዛው ቢሬደ ቀረ በሁለትያው ቀን የ24ሳቱን መከላካያ ተጠቅሚነበር ከኒናውን ለ3ቀን አቆረጥኩት በ4ተኛው ከን በሬደ በሚመጣበት ከዛ አወትሮው የተለየ ደም ወጣኝ እደስጋ የተቆራረጠ ብዙም ደም የለኝም ተንሽ ትንሽ ነጥብጣብ ደምነው የለም ስል ተንሽ ጠብ ይለናን አደዛ እያለ አሙስ ከለሊቱ 5ሳአ የጀመርኝ እስከ ሰኛ መጣ ህደ ይመል የሚል ነበር ሆደን ቁጠት ላደቀን ተሰምቶኝ ነበር ግን ልበን በጣም አሞኝ ነበር በቃ መናገር እስከ ሚያቅተኝ የልብ ህመም አጋጥሞኝ አያቅም ነበር በሳአቱግን ያዞርኝ ነበር እና ቢሬድ ይሁን የርግዝና አላወኩትም በርግዝና የሚመጣደም የልብ ደካም ያመጣንደ
@ephraimtube4063
@ephraimtube4063 2 жыл бұрын
ነፂ ውዴ በቃሚ መልህክት ነው እናመሰግናለን
@umuhakiimaradi1265
@umuhakiimaradi1265 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@timajkonjotimajkonjo7934
@timajkonjotimajkonjo7934 2 жыл бұрын
ነፂ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ለናእቶች በርግዝና ወቅት የሚፈሰው ደም ምን አይነት ነው ለስት ቀን ነው የሚፈሳት
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ደሙ በጣም ብዙ አይደለም ለጥቂት ቀናት ወይም ለደቂቃዎች ታይቶ የሚጠፋ ነዉ መጠኑም በጣም ትንሽ ነዉ ይሄም የእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንታት ላይ ሊያጋጥም ይችላል። መጠኑ ከበዛና ከለሩ ጠቆር ያለ ከሆነ ብሉም የሚጉራረድና የረጋ ደም ከሆ ለቀናት የሚቆይባት ከሆነ በፍጥነት ህክምና መሄድ ይኖርባታል።
@ebrahimwasu7397
@ebrahimwasu7397 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja ጥያቄአለኝ ዉድእህቴ እኔምንም ሣልጠቀም በተግናኝሁ በሣምቴ ደም ፈሠሰኝ እሡንም ሁለቀን ብቻነዉ ቀይደማቅ ደምነዉ የወራባየ መምጫዉ ቀን አይደለም የመጣዉ ምሊሆን ይችላል እረግዝና ምልክትነዉ ወይሥ የወራበባነዉ አሁንግና ሦ ሣምትየነዉ መልሺልኝ
@አሚናትአሠንየመቅዴላዋ
@አሚናትአሠንየመቅዴላዋ 2 жыл бұрын
@@ebrahimwasu7397 እዴት ሆንሽ እሕቴ
@aynalemsolomon4905
@aynalemsolomon4905 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በትለይ ለሴቶች🙏🙏🙏🙏🙏
@ደሬይቱብ
@ደሬይቱብ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ውዴ
@gjk8731
@gjk8731 3 ай бұрын
ሰላም እህት ላንድ ግዜ ግንኙነት አንድ ከኒና መጠቀም እርግዝና ይከላከላል እና የወር አበባ በመጣ በ6ኛዉ ቀን ግንኙነት ማድረግ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል
@MuluneshHayile
@MuluneshHayile Жыл бұрын
የኔዉድ እናመሰግናለን
@HfDg-jj5vq
@HfDg-jj5vq Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን ውድዬ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🙏🙏
@merawialtaseb6625
@merawialtaseb6625 Ай бұрын
ene 2 wor erguz negn buni yemsele keler fesashi yefsegnal hakim bet heje merfe eyetsetegn new besamenet 1 giza le3 giza gen alkomem men madereg alebegn agezhegn
@NvVj-y1k
@NvVj-y1k 5 ай бұрын
መልሽልኝ አደራ ? እኔ በቀን 8 ፔሬድ አየሁ በ15 ተገናኘሁ እና የ72 ሰአቱን መዳኒት ወሰድኩ በ21 ቀለል ያለ ለ2 ቀን ደም ፈሰሰኝ ከዛ በቀን 5 የደም ምርመራ አደረኩ ነፃ ነኝ ግን ፔሬዴ ቀረ በጣም ወገቤን ሆዴን ያመኛል ???
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 9 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ የወር አበባየ መምጫው ሲያልፋ እርግዝና ተፈጥሮደሁ ብየ ቸክ ሳደርግ ሁለት ደማቅ አሳየኝ እና እኔ ያለሁት ሰደትነው እስከ ሶስት ወር ቸክ ባለደርግ ችግር አለውደ ❤❤❤
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 9 ай бұрын
በግራ ጎኔም ትነሽ ህመም ይሰመኛል እባክሽን መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ዉዴ ክትትል ጀምሪ ከቻልሽ🥰🥰
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 9 ай бұрын
@@NetsaMereja እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
@gjchvjdhj8793
@gjchvjdhj8793 5 ай бұрын
በስት ቀኑ. ነው ያየሽው
@HamarePhone-he9mr
@HamarePhone-he9mr 5 ай бұрын
ሠለም ነፂ በፈጠረሽ መልሽልኝ አራተኛ ሳምት ላይ ነኝ እና በልቤ ነው የምተኛው ችግር ይኖረዋል 😢
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 8 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት62ደውሉ
@melkbezayehu
@melkbezayehu 7 ай бұрын
ነፄ አንድ ነገር ላማክርሽ ነበር እህቴ በውስጥ አዋሪኝ
@betirakaw95
@betirakaw95 10 ай бұрын
ውዴ ፈረድ ባየሁ በ3 ቀን ተኛሁ ግን ውስጠ አልረጨውም በ15 ቀን መጣ በ3 ቀን ሃዴ ዛሬ 40 ቀን ሆነኝ አልመጣም ምንድን ነው?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
አትጨናነቂ ተጨንቀሽ ይሆናል የዘገየዉ ፔሬድሽ በተረፈ እርግጠኛ መሆን ከፈለግሽ በቤት ዉስጥ መመርመሪያዉ ቼክ አድርጊ
@seniyoutube
@seniyoutube 9 ай бұрын
ነፂ በጣም ጥሩ ት,ት ነው በፈጠረሽ መልስልኝ ስደተኛ እህትሽ ግኑኝነት ካረግኩ በ7ት ቀኔ በጣም ትንሽ ደም መጣኝ ኣልቆየም ግን ከ20 ደቂቃ ይሆናል ቆይቸ ከባሌ ጋ ግኑኝነት ኣረኩ ችግር ይፈጥራል 😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ለመብዙ ደም ከሆነ የፈሰሰሽ ህክምና አማክሪ ዉዴ
@DeribuTeshome-er6ls
@DeribuTeshome-er6ls Жыл бұрын
selam sositenya saminti nenyi inami wiha mexexati yasixelanyali inam wiya salixexa new miwilew ina irgzinawi leyi minim chigiri aymexam?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Endatgoji endeminim bilesh biwetam techi wude🥰🥰fesash wesagn new bergzina wekit
@Rutagrs
@Rutagrs 7 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እማ እባክሽ ጥያቄ አለኝ መልሽልኝ የኔ ፔሬዴ 8 መጣ ለ5 ቀን ቆይቶ በ12 ሄደ። እና 16። 24 ሰአት ኪኒኒ ወድያዉ ዉጬ ግኑኝነት። አደረረኩኝ። እና በ21 ደሞ መጣ እና ለ3 ቀን ቆይቶ ሄደ እና እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን ምንም ነገር አይሰማኝም ግን ሆዴ የተነፋ ይመስለኛል እባክሽ መልሽልኝ
@hab280
@hab280 6 ай бұрын
እኔም እንደዛ ሆኖ አሳስቶኛል እና ይፈጠራል ወር ከሆነሽ ቼክ አድርጊዉ
@Rutagrs
@Rutagrs 6 ай бұрын
@@hab280 እማ ከዛ ቧሃላም ለ3 ቀን መጥቶ ሄደ ፐሬዴ እና 2 ግዜ ቼክ አድርጌ 1 መስመር ነው ያሳየኝ ይዋሻል እንዴ
@QatarQatar-p7g
@QatarQatar-p7g 8 ай бұрын
እህት ከቻልሽ አሁን መልሽልኝ በአላህ እኔ ፔሬድ በመጣ 7ቀኑ ግንኙነት አረኩ መዳኒት ወሰጀለሁ ግን 17ቀኑ ለ3 ቀን ትንሽ ትንሽ አየሁኝ እርጉዝ ነኝ ማአለትነው ነገሪኝ እህት ወይም የምቲውቁ ነገሩኝ በአላህ በፈጣሪቸሁ
@teddyitu259
@teddyitu259 Жыл бұрын
በፈጣሪ በጌታ መልሽልኝ👈 Yene wud selamish yibizalish ,እኔ period jully 12 መቶ 5 ቀን ቆይቶ ሄዴ "ከሄዴ 3ኛ ቀን ግኑኝነት አረኩ ከዛ የ72ክንን ወሰዱኩ;በ9 ቀን እንዴገና መጣ period 2 ቀን ቆየ ሄዴ;;ከዛ ያለምንም መከላከያ በ4 ቀን ግኑኝነት አረኩ" ግን ዛሬ 42ተኛ ቀን period የለም ምንም አይነት ፈሳሽ የለም 😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
የፈሰሰሽ ፈሳሽ የወር አበባ ላይሆን ይችላል አንዳዴ የ72 ሰዓቱ በራሱ ደም እንዲፈሰን ምክንያት ይሆናል ስለዚህ ፔሬድ ሳይመጣ ወር ከ12 ቀን እንዳልሽዉ ከዘገየ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል ቼክ አድርጊ የቤት ውስጥ መመርመሪያዉን ገዝተሽ🥰
@teddyitu259
@teddyitu259 Жыл бұрын
@@NetsaMereja እሽ እማ ግን አድርጊያለሁ የቤት ውስጥ ገዝቼ ግን ብዙም አላቀውም "telegram አለሽ የኔ ውድ photo ያነሳሁት አለ test ያረኩት"እባክሽ እርጅኝ
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd Жыл бұрын
ደስ ሲል እናመሰግናለ
@tesfaalie
@tesfaalie 4 ай бұрын
ስላም ቤት ውስጥ ቼክ አደርኩ ግን አላሳኝም ግንጡቴን ያመኛል ያቅለሸልሽኛል ምደነው
@mpdhhd5459
@mpdhhd5459 11 ай бұрын
ውዴዋ መልሽልኝ እኔ ባሌጋ የተገናኘሁት ወር አበባ ባዩሁ 10 እስከ አስራምት ባለው ባድ ነበርን ነገር ግን ወር አባባየ ከሚመጣበቀን ቀንሶ 5 ቀን እያለ መጣ ለሁለት ቀን በዛ ያለ ደም ነበር 3ኛው ቀን እና4ተኛው ቀለልያለ ነው የፈሰሰኝ እና መልሽልኝ ሊፈጠይር ይችላል እርግዝና
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
የወር አበባ ከመጣ እርግዝና የለም ማለት ነዉ ዉዴ🥰🥰
@mpdhhd5459
@mpdhhd5459 10 ай бұрын
በጣም ያቀለሸልሸኛል ወገበን በጣም ያመኛል የልብምት በጣም ይሰማኛል ብቻ ስሚቱ ከባድነው
@Selina-p8s
@Selina-p8s Жыл бұрын
Nestiye eregim guzo meguwaz yichalal?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Gena etach yalu weratoch lay kehonsh betam erejim guzo yikebdal letsinsu dehininet ende tena balemoyawoch Mereja
@MuniraNurhassen
@MuniraNurhassen 9 ай бұрын
Selam Netsi Ene demo perede yemimetaw be 12 neber saymeta be 18 meta erguz ehon ende ??
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
Period kemeta ergzina altefeterem malet new🥰
@TSEGITSEGI-mx1lv
@TSEGITSEGI-mx1lv 10 ай бұрын
Folic acdinena pernatal andelaye mewsede yechalale
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
Yichalali enate ene wesd nebere
@mimi-no1se
@mimi-no1se 2 жыл бұрын
ነፂ እራታኛ ሳምት።ማለት። አድወር ማለት ነው የኔ ቆንጆ መልሽልኝ🙏💖💖
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
አራት ሳምንት 28 ቀን ነዉ ስለዚህ ወር አይሞላም በ5ተኛ ሳምንት ነዉ አንድ ወር የሚሆነዉ እናቴ
@mimi-no1se
@mimi-no1se 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየውት እደመለሽልኝ ነፂ በጣም ነው እማ መሰግነው🙏🙏❤️💐
@mes725
@mes725 2 жыл бұрын
slam lzeh bet wesy slameshe ybza waww haref mrja new enamsgnalen❤❤❤❤❤
@rimmomer
@rimmomer Жыл бұрын
Eny gna 4 samntu nwe ena....ahun adis yamtahut bahri...hoden yekortgnal...yhon yhon seat...ena dmo...tewat lay betam yerbgnal....endzih yadrgal endy???
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Awo normal new wude🥰
@ሰአዲነኝ-አ5ቐ
@ሰአዲነኝ-አ5ቐ 8 ай бұрын
የምር ጎበዛነሽ እኔ እርጉዛነበርኩኝና የጠቀሽው ሁሉ አለብኝ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 11 ай бұрын
ግንአረቤትነዉያለሁት ግንየተመጣጠነምግብካላገኘሁችግርይኖረዋልእደ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ባገኘሽዉ እራስሽን ጠብቂ ዉዴ ዉሃ ጠጪ
@ተስፋዬይቱብ
@ተስፋዬይቱብ 2 жыл бұрын
ለእናቶች በቃሚ መልህክት ነውእናመሰግናለን
@TigistGirma-x2u
@TigistGirma-x2u Жыл бұрын
ስላም እንዴትነሽ እርግዝና 3ኛዬነው ነገርግን ደምቼ አላዉቅም 6ኛ ሳምንቴነው ችግርየለውም
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እንጂ መድማት አለመኖሩ የሚገጥማቸዉ እናቶች አሉ እንጂ ሁሉም ነፈሰጡር እናት ይገጥመዋል ማለት አይደለም🥰🥰🥰
@MareyamMareyam-d9w
@MareyamMareyam-d9w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Serkaddise
@Serkaddise 10 ай бұрын
4 ሳምንት ፎሊክ ብወስድ ችግር አለው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
እንዴ ዉሰጂ መጀመር አለብሽ🥰🥰
@DhhvFjhfg-xu7mt
@DhhvFjhfg-xu7mt 6 ай бұрын
እኔ የ3ወር መርፌ ተጠቅሜ ወዲያው ግንኙነት አረኩ ከዛ በወሩ ፔሬዴ መጣ በሁለተኛው ወር ቀረ እርግዝና ይፈጠራል በናትሽ ካይሽው ዝም እንዳትይ
@haybaendris5328
@haybaendris5328 5 ай бұрын
እደት ሆንሽ
@mekdiDesalegn-q9r
@mekdiDesalegn-q9r Жыл бұрын
ሠላም ዶlር እኔ ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ ያየሁት ጥቅምት 9/2016 ነው አሁን ስንተኛ ሳምንቴ አንዳድ የጠቀሻቸው ምልክቶች አሉኝ ቢሆንም እርግጠኛ መሆን የምችለው መቼ ነው? ማለት አሁን ላይ በቤት ውስጥ ቼክ ባደርግ ማወቅ እችላለሁ? ሁልጊዜ ግን ፔሬድ የማየው በየ 21 ቀኑ ነው። ስለመልስሽ በቅድሚያ አመሠግናለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እናቴ እኔ ዶክተር አይደለሁም መረጃዉ ለእናቶች ይጠቅማል ብዬ ነዉ ማጋራችሁ በተረፈ ገና 3 ሳምንት ከ4 ቀን ላይ ነዉ የምትሆኚዉ እርግዝና ከተፈጠረ በቤት ዉስጥ ቼክ ለማድረግ 5 ሳምንት ቢሆን የተሻለ ነዉ🥰🥰🥰
@NvVj-y1k
@NvVj-y1k 5 ай бұрын
ከቻልሽ በምን ላግኝሽ እናትዬ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላእኔም ፔሬደ27እሥከ28ነበርየሚመጣዉ አሁንግወሬ4ቀንሆነኝ አርግዠአለሁመሠል ግንየተቀመኩበትነዉእቅልምየሚጥለኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
እረፍት አድርጊ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 11 ай бұрын
@@NetsaMerejaኢንሻአላህ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 8 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤
@ayalneshghtachew6336
@ayalneshghtachew6336 Жыл бұрын
የኔ ውድ የወር አበባ ባይሁ በ3ቀን ተገናኝሁ በሳምንቱ የወርአበባዬ መጣልኝ ለ3 ቅናት አለ ግንኪኒኒ ውጭያለሁ ወር አለፈኝእልመጣም ደግሞ እንዳታልፊኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እርግዝና አይፈጠርም መድሃኒቱን በሰዓቱ ከተጠቀምሽ 🥰🥰
@khadijemam5769
@khadijemam5769 11 ай бұрын
እምን ደርሽ ማማዬ እስኪ ንገሪኝ እኔም እዳች ሁኜ ነዉ
@MsrakHaylu
@MsrakHaylu 6 ай бұрын
❤❤❤👏👏👏👏👏
@hawatube2358
@hawatube2358 2 жыл бұрын
👍👍👍👍ሠላምዉደ❤🙏
@amirakawser62
@amirakawser62 2 жыл бұрын
Doktereya yaleswene holo mlkete ayeteshe ye lebe mete yelweme yemebalwe bmne mknyate nwe
@hawuletyutub7090
@hawuletyutub7090 Жыл бұрын
እህቱች ደም መፍሰስ ያጋጠማችወ አላችው 4ሳምቴ ነው ትንሽ ደም መጣብኝ
@DerejeDereje-p8r
@DerejeDereje-p8r Жыл бұрын
ሦሥተኛ ሣምት ላይ ነኝ በጣም ያንጠራራኛል
@ቴዲይቱብ
@ቴዲይቱብ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ፀሀይ ኮከብ ብዝት ትርፍ ይበልልሽ የእኔ ውድ ጥሩ መረጃ ነው ለእናቶች ጥሩ ትምህርት ነው
@momenamohmmed9690
@momenamohmmed9690 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እርጉስ እሆናለሁ ብየ ጠብቄ ነበር ምልክቱም ነበረ ያለፈውን በ18 መጦ አሁን ደግሞ16 የሆነ ነገር የፕሬስ ምልክት አየሁ ይቀጥላል አላወኩም የመትከል ደም ይሆን እንዴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሊሆን ይችላል መፍሰሱ ታይቶ ከጠፋ እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል በቤት ዉስጥ መመርመሪያዉን ገዝተሽ ቼክ አርጊ🥰
@hayatabrar3842
@hayatabrar3842 2 жыл бұрын
4 samnet polygonal kebad kurtet yezognal
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Eyekenese yhedal gizew eyechemere sihed minim atasbi betam kebasebish gin hakimshin amakri enate 🥰
@LiyaTeshome-z8z
@LiyaTeshome-z8z Жыл бұрын
Ena 4 samite honognale enam aleterasawend tenesecha aregagechalew gin dem eyefesesegne new mindednew
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Bizu yedem mefses kalew hikimna check adrgi enat alifo alifo kehone bizat kelew gin normal new ende tena balemoyawoch Mereja 🥰🥰🥰
@LiyaTeshome-z8z
@LiyaTeshome-z8z Жыл бұрын
Demu yemifeseshe bizu kehone werja lihone yechelale enam endeza agatemognal bedegami aleterasawende menesate yenorebishal
@samrigrmaysamrigrmay8912
@samrigrmaysamrigrmay8912 2 жыл бұрын
ነጹየ እንዳታልፊኝ እባክሽ መልሺልኝ የኔ ትሁት ዶክተር ፐሬዴ የመጣው በ 25 በፈረንጆቹ ቀን ነው እናም ካቆመ ልክ ግኑኝነት ኣርጋለው እናም በ ሳምንቱ በ ሁለት ሳምንቱ ልክ የ እርግዝናዎቹ ስሜቶች ነበሩኝ በጣም ማስታወክ ተይው በጣም እናም ሃኪምቤት በ ዚ ሁለት ሳምንት ሄጄ ስመረመር እርጉዝ ኣደለሽም ኣሉኝ እስካሁን ኢሀው የ እርግዝና ስሜቱ ህመም እየ ቀጠለ ነው ቀኑም ኣለፈ ወር ሞልቶኝ 9 ቀንም ኣለፈ ምን ልበል ኣስረጂኝፐሬዴም ኣልመጣም
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ቶሎ ስለሄድሽ እርግዝና መፈጠሩ ላይታወቅ ይችላል ስለዚህ ልክ ፔሬድሽ መቅረቱን ስታረጋግጭ ቤት መመርመሪያዉን ግዢና ቼክ አርጊ ዉዴ🥰🥰🥰
@salamhiru3375
@salamhiru3375 Жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ እኔም ጨቆኛል እባክሽ ምን ማርግ እዳለብኝ አላቅም አይይይይይይይ
@merawethiopiawt
@merawethiopiawt Жыл бұрын
​@@salamhiru3375እኔም እንዳች ነኝ😢
@AlexBihon-k9d
@AlexBihon-k9d 5 ай бұрын
እረ ግራ ገብቶኛል በጣም ይረብሸኛል
@tsigeredaalemu-ld4pu
@tsigeredaalemu-ld4pu Жыл бұрын
Hi period hamle 16 new yayehut ahun zare ken nehase19 new period kertol argizalehu bye asibalehu sintegna saminte new please nigerign 3 lije new yemihonew
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
4 samint ke 6 ken yihonshal check argi gin margezishin ergtegna lemehon 🥰🥰🥰
@tsigeredaalemu-ld4pu
@tsigeredaalemu-ld4pu Жыл бұрын
Check adrge mageze teregagitol
@tsigeredaalemu-ld4pu
@tsigeredaalemu-ld4pu Жыл бұрын
Betam ameseginalehu
@SaudiSaudi-id2by
@SaudiSaudi-id2by Жыл бұрын
ዉዴ አድነገር ልጠይቀሽ እኔ ደሚ የመጣዉ በአስርነዉ ግንኚነት ያረኩት ባጠበኩ በስደስት ቀኔነዉ እና ደሚ በሰአቱ አልመጣም ታዴያ አንድ ወር ማለት እችላለሁ አስራዘጠኚን ቀን ሁሉንም መደመር እችላለሁ መልሽልኚ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በህክምና ባለሞያዎች አቆጣጠር ከሆነ ከመጀመሪያዉ የወር አበባ ካየሽበት ቀን ጀምሮ ነዉ ተሚቆጠረዉ ከዛ ጀምረሸ ቁጠሪ ከዛ የራስሽን ቀን ያዢ 🥰 በተረፈ ማርገዝሽን አረጋግጠሽ አልትራሳዉንድ ቼክስታረጊ ያለሽበትን ወር እና ሳምንት ይነግሩሻል
@SaudiSaudi-id2by
@SaudiSaudi-id2by Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@اماحمد-ف8ص9س
@اماحمد-ف8ص9س 2 жыл бұрын
ሰላም ለዝበቲ
@begoa7049
@begoa7049 Жыл бұрын
40ቀን ሁኖኛል ስንት ሳምት ማለት ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ስድስት ሳምንት ነዉ🥰🥰
@richm774
@richm774 Жыл бұрын
የተወሰነ ትንሽ ደም ነበር ግን ትንሽ ነጣ ያለ ስጋ ወረደኝ ምንድን ነው?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ህክምና ታይ ዉዴ ዝምብለሽ ቤት እንዳትቀመጭ🥰🥰🙏
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
በ4 ተኛው ሳምብት በ28 ቀን በቤት ውስጥ ቴስት ባረግ ማርገዝ አለማርገዜን ያሳየኛል እስኪ ከሰየሽው መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሊያሳይሽ ይችላል እርግጠኛ ለመሆን ግን አምስተኛ ሳምንት ቆንጆ ጊዜ ነዉ🥰
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ
@AsUs-m1f
@AsUs-m1f Жыл бұрын
እህትእደታልፊኝበአዲቀንይረገዛልእደከንንዉጨለሁመልስእሻለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Medanitun beseatish Kewesedshiw ayfeterim 🥰🥰
@hayahaya1427
@hayahaya1427 2 жыл бұрын
የኔውድ አረበናትሽ መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
መልሸልሻለሁ እኮ
@sofesofe7638
@sofesofe7638 Жыл бұрын
ሳውዲ ያላችሁ ያልተፈለገ እርግዝና ከጌጠማችሁ ማስውርድ ከፈለጋችሁ መድሀኒት አለ...ዳማም
@LOHJ-x9u
@LOHJ-x9u Жыл бұрын
የት ነው ያለው ዉዴ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Жыл бұрын
😢እረ ቸሩመድሀኒ አለም ልቦና ይስጣችሁምን አይነት መረገም ነው እግዚኦ አምላኬ ምን አደረገ ህፃኑልጅ በድሉያድጋል ለምን ይወርዳል ???
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Жыл бұрын
ሰይጣኖች ናችሁ በእውነት
@Adres444
@Adres444 11 ай бұрын
ቁጥር አስቀምጡ ያልተፈለገ እርግዝና ከሆነ ያለፍላጎት ከሆነ ያረገዙት ቺግር የለውም
@G4ivuj
@G4ivuj 3 ай бұрын
የት ነው ያለው በጣም እፈልጋለሁ
@berhanesolomon5639
@berhanesolomon5639 2 жыл бұрын
Akotateru gera gebagne weede please abrarilegne
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
የመጨረሻሽን የወር አበባ ካየሽበት የመጀመሪያ ቀን ጀምረሽ አንድ ቀን ብለሽ መቁጠር ጀምሪ
@ksaaksaa6925
@ksaaksaa6925 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja እነመሰጌነለን
@zehabababu6983
@zehabababu6983 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Selina-p8s
@Selina-p8s Жыл бұрын
Nestiye eregim guzo meguwaz yichalal?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Gena etach yalu weratoch lay kehonsh betam erejim guzo yikebdal letsinsu dehininet ende tena balemoyawoch Mereja
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Pregnancy - How a Wonder is Born! (Animation)
19:35
Thomas Schwenke
Рет қаралды 90 МЛН