የኛሰው በአሜሪካ ከዘማሪ ፓሰተር ተከስተ ጌትነት ቤተሰብ ጋር

  Рет қаралды 132,911

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

Пікірлер: 366
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
እኔ ለምሳሌ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ፓስተር ተከስተን የምወደው የማከብረው ከ20አመት በፊት ነው የማውቀው ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ክሊኒክ ስሰራ እዛ ለሕክምና ሲመጣ ነው እና የማውቀው የወለደው ልጅ አድጎ ለዚህ በመብቃቱ ደስ ብሎኛል congratulations for all family❤❤❤
@gideyberihu6383
@gideyberihu6383 7 ай бұрын
Ehte rasshn atshewjiw tekesten sayho eyesusn mewdedna besu mamen nw yemitekmish yhen agatami tetekmesh wondmachn zemari tekeste yeteketelewna yemizemrlet esu geta yehonewn eyesus krstos emignina teketeyiw. Geta ywedshal, tebareki.
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 ай бұрын
ዳንኪራ​@@gideyberihu6383
@TamiratErabo
@TamiratErabo 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለችሁ ዘመናችሁ ይባረክ.
@filas3179
@filas3179 7 ай бұрын
ጌታ አንድ ነው አኦርቶዶክስ ጴንጤ ብሎ መከፋፈል ለዲያቢሎስ በር መክፈት ነው ጌታ ቅርብ ነው እንፈልገው ይቀርባል ወገኖቼ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሌዊ ተባረክ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 7 ай бұрын
​@@gideyberihu6383🤔
@asterworku9645
@asterworku9645 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዘማር ተከስተን እጅግ እወደዎለው አከብረዎለው እንኳን ደስ አለህ ምርጥ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐🙏
@EtuGe-bj1ic
@EtuGe-bj1ic 7 ай бұрын
Me too 🙏🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 7 ай бұрын
Same here as well 👍
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl 7 ай бұрын
እምነትሽን መግለፅ ለምን አስፈለገ ሰውን ለመውድድ ሰው መሃን በቂ ነው
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 7 ай бұрын
Me too I respect him congrats
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 7 ай бұрын
​@@AlemTesema-yz2wl equan gelteche andandoche pente selhon equan des alre yemaylu yehaymanot tsenfegnoche alu
@Kirubel_Beyene
@Kirubel_Beyene 7 ай бұрын
ቸቤ ምንም ሳታስቀር ስላካፈልከን ተባረክ! ተኬ በጣም ምንወደው የጌታ አገልጋይ፤ የእግዚአብሔር ጸጋ ምልክት የሆነ ሰው ነው። ሚስቱን እግዚአብሔር ይባርካት!!! And you let us see Betty... Glad to see these beautiful Ethiopians gather to glorify the name of JESUS!
@rasaadn
@rasaadn 6 ай бұрын
can you pls tell me something about his wife: where is she right now? They are living together, right? Coz just saw some comments mentioning his wife.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ አንዱ ልጃችሁ ብዙ ይሁን🙏🏾 ለዚህ ቤተስብ አምሮ መቆየት ዋጋ የከፈለች ለሴቶች ሁሉ ተምሳሌት የሆነች ትልቅ የይቅርታ ልብ ያላት ደግና የፍቅር ስው ናት እግዚአብሔር በትዳርሽም በልጅሽም ባርኮ እስክ እርጅና አብራችሁ ኑሩ🙏🏾❤️
@bblove8577
@bblove8577 7 ай бұрын
አሜን አሜን ❤
@almazalemu5916
@almazalemu5916 6 ай бұрын
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 7 ай бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ የፓስተር ተከስተ መዝሙር ድንቅ ነው ደስ የሚሉ ቤተ ሰቦች ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@EmeberhanEnate
@EmeberhanEnate 6 ай бұрын
የራስሽን አድንቂ ጌታሽን አማላጅ ብለው ዝቅ የማያደርጉትን መዝሙሩን እያልሽ ውድ ስህተት አትሒጂ
@godismyway7305
@godismyway7305 5 ай бұрын
@@EmeberhanEnate Tikekele
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 6 ай бұрын
የተከስተ ባለቤት ልክ እንደ ባሏ መንፈሷ በጣም ደስ ይላል ። "ባልና በሚስት ከአንድ ወንድ ወንዝ ይቀዳል" የሚባለውን አባባል እውነት እንይሆነ ዛሬ አርራግጫለሁ ። ሊዊም ዘመንህ ይባረክ ይሄን ቤተሰብ ጌታ ይባርክ
@ManeWo
@ManeWo 7 ай бұрын
ፓስተር ዘማሪ ተከስተ እነኳነ ደስያለህ ። ቸቤ በጣም አድርጌ አመሰግንሃለሁ ። ሚዲያህ ትክክለኛ ሚዛናዊ እና አስደሳች እንዲሁም ቁም ነገር ያለበት አስደሳችም ነው ።
@chebemedia
@chebemedia 7 ай бұрын
Thank you,
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 6 ай бұрын
ምንም ሳታስቀር ስላካፈልከን ተባረክ! ተኬ በጣም ምንወደው ፓስተር ዘማሪ ተከስተ እነኳነ ደስያለህ፤ የእግዚአብሔር ጸጋ ምልክት የሆነ ሰው ነው። ሚስቱን እግዚአብሔር ይባርካት!!! እነኳን ደስላችሁ የምንወደህ ተከስተና ቤተሰብ
@AdanechAdanech-r5b
@AdanechAdanech-r5b 6 ай бұрын
ፓ/ር በጣም የተጽናናሁበት ዝማሬ ነው እንኳን ለልጃችሁ ምረቃ አበቃችሁ ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የተሞላ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@alem-le5cs
@alem-le5cs 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ!!!
@Godisgood20209
@Godisgood20209 7 ай бұрын
ተኬዋ ኤሚዬ ደርባባ እንኳን ደስ አላቹ ልጃችሁም እግዚያብሄር ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ያድረሰላቹ ተባረኩ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎂
@selambasaznew3349
@selambasaznew3349 6 ай бұрын
ሌዊን የማውቀው የሶስት አመት ልጅ እያለ CHA Academy አ/አ ነው በጣም የምንወደው ልጅ ነበር በዛ እድሜው የተኬን መዝሙር ይዘምርልን ነበር የተወደደ ልጅ ነው። ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃህ በዚህ ሁኔታ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ !!!!!
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 7 ай бұрын
ቸቤ ተባረክ በጣም አከብረዋለሁ ሰውነትን ስለምታስቀድም ከዘመኑ በሽታ ማምለጥህ መታደል ነው ከዘር ሀይማኖት ሰውነት እንደሚበልጥ በፕሮራሞችህ ስለምታሳየን። በርታ በእንደዚህ አይነት ቀድሞ መገኘት መታደል ነው ሰንሰለቶችንም ናፍቆናል መሰወራቸውን ትተው በወንድማማችነት ይስሩ ተመስገን እና ቴዲ መለያየት ሞት ነው ከተሞተ በኋላ ማልቀስ መፀፀቱን የትም አያደርስ በልልን። ተባረክልን። ተኬ እና ኤሚ እንኳን ደስ አላቹህ ለዊዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ ይርዳህ
@dagidagy4244
@dagidagy4244 7 ай бұрын
ቸቤ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ቅን ሰው። ምን ይሉኛል ሳትል በእኩልነት በደንብ ሁሉንም ፕሮግራም ስላሳየኸን ተባረክ። ከዚህም በፊት ቅንነትን አይብህ ነበር በሌሎች ፕሮግራሞችህ። በርታ በስራዎችህ ወንድሜ!
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 ай бұрын
ፓሥተር ተክሥትዬዬዬ ጌታ ኢየሱስ እንኳን የዚህ ቀን አበቃህ እንኳን ደሥ አላቹሁ
@MikiasChe-se9fr
@MikiasChe-se9fr 6 ай бұрын
ቸቤ ሚዲያ ምርጥ ቻናል እንደሆነ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያስመሰከረ ነው። ቸቤ ምርጥ ኢትዮጰያዊ ነህ ...ተባረክ። ገና ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም። በርታ!
@chebemedia
@chebemedia 6 ай бұрын
Amen and Thank you
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
Thanks ቸቤ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ፕሮግራም ስላጋራኸን ሁላችሁንም ዓይን ለዓይን ለመገናኘት ያብቃን ቤቲ ስትዘምር ባለቤቷ ሲያስተምር ሌላ ጊዜ እንደምታቀርብ እንጠብቃለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችን የሰጠነው ታማኝ ነው ያሳድጋል ለወግ ለማእረግ ያበቃል ዘራችሁ ይለምልም ወንድማችን ተከስተ ከነቤተሰቦችህ እንኳን ደስ ያላችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ሌዊ ጌታ በቤቱ አብብ ትውልዱን የምታስመልጥ እውነትን ማን ያሳየናል ለሚሉ መፍትሄ ያድርግህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁን እንወዳችኇለን !
@danielchaemebo2280
@danielchaemebo2280 6 ай бұрын
Pastor Teke, I can't stop tearing. I love you. I am really blessed by your songs. Your wife desreves huge honour and respect. Your golden ministry and marriage. And happy to see that God has blessed your son. Bless you all
@medhinkassaye4225
@medhinkassaye4225 7 ай бұрын
መስፍኔ ስለየሁህ በጣም ደሰ ብሎኛል የኮከበጽባህ ፌሎሺፕ ሊደሮች ውስጥ ነበረክ አንተ ተሰፍሽ እየሩሰ አሁንም እያገለገልክ ስለየሁህ ጌታ ይባረክ!!!
@adentedela5358
@adentedela5358 7 ай бұрын
ወንድማችን ተኬ በሰማያዊ ም በምድራዊም በረከት የባረከህ የጌታህ አምላክና አባት ከነሙሉ ቤተሰብህ አገልግሎትህን በእጥፍ ይባርክልህ
@romanlemma1683
@romanlemma1683 7 ай бұрын
ተከስተ እና ቤተሰቡ እንኩዋን ደስ አላችሁ ቸቤ ጌታ ይባርክህ ሀይማኖት ሳትለይ ስለተግኘህ አገራችን እንደዚ በፍቅር ትኑር
@Eftahz
@Eftahz 7 ай бұрын
ተኬና ኤሚ ጌታ ረዳችሁ።እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ።በጣም ደስ ይላል።ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
@Demitukiya
@Demitukiya 6 ай бұрын
ፓ/ር ተከስተ እንኳንም ለዚህ አበቃህ! የልጅነትህ አምላክ ያከበርከዉ እና ያከበረህ ይባረክ❤❤❤
@MuluneshTarekenyi
@MuluneshTarekenyi 6 ай бұрын
ዘማሪ ተከስተ ጌታ የመረጠህ የባረከህ ዝማሬህ ከሰው ህሊና ውስጥ የማይወጣ እንኳን አማኞችን የማያምኑትን እንኳን የሚያባባ መዝሙር ነው ።እንኳንም ደስ አለህ ጌታ ይባረክ
@SariAz-on6rg
@SariAz-on6rg 7 ай бұрын
ተከስተዬ በጣም እወድሃለሁ❤❤❤ ያንተን መዝሙር ስሰማ ነው ያደኩት አይጠገብም እንኳን ደስ አለህ 😍😍😍
@temesgent1950
@temesgent1950 6 ай бұрын
እንኳን ጌታ ለዚህ አበቃህ አበቃችሁ።ያ የመዝሙር ክሊፕ ላይ እያንቀላፋ ያየነው ልጅ ጌታ አከበረውውውውውዎዎ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 ай бұрын
እንኳን ለዚክብር ጌታ አበቃህ እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጌታ ለቁም ነገር ያብቃልህ ❤️👍❤️❤️👏👏👏
@rb2782
@rb2782 7 ай бұрын
ፓ/ር ተኬ እና ቤተሰቦችህ እንኳን ደስ አላችሁ congratulations 🎉 ተኬ አንተ በጣም ትሁት ልብ ያለህ ሰው ነህ እንደዚሁም በጣም ቃላት የማይገልጣት ጨዋ ባለቤትህ በጣም ደስ ትላለች. ልጅ ቤተሰቦቹን ይመስላል ልጃቹ በጣም ስርአት ያለው ልጅ ነው ያስታውቃል ፕሮግራሙ እስከ ሚያልቅ ከቤተሰቦቹ አጠገብ ሆኖ ነው እያመለከ ነው የጨረሰው በዚህ ጊዜ እንደዚ አይነት ልጅ አይገኝም. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@jelo3241
@jelo3241 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተኬና ቤተስቡ በሙሉ እግዚአብሔር ለትልቅ ክብር አሁንም ያብቃልህ እግዚአብሔር ይመስገን ። ቸቤ ሚዲያ እጅግ አድርገን እናመስግናለን።
@eliyastesfaye868
@eliyastesfaye868 7 ай бұрын
በጣም የምንወድህ የጌታ ሰዉ ፓስተር ዘማሪ ቴክስተ ጌትነት እግዝአብሔር አንተን እና በቴሰብህን ይባርክ ቼቤ አንተንም እጅግ አድርጌ አመሰግናለዉ
@destakeremela5137
@destakeremela5137 7 ай бұрын
ፓስተር ተከስተ ባለቤቱ እና ሌዊ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ደግሞ ሠርጉን ለማየት ያብቃን የረዳችሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@elizabethbogale8738
@elizabethbogale8738 7 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ቤተሰብ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 7 ай бұрын
ፓስተር ተከስተ እና ባለቤቱን እንኳን ደስ ያላችሁ እላለሁ በአንተ መዝሙር እጅግ ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 6 ай бұрын
እንኮን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል ስለናንተ ጌታ ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤❤❤❤❤
@yordanosyordi6364
@yordanosyordi6364 6 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ፓስተር ተከስተ ከባለቤትህ እንኳን ደስ አላቹ ባየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ሌዊም በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመናቹ ሁሉ ለጌታ ክብር ይሁንላቹ ተባረኩ
@Yodie19
@Yodie19 7 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ!ክብር ለመድሃኒዓለም ይሁን!ግን ተከስተ ሲዘምር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም!ከድሮ ጀምሮ!!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ ወንድሜ!በጣም ነው የምወድህ!! ❤️❤️😊
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 7 ай бұрын
ንሳሃ ግባ ወይም ጊቢ ኦርቶዶክስ፣ሁኖ የጴጤ መዝሙር መስማት ሃጥያት፣ነዉ ተከስተ መጀመርያ ኦርቶዶክስ ነበር ከዛ ጴጤ ዛሬ ደግሞ ፓስተር ነዉ ኢየሱስ ያማልዳል ድንግል ማርያም ልላ ልጆች አላት የሚል አስተምህር የሚያስተምር የሰይጣን ትምህር ያለዉ ነዉ ታድያ በምንጆራቹሁ ነዉ የዚህን ሰዉየ መዝሙር የምትሱሙት ኦርቶዶክሶች😢😢😢😢
@tutubevan932
@tutubevan932 7 ай бұрын
​@@aynalemageze8592የኔ ምስኪን አህቴ በእውነት አሳዘንሽኝ ምን እያልሸ እንደሆን ታውቂያለሽ መፅሀፍ ቅዱስን ባለማወቅ ለሀይማኖትሽ ቀንተሽ እየተቃወምሽ ነው እስኪ የኔ ማር በጌታ ፍቅር ልለምንሽ. መፅሀፍ ቅዱሱን ክፈቺ እና አንብቢዉ ንስሀ ግቡ ያልሻቸውን ሁሉ የተሳሳትሽውን ቅዱሱ መፅሀፍ ላይ ታገኝዎለሽ መንፈስ ቅዱስ ያብራልሽ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 7 ай бұрын
​@@aynalemageze8592😅
@asterisayas8522
@asterisayas8522 7 ай бұрын
​@@aynalemageze8592👉📖
@ABCtube123
@ABCtube123 6 ай бұрын
Lemen 😢
@ermiyas2lemlemu424
@ermiyas2lemlemu424 5 ай бұрын
ለዚህ ክብር ጌታ ስላደረሳቹህ እግዛብሄር ይባርካቹሁ።
@eyerusalemyirga6249
@eyerusalemyirga6249 6 ай бұрын
❤❤❤ተኪ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር በፈሪህ ስላሳረፈህ ጌታ ይባረክ እንወድሀለን
@motivation_videos-o5e
@motivation_videos-o5e 6 ай бұрын
ቸቤ እናመሰግናለን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር
@adanechwolde578
@adanechwolde578 7 ай бұрын
እነኳን ደስላችሁ የምንወደህ አገልጋይ ተከስተና ቤተሰብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meronwg9509
@meronwg9509 7 ай бұрын
ወንድም ተከስተ ዝማሪዎችህ በጣም ልብ የሚነካ ነው እግዚአብሔር አሳድጎላችሀል እንካን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 6 ай бұрын
ተኬ እና ቤተሰብህ እንኳን ደስ አላችሁ ሌዊን ጌታ በዘመኑ ሁሉ ይጠብቅላችሁ
@bettynoah989
@bettynoah989 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የተባርከከከከከከከ ልጅ ፍቅር የሆነ ልጅ ዘመን ይጨምርላችሁ ደስታችሁን ያብዛው እድግ በል ተባረክ ፀግውን ይጨምርልህ ተባርክ ተብረክ
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 6 ай бұрын
ስታምሩ ጌታ ይጠብቃችሁ ያባቴ ብሩክ ተኬ እኖዳችሆለን ❤❤❤❤❤
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 7 ай бұрын
ተኬ 11111 አንኳን ደሰ አለህ የተወደዳችዉ የአባቴ ቡሩካን አንድነታችዉ በጣም ደሰ ይላል ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 6 ай бұрын
ጌታ ዘመኑ ይባረክ ይጠብቀው ❤❤❤❤❤
@SebleWubshet-p6y
@SebleWubshet-p6y 6 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ይባረክ ሰለ ፖስተር ተከስተ ቤተሰብ
@Rose.86
@Rose.86 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እኔ እስልምና ሀይማኖት ተከታይ ነኝ በኢትዮጵያ አገራችን አንድ ስለሆነ ለዚህ በመብዛቱ ደስ አለን❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ተኬ ና ኤሚ ስለ እናንተ ጌታ ይባረክክ❤❤🎉
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ፓስተር ተከስተ ጌትነት !!!😇🙏🙏🙏 Congratulations Lewi🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 7 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ የጌታን ፍቅር የምታሳዩ ቤተሰብ ናችሁ አገልግሎታችሁ ይብዛ ወሰናችሁ ይስፋ ተባረኩልኝ
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክልህ ተኬ ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤❤
@TamiratErabo
@TamiratErabo 6 ай бұрын
ፓስተር እና ዘማሪ ተከስተ ጌትነት አንተንም ባለቤትህን ሄምን ÷ልጅህን ሌዊንም ጨምሮ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ.እንኳን ደስ አለችሁ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረካ ይሁን::
@birtukantafese1922
@birtukantafese1922 6 ай бұрын
እንኳንም ደስ አላችሁ የፖስተር ተከስተ ቤተሰቦች እናየክርስቶስ ቤተሰቦች አሸብር ተስፋዬ ነኝ ከኢትዮጽያ ኢየሱስን ነዉ እያከበራችሁ ያላችሁ አመሠግናለሁ ::
@selamshalomasegid
@selamshalomasegid 7 ай бұрын
ቸቤ አከበርኩህ የህዝብ ልጅ ስትሆን ዘርና ሀይማኖት አትመርጥም ይመችህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤ ተኬ እንኳን ደስ አላችሁ
@filas3179
@filas3179 7 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ስለሃገራችን በእንባ እንፀልይ ጌታ ወገኖቻችንን ከእልቂት ይጠብቅ
@AdventureEthio1
@AdventureEthio1 7 ай бұрын
Chebe Media 100K subscribers በቅርቡ ይገባል፣ እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣ነኝ። ዘማሪ ተከስተ የኮሌጅ የብቸኝነት ቆይታዬ ወደአምላኬ ለማመስገን የተንበረከኩባቸውን ዝማሬዎቹን ያስታውሰኛል። "አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም..." ዝማሬ፣ በትውስታ ወሰድከን፣ ቤተሰቡ በሙሉ ይባረክ። እንኳን ደስ አላቹ።
@chebemedia
@chebemedia 7 ай бұрын
In the will of God.Thanks
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
🙌🏽 yes
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 6 ай бұрын
ወይ ኦርቶዶክ ነኝ እያሉ መላላጥ 😜 ይሄ ሰው እኮ የሰው ሚሰት መጠጥ አጠጥቶ ሆቴል ቤቱ ሲያማግጥ የነበረ ነው ጥሩ ሞዴል ለማለት ከተመቸሽ መብትሽ ነው ውደጂው 😉 ደስታው ጥሩ ነው ግን ኦርቶዶክስ ነኝ እያሉ ፊሽካ መንፋት 🤫
@dinkugoitom3137
@dinkugoitom3137 6 ай бұрын
እውኒተኛና ትሁት የጌታ አገልጋይ ጌታ የሱሰ ከማያልቀው የዝልአለም ባርኮቱ አብዝቶ ይባአርካችሁ ለዘላአልም አንተንና ውድዎና ብተክክል የጌታን ቃል የገባትና ቃሉ ለማድረግ ተልቅ ምስውእት የክፍልች ውድዎ ባለቤትህ እንካን ደስ ያላችሁ እንካን ጌታ ለዚህ ድስ የሚል ቀን በስላም አድረሳችሁ ጌታ ስሙ ለዝልአልም ይባረክ ስለናንተ ።ልጃቹህ ሌዊ ደግሞ አንደሺ ይሁንላቹሁ እስካሁን ድረስ ጠብቆና ተንከባክቦ ያሳደግው ጌታ ቀሪ ዝመኑ በጌታ ቤተ ተተክሎ ጌታን እያገለገለና ጌታ አየተጠቀመብት ይኑር ለዝላልም ይባረክ። ተባረኩልኝ እወዳችሁአልሁ።😘🥰🙏🙏🙏
@adanesulle195
@adanesulle195 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የጌታ ባሪያ ልጅህ ስለተመረቀልህ ደስ ብሎናል!!!
@a.z9309
@a.z9309 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ቀን ስላደረሳችሁ በአሜሪካ አገር ቀላሏ አይደለም ሏጅን ማሳደግ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 6 ай бұрын
አገልጋይ ተከስተ ጌታ ልጆቹን እርስቶቹን ትቶ አያቅም የሰጠህን ልጅህዐአሳድጎ ባርኮ ለዚህ ስላበቃልህ ጌታ ይመስገን አንተንም ጌታ ይባርክህ ልጅህ ትዳርህ አገልግሎትህ መውጣት መግባትህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በደሙ ሸፈንኩህ ባለቤትህን በጣም የማከብራት የምወዳት ነች ጌታ ይባርክህ።
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ!! ጌታ ለበለጠ ክብር ያብቃው ይጠብቀው!!
@d4donkeytube
@d4donkeytube 6 ай бұрын
Thanks chebe media, በጣም ደስ ይላል እንናመሰግናለን
@HelenSarhe-oc1tw
@HelenSarhe-oc1tw 6 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ አበቃችሁ ለወጎማረጎ ያብቃላችሁ🙏😙💐
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
ፓስተር ተከሰተ እና መላው ዘመድ ወዳጆች እንኩአን ደስ አላችሁ Lewi congratulations 🎉🎊
@Tgat_ትጋት
@Tgat_ትጋት 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ የተባረከ የጣፈጠ ኑሮ ከጌታ ጋር
@saradaniel803
@saradaniel803 6 ай бұрын
ክብርናምስጋናውን እግዚያብሄር ይውሰድ እንኳን ደስ አላቹ ድራቹት ደሞ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 7 ай бұрын
ቸቤ በጣም አመሠግንሃለሁ ይህንን ደስ የሚል ፕሮግራም ስላቀረብክ ፓስተር ተከስተን እጅግ የምወደው አገልጋይ ነው ዛሬ ቻናልህን ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ አድርጌአለሁ ፕሮግራምህን ከእንግዲህ እከታተላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@chebemedia
@chebemedia 7 ай бұрын
Thank you
@zerogaming1554
@zerogaming1554 6 ай бұрын
ቸቤ እና ተመስገንም ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል።ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው
@eduam2859
@eduam2859 7 ай бұрын
ወንድም ተከስተ እንካን ደስ አለህ ልጄን ሊዊ እካን ድስ አለህ ብዙእንጠብቃለን this is the beginning, ውንድም ተከስተበአንተ መዝሙር ወደ ጌታ ከመጡት ነ ብስ 1 ነኝ :: የልዊ እናትም እንካን ደስ አለሽ ጠንካራ የመልካሞች ምሳሌ ነሽ እንወድሻለን
@DesalegnHanifeto
@DesalegnHanifeto 6 ай бұрын
የረዳችውና ያገዛችው እግዚአብሔር ይመስገን!!!congratulation❤
@yordanosgetachew5346
@yordanosgetachew5346 6 ай бұрын
አንቺ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ
@absure-nf4dl
@absure-nf4dl 6 ай бұрын
ተኬ ያከበርከው ጌታ ሥላ ከበረክ ክብር ለእየሡሥ ይሁን አሜንንንንን
@makdakassa7350
@makdakassa7350 7 ай бұрын
ከብዙ መከራና ፍተና ያወጣህ ጌታ በልጅ ልጅ ይባርክህ ቤተስብህን ያብዛልህ።
@AMER0521
@AMER0521 7 ай бұрын
Thank you so much chebe may God bless you did great job today and congratulations all Tekeste’s family
@chebemedia
@chebemedia 7 ай бұрын
Thank you so much
@adentedela5358
@adentedela5358 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ስራህ ግሩም ና ድንቅ ነዉ ሃሌሉያ
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 7 ай бұрын
Congratulations 🎊 ❤pastery እንኳን ደስ አላቹ ክብር ለጌታ እየሡሥ
@AndualemTefera-r7l
@AndualemTefera-r7l 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክልህ ተኬ ቤተሰብህን ሁሉ !!!
@BrukGetaneh
@BrukGetaneh 7 ай бұрын
Congratulations Lewis Tekeste Getnet! Glory be to God Almighty. በብዙ እንድንፅናናና እንድንፀና ጌታ ባንተ ላይ ስላፈሰሰው ድንቅ ቅኔና ዜማ ይክበር ይመስገን። ኤሚ እንኳን ደስ ያለሽ።
@adentedela5358
@adentedela5358 7 ай бұрын
ኤፌሶን 1:3፤ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
@SarasaronSarony
@SarasaronSarony 6 ай бұрын
Congratulations andu shii yehunilih pastor Take we love you 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 6 ай бұрын
ተኬ እንኳን ደስ ያላችሁ ። ❤❤❤
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 6 ай бұрын
እንደ አብርሀም አንዱን ሺህ እግዚአብሔር🙏😘😘😘
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 6 ай бұрын
አሜን የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
@kidehaile7797
@kidehaile7797 6 ай бұрын
Wow mom and dad congratulations 🎊 👏 💐 Lewi well done 👏 Chobe thank you so much for sharing ❤️
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ ለምልሙ ❤🙏🙏
@EtsegiEshate
@EtsegiEshate 6 ай бұрын
Wow teke families Praise God I'm so happy & I love u all bro God be wz all of the time
@tigetishome2984
@tigetishome2984 6 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩ ይመቸኛል የምትል ኮመታተሮች ግን ምናቹ ነው የሚያማቹ 🤔 😀🤭
@Rahel-gx3up
@Rahel-gx3up 7 ай бұрын
Jegna Emiye, gena geta be bizu yikisishal!!!! Geta yikir yemilun yiwedal anchi demo alem yawekewin yikirta yesetesh nesh geta yibarkish Lewiye shiii hunnn yene wudd. Teke tebarek enkuan des aleh wendime!!!!
@TesfuGo
@TesfuGo 7 ай бұрын
እንደዚ ለኪ ጎበዘ ነህ ከየሀይማኑቶ ማስይት ጥሩ ነገር ነው እናመስግናለን
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 6 ай бұрын
Thank you Chebie for posting this interesting video! God bless you abundantly! You are a nice person and have good heart. Keep up the good work!!!
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 7 ай бұрын
ቸቤ እውነተኛ ባለሙያ የማንንም ጫና ሳትፈራ ክርስቲያኖች ገር በድፍረት ሄደሀል። ሰዎች ሊዝቱብህ ሊያገሉህ ይችላሉ አንተ ግን ንፁሕ ሰውነትን አሳየህ። ተባረክ ስራህ ይከናወንልህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
Well done 👍🏽 Chebe media I love all your video 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 keep going.
@chebemedia
@chebemedia 7 ай бұрын
Thank you, I will
@MesfenMesfenBelay
@MesfenMesfenBelay 6 ай бұрын
እንኳን ደሰአለህ እንን ጌታ እረዳሃ ❤
@laliseararsa224
@laliseararsa224 7 ай бұрын
Bless you, Pastor Tekest and Congratulation
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ የልጅን ቁምነገር እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም❤❤❤
@yosefmulugeta4780
@yosefmulugeta4780 6 ай бұрын
God bless you Teka you are our blessing 🙏
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku 6 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አደረሰችው
@ZerihunAyele-zl8lt
@ZerihunAyele-zl8lt 5 ай бұрын
ተባረክልኝ
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН