የአውሬነት ጥግ🥹Mohammed Kedir ስልጤ 2 is live!

  Рет қаралды 26,221

Mohammed Kedir ስልጤ 2

Mohammed Kedir ስልጤ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 342
@AbdulazizNegash-l9d
@AbdulazizNegash-l9d 14 күн бұрын
ባአሏህ ተስፍ አታስቆርጠን ፈጣሪ ያለአይመስለኝም ብለህ ምጀምረው አለህን ፍራ አላ የሰጠንን ፀጋ አንርሳ የባሰሙ አሉ አይደል ወደ ጋዛም እንመልከት እኛው ወጀላችን በዝቶ ነው ሀቢቢ ወደአላህ እንመለስ ከወጀላችን እንታቀብ እዛኔ ግፉም በደሉም እዛኔ ይቆማል እሻአላህ
@ZaidHourani
@ZaidHourani 14 күн бұрын
🎉 20:27
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 15 күн бұрын
እረ ይሄን ጀግና ልጅ ሼር እናድርግለት እንደ እኔ ያላወቁት ካሉ???
@familyk1087
@familyk1087 16 күн бұрын
የሚገርም ወዲያ ወዲህ የማይል አቋም ማሜ ! ማሜ ! ማሜ ! ኣላህ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ
@ZeradawitSenayAraia
@ZeradawitSenayAraia 16 күн бұрын
እወነተኛ ፖለቲካ ትችልበታለህ ሰብኣዊነት መለኪያህ መሆኑ ትገርማለህ .you are a voice for those who have no voice ❤❤❤ 100%+ go ahead
@eden8286
@eden8286 15 күн бұрын
You said it well bro. Thanks
@selam-443
@selam-443 16 күн бұрын
ማምሻ ለእውንት የቆምክተባረክ ወንድሜ እጅግ ያሳዝናል እዛች አገር በዚህዘመን እምናየው እምንሰማው ሁሉ እጅግ ያማል ያማል💔💔😭😭😭🙏
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 15 күн бұрын
ምን አይነት ጀግና ሰው መጣብኝ የት ነበር እስከ ዛሬ ያልተከታተልኩት ? እድሜና ጤና ተመኘሁለት ለዚህ ለውንድም !!!
@tesfalemmezgeba1158
@tesfalemmezgeba1158 15 күн бұрын
ማሜ ጅግና ሰው በተሳነበት ግዜ አና አገር ሁሌ ሰው ሁኖ አምይግይን ሰው 🙏❤️ Proud of you brother
@AwelHusen-y2r
@AwelHusen-y2r 15 күн бұрын
ትክክለኘ ሰዉ ነህ አንቴ ዕድሜነ ጤነ ይሥጥክ ማሜ
@fanuskesh4838
@fanuskesh4838 15 күн бұрын
Voice to the voiceless people. Am Orthodox child love ❤️ You have a gift of Alah. I learned ME,me… me being Muslim is love
@zemichaelhailu8126
@zemichaelhailu8126 15 күн бұрын
ማሜ ትለያል ክፋትን ትፀየፋለህ ግፈኞችና ኣረመኔዎችን ትጠላለህ ለተገፊዎች እጅጉን ታዝናለህ ፈጣሪ ቅን ልቦናህን ይጠብቅልህ
@sheaman5060
@sheaman5060 15 күн бұрын
ማሜ ኑሪልን እናመሰግናለን ። ኦሮሚያ ውሰጥ ያልታየ ያልተሰማ ከዝህ የባሰ ብዙ ነገር አለ
@hey1232
@hey1232 15 күн бұрын
እዎን ትክክል
@tesfaytadii
@tesfaytadii 15 күн бұрын
በትግራይ የሰሩትን አውሬነታቸውን በአማራ ደገሙት እግዚአብሔር በቃ በለን
@Fikru1948
@Fikru1948 15 күн бұрын
🇪🇹✌️ WONDATAM✌️🇪🇹 Mohammed Kedir. For the first time to praise you. 👍
@AhammadAfriikka
@AhammadAfriikka 15 күн бұрын
Gallatomii❤❤❤❤❤❤ dhugaa jetee mahammed sagalee nuthuu kettii
@yohannesulema9762
@yohannesulema9762 15 күн бұрын
ማሜየ ጠላትህ ቅጥል ይበል ❤❤❤❤
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 16 күн бұрын
Tbark brather you till true all the taime 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lemlemhagos9299
@lemlemhagos9299 13 күн бұрын
Aye geze egzabher tsenate yestiachew mami haweye
@firaolhasi6430
@firaolhasi6430 14 күн бұрын
Thank you.
@yabarasanaa5951
@yabarasanaa5951 13 күн бұрын
Thank you Mame being voice to the voiceless.
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 12 күн бұрын
ፈጣሪ አለ በዙፋኑ የሚኖር ሁሌምከእኛ ጋር አለእኛነንለእሱወደእሱመቅረብእናመታዘዝ ያቃተን ወደእሱእንመለስእንጁእሱእንደሚለንእንድንኖርፈጣሪይርዳን የሚጨክነ መጥፎድርጊት የሚያደርጉ ፈጣሪ የእጃቸውንየስራቸው ይሰጣቸዋል ማንም ከፈጣሪአያመልጥም ለጊዜው ያመለጠቢመስለውምጋህነም እንደሚጠብቀው ይወቅ ከፉሲያደርግ ባደረገቁጥርጋህነም ነውእሚጠብቀውእናጥሩ እናጥሩአይደለም እንመለስወደፈጣሪ ከክፉስራችሁተመለሱመጥፎ አድራጊዎት ፈጣሪልብይስጣችሁ
@alemienoro6517
@alemienoro6517 15 күн бұрын
Mamee koo I happy to saw your driving car good luck
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ደክሞናል አሞናል አላህ ቂያማን ያምጣውና እንገላገል😢😢😢😢😢😢😢
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 13 күн бұрын
ውይ አንተ ልጅ የት ነበርክ ይቅርታ አይቸህ አላውቅም ብዬ ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እውነት ነው ይሄው ሰባት አመት ሞላው የኢትዮጵያን ሕዝብ በተለይም የአማራውንና የኦሮሞን ህዝብ ሲያርድ ሲያሳርድ አይገርምም ወየው!!!!????? ተረኝነት ሱስ ነው ይላል በድንቁርና በጨለማ የሚጓዝ ድንዙዝ ጅላንፎ ፈጣሪ ሐዘንን በፈፃሚውና በአስፈፃሚው ቤት ያስገባ ብለን መርቀናል። አጨብጫቢና አስጨብጫቢ ይሄ የኢትዮጵያውያን ሰቆቃና እልቂት በቤታችሁ ይግባ አልቅሱ ልጆቻችሁ መበለት ይሁኑ ይሩጡ ይቅበዝበዙ ይለምኑ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@esayastewodros8152
@esayastewodros8152 16 күн бұрын
Mo! እንዳልከው ፈጣሪ ይወደኛል ብለሃል ዕውነት ነው ሰው ሆኖበዚች ምድርላይ ስትኖር በራስህ ላይ እንዳይደር የማትፈልገው ነገ በሌላው ላይ መመኛት ማለት የሰው ባህሪ ሳይሆን ከእንሠሳ በታች መሆን አልበት እንሠሣ እንኮን ብታሠለጥነው ይሞትላሃል ግን የክልል ሦስት የደረጉትን ኢሰብአውነት መቸም አይረሳም ለወደፊቱም እድሉን ካላገኙ ከማረግ ወደ ሆላ አይሉም
@ailsaqer7354
@ailsaqer7354 14 күн бұрын
የአላህ ቁጣ በበዳዮች ላይ ይሁን ልብ ነው የሚሠበርው በውነት የጭካኔ ጥግ
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 14 күн бұрын
Mamye yetefa sew ❤❤❤❤
@OkashBy
@OkashBy 15 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዊስጤን ነው ይተናገርክ እኔ ኦሮሞ ኔኝ ዋና ይኦሮሞ ጠላት ኦፒዲው ነው
@tube6725Islamic
@tube6725Islamic 14 күн бұрын
ማሜ የመጀመሪያው ንግግርህ በጣም ስህተት ነው አላህ የሰው ልጆች በራሳቸው ጥፋት ልክ ነው የሚቀጣው ከአላህ ጋር አትጣላ
@SosiMena
@SosiMena 13 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@bezubb3137
@bezubb3137 14 күн бұрын
ማሜ ሰላም ወንድማችን🙏
@تننن-ق3ف
@تننن-ق3ف 13 күн бұрын
شكرا محمد شكرا جزيلا لك أخي
@Muktar-er1nz
@Muktar-er1nz 15 күн бұрын
ማሜ ጀግነ
@Adme1244
@Adme1244 13 күн бұрын
ይሄ መልክት ለትግራይ ልጆች ነው የአማራ ጥላቻ ያለባችሁ በአማራ ስም ስንት ተነግዶብናል የጊዜ ጎዳይ እጂ ነገ ሁሉም ነገር ይበይናል (ያስታውቃል)
@abeldagne9806
@abeldagne9806 15 күн бұрын
ምነው በወለጋ በጅምላ ተገለው በግሪደር እንደቆሻሻ ተገፍተው የተቀበሩትን ረሳሀቸው?
@b.6015
@b.6015 14 күн бұрын
አማራ ጠል ነዋ 😢😢😢😢😢
@abeldagne9806
@abeldagne9806 14 күн бұрын
@b.6015 እኮ አሁን ደርሶ ቅዱስ ለመሆን ይሞክራል
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 14 күн бұрын
ወላሂ😂
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 15 күн бұрын
Uaye. Gud. Egziabher. Mehaeret. Aurdelena ☝️😢🙏✔️💊😢😢😢😢
@Chereka203
@Chereka203 15 күн бұрын
🦧☠️💀👹❤️💛🦧🤧👎🤧🪰💀☠️
@Chereka203
@Chereka203 15 күн бұрын
ሰይጣን ሕሓት ያመጣችሑት ነዉ ገና ነገ ትግራይ ትተላለቃላችሐ❤️💛👹🤧👎☠️💀
@AbdelaaliAhmed
@AbdelaaliAhmed 14 күн бұрын
You are right ❤❤❤❤❤
@BiniyamKebeda
@BiniyamKebeda 13 күн бұрын
You are right bero❤❤❤❤❤❤
@Samu-p1e
@Samu-p1e 15 күн бұрын
Tanks wandimee wlh unatihin new 😭😭😭😭😭😭😭
@altijaraAlmiat
@altijaraAlmiat 15 күн бұрын
لا حول ولا قوه الا بالله العلي العظيم رب السماوات والأرض ورب العرش الكريم واتوب اليه
@TigrayChannel-j2k
@TigrayChannel-j2k 12 күн бұрын
❤❤❤❤😭😭
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 14 күн бұрын
ማሜ ኮ ትለያለህ 🎉🎉🎉ሀቅና ሀቂቃ እንዴት ደስ ይላል እውነት እልሀለሁ ማሜ አላህ ይወድሀል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bzuis252
@bzuis252 16 күн бұрын
Yes
@AhmedMseid-cr2tx
@AhmedMseid-cr2tx 15 күн бұрын
ወላኢ እኛ የትግራይ አመራሮች ተዘል ምዋል፡ አሏህ ሐቁ፡ እያወጣው ነው፡
@mlbmlb7150
@mlbmlb7150 15 күн бұрын
Thank you Mama 🙏🙏🙏
@s0lovon
@s0lovon 15 күн бұрын
MAME THX for exposing those wild animals they are not human
@ASD2024-m5j
@ASD2024-m5j 15 күн бұрын
በሃገሪቱ ውስጥ በጭካኔና ብኣውሬነት ሰው መግደል የጀመረው ኦዲፒ ነው ይህ ሃቅ ዋጡት የኦዲፒ ደጋፊዎች😢😢 ምስኪን እናት😢😢😢😢😢😢
@ibrahimsiraj9906
@ibrahimsiraj9906 14 күн бұрын
M/keider men telalleh Ye Aksum Muslim hjabb makelke be temertebet.🙏🏽⛪️⚖️🗝️⚖️🕌🙏🏽
@abeldagne9806
@abeldagne9806 15 күн бұрын
የሞተው አማራ ነው ለዛ ነው በጭካኔ የገደሉት። ማረጋገጥ ትችላለህ ኦሮሚኛ የሚናገር አማራ ነው። የተሳሳትከው ነገር የሚገሉት ኦሮሞን ሳይሆን በኦሮሚያ የሚኖርን አማራ ነው።
@mensur12mensur68
@mensur12mensur68 16 күн бұрын
ኦፕድኦ ከሰው ልጅ መፈጠራቸው ያጠራጥራል
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 14 күн бұрын
❤❤❤😭😭😭💔😭😭
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 15 күн бұрын
እኔ ፌስቡክ ተለቆ ሊመታው ሲል አሳለፍኩት ይሰቅቀኛል ሰው ሲገደል አይቸም አላውቅ ይሄንንም የማየት አቅሙ ስለሌለኝ አሳለፍኩት አይ እናት አላህ ትእግስቱን ይስጥሽ ባትወልጂ ይሻልሽ ነበረ ብቻ አላህ ይክስሻል ።መገፋት ጥሩ ነው።
@tgqatar8324
@tgqatar8324 12 күн бұрын
🙏👌🥰
@Fikru1948
@Fikru1948 15 күн бұрын
🇪🇹✌️ Bisot Yeweledew Hizbawi Ginbar Amhara FANO❗️ ✌️🇪🇹
@tigrayadey2771
@tigrayadey2771 15 күн бұрын
ዋእ ምን አይነት ጉድ ነው አምላኬ 😢 ፅናቱን ይስጣቹ ቤተሰብ
@guyassawessena
@guyassawessena 15 күн бұрын
Amazing awekening!
@zemzemdanur5266
@zemzemdanur5266 14 күн бұрын
Allah yitebkk ❤
@Chereka203
@Chereka203 15 күн бұрын
እኔ አማራ የጎጃም ልጅ ነኝ ከሰማሑ አንስቶ እነቅልፍ አጣሑኝ😢😢
@destagebrehiwot4556
@destagebrehiwot4556 15 күн бұрын
❤❤❤💛💛👍👍👍
@tadessehaile3143
@tadessehaile3143 15 күн бұрын
You are going to learn what is humanity and learn about yourself. God bless the United States of America. Or Canada
@aexum1597
@aexum1597 15 күн бұрын
Selam mameie hawey 🙏🏾betaemy zehzen 😭😭😭😭
@madinashaker4471
@madinashaker4471 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@muletweday9713
@muletweday9713 15 күн бұрын
Mame 100% Tekekel 👍👍 thank you
@mayhanse8932
@mayhanse8932 14 күн бұрын
ማሜዋ ዕድመን ጥዕናን ኣብሑ ይሃብካ አው አይተነው ሰምተነው የማናቅ ግፍና ጭካኔ ጥግ እያየን መኖር ተላማመድነው ፡ ምን እንደምናርግ ጨንቆናል ። ምን አይነት ትውልድና ዘመን እንደደረስን አላውቅም ። ብቻ ፈጣሪ በቃ ይበለን ።
@SemiraSemira-q5m
@SemiraSemira-q5m 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢፣ያማል፣ሜን፣አይኔት፣ግዜ፣ላይ፣ዴርሲን፣ኡፍ፣እናት😢😢😢😢😢
@Meka-x7r
@Meka-x7r 14 күн бұрын
እደውምንያርጉንበለውነውአላህፍትህከአላህነውየምንሻውበጣምነውየሚመውየትእንህድአገራችንተስፋአስቆራጭነው
@ZdeeshetuZdeeshetu
@ZdeeshetuZdeeshetu 14 күн бұрын
የአላህ ለላሙን ያምጣልን ማሜ እኔ በአይኔ ያየሁትን ልገርህ ወሎ ውስጥ ነው የዛሬ አራት ወር አካባቢ ሀይለኛ ጦርነት ነበር ፋኖና መከላከያ ጦርነቱ ለተወሰነ ሰአት ነበር ከቆመ ቦሀላ ግን መከላከያ በንዴት ወንድሜን ገደለው አይናችን እያየን መከላከያ የሚባል አውሬ ለመን ተሸንፋን ብለው ልጁ ደግም ለእናቱም ለአባቱም አድ ነው ገና ሀያ ሁሉት አመቱ ነው በዛ ላይ እናቱ እጨት እየሸጠች ነው ያሳደገችው አሁን እሷም አብዳለች
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 15 күн бұрын
ማሜ ቃላት ያጥረኛል ልቤ በጣም አዝኗል ኦሮሞ መቶ ሃምሳ አመት ይገደላል አብይ የአፄዎችን ስርአት እያሳየ ነው ኦሮሞን መቶ አመት ወደ ሃላ እመልሳችዋለው ብሎ ነበር እሱን በተግባር እያሳየ ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 15 күн бұрын
ወላሂ የኔ ሀሳብ ነው አብይ ኦሮሞን እያጠፋነው
@haregnegusu6432
@haregnegusu6432 15 күн бұрын
ለአጼዎችንም ምን ጠቅሞ ነው ቅርጽ ከማባለሽት በስተቀር
@faxiimahasantube6213
@faxiimahasantube6213 14 күн бұрын
Yaa allaah ☝️😭😭😭😭😭😭
@aishaumar7420
@aishaumar7420 14 күн бұрын
ስለገባችሁ እናመሰግናለን
@genaedo4995
@genaedo4995 15 күн бұрын
true is always true Habibi
@Asfawsen
@Asfawsen 15 күн бұрын
To me, you are second to none . Always telling the truths.
@wakgariragassa1024
@wakgariragassa1024 15 күн бұрын
አሜን
@HabtomWheldegebriel
@HabtomWheldegebriel 13 күн бұрын
ሀቀኛ ሰው ለሁሉ የተበደለ የቆመ ቀጥልበት!!!!
@Zakbini-ol6gy
@Zakbini-ol6gy 14 күн бұрын
ከመሳደብ ዱአ ማድረግ ይሻላል ምክንያቱም መፍቴ ማግኘት የሚቻለው በዱአ ነው በሰብር ነው አላህ ከታጋሾችና ከተበዳዮች ጋር ነው
@Fafi_fafi_n1llks
@Fafi_fafi_n1llks 15 күн бұрын
አማራላይ የሚሰራዉግፍ በጣምያማል ወላሂፀየኔአገርልጅ መርሳ አካባቢነወ ልጁእያየነዉ የገደሉት ወላሂ ልጁ ሜሲኪንነዉ አላህይፍረዴን ያረብ
@HawaBashir-b7z
@HawaBashir-b7z 15 күн бұрын
ዬኤሮሞህዝ ኢዬተጨፈጨፌነውየራቢ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🙏☝️
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih 13 күн бұрын
ኦረሞወቹን ዴሞ ማን ነው እሚገላቸው
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 15 күн бұрын
ማሜ ሰላም ሰላም የአገራችን ነገር ያማል
@antenehtadesse8112
@antenehtadesse8112 14 күн бұрын
እኔ ወታደር አይኑር አልልም አለ ወደፊትም ይኖራል ግን ወታደርነት የጭካኔ ጥግ ነው አልልም ፋት ለፊት ውግያ ገጥሞ ተኩሶ ሊገል ይችላል ነገር ግን የተማረከና የተሸነፈን ወታደር ወንድም ያረጋል እንጂ በጭካኔ አይገልም ዛሬ ግን የምናየው ንፁህ ዜጋን ወደዃላ አስሮ በጭካኔ መግደል ምን ማለት ነው ገዳዩ ወታደር እስቲ ልጠይቅህ ይህንን ምስኪን በዚህ አይነት ጭካኔ ገለህ ተኝተህ ታድራለህ እንቅልፍስ ይወስድሐል ምንስ አይነት የወንድነት ስሜት ይሰማሐል በእውነት ኢትዬጲያዊ አይደለም እዚህ ህዝብ ውስጥ አብሮ የኖረ ሰው ይህንን አይፈፅምም አንተን ወንድ ልጅ ይህን አረገ ብዬ እራሱ አልፈርድም ገዳዩዩ አንተ ከሰው ብቻ ሳይሆን ከሰይጣንም በታች የሀሆን ርካሽ ፍጡር ነህ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 14 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ከወንዶች ተርፎ ሴትና ህፃን ሲታረድ ዝም ብላችሁ ነበር ሁሉም ቤት እሳቱ ይግባ በአብይ ፣በሸኔ፣በሽመልስ አብዲሳ የታረደው ከክልል ውጭም ሆነ ክልል ውስጥ የአማራ ህዝብ ደም ይፍረድ መሪው ማን እንደሆነ የማያውቅ ገበሬ ሴትና ህፃን ነው የታረደው አላህ ይፍረድ ያረብ😢😢😢😢😢😢
@weto3354
@weto3354 14 күн бұрын
☝️☝️☝️☝️
@Sabontu..Walloo
@Sabontu..Walloo 15 күн бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል
@leatafere6395
@leatafere6395 12 күн бұрын
እመእምላክን እውነትክን ነው
@AhmedMseid-cr2tx
@AhmedMseid-cr2tx 15 күн бұрын
ማሜ ማሻ አሏህ በርታልን ለኛ ጥላ ድምፆችን ነህ
@algadatu8452
@algadatu8452 15 күн бұрын
Tkekl mamewa anbesa yenye bale hilina ante king bthon emegnloh amen .
@rahwamebrahtu1475
@rahwamebrahtu1475 14 күн бұрын
👍👍👍👌
@Mersal-bt3hg
@Mersal-bt3hg 12 күн бұрын
ሰቢሲኪራይብ አደራኩ ❤❤❤❤😊
@terhasgualtomfadeytihenaTDF
@terhasgualtomfadeytihenaTDF 15 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል💔💔😭😭😭
@inufindiga9605
@inufindiga9605 15 күн бұрын
Mame teleyaleh eko ! Idimeh yirzem
@HanaU-v4i
@HanaU-v4i 14 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 15 күн бұрын
ልክ ብለሀል ማሜ
@YesifieHassen
@YesifieHassen 15 күн бұрын
Mame xekir❤
@meronmekonen8828
@meronmekonen8828 15 күн бұрын
ማምየ ሰው መግደል፡ በማንም ይሁን በማን በየትም ሰው መግደል ሳቨጀሪ ነው። ከተፈጥሮ ህግታትም ውጭ ነው። ኣውሬም ቢሆን ተመሳሳዩን ኣይገድልም በፍላጎት ምክንያት ይጣላ እንደሆነ እንጂ። ኢትዮፕያ በምትባል ኣገር መገዳደል ኣሁን ኣሁንማ ስታንዳርድ ባህል ሁኖዋል። በደርግ/ መንግስቱ ቀይ/ነጭ ሽብር ሲፋፋም ሁሉም እጁ ሲሰኣት የትግራይ ህዝብ ብቻ ነበር እንዲህማ ተቀባይነት የለውም ብሎ ልክ እንዳሁን የተጋፈጠው። የታሪክ ድግግሞሽ ይገርማል።
@nouranouraahamed2518
@nouranouraahamed2518 14 күн бұрын
Soriya ager edaeshe yemibalote neber enatena abaeten asekemetew yegelo neber begaem ager tefetem edaeshe😢😢😢😢😢😢😢😢
@JuneydiMohammed-l7b
@JuneydiMohammed-l7b 15 күн бұрын
ማሜ ጀግናው አሰላምአሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ።
@aminhassan3525
@aminhassan3525 15 күн бұрын
Mammee nurillin insha allaah
@YK-rd3dx
@YK-rd3dx 15 күн бұрын
😭😭 this Is Sad
@ጀሚላአልዪ
@ጀሚላአልዪ 14 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 16 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ መላ በለን ወይ ጨረስን
@meymunahabib6113
@meymunahabib6113 15 күн бұрын
wellahi tikikil niwu Mohammed Allah bihageru iyalie inde oromo hizbi yitewarede yilim bigeza lijochu Hasbyallah waniimall wakiill
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
አያ ጅቦ - ኤርሚ ሚድያ ሰላይ ናት🤣🤣😂
27:00
Arada Fam - አራዳ ፋም
Рет қаралды 6 М.
February 1, 2025
5:28
Mohammed Kedir ስልጤ 2
Рет қаралды 2,2 М.
Turtii Addaa Prof Eziqi'eel Gabbisaa waliin
2:02:05
KMN .. Voice
Рет қаралды 18 М.
አስደንጋጭ ነው🥹
5:00
Mohammed Kedir ስልጤ 2
Рет қаралды 7 М.