Рет қаралды 4,842
በኢትዮጵያ የሚገኙ ባንኮች ከቀናት በኋላ #በነባሩም (ከዚህ በፊት ተበድረው እዳ እየከፈሉ ያሉ) ሆነ #አዳዲስ (አዲስ ተበዳሪዎች) የብድር ወለድን ከ3 እስከ 5 በመቶ ከፍ ሊያደርጉ በዝግጅት ላይ ናቸው!
ለምሳሌ...
በ12% ተበድሮ የነበረ ወለዱ ከ15 - 18% ሊሆንበት ይችላል!
በ16% ተበድሮ የነበረ ወለዱ ከ19 - 21% ሊሆንበት ይችላል!
የባንኮች ምክንያታዊነት፤ ውሳኔው በተበዳሪው ላይ የሚፈጥረው አደጋ፤ ውሳኔው በኢኮኖሚው ላይ የሚፈጥረው አደጋ፤ ብሄራዊ ባንክ በቀጣይ ሊያደርግ ስለሚችለው እርምጃ የሚከተለውን ትንታኔ እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun
Telegram: - t.me/WaseAlpha